የጥርስ መበለዝ፣ መድማትና መቦርቦር ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Dental Plaqes,Gum bleeding and Cavities Natural Treatments

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #ጤናሚዲያ #የጥርስህመም #toothache
    how to remove tartar from teeth without dentist
    plaque vs tartar
    plaque removal toothpaste
    what causes plaque
    what causes tartar on teeth
    i brush and floss and still get plaque
    black tartar on teeth
    how to stop gum bleeding immediately
    bleeding gums treatment at home
    how to stop bleeding gums after dental work
    bleeding gums treatment products
    hydrogen peroxide for bleeding gums
    toothpaste for bleeding gums
    what deficiency causes bleeding gums
    gums bleeding for no reason
    tooth decay treatment at home
    how to stop tooth decay from spreading
    how to heal deep cavity
    ayurvedic treatment for teeth cavities
    የጥርስ ማንጫ
    የጥርስ ህመም ማስታገሻ
    የጥርስ ህክምና ዋጋ
    የጥርስ መቦርቦር
    የጥርስ ብሬስ
    የጥርስ ንፅህና አጠባበቅ
    የጥርስ መድማት ችግር
    የጥርስ ብሬስ ዋጋ
    የጥርስ ህመም ማስታገሻ በቤት ውስጥ
    የጥርስ ህመም ማስታገሻዎች
    የጥርስ መቦርቦር መፍትሄ
    የጥርስ መቦርቦር መድሀኒት
    የጥርስ መቦርቦር in english
    የጥርስ ብሬስ አሰራር
    የጥርስ ብሬስ ጥቅም
    የጥርስ ብሬስ አይነቶች
    ለጥርስ ንጣት
    ለጥርስ ህመም ማስታገሻ
    ለጥርስ ጥራት
    ለጥርስ መቦርቦር
    ለጥርስ ህመም መድሀኒት
    ለጥርስ ጥንካሬ
    ለጥርስ መድማት
    የአፍ ጠረን ለማጥፋት
    የአፍ ጠረን መንስኤ
    የአፍ ጠረንን እንዴት ማስወገድ ይቻላል
    የአፍ ጠረን ማጥፊያ
    የአፍ ጠረን መከላከያ
    የአፍ ጠረንን ለማስወገድ
    የአፍ ጠረን ማስወገጃ
    የአፍ ጠረን በሽታ
    መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤና መፍትሄ
    መጥፎ የአፍ ጠረን ማጥፊያ

Комментарии • 435

  • @ዜድ-ዐ5ኀ
    @ዜድ-ዐ5ኀ 2 года назад +79

    ይሄው እንግዲህ ስፈልገው የነበረው. ውድ እህቶች ላይክክክክ አርጉለት 👍👍👍👍👍👍👍መሻአላህ

    • @አብዱነኝ-ኘ1ፐ
      @አብዱነኝ-ኘ1ፐ 2 года назад +2

      እረ በውነት እኔም ሰፈልገው የነበረ ነው ጥርሴን በቀን በወን ብቦርሸው እንኳ መድምስት አይቆምም በዛ ላይ በ2ቀን ይጠቁራል

    • @ቢንትሙሀመድ-ጠ6ዠ
      @ቢንትሙሀመድ-ጠ6ዠ 2 года назад

      እኔም ስፈልገዉ የነበረ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ በቃ አይይይ

    • @milonmilon1440
      @milonmilon1440 2 года назад

      @@አብዱነኝ-ኘ1ፐ፡ሐ

  • @abuneziha3263
    @abuneziha3263 6 месяцев назад +1

    የአፍ ጠረን በጣም ያስቸግረኛል ብዙ አይነት መድሀኒትም ብጠቀም ሊተወኝ አልቻለም ጀመአ ሶላት መስገድ አልቻልኩም መፍትሄ ካለ ጀዛከላህ ከይራ ቴሌግራም ህን ብታጋራን

  • @ኤፍታህ-ፀ6ሐ
    @ኤፍታህ-ፀ6ሐ 2 года назад +35

    ስፈልገው የነበረውን ስለ አገኘሁት በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏😓

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад +4

      👍

    • @tetekk-ji9uz
      @tetekk-ji9uz Год назад

      ​@@healthmediaሰለም

    • @hahu3159
      @hahu3159 Год назад

      ​፧፨፨

    • @حوىحوى-ق9ر
      @حوىحوى-ق9ر 10 месяцев назад +1

      እኔ አሁን አሞኝ መፍትሔ አጥቸ ነበር መፍትሔ ስለሠጠከኝ ፈጣሪ በዕውቀጥህ ይጨምርልህ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +30

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዶክተር ፈጣሪ እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ ለምትሰጠን ትምህርት እናመሠግናለን 👏👏👏

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 2 года назад +7

    ማሻ አላህ እናመሠግናለን ወንድም በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍 ላይክ ሼር አድሩጉለት ማበረታታት አለብን

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 года назад +10

    አልሀምዱሊላሂ እኔ በእንጨት በፋቂያ ነው የምፍቀው ሳሙናም ምንም አላስነካም ጥርሴ ንፁህና ቆንጆ ነው አልሀምዱሊላህ ቺግር ያለባችሁ ሁሉ አላህ ጤናውን ይመልስላችሁ ለሰወች ዋናው ውበታችን ጥርሳችን ነው 🥰👍

    • @zeebazeeba4081
      @zeebazeeba4081 2 года назад +4

      እረ እህቴ ኢትዮጲያ እያለሁ በእንጨት እየፋኩ ነጭ ነበር እድሜ ለስደት ጨርሶ ቦረቦረረው በሳሙና እየፍኩ

    • @selam34ase
      @selam34ase 2 года назад +1

      @@zeebazeeba4081 በጣም እህት

    • @hayifayoutube8343
      @hayifayoutube8343 2 года назад +1

      Aminnnn

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪ
    @Hነኝየማሜአፍቃሪ Год назад +1

    ዶክተር ተባረክ ወንድም ለተለያየ ህመም ነክን ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን

  • @የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ
    @የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ 2 года назад +5

    ጀዛከላህን ኸይር ዶክተር
    በጣም ያስቸገረኝ የጥርስ መቦርቦርነዉ

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 2 года назад +1

    ወላሂ ያሣሠበኝ ነገር ጥርሤነበር ምርጥ ከልቡ ዶክተር አላህ ይጨምርርል ትህትናህ የምታሥተምረው ማሻአላህ ሽኩረን በርታ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 года назад +4

    እጅግ በጣም በጣም እናመስግናለን ግሩም የሆነ ጠቃሚ ምክር
    God bless you 🙏

  • @genettesfamichael1905
    @genettesfamichael1905 2 года назад +4

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዶክተር ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ነ4ኸ

    ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ አኺ በርታልን መሰሎችህን አላህ ያብዛልን

  • @Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ
    @Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ 2 года назад +1

    ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላ በጣም አመሰግናለው እድሜና ጤናይስጥልኝ

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад +8

    𝑤𝑒𝑎𝑙𝑦𝑘𝑢𝑚 𝑒𝑠𝑠𝑒𝑙𝑚 𝑤𝑒𝑟𝑎ℎ𝑚𝑒𝑡𝑢𝑙𝑙𝑎ℎ 𝑤𝑒𝑏𝑟𝑘𝑎𝑡ℎ𝑢
    እኔ ከ10 አመት በላይ ሆነው ሲደማ ድዴ ግን አሁን ጥርሴ እየቀላ ሄደ 👍መረጃህ ለእኔ እንደተሰራ ነው

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ያዶክተር አላህ ይጨምርልህ

  • @bitaniatemesegen5437
    @bitaniatemesegen5437 2 года назад +3

    እናመሠግናለን ወንድም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mubarak-gx1lp
    @mubarak-gx1lp Год назад +1

    በጣምእናመሠግንአለንዶክተር

  • @ptegegn2
    @ptegegn2 2 года назад +1

    በጣም መልካም አገላለጽ እናመሰግናለን።

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ያክብርልን ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ነገር እንደዚህ ብንጠቀም ስንቱ በተጠቀመ ነበር

  • @saronmisgna4803
    @saronmisgna4803 2 года назад +3

    Waww good job doctor
    Thank you so much
    Keep up the good work!

  • @zenitseid7322
    @zenitseid7322 2 года назад +1

    Walikum Selam Wrahimtulahi Wberkatihu ጀዛከላህ ኸይር Doctor

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад +8

    በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተር ብዙ የጥርስ ሳሙናወች ተጠቅሜ አለሁ ትንሽ ኦሪወል ቢ ተመቸኝ
    ጥርሴ ጨርሶ ተሸረሸፈ ወላሂ

  • @selambfkri6476
    @selambfkri6476 2 года назад +1

    Gobez egziabiher ystlgn wendme.

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад +1

    betam amesegenalu Teresa eyeteborebor asechagerogne neber

  • @amina9793
    @amina9793 Год назад

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም በጣም እፈልገው ነበር

  • @konjamkonjam5243
    @konjamkonjam5243 2 года назад +1

    ጀዛአከላህ ኸይር ዶክተር በጣም ደስ ይላል በርታ!

  • @mulunigus1596
    @mulunigus1596 2 года назад +3

    Excellent tutor! keep it up, brother!

  • @warkenshgadisa5181
    @warkenshgadisa5181 6 месяцев назад

    Amsginalonw Doctor Taberk ❤

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @kenzyalikenzyali9377
    @kenzyalikenzyali9377 2 года назад +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 года назад +9

    ትምህርት ጥሩ ነው ባጭሩ ብታሰረዳ ትምርት ቤት የለን የመስላል

  • @birtukantura-e6m
    @birtukantura-e6m 7 месяцев назад +1

    thank you

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 года назад +2

    Thsnks a lot Doctor

  • @aeth2591
    @aeth2591 2 года назад +2

    Thanks brother keep it up it’s helpful

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ምርጥ ትምህርት ነው ምሰጠው

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад

    አላህ ይጨምራህ ዶክተር ምርጥ መልእክት ነዉ ❤

  • @zinashassefa3183
    @zinashassefa3183 2 года назад

    በፈለኩት ሰዓት ነው ትምህረት አገኘሁ አመሰግናለሁ

  • @zinetmoh5613
    @zinetmoh5613 2 года назад

    ለሰጠህን ማብራሬያ በጣም እ ናመሰግናለን ጀዛኩሙልላ ኸይር እኔ ጥርሴ በጣም ያስችግርኛል በቀን ስሦት ጊዜ አፀዲለሁ ግን አሁን ብዙ ጉድለቶቺ አገኘሁበት

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር ስለጥርስ የምፈልገውን መረጃ ስላግኝሁ ደስ ብሎኛል ባጋጣሚ ዛሬ ነው ስልኬ ላይ የመጣልኝ ብዙ አልፎኛል በርታ እላለሁ!!!

  • @emebatabebe1920
    @emebatabebe1920 2 года назад +2

    እናመሰግናልን በጣም ለምትሰጠን መረጃ እኔ ግን ልትነግረኝ የምፈልገው ነገር ሰለ ሽበት ነው ሽበት ለመቀነስ የሚጠቅም ቫይታሚን አለ ካለው ብታሳውቀኝ ደስ ይለኛል

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Год назад

    እናመሰግናለን ወድም ጨጓራየን ያመኛል ጥርሴ ሲደማ ነበር ወዳተየገባሁት መረጃውን አገኘሁት

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 2 года назад +1

    wealeyikum selam werahmetulahi weberekathu docter

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 7 месяцев назад

    ወአለይኩም ሞላም ወረመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸዬር

  • @vghhg7376
    @vghhg7376 2 года назад

    Betam enamesegnalen Doctor endate endemetasereda legeleselhe alechelem hulum tehemrtocheh tebarek🙏🙏

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @fjgigjcjckvkvkox2600
    @fjgigjcjckvkvkox2600 2 месяца назад

    እነመሰግናለን

  • @romiye3921
    @romiye3921 2 года назад +1

    እናመስግናለን ዶክተርዬ በርታልን

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ

    እናመስግን አለን አልሀምዱሊላህ ጥርሴ ውብ ነው በጣም ሳውድ አርቤያ ከመጣሁ 8አመት ልጨርስነው እና እድሜየም 27ነኝ ግን ጥርሴ አያመኝም አልበለዝም ሁሉም አንድአይነት ነጪነው ግን ጣፍጪነገር አልወድም ማጂውን በብዛት አልጠቀምም ምናልባች በሳምንት አንዴ በብዛት የምፍቀው በሀገራችን መፋቂ ሲዋክ ነውሱቅ ስጊድ ሰብስቤ እመጣልሁ ትኩሱን ከዛ ፍሪዘር ውስጥ አስቀምጠዋለሁ እንዳንዱን እያወጣሁ እፍቀበታለሁ ሲልቅብኝ ድጋሚ እገዛለው ወይም አስገዛለሁ ያለሁበት ቦታ ደጋማ ስለሆነ የጥርስ መፋቂያ ሞልቱል ክትክታም ወይራም አለ 😍👌 እናመስግን አለን ዶክተርዬ እረሳችሁን ጥብቁ እህቶች ጥርስን የመስለ ውበት የለም እና ጣፍጪ አታብዙ

  • @فحبش
    @فحبش 2 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb 2 года назад +1

    ጄዛክላሕ ኸይር

  • @felekebeyene7039
    @felekebeyene7039 Год назад +1

    እመሰግናላሁ ❤

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +1

    ዶክተርዬ ምፈልገው ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @hawijanatayoutube5738
    @hawijanatayoutube5738 2 года назад +1

    Thank you doctor respect ❤️

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ

    ጀዛክላሁ ኸይር የጥርስ ሳሙና አልጠቀምም ሽታዉን አልወደዉም ያደኩበትን ሲዋክ ነዉ የምጠቀመዉ አልሃምዱሊላ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @keaman2432
    @keaman2432 2 года назад

    እግዝአብሄር ይመስገን ዶክተራችን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን !!!

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Год назад

    ተበረክ ዶ/ር ደስ የሚል ገለጻ ነው የሰጠሃን

  • @habasaash2917
    @habasaash2917 2 года назад

    በጣም ጎበዝነህ ማሻአላህ

  • @genetbeyene
    @genetbeyene 2 года назад +5

    which kind of washing by dental doctors do you recommend( there may be different washing procedures)

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      it depends on your dental problem severity, as a rule of thumb, deep dental washing need ultrasonic scaler procedures, if moderate waterpik or water irrigator devices can do the trick.

    • @genetbeyene
      @genetbeyene 2 года назад

      @@healthmedia
      Thank you

  • @fikaduamsalu6204
    @fikaduamsalu6204 8 месяцев назад

    ❤ተባረክልን

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 2 года назад +1

    Enameseginalen wendime 👍

  • @lazer106
    @lazer106 2 года назад

    Would you please teach us about missing tooth. By the way thank you very much for your Info.

  • @sarqtuaw2599
    @sarqtuaw2599 2 года назад

    ጀዛካላህ ኸይር ወጀዛ

  • @የሱፍወረባቦ
    @የሱፍወረባቦ 2 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372 2 года назад

    Thanks Dr koo I was suffering teeth pain

  • @wegaforti9297
    @wegaforti9297 2 года назад

    Dr Many thanks for your genuine information and would you give me information about the clinic that can provide Pinhole or gum grafting treatment in Ethiopia? I really appreciate your Genuineness to help others, yes this is what knowledge mean. Thanks a lot.

  • @hawwa301
    @hawwa301 Год назад +2

    ጥርሴ በጣም ያምር ነበር አሁን ግን እየተቦረቦረ ክፍት እየሆነ ነው ተባበረኝ መፍትሄውን

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад

    እናመሠግናለን ዶክቶር

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 2 года назад

    TEBAREKELEGE. YEMALAWEKEWENE ASAWEKENE WEDO YE KEDESTE ETHIOPIA LEGE SELAMEHE YEBEZA

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @JohnSimon-vz6xc
    @JohnSimon-vz6xc 7 месяцев назад

    Yetegna yetirs samuna new best nw yemitlew?

  • @genetmgethew8291
    @genetmgethew8291 2 года назад

    Selam doctor ena trsa betam yeblz new bezaly yehtl men madrg endlbg grae tgbhlw doctor

  • @hhhddd2346
    @hhhddd2346 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @samira5619
    @samira5619 2 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አለህ ኸይር

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 2 года назад

    ጀዘክ አለህ ኸይር በጠም ምፈልገዉ ነገር

  • @tgg6619
    @tgg6619 Год назад +1

    tenkyu

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 2 года назад

    Docter betam amesgenalu yemuyasfelge tmhurt nw

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад

    ወልኩም ሰላም ዉረመቱለህ ወበራክቱሂ ውንድሜችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 2 года назад

    ዶክተርዬ ተባረክ

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tube2611
    @tube2611 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማቺን

  • @nadiaforall6061
    @nadiaforall6061 2 года назад

    Thank you Doctor, Betam takamatsu new, Ye hesanate lejoch Terese edete beseda turu new, bemen ? 2 amete Hesan

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      በኸርባል የጥርስ ሳሙና ወይም የህጻናት ሳሙና ብለሽ ከፋርማሲ መግዛት

    • @nadiaforall6061
      @nadiaforall6061 2 года назад

      Thank you Doctor, I appreciate you

  • @kamilumuhamed1599
    @kamilumuhamed1599 2 года назад +1

    ዶክተር ለአላህ ብለህ እኔ በጣም ተቸግሪያለው በጥርሴ ንፍስ ይገባብኛል መሳቅ አልችልም የምታውቀው ካለህ በናትህ እንዳታልፈኝ

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 2 года назад

    Egezeabher serahin yebarklh wendme

  • @cgft125
    @cgft125 2 года назад

    ጎበዝ ደኩተር በርታ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ህመም፡ግን፡ከባድነው፡ጪንቅላቴን፡ይዞኛል በአንድ፡በኩል

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 года назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @بنتباباكنفيكن
    @بنتباباكنفيكن 2 года назад

    ጀዛኩሙላህ👍👍👍👍

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ባለፈው ስለ ጩጓራ የሰረከውን ውህዱን ተጠቅሜ ለውጥ አግኝቼበታለው አልሀምዱሊላህ ስለ ጥርስማ አይወረም ሶስት አስወልቄያለው አራተኛውን ነገ ላስወልቅ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ኢትዮ እያለው የጥርስ ህመም ምን እንደሆነም አላውቅም አስወልቄም አላውቅም ነበር ። ሌላው ዶክተር በአላህ አትለፈኝ ምላሴ ላይ ኳላ በኩል ቀያይ እንደ ሽፍታ ያለ ነገር ከወጣብኝ ቆያ ሃኪም ቤት ሄጄ ሳማክራቸው ምች ነው ምንም የለብሽም ብለው መድሃኒት ይሰጡኛል ግን ምንም ለውጥ አላገኘውም ታነብልኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለው❓❓

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      የቶሲል ችግር ሊሆን ይችላል ደግመሽ ተከታተይዉ

    • @youtobe6437
      @youtobe6437 Год назад

      የኔ ቢጤ 4 አሰወልቄ 5 ተኛ እር 6 ተኛም ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 2 года назад

    Tanks

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 11 месяцев назад

    አመሰግናለሁ የኔ ችግር ነዉ

  • @ayishaoumr3965
    @ayishaoumr3965 2 года назад +2

    ሹክረን ግን ብነሰጥበው ጥርሰችንን ጉደት የለውም??እነም ሽተ ልየማጠ ይችል ይሆን ማጃማረ የሌለው ሽተም ሊሆን ይችለል እነም ህማም እነ እደገነ በጠም ቆሻሻን የማየዝ አቅሙ ከፍተኝ ይሆን እስኪ አብረረልን

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 2 года назад

    👍ወድሜ👍አሰለም አለይኩም📿ረመዳን ሙባረክ🌟ጄዛክ አላህ ኸይር🌟

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ጀዛካላህ ሄይር

  • @selam34ase
    @selam34ase 2 года назад

    እስኪ አንድ ምክር እፈልጋለሁ ዶክተር😔😔። ጆሮየንን። በጣም። ያሥቸግረኛል። በጣም ይበላኛኛል። በተለይ። ቀዝቃዛ ነገር ከወሠድኩ። መጠጦችን ከጠጣሁ።። በጣም ይጨምርል. ሀታ ፀጉሬንም ስታጠብም እደዛዉ። ይበላኛል። ምንም በጣም። ቆየብኝ ግን። እስኪ ስለጆሮም። ብታቀርብልን።። ምናልባት። አድሥ ነኝ ለቻናሉ። አስተምረህም ሊሆን ይችላል። ባጭሩ። አስረዳኝ መፍትሔዉን👏👏👏😔😔😔

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад +1

      ቪዲዮ ስለ ጆሮ አዘጋጃለሁ

    • @selam34ase
      @selam34ase 2 года назад

      @@healthmedia تمام

  • @hiikrammohamed6416
    @hiikrammohamed6416 2 года назад +2

    Masha Allah

  • @menberbelay4254
    @menberbelay4254 2 года назад

    What is your specialty?????

  • @jennas14
    @jennas14 2 года назад

    Geza keyrn mdema,,

  • @muniras4197
    @muniras4197 2 года назад +3

    የኔ ጥርስ ይገርማኘል ሁሉም የተላየዬ ነው በጠም ይቦሮቦረል

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እኔ ዲዴ በምላሴ ስነካው ነው እሚደማው