ወንዶችና አራት ቁጥር | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍RUclips 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com

Комментарии • 28

  • @MahiKedir-y4u
    @MahiKedir-y4u День назад +3

    አሰላም አለይኩም የኡማው ድምቀቶች እንዴት ናችሁ ወላሂ ለአላህ ብየ ወዳችኋለሁ ኸይር ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ ሸሀችን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @FetihaNuredinMohammed
    @FetihaNuredinMohammed День назад +5

    ጥቅምት 8 ሚንበር ቲቪ 4 አመታት ሲሆነዉ እኔ ደግሞ በትዳር 15ኛ አመቴ ይሆናል በጣም ጥሩ ትዳር አለኝ አልሀምዱሊላህ ያኔ በመሀመድ ፈረጅ የሰርግ ነሺዳ ተሞሽሬያለሁ አብራችሁን ናችሁ ለማለት ነው እናም በርቱ በጣም ጥሩ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

    • @nvgtvx4136
      @nvgtvx4136 День назад +2

      መአላህ🎉🎉መብሩክብያለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤እኪለኛምላላገባንውበዱአአትረሡን

    • @ramatomundeno
      @ramatomundeno День назад +1

      ማሸ አላ❤❤❤❤❤❤

    • @ramatomundeno
      @ramatomundeno День назад

      ​@@nvgtvx4136❤

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j День назад +4

    አህለን ወሳህለን መሀመድ ፈረጅ እና ሁሴን ኸድር ሸሀችንስ የት ነዎት ቀኑ እኮ ከሚስነው እየጠበቅነው😢አብሽሩ በርቱ ሚበሮች አላህ ይገዛችሁ ያረብ

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk День назад

    minber TV ከተጀመረ ጀምሮ ከናንተ ጋር ይሔወ አራት ዓመት ሆናኝ አልሐምዱሊላህ አሁንም ኢንሻአላህ አብረን ነን በጀናትም ኢንሻአላህ አብረን ነን ወዶቼ በዱዋአቹህ አትርሱኝ አማና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk День назад +1

    ወአሌይኩ ሙሰላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደሰ አላቹህ ማሻአላህ ተባረክ አረህማን ለምታደርጉት ኸይር ሰራ ሁሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረ ጀዛአ ❤❤❤❤❤❤❤አሁንም ኢንሻአላህ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ለአላህ ብዬ እወደቹሀላሁ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ከኔ በላይ ይወደዳቹህ አሚን አላሁማ አሚን በዱዋአቹህ አሰታወሱኝ አማና❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አዩብ አደም ምን ነው ጠፈ ?በሰላም ነው? መልሰ?

  • @ZulfaTolaZu
    @ZulfaTolaZu День назад

    ከ40 ዓመት በለይ ያቆየችሁ ወንድሞቼ ጀዛኩም አላሁ ከይር።!!!! ለአላህ ብዬ እዋዳችሗለዉ💕

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 22 часа назад

    መብሩክ ወንድሞቻችን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ሁለንተናዊ ከፍታ ሚንበር እጅ ለእጅ ከተያያዝን እንዲህ ስኬት ላይ ይደረሳ ማሻ አላህ አላህ ያበርታቹ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ አላህ ያድርሳቹ❤❤❤❤

  • @fatumamohammed3147
    @fatumamohammed3147 День назад

    Amen

  • @Koko-t6h4l
    @Koko-t6h4l 20 часов назад

    ወላሂ ስወዳችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @muaztemam6799
    @muaztemam6799 День назад

    እልህ ከእናንተ ጋር ይሁን ።ሱልጣን ከማል ከወራቤ

  • @ZulfaTolaZu
    @ZulfaTolaZu День назад +1

    ማሜ ጎጆዬ ፖሮግራም ለምን ቆማ?

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 18 часов назад

    አልህምዱሊላህ ማሻአላህ

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 День назад

    ወዓለይኩሙሰላም ደህና ከረማችሁ

  • @mohammedAhmed-yp8fs
    @mohammedAhmed-yp8fs День назад

    Mashallhe

  • @AbdoSherefa-ow7ut
    @AbdoSherefa-ow7ut День назад

    አሰላሙኣለይኩም ፍታዊ መሪ አላህ እንዲሰጠን ዱኣ አድርጉ የድሃን ቤት የሚያፈርስ ሳይሆን የድሃ ቤት የሚሰራ ከልባቹ ዱኣ አድርጉልን

  • @MunibaHeyredin
    @MunibaHeyredin День назад

    Waleykum aselam werahmetulahi weberkatum ahlen wesahlen

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 День назад +1

    አህለን ወሰህለን 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @Cinderella179
    @Cinderella179 День назад

    Enkuan desa alachu alen le Allah bye nw mwedachu

  • @BunaBuna-u8r
    @BunaBuna-u8r День назад

    እዴ እና በደረቁ ላሽ ልትሉ ነው እረ ይደብራል(ደረቅ በደረቅ አላህም አይታረቅ አለች እናቴ) ቢያንስ ለ1 ሰው የዑምራ ፓኬጅ ወይንም ለ1 ወጣት የኒካህ ወጪ ወይንም ስራ ማስጀመር ብታረጉ ደስ ይል ነበር

  • @nvgtvx4136
    @nvgtvx4136 День назад

    መሸአላህአላህያግዛቸሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d День назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلا بكم 😂😂 ماشاء الله عليكم وجزاكم الله خيرا
    الله يحميكم ويزيدكم يارب
    مبروك عليكم

  • @munirabedewi9674
    @munirabedewi9674 День назад

    በዱአ አትርሱን አኛንም ዪወፍቀን

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MunibaHeyredin
    @MunibaHeyredin День назад

    Shahachen yet hadu ballah etebknachew new

  • @MamiAlem
    @MamiAlem День назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯💯🙏😘😘😘