I think, It's time to listen to Professor Birhanu. He can help Ethiopians to gain their momentum to the anticipated prosperous Utopia. It is shocking hearing that Mr Shimelis is right now in Bahirdar. We all are still waiting for his apologies to the Ethiopian people. President Sahlework, excellent speech though her position has no political power according to the EPDRF constitution.
Yekere le mebabal ke hone teru new ye ethiopia hezbe serato melewete engey le poltica komertegoch mechewta le mhone ayedelem ethiopia le zelalem tenore.
Eritrean governers have no moral to talk about instability in Ethiopia because they were the firecrackers of the persistent problems in Ethiopia. Tigray liberation front follows the footsteps of its creator that is boldly you yourself. Wish you both to prosper like China by detaching from motherland Ethiopia.
@@MayEritrea Thank you brother, for sharing your opinion about Ethio-Eritrean politics. History is not as simple as texting, tweeting, or talking as we do. It is based on facts and critical thinking. Anyways my good advice is please consult this "ኤርትራ አብዮት ህልሞችና ውድቀት” ጸሀፊ አቶ ረዘነ ሀብተ " I can add if you need more.
አቶ ገዱ
ማስጠንቀቂያ አይበቃም
መሠናበት አለባቸው
የውጭ ጉዳይ በጠንካራ በሣል መሪወች መያዝ አለበት
ሽሜ በጣም ደፎር ነህ አይንህን በጨው አጥበህ መጣህ
ጌታውን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ።
ማፈሪያ ናችሁ
አዲስ አመት መጣ 🌻🌻2013🌻🌻
እንኮን አደረሳችሁ 💚 💛 ❤
አዲስ አመት አዲስ ነገር ይዞልን ይምጣ
ፈጣሪ ፍቅርን ደግነትን ይቅርታን ያድለን አሜን
💐💐💚 💛❤💐💐
አቶ ሽመልስ አሁን ደግም ያመነሕን አሳምነሕ ያላመነሕነ አደናግረሕ ልትመጣ ነው የሔድከው አንተ እኮ አማራን የምትጠላ እኩይ ነሕ
ሰው ያስገደለ የሚመሰገንበት የሚሸለበት ክልል
ሽመልስ ካባ የለበሰበት ምክኒያት የአማራ ንፁሀን ዝጎች ስላስጨፈጨፉ ስላፈናቀሉ ከጓደኞቻቸው የተንኮል ካባ ለበሱ በአማራ ደም ተቀለደ ለሌላ ቁማር ተዘጋጁ ማለት ነው ። ጠላትማ ምንግዜም ጠላት ነው ቀድሞ የሚገልህ ከቤትህ ያለው ነው
Tkkle
Matured and real political party. Appriciate
Abiy ahmed 🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍
ሽመልስ አማራ ክልል የሄደዉ ማንን በቁማር ለማስገደል ነዉ የአማራ አመራሮች የ27 አመት ልምድ አላቸዉ የመላላክ
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባህር ዳር መገኘት ሳይሆን ያለውን አስቀያሚ አስተሳሰብና የአማራ ጥላቻና በለጥኩህ ፓለቲካን አርሞ ለአንድነት ፖለቲካ የኦሮሞን ህዝብ ከሁሉም የሀገሩ ልጆች ጋር በሳለም በፍቅርና በአንድነት እንዲኖር መስራት ነው ያለበት!
Viva EZEMA
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ የዘመን መለወጫ መዝሙሮችን እንዲሁም የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።
አቶ ሽመልስ አማራ ክልል የበጎ ሰው ሽልማት ላይ ለመገነት የሄዱት እና ተመስጌን ጥሩነህ የአመቱ በጎ ሰው የተባለበትን ስሰማ በጣም ገረመኝ ስንገላችሁ ስንሰድባችሁ ደሰ ብሎናል ለማለት ነው ፡፡ አቶ ተመስጌን በጎ ሰውስ ዜጎች ሲሞቱ ሲታፈኑ ዝም በማለትህ ደስ ብሎናል ነው፡፡ አለ ነገር አለነገር እስኪ ተወዉ ሆዴ ይደር አለ ያገሬ ሰው፡፡እንዳይረሳ የአቶ ሽመልስ ጠባቂዎች የዳንግላ ልጅ ኮለኔሉን ደብድበው መግደላቸውን እና ምንም አለመባላቸውን ይሰመርበት
የምን ሽልማት ነው ዘድሮ አብት በዛ ኢትዮጵያ ለገደለም ይሸለማል
ቨመልሰ ወደ ባህርዳ መሄዱለምን አስፈለገ ድጋሜ ቁማር ሊጫወት ነው ንቃ አማራ ልብ ያለው ሸብ ነው ሽመልስ ባህር ዳር ይገርማል
የአማራ ህዝብ ሽመልስን ሸልማችሁ ጠላትን ስላሳፈራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ሽመልስ አማራን ቢጠላ ክፉ ላረገብሕ መልካሙን አድርግለት ነው ቃሏ አግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው የሰራችሁት እወዳችኋለሁ
እነሱ ምን ያርጉ ከኛ ሰው ሲታጣ ,,,??
ይሉሃል ይሄ ነው የሚገርመው ሳይጋበዝ
ነው የሄደው ወይስ ተጋብዞ ?? ይገርማል
አቶ ተመስገን በእርግጥም ለአማራ አለመቆሙን አጋለጠ ።
አማራ በየቦታው በከፋ ሁኔታ፣ በኦሮምያ፣ በቤንሻንጉል፣ በወልቀይት፣ በራያ፣ በአዲስ አበባና ድሬዳዋ በገፍና በግፍ እየታፈነ፣ እየታረደና እየተፈናቀለ ባለበት ሁኔታ፣ የአማራ መሪ ነኝ የሚል ሰው፣ ድል አድራጊ መስሎ በመቅረብ አማራን ከማታለል የበለጠ የአማራ ጠላትነት ይኖራል? ይህ የአማራ መሪ ላስቀመጠው መንግሥት እንጅ ለአማራ እልቂትና መፈናቀል ደንታ እንደሌለው በይፋ አረጋግጧል ። አሳፋሪና አዋራጅ የለየለት የማጭበርበር ድርጊት ነው።
ኢዜማ ወረቀትና ቤተመንግስት ደችአፍ ላይ ብቻ ያንቀላፋ ቡድን!
አማራ እውነት ለሀገር ፍቅር ቢኖረው ኖሮ ጉራጌ ወላይታ ሁሉንም ዘር አቀፍ ቢነሳ ኖሮ ኢትዮጵያን በቄሮና በኢሀድግ ባል ታረዱ ነበር።
የሽመልስ በአማራ ካባ መልበስ ምስጥሩ ፓለትካ ነው ምንድን ነው የዝህ ህዝብ መልካምነት እና ታአጋሽነት ሀገር ወገን ወዳድነት እንዴት ነው የታየው በይቅርታ እንለፍ ሌላ ካባ ማልበስ ሌላ እኛ ማናውቀ መልካም ስራ ሰርቶ ከሆነ ንገሩን።
አማራ ክልል አትድረሱብን::!!!! ከቻላችሁ እነ ተመስገንን ይዛችሁ ወደ ኦሮሚያ ውሰዱልን! እያዘናጋችሁ ህዝባችንን አትጨርሱብን! ይቅርታው ተግባር ሲሆን እናምናችሗለን! እድሜያችሁን ሁሉ ስትሸርቡ የኖራችሁትን ገና ተግብራችሁ ስላልጨረሳችሁ ስትጨርሱ ይቅርታውን እንቀበላለን! በአንዱ ሲያቅታችሁ በሌላ እያደናገራችሁ ትመጣላችሁ! ይብቃችሁ! ራሳችሁን ቻሉ!
Weakup AMAHARA
Ato shemeles welcome to confused baherdar !!( amehara )
አንዳንድ ጅሎች ነፍጠኛ ሲወቀስ እኛን አማሮችን ነው ብለው በቀጥታ ተጠያቂ መሆን ይፈልጋሉ😆😆😆ነፍጠኛ ማለትኮ እንደ ዮሃንስ ፬ኛ/ትግሬ/እንደ ምንሊክ/ቅይጥ/እንደ ጎበና/ኦሮሞ/ተፈሪ መኮነን //ቅይጥ ብሄር/ የመሳሰሉትን ነው ትዲያ ገገማው እኔን ነው ይላል🤣🤣🤣
@mermer እኔማ ጥርት ያልኩ አማራ ነኝ ግን ነፍጠኛ የሚለውን የወል መጠሪያ አልጠየቅበትም።ውሸት እውነት አይሆንም😛ጉራ ራት አይሆንም ብየ እንጅ ዘራፍ የነፍጠኛው ልጅ ማለት መቸ ይከብደኛልና
@Roman Abate 🤮🤮🤮🤮 ምን ያስጠላኛል የሌለውን አለኝ ያልሆነውን ነኝ የሚል ከሌለህ የለህም ነው ቀመሩ፣ዜሮ ድምር ነው ውጤቱም
አድስ አመት አድስ ነገር
Convince or confused dram No 2
ይቅርታ ፧ የልቡን ፡ ሠርቶ ፡ እንዳለው ፡ ታላቁ ፡ የሙዚቃ ፡ ሰው ። ለመሆኑ ፡ በግፍ ፡ በምድረ ፡ ጩልሌ ፡ ዘረኛ ፡ ለተገደሉት ፡ ምስኪን ፡ ወገኖቻችንስ ፡ ማንስ ፡ ያስባቸው ፧
ማፈሪያዎች ፦፦፦
ኦውነት ነው። በጣም ከሚገርመኝ። አማራው። ለምንድን። ነው ግን ወኔው። የጠፋው። ሳይኮሎጂ። ስታጠናቸው የአማራ አመራሮች ፍራቻ ከወንበሩ። እንዳይነሱ አለባቸው።ያለቁትስ ወገኖቻችን። ማንን ነው የሚጠየቀው
አንድ ነገር ልናገር ለማንም እንዳትናገሩ ብልጽግናን ብልግና ብዬዋለው
ይህቺ ናት ፓለቲካ ለጠፋው ጥፋት ካባ ለበሱ? ጥሩ ቢሰሩ ኖሮ ብልፅግና ምን ይሸልማል ሌላው ቢቀር ቁማሩ ተበላ ተረሳ?
የኢዜማ አይን ያያል እንዴ ?
እኔም ገርሞኛል በመነፅር የኖረ አይን ከመለገሳችሁ በፊት አጣርታችሁ እዩበት።
🤭🤭🤭🤭🤭
እኛ ደማችን ኦ ነው የማንንም ደድብ አንስማም በራስ መተማማናችን ሙሉ ነው።
የአማራ ክልል ከአፋርና ከቤንሻንጉል ክልል ጋር በጸጥታ ጉዳይ አብረው መስራተቸውን ያዝልኝ።
May be shemeles convinced or confused the Amhara leaders
Ewunet new asayen yekiro menegeset ager awunemo fetariy libona yisetachew
እኔ የሚገርመኝ ይህን ምስኪን አማራን የኦሮሞ ሊሂቃን ምን አርጋቸው ነው እንዲህ የጠሉት።ደግሞ ባህር ሽመልስ መምጣቱ በይፋ ይቅርታ ሳይጠይቅ መምጣቱ ይገርማል።
አማራ ፉከራ ይብቃ ሲበዛ ማርም ይመራል
Minabatu yagebawal yw eritrea ambasader tezekzek belew yihe wusha
ይህ ኢዜማ አድርባይ ቡድን ዓይኑን ለሚያዩበት መሥጠቱ ተገቢ ነዉ። መቸም ራሳቸዉ አላዩበትም።
የአማራ። አመራሮች። ችግር አለባቸው የፍራቻ። ከወንበሩ። አንዳይነሱ የድሮ አማራ ነው ወኔ ያለው ያሁኖቹ። ፈሳሞች ናቸው። ያለቁትስ። የአማራ ልጆች። ማንን እጠይቅ
Ebakachihu amaroch ADEPA AMAHARAN liyasbelanew
ለዘላቂ ልማት። በጋራ መስራት። አገራዊ። ፋይዳው። ቀላል። አይደለም። ሕዝቡ። ተዋልዶ። ተጋምዶ። የኖረ። ነው።
ዋይ ዋይ አመራ በየክልሉ ትገደላለህ
አሳዳጅ ጠላትህን ትጋብዛለህ
ከቶ መቼ ይሆን ችግሩ ሚገባህ
አንተን የሚወክል ቆፍጣናው ባህልህ
ተሸርሽሮ ጠፍቷል በሆዳም ልጆችህ
I think, It's time to listen to Professor Birhanu. He can help Ethiopians to gain their momentum to the anticipated prosperous Utopia.
It is shocking hearing that Mr Shimelis is right now in Bahirdar. We all are still waiting for his apologies to the Ethiopian people.
President Sahlework, excellent speech though her position has no political power according to the EPDRF constitution.
ብርሃኑ መልቲ ነው አቋም የሌለው የስልጣን ጥመኛ። ከ አማራ ብልጽግና የማሻሉ አድርባዮች። ብርሃኑ አልከኝ ከ ያ ትውልድ ምን ይጠበቃል? ያ ትውልድ ጥፋቱን የማያምን ግትር ፣ የስልጣን ጥመኛ ከንቱ ነው። 50 ዓመት አገራችን ሲገዘግዙ ኖረው አሁን አገር ሊያሳጡን 1 ከሩብ ቅርቷቸዋል። እግዚአብሔር ን ብቻ ነው ተስፋ የማደርገው አገራችንን ያ ትውልድ ገፍቶ ገፍቶ ካደረሳት የገደል ጫፍ የሚያተርፋት እርሱ ብቻ ነው። ኢዜማ ተልካሻ መርህ አልባ የአማራ ብልጽግና ዓይነት አድርባይ ውሽልሽል ነው። የዓብይ ደንገጡር።
**ብርሃኑን ስሙት ትለናለህ? ፕሮፌሰሩነትን ቀቅሎ ይብላው! የኔ ፕሮፌሰር ልበትንህ እያሉት ከጎረቤቱ ጋር ሁሉን ተቋቁሞ የሚኖረው የኢትዮጲያ ተርታ ህዝብ ነው። ብርሃኑ ከሃዲ ውሸታም ነው። ብትፈልግ ያንተን ጓዳ ይምራልህ!
@@chorra977 Thanks,. I share your feelings but sometimes we have to be optimistic than being pessimistic.
ትግራይ ትመርጣለች እንድንጨቆን አይደለም 17 አመት የታገልነው አሁንም እምቢ ለጭቆና💛⭐❤✊
የአማራ ህዝብ ሆይ መሪ እንኰደለለህ ኮስተረብለህ ስራ አንተተን ሊመራህሳይሆን ሊያስመራህነው የቆመው ይህ የተረገመየተበለተዶሮየሚመስልሽባ እሱነውይህንሰፌባለታሪክ ህዝብሚመራው ሲመስለኝ አንድቀበሌምአይመራ እንኩዋንአማራን
Not Adama Ketema the meeting was in Bishoftu. Don’t be Rush
የውሻ ልጅ ምን አባህ ትሰራለህ ባህርዳር?...የሚረሳ ህዝብ እንዳይመስህ! ቆርቆሮ..ቦቲያም!
አቶ ተመስገን ባንተ ስነት ጊዜ እንፈር? የሃሀዘን መቅ ደጋግመህ አለበስኸን
አባይን ተሻግሮ የሰራው አሻጥር ሳይፈታ ሌላ አሻጥር ወይም ቁማር ሊበላ ይሆን
አማራ አስተዋይ ህዝብ በጨዋ ስረአት ይቅበለዋል ምን ችግር አለው
Kumar eyetechawutu newu Bahirdar layy!!! Le 3 gna gizze edatasibelun!?!?!?!?!?!??!?!?!!!!!!
Ato Shimelis jegna meg berta enwedehalen.
" ካባ " የረከሰበት የአማራ ክልል ። ለሽመልስ ካባ ?? እማራን በገጀራ ስላስጨፈጨፈ ፣ ንብረታቸውን ስላወደመ፣ displace and homeless ስላደረገ ?? ... Really??
መሬትም ስጡታ በነካ እጃቺሁ.... ዋቄፈታ ስራውን እየሰራ ነው ቂቂቂቂ.
Kkkkk
ቁማሩን ሊጫወት ነው እንዳይበላቸው
Min abatu liyaderig new bahirdar yehedew ayi ye amara meriwochi asitekiwochi nachew ato shimelis leba zeregna aten emebete tifiredtifiredibih
..."ኢዜማ"ዎች በዕርግጥ ዓይን አላቸው?
መልጅመካም ሴት መልጅመካም አነጋገር
አዲሱ ስሞን በክት ለአማራው ትዛዝ ሊሰጥ ከኦሮሞ ወያኔዎች መላኩ እኮ ነው...
ምን አባቱ ያደርጋል ብሃርዳር
ሽመልስ ወፍራም እንጨት ምን ሊያደርግ ሔደ ከአብይ ጋር እስር ቤት መግባት ነበረባቸው።
ሚዲያ ላይ ነዉ ማለት ነዉ ዉሸቱ 🤔🤔🤔ከምር ተደናገርን እግዝሀቤር ይሁነን
ምጡቅ ከመሆናችሁም በላይ ኢቢሲን በርቀት ተገላመጣችሁት ሃሃ
Mn yidereg amara tilek sew new
ሽመልስን ሸልሙት እንጂ የሚያዋርዳቹህን የምታከብሩ የአማራ መሪ ነን ባዬች እናንተ እንደው ይህን ህዝብ አንጀቱን አሳርራቹህ ልትጨርሱት ነው የምትፈልጉት
Oromo enemy of AMAHARA 100%
በዉንት ሸመልሰ ለምን ምንሰ ለማድረግ ሂድ የአማራ መንግስት በሕዝብ እየቀለደ ነው ያለዉ መችንዉ አማራ በህዝብ ፍላጎት የምትመራው ሸመልሰ አዋርዶነል ገሎነል አፈነቅሎነል እንዲት ይሄን በደል ለበደለን ያሳፍራል ማፍራዉች
ሺመልስ አብደሳ ዲጋሚ አባይ ማዶ ተሻገር ቁማሩ ምንይሆን
Ezema 🙈🙈🙈🙈🙈
አሣፋሪ ነው አቶ ተመሰገን የአማራ ጠላት ጋር የምትሠራ አጎብዳጅ ነህ
አቶ ሸመልሰ ትናንት አማራን የሠደበ አማሮች ሢታረዱ ዝም ያለ
ቤንሻንጉል አሰተዳደር አማሮችን ያሣረደ
የተጋበዙት አሑንም አማሮችን እንዲጨርሱ ነው ???
ማፈሪያዎች ናችሁ
አማራ ሆይ እራሰህን ጠብቅ
Zimbel leflafi aydelem le oromo ye amara wendim lemanim kimalamoch sint giza ykir teblowal
ፕሮፌሰር ብርሃኑ በሳል : ሐገር ወዳድ ለስልጣን ሳይሆን ለ ኢትዮጵያዊያን ነጻነት የታገሉና አሁንም ለሐገራቸው የሚታገሉ ለውጡን የሚያበረታቱ ለኢትዮጵያ ሰላም የቆሙ ሐገር እንድትረጋጋ የሚጥሩ እንጂ ውሃ ቀጠነ እያሉ ቀዳዳ እየ ፈለጉ ስልጣን እንደ ሌሎቹ የስልጣን ጥመኛ እንዳልሆኑ ስራቸው ያስረዳል የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ናቸው ፕ /ሮ ብርሃኑ : : ታሪክ በመልካም መዝገቡ ሲያወሳዎ ይኖራል : :
Ye oromoon hzb dem yeteta enam ewnet yedebeke yekebere hulu selam ayagegnim yensuhan dem ytaral
ምድን ሆኖ ነው ዶር ብረሀኑ? ፊቱ እደዚህ የሆነው? ክትፎ ቀንስ ሳዉና ግባ እሴቲም ባዝ ተጠቀም በሉት ፊቱ ኮረኮንጅ ሆንዋል ከምር አስቀይሟል ክክክክክ ፂም መላጫስ የለም እዴ ኢትዮጵያ?😎
ከሞተ በህዋላ አዬኑን ሚሰጥ ፓርቲ መጣ ክክክክክክክክከከከከከ
He amara meriwochi asitekiwochi nachew ato shimelis leba zeregna new
ጉዞ ኮንፊውዥን 😂😂😂
Yekere le mebabal ke hone teru new ye ethiopia hezbe serato melewete engey le poltica komertegoch mechewta le mhone ayedelem ethiopia le zelalem tenore.
Esu ertran gentlo yele?? Leba benga esayas ayagebawum leba ye ethiopian #1 telat
Hhhhh
የከሸፈበት ፕሮፌሰር
አሁንም ቀሪውን አጥንተው ሊሔዱ ነው ህዝቤ እንዳትበላ ተጠንቅ አሁን አማራ እንዳትሞኝ ይበቃል መሸ ወድ አይ ወንድ መጥፋት ይህ ባንዳ የስልጣን ጥመኛ ሁሉ ሊያስጨርስህ ነው
GURGE OROMIA LE MESTEDADER RUCHA BI YAQOM YIMARAXAl, kal hone amed mehon yasketilal belaw le biranu nega guragew.
ውሻ ምንአገባት በእርሻ የራስዋን እያረረባት የሰው ታማስላለች
ለምን ሄደ አማራ ጋር ይሄ እበት በዛ የጉማሬ አፉን ሲከፍት መዋሉ ሳያንስ ጭራሽ የተቀደሰች ከተማ ላይ ማየታችን አዴፓ ነው ያስናቀን ዛፍ የሚያመልክ የሴይጣን ተላላኪ ቅድስት ስፍራ መርገጥ የለበትም
ጥላት እርር ይበል ኦሮሞ እና አማራ በፍቅር ይኖራል ፀረ ባንዳ ሁላ እንግዲህ ምን ይመልስ ሽመልስም እንደውም ሌመሰገን ይገባል ቄል
ማነው ጠላት? ሁሉም እርስ በራሳቸው ጠላቶች አይደሉም እንዴ? ማን ነው የሚዋደደው? እስኪ ከተማቸውን (መሬታቸውን (የትኛውም ብሔር) ሄደሽ ውረሪና ጠላት ወይ ወዳጅ እንደሆንሽ አረጋግጪ) ዝም ብሎ ፉገራ ይደብራል!
እኒም እጋራሀለሁ የምን ነገር ማባባስ ነው
እንድ የሆነን ህዝብ መለያየት አይቻልም።
እሹ ዱግ አረገ እንድ የሆነን ህዝብ መለያየት አይቻልም አርፋችሁ ተቀመጡ።
@@rebka5068 ስንቱ በሆዱ እና በጁ ጩቤ ይዞ ወዳጂ መስሎ ኃልኃላ ሲከታተል እያለ ሽመልስ አፍን አውቶ ያድርጉትም አያድርጉትም ፈጣሬ ይወቀው ወይ ያንን ንግግር የተናገረው ለህዝቡ ማነሳሻ ከጎናቸው እንዴ ቆም ሊሆን ይችላል ዝም ብለው ጮቤ ይረግጣሉ አዳሜ ሽመልስ ያንን ንግግር ሲናገር ስንቱ ነበር ለማጋጨት ሲቋምጥ የነበር የአማራ ህዝብ ሰለነቃ ክፉውንም ደጉንም በውስጡ ይዞ ተቸችሎ መኖር ይሻላል ብሎ አሳልፈው እንጂ አሁን አዳሜ ሽመልስ ይህን ብሎ እያለ ያቦካል እሽ ተናገረ ሆ ብሎ ተነስቶ ግጭት ቤፈጥር የአማራ ህዝብ ከበፈቱ የበለጠ እልቂት ይመጣዬል እና ማገናዘቡ ጥሩ ነው ብዬ አምናለው እንዳውም ለመለያዬት አማራን እና ኦሮሞን የሚፍጨረጨረውን ባንዳ ህዝብ ማሳፈራቸው እና አንድ መሆናቸውን ማሳወቃቸው ጥሩ ነው
PRESENT SAHLEWORK IS ETHIOPIAN TOY
Yawe Shimelis memeriya lemesitet new yehedut min tiyake alew.
ሽመልስ ሌባ ነው አትመኑት ሊየዘናጋን ሌያደናግራችሑ ነው
Shameless.... actually we know u a lot
Jewaer he dam isis asebar aleked
Eritrean governers have no moral to talk about instability in Ethiopia because they were the firecrackers of the persistent problems in Ethiopia. Tigray liberation front follows the footsteps of its creator that is boldly you yourself. Wish you both to prosper like China by detaching from motherland Ethiopia.
ለነጻነታችን መታገላችን እሳት መለኮስ ኣይደለም ታሪክ ኣምብብ ኤርትራ በቅኝ ግዛት የነበረች ኣገር ናት ኣንተ ግን በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ኢትዮጵያ ኣገር ኣለችኝ እያልክ ነው የምትኩራራው ፖለቲካ ሲያቃጥልህ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ ደሞ በእጅህ ኣይደለም።
@@MayEritrea Thank you brother, for sharing your opinion about Ethio-Eritrean politics. History is not as simple as texting, tweeting, or talking as we do. It is based on facts and critical thinking. Anyways my good advice is please consult this "ኤርትራ አብዮት ህልሞችና ውድቀት” ጸሀፊ አቶ ረዘነ ሀብተ " I can add if you need more.