ስለሱስ ከናቲ የምንማራቸው 3 ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 5

  • @kite162
    @kite162 10 месяцев назад

    ዶክተር በጣም ምርጥ ጉዳይ ነው።በጣም እናመሰግናለን አብዛኛው ሰው ይጠቀምበታል በማስተዋል ቢያዳምጠው ምክንያቱም ሁላችንም ሱሰኛ ሆነናል በተለያየ ነገር በሲጋራናበአልኮል ከተያዘ ሱሰኛ ይልቅ በወሬ፣በዘረኝነት፣በክፋት፣በምቀኝነት፣በስድብ በዝሙት እና በወዘተ ሱስ ተይዘናል ስለዚህ ይሄ ትምህርት ለሁሉም ይጠቅማል እንጠቀምበት

  • @dr.abebamitike9545
    @dr.abebamitike9545 10 месяцев назад

    Great Lesson!

  • @BaraketMosisa
    @BaraketMosisa 10 месяцев назад

    Selam Dr Social phobia & omettaphobia Alebiny indet maqom echilalew Idme 19new

  • @Mahi1234-q6y
    @Mahi1234-q6y 3 месяца назад

    ዶክተርየ በማርያም በምምታምነው መልስልኝ ፍረሀት አለብኝ ከግዜ ቡሀላ የመጣነው ያቀጠቅጠኛል ይጨቀኛል በመጠጥ ነው እራሴን እምደብቀው መዳኒት ካለንገረኝ

  • @genbaw542
    @genbaw542 9 месяцев назад

    ሲጋራ እንደማፍጠኛ ነች ነው ያለው?አሳነሳት😂ሲጋራ እኮ ኒኮቲን ነው ኒኮቲን ደግሞ ዶፖሚን በአእምሮ ውስጥ እንዲለቀቅ ያደርጋል ዶፖሚን ደግሞ የመዝናናት የደስታ ስሜትን ይሰጣል።