Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነቢሉዋኒ ማዓረይ መርዓኻ የብለዐኒ ሃየ ዓድመኒ ኢካ ፅብቅ ገይረ ክስዕስዐልካ እየዋ
እናንተ ልጆች ብቻቹን መበታተን ጀመራቹ ማለት ነዉ አረ ያግሩፕ እንደኔ የናፈቀዉ ካለ በላይክ ይመለሱ የሚል
ጌታን መጨረሻ ላይ ሁሉም ይበታተናል ሲደብር የሆነ አዲስ ነገር ሲያገኙ መሰለኝ ግን
🌹🌹🌹💞💞😍
✍📩"ዱንያ ውስጥ ምርጥ ነገር ብሎ ማለት አላህን ማወቅ ነውአኼራ ውስጥ ምርጥ ነገር ብሎ ማለት አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላን ማዬት ነው " ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት [መጅሙዑል ፈታዋ 14፤163] __ ዱንያ ውስጥ ስትኖር ምንም ድሃ ብትሆን ማንም ባይጠጋህ ሐብታሞች ቢንቁህ ጌታህን አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላን ካወቅ ትዕዛዙን ከፈጸምክ ክልከላውን ከራቅ አንተ ምርጥ በሆነ በታላቅ ጸጋ ውስጥ ነህ አትተክዝ። ዱንያ ላይ ሲኖሩ በሐብታቸው ሲመኩ፣በዘራቸው ሲኮሩ፣ቑግለታል የአላህን ፊትም እንዳይ ይፈቀድለታል። አላህ እስቲቃማ ይስጠን፣ዝርያዎቻችንና ቤተሰቦቻችንንም ከሽርክና ከኩፍር ጠብቆ በአላህ ዲን ላይ ያጽናቸው !!
በትክክል አስተዋይ ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ
🔥 great vlog abate
Thank you 🙏
Always watch him from London, great contents as always 👍👍.
ሰላም ነቢል ባህሩ በጣም ደስ ይላል ያረቢ ትራንስፖርት ስንት ነው ከአረብ ሀገር ፀሀይ ሊደፋን ነው
@@kwtkwt4386 😁🙄
You are an amazing young man. Enjoy life. Much love.
ነቢሎ እንካን በሰላም መጣህ አረ መቅዲ መክሊት የት ጠፉ ሰብሰብ ስትሉ ያምርባቻል
Nebilo🥰 seyfu show 🤘 lay endikerb yemtfelgu be like👍
አሪፍ ነው ቀጥልበት እኛ ከቤት መውጣት አልቻልንም አንተ ፈታ ትላለህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Watching from DC, I love your content and creativity. You are such an inspiration for the young generation who aspire to be an entertainer.
Nabilo ena semata bezu bota tasegobagegalek we love you
ተንዥዋ ዥውናታ 🤣🤣ወድጄዋለው 😁😁የኔ ፈታ ❤የልጁን ጋደምታ በፎንቃ ስታይል 👌ያምራል በልልኝማ ብሮ
proud to say we got dedicated vloger out there.. man keep the grind bro legnamm temrt tonaleh
ነቢሎ እኮ ፍቅር ነክ ወላሂ ከሁሉም ጋር ትግባባለክ ማሻአላህ ይመችክ አባቴ 🥰🥰🥰🥰👌
ነቢሎዬ እደው ስወድህ ሁሉ ነገርህ ነው ምትመቸኝ በሌላ እዳታስብ የሙስሊም ወድሜ ነህ ለአላህ ብዬ እወድሀለው በለህበት አላህ ይጠብቅህ የሳቄ ምንጭ ፈታ ያልክ ልጅ
ነቢሎ እኔ ለምን እንደሆነ ባላውቅም የመጨረሻ ነው ምትመቸኝ ሁሌም ፈታ በል
ይመች አባ ነባዬ 😍😍
the vlog quality with your jokes is awsome. my only suggestion is the sound. (I know its hard to take care of sound in vlogs but you could do better).
ነቢሎ ቅምሻውን ወደነዋል ሙሉውን እስክታሳየን ደግሞ ቸኩለናል!🤔🤔😃😃
You are such an inspiration! Thank you
ነቢል በጣም ጥሩ አፍሬካም ብዙ እንደዚህ የሚታይ ነገር አንዳለ በማሳየትህ ክብር ይገባሃል በነካ አጅህ how much it cost to you from addis abeba to zanzebar .where is the Travelling agency
ነቢል በጣም ታድለሀል ምንም ጭንቀት የሌለብህ ፍታ ምትል እረ ይመችህ ደሞ ምታረጋቸው ነገር ሁሉ ያስቁኛል 😂😂😂😂😂
አባቴ ዛንዚባር በርግጥ ጥሩ የመዝናኛ ስፍራዎች አልዋት ግን ያን የተረገመ ሀገር በጁጁ የሚያምን የሰውን አካል ከነነፍሳቸው በገጀራ ገንጥሎ የሚወስድ የተረገመ ህዝብ albino ስለተባሉ ነጭ ሆነው ስለሚወለዱ ሳትሰማ አትቀርም የነሱን እንጅራ መብላትህ ያስታውከኛል ሳስበው በህይወት ዘመኔ ላየው የማልሻው ቁ 1 ሀገር ነው።
Neniloye betam tenafkachual ❤️❤️❤️❤️
ነቢል በአላህ እዳታልፈኝ በጣም መሄድ ስለምፈልግ ነው ወጪው ምን ያህል ነው ባጠቃላይ የጨረሰብክ በአላህህህህ
ነቢሎ በጣምነው የምወድ የማከብርህ ረበና ይጠብቅህ
ያንተ ትልቁ ችግር ደቂቃ ነው እንዴት ነው 14 ደቂቃ አብቃቅተን ምንጠቀመው🙄 edite ግን አንተ አርግ🥰👏👏👏✌️
የት ሀገር ነው
@@Lisafon 😀😀😀 I'm dead
anchi demo ''edite'' blesh tsafi michlsh yelem
It is good enough! It is not about the amount of time, but the quality of the content.
አይ ነቢሎ ፈታበል ምንአለ ደስስትሉ እኛም ከሰው ቤትአውጥቶ ለሀገራችን ያብቃን ያስደስተን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ያረብ ውይ ይህልጂ በቲክቶክ አውቀዋለሁ ደስይለኛል ነቢል አተ አዝግ የተኛችውን ሴትዪ ስታሳይ በሳቅ ብታይህታጮልሀለች ሀሀሀሀ እኔ ወይ ነቢል ፎቶአስተህ ስጨርስ የሰው ስልክይዘህሩጫ አዝግደሴ ሀይቅ እደትሄድፈልጋለሁ እሺ ስትመለስ
እሻ አላህ
ይመች ገቢል I LOVE YOU🥰
ነቢሎ የሰው ጥግ 🌹🌹🌹
Ere endae aschersen enji gen I love it 🥰
Nebilo u saying 'metfo neger endanay' to that dude 😂😂😂 can't stop laughing istg😂😂😂😂😂
ነባ ቀጣዩን አታቆየው🙏 በጣም ነው ሚያምረው 👌
በጌታ መቅድን አምታት
ናበዬ እኔና በሌ መዝነኛ እንወደለን ችግርችን ግን ሀገር አነውቅም እስኪ በአላህ ስትሄድ ንገረኝ አብረን እንሂድ ከያሀው ማልስልኝ
ማሽአላህ አገሩ ያምራል ሆቴሉ እራሱ ሲያምር ውጩ አደኛነው
ነቢል ቆይ ግን ለcomment መልስ አትሰጥም እንደ ድሮ አይደላችሁም አንተ ከነ ሀኒ፣መቅዲ፣መክሉ፣አብዱ፣ናቲ፣ ጋር ስትሆን ብቻ ነው የሚያምርብህ🙂
Big love nebilo and Aziz /አዚዝ😍😍😍😍😍
ነቢሎ አተ እኮ ትለያለክ ታድለክ ከሁሉም ጋር ተስማምተክ ነው ምኖረው መታደል ነው
አላህዋ አገራችን ሠላምየርግልን❤❤
ነቢሎ የሁል ጊዜ አድናቅህ ነኝ በርታ
ይመችህ አባቴ
ይመቺህ ነቢሎ🥰🥰🥰🥰🥰
አቦ ቀጣዩን ተሎ ልቀቅልን
hi nebilo from DENMARK
ይመችክ ነቢሎ
First man nebilo big love
Baxam nw ymwodek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት chanell
Neba ante yalekibet eko sar kitelu yaweral fettaa yilal bicha tileyalek milk bemiknyat nw lov u guy
እረ ነቢልየ እደት እደምትመቸኝ የሳቄ ምጭኮ ነህ ከነጀማአህ አቦ ይመቻችሁ ብራዘር
የት ነው
የኔ ምርጥዬ ነቢላ ሁሌም ምችት ይበልህ አቦ😍
ነቢሎ እኮ ከማንም ጋር አብረህ ትኖራለህ 🌹ግን የመቅዲን ጉዳይ መልሱልን እንጂ ጀማው ጠፋ እኮ ምንሼ 😒እረ plz
ነቢሎ 💝💝ፎንቃዬ plz ልምታውቃቸው ብቻ replay አታድርግ ለሁሉም እንጂ 💝love u 💝ደሞ
ሰላም 😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💪💪👍👍
Ante teguaz bewnet... and begna hisab.Just perfect!!
حبيت الادمي استمر استمر
yene abat everyone loves you
አደኛነኝ😂😂 ነቢሎ 😘😘😘
welcome back broski
Tewat alenesa silek endeza nw metashewwww???!
ነበልዬ 🥰🥰🥰🥰
Nebilo man nw gen edit yemiyaregeleh it's lit 🔥🔥
am waiting for the next video
ዊጋቸው ተነቀለ እያልኩኝ ስቅቅ 😁😒😳 እረ ሰዓት እጥረት አባቴ
I also feel it , you had a wonderful time
ነቢል እጠይቅህ አለዉ
ጠዋት አልነሳ ሲልህ እንደዛ ነው ምታሸው 🤔😂😂 እረ ነባ ዉ 🙆🏾♂️
Part 2 yet ale🤔
ደስ ደስ እያለኝ ነው! ደስ ደስ እያለኝ ነው!
ኧረ ተሰባስባችሁ ማዬት ነው የናፈቀኝ ወላሂ
Zanzibar vlog i hope እነደተለመደው እንፈታታለን
Yeshalehal bayketel nbr ...
nebilo lemn endehonebalakm wedhalehu 😍
You girl friend he’s waiting 😂😂😂
ነቢል ደና ነህ እወድካለሁ እሺ
ከዛስ😥🤣🤣
Travel Sultan is the best Tour and Travel organizer👍🏽
አቦ ትመቸኛለህ ነብላ🔥❤
የት ነዉ አገሩ
Next day Lake of Zanzibar and refit vali
I like the weynee part😄😄
Wow amazing masheallah
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ ይላል ነቢል
ነቢል ትለያለህ❤️🌹
ሲያምር 😍😍😍😍
Can’t wait for the next one 🥰🥰🥰🥰🥰😍
ትክክክልነህ
ማርነህ
Nabelo nurelin🥰🥰🥰🥰
nabili wonidime katasara 3 amati hanohali bazahami siniqi aqabila hidi daresalamilayi
በጣም ደስ ይላል
😍ነቢል😍
መጨረሻው ሲያስፈራ
Visa on arrival ?
No aydelem
1860 took strong Africa people (slavery) to America to collect sugarcane and cotton , there is another some island in Nigeria too used the same process at that time there is no airplane
Kante gar photo balnesa yikochegn nbr
Love yourrrr CONTENTS ur the best broooo ilysm keep up the good work may God bless you
ፎቶ አስተህ ስጨርስ የሰው ስልክይዘህ የሮጥከውስ ጉደኞ ቶባ አዝግ ሀሀሀሀሀ
ፂምህ ውብትህ ነው እዳትላጨውየላይኛውን ከፈረብቻ ተላጨው
ላዮን ኪንግ ሞቪ ስወደው ኡፍ
ነቢሉዋኒ ማዓረይ መርዓኻ የብለዐኒ ሃየ ዓድመኒ ኢካ ፅብቅ ገይረ ክስዕስዐልካ እየዋ
እናንተ ልጆች ብቻቹን መበታተን ጀመራቹ ማለት ነዉ አረ ያግሩፕ እንደኔ የናፈቀዉ ካለ በላይክ ይመለሱ የሚል
ጌታን መጨረሻ ላይ ሁሉም ይበታተናል ሲደብር የሆነ አዲስ ነገር ሲያገኙ መሰለኝ ግን
🌹🌹🌹💞💞😍
✍📩"ዱንያ ውስጥ ምርጥ ነገር ብሎ ማለት አላህን ማወቅ ነው
አኼራ ውስጥ ምርጥ ነገር ብሎ ማለት አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላን ማዬት ነው "
ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት
[መጅሙዑል ፈታዋ 14፤163]
__
ዱንያ ውስጥ ስትኖር ምንም ድሃ ብትሆን ማንም ባይጠጋህ ሐብታሞች ቢንቁህ ጌታህን አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላን ካወቅ ትዕዛዙን ከፈጸምክ ክልከላውን ከራቅ አንተ ምርጥ በሆነ በታላቅ ጸጋ ውስጥ ነህ አትተክዝ።
ዱንያ ላይ ሲኖሩ በሐብታቸው ሲመኩ፣በዘራቸው ሲኮሩ፣ቑግለታል የአላህን ፊትም እንዳይ ይፈቀድለታል።
አላህ እስቲቃማ ይስጠን፣ዝርያዎቻችንና ቤተሰቦቻችንንም ከሽርክና ከኩፍር ጠብቆ በአላህ ዲን ላይ ያጽናቸው !!
በትክክል አስተዋይ ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ
🔥 great vlog abate
Thank you 🙏
Always watch him from London, great contents as always 👍👍.
Thank you 🙏
ሰላም ነቢል ባህሩ በጣም ደስ ይላል ያረቢ ትራንስፖርት ስንት ነው ከአረብ ሀገር ፀሀይ ሊደፋን ነው
@@kwtkwt4386 😁🙄
You are an amazing young man. Enjoy life. Much love.
ነቢሎ እንካን በሰላም መጣህ አረ መቅዲ መክሊት የት ጠፉ ሰብሰብ ስትሉ ያምርባቻል
Nebilo🥰 seyfu show 🤘 lay endikerb yemtfelgu be like👍
አሪፍ ነው ቀጥልበት እኛ ከቤት መውጣት አልቻልንም አንተ ፈታ ትላለህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Watching from DC, I love your content and creativity. You are such an inspiration for the young generation who aspire to be an entertainer.
Nabilo ena semata bezu bota tasegobagegalek we love you
ተንዥዋ ዥውናታ 🤣🤣ወድጄዋለው 😁😁የኔ ፈታ ❤የልጁን ጋደምታ በፎንቃ ስታይል 👌ያምራል በልልኝማ ብሮ
proud to say we got dedicated vloger out there.. man keep the grind bro legnamm temrt tonaleh
ነቢሎ እኮ ፍቅር ነክ ወላሂ ከሁሉም ጋር ትግባባለክ ማሻአላህ ይመችክ አባቴ 🥰🥰🥰🥰👌
ነቢሎዬ እደው ስወድህ ሁሉ ነገርህ ነው ምትመቸኝ በሌላ እዳታስብ የሙስሊም ወድሜ ነህ ለአላህ ብዬ እወድሀለው በለህበት አላህ ይጠብቅህ የሳቄ ምንጭ ፈታ ያልክ ልጅ
ነቢሎ እኔ ለምን እንደሆነ ባላውቅም የመጨረሻ ነው ምትመቸኝ ሁሌም ፈታ በል
ይመች አባ ነባዬ 😍😍
the vlog quality with your jokes is awsome. my only suggestion is the sound. (I know its hard to take care of sound in vlogs but you could do better).
ነቢሎ ቅምሻውን ወደነዋል ሙሉውን እስክታሳየን ደግሞ ቸኩለናል!🤔🤔😃😃
You are such an inspiration! Thank you
ነቢል በጣም ጥሩ አፍሬካም ብዙ እንደዚህ የሚታይ ነገር አንዳለ በማሳየትህ ክብር ይገባሃል በነካ አጅህ how much it cost to you from addis abeba to zanzebar .where is the Travelling agency
ነቢል በጣም ታድለሀል ምንም ጭንቀት የሌለብህ ፍታ ምትል እረ ይመችህ ደሞ ምታረጋቸው ነገር ሁሉ ያስቁኛል 😂😂😂😂😂
አባቴ ዛንዚባር በርግጥ ጥሩ የመዝናኛ ስፍራዎች አልዋት ግን ያን የተረገመ ሀገር በጁጁ የሚያምን የሰውን አካል ከነነፍሳቸው በገጀራ ገንጥሎ የሚወስድ የተረገመ ህዝብ albino ስለተባሉ ነጭ ሆነው ስለሚወለዱ ሳትሰማ አትቀርም የነሱን እንጅራ መብላትህ ያስታውከኛል ሳስበው በህይወት ዘመኔ ላየው የማልሻው ቁ 1 ሀገር ነው።
Neniloye betam tenafkachual ❤️❤️❤️❤️
ነቢል በአላህ እዳታልፈኝ በጣም መሄድ ስለምፈልግ ነው ወጪው ምን ያህል ነው ባጠቃላይ የጨረሰብክ በአላህህህህ
ነቢሎ በጣምነው የምወድ የማከብርህ ረበና ይጠብቅህ
ያንተ ትልቁ ችግር ደቂቃ ነው እንዴት ነው 14 ደቂቃ አብቃቅተን ምንጠቀመው🙄 edite ግን አንተ አርግ🥰👏👏👏✌️
የት ሀገር ነው
@@Lisafon 😀😀😀 I'm dead
anchi demo ''edite'' blesh tsafi michlsh yelem
It is good enough! It is not about the amount of time, but the quality of the content.
አይ ነቢሎ ፈታበል ምንአለ ደስስትሉ እኛም ከሰው ቤትአውጥቶ ለሀገራችን ያብቃን ያስደስተን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ያረብ ውይ ይህልጂ በቲክቶክ አውቀዋለሁ ደስይለኛል ነቢል አተ አዝግ የተኛችውን ሴትዪ ስታሳይ በሳቅ ብታይህታጮልሀለች ሀሀሀሀ እኔ ወይ ነቢል ፎቶአስተህ ስጨርስ የሰው ስልክይዘህሩጫ አዝግደሴ ሀይቅ እደትሄድፈልጋለሁ እሺ ስትመለስ
እሻ አላህ
ይመች ገቢል I LOVE YOU🥰
ነቢሎ የሰው ጥግ 🌹🌹🌹
Ere endae aschersen enji gen I love it 🥰
Nebilo u saying 'metfo neger endanay' to that dude 😂😂😂 can't stop laughing istg😂😂😂😂😂
ነባ ቀጣዩን አታቆየው🙏 በጣም ነው ሚያምረው 👌
በጌታ መቅድን አምታት
ናበዬ እኔና በሌ መዝነኛ እንወደለን ችግርችን ግን ሀገር አነውቅም እስኪ በአላህ ስትሄድ ንገረኝ አብረን እንሂድ ከያሀው ማልስልኝ
ማሽአላህ አገሩ ያምራል ሆቴሉ እራሱ ሲያምር ውጩ አደኛነው
ነቢል ቆይ ግን ለcomment መልስ አትሰጥም እንደ ድሮ አይደላችሁም አንተ ከነ ሀኒ፣መቅዲ፣መክሉ፣አብዱ፣ናቲ፣ ጋር ስትሆን ብቻ ነው የሚያምርብህ🙂
Big love nebilo and Aziz /አዚዝ😍😍😍😍😍
ነቢሎ አተ እኮ ትለያለክ ታድለክ ከሁሉም ጋር ተስማምተክ ነው ምኖረው መታደል ነው
አላህዋ አገራችን ሠላምየርግልን❤❤
ነቢሎ የሁል ጊዜ አድናቅህ ነኝ በርታ
ይመችህ አባቴ
ይመቺህ ነቢሎ🥰🥰🥰🥰🥰
አቦ ቀጣዩን ተሎ ልቀቅልን
hi nebilo from DENMARK
ይመችክ ነቢሎ
First man nebilo big love
Baxam nw ymwodek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት chanell
Neba ante yalekibet eko sar kitelu yaweral fettaa yilal bicha tileyalek milk bemiknyat nw lov u guy
እረ ነቢልየ እደት እደምትመቸኝ የሳቄ ምጭኮ ነህ ከነጀማአህ አቦ ይመቻችሁ ብራዘር
የት ነው
የኔ ምርጥዬ ነቢላ ሁሌም ምችት ይበልህ አቦ😍
ነቢሎ እኮ ከማንም ጋር አብረህ ትኖራለህ 🌹ግን የመቅዲን ጉዳይ መልሱልን እንጂ ጀማው ጠፋ እኮ ምንሼ 😒እረ plz
ነቢሎ 💝💝ፎንቃዬ plz ልምታውቃቸው ብቻ replay አታድርግ ለሁሉም እንጂ 💝love u 💝ደሞ
ሰላም 😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💪💪👍👍
Ante teguaz bewnet... and begna hisab.
Just perfect!!
حبيت الادمي استمر استمر
yene abat everyone loves you
አደኛነኝ😂😂
ነቢሎ 😘😘😘
welcome back broski
Tewat alenesa silek endeza nw metashewwww???!
ነበልዬ 🥰🥰🥰🥰
Nebilo man nw gen edit yemiyaregeleh it's lit 🔥🔥
am waiting for the next video
ዊጋቸው ተነቀለ እያልኩኝ ስቅቅ 😁😒😳 እረ ሰዓት እጥረት አባቴ
I also feel it , you had a wonderful time
ነቢል እጠይቅህ አለዉ
ጠዋት አልነሳ ሲልህ እንደዛ ነው ምታሸው 🤔😂😂 እረ ነባ ዉ 🙆🏾♂️
Part 2 yet ale🤔
ደስ ደስ እያለኝ ነው! ደስ ደስ እያለኝ ነው!
ኧረ ተሰባስባችሁ ማዬት ነው የናፈቀኝ ወላሂ
Zanzibar vlog i hope እነደተለመደው እንፈታታለን
Yeshalehal bayketel nbr ...
nebilo lemn endehonebalakm wedhalehu 😍
You girl friend he’s waiting 😂😂😂
ነቢል ደና ነህ እወድካለሁ እሺ
ከዛስ😥🤣🤣
Travel Sultan is the best Tour and Travel organizer👍🏽
አቦ ትመቸኛለህ ነብላ🔥❤
የት ነዉ አገሩ
Next day Lake of Zanzibar and refit vali
I like the weynee part
😄😄
Wow amazing masheallah
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ ይላል ነቢል
ነቢል ትለያለህ❤️🌹
ሲያምር 😍😍😍😍
Can’t wait for the next one 🥰🥰🥰🥰🥰😍
ትክክክልነህ
ማርነህ
Nabelo nurelin🥰🥰🥰🥰
nabili wonidime katasara 3 amati hanohali bazahami siniqi aqabila hidi daresalamilayi
በጣም ደስ ይላል
😍ነቢል😍
መጨረሻው ሲያስፈራ
Visa on arrival ?
No aydelem
1860 took strong Africa people (slavery) to America to collect sugarcane and cotton , there is another some island in Nigeria too used the same process at that time there is no airplane
Kante gar photo balnesa yikochegn nbr
Love yourrrr CONTENTS ur the best broooo ilysm keep up the good work may God bless you
Thank you 🙏
ፎቶ አስተህ ስጨርስ የሰው ስልክይዘህ የሮጥከውስ ጉደኞ ቶባ አዝግ ሀሀሀሀሀ
ፂምህ ውብትህ ነው እዳትላጨው
የላይኛውን ከፈረብቻ ተላጨው
ላዮን ኪንግ ሞቪ ስወደው ኡፍ