Ethiopia: የአለማችን ውድና የቅንጦት 20 የውሻ ቤቶች

Поделиться
HTML-код

Комментарии •

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 6 лет назад +10

    በጣም ያማምራሉ ደስ የሚሉ በቶች ናቸው ለውሾች ግን ይገባቸዋል

  • @mesiif1969
    @mesiif1969 6 лет назад +18

    ወይ ግሩም የታደለው ለውሻ ክብር ይሰጣል የእኛ ህዝብ ግን እንኳን ለውሻ ለሰውም ቅንጣት ያክል ክብር የለውም

  • @የኢትዮጵያልጅ-ሰ2ጘ
    @የኢትዮጵያልጅ-ሰ2ጘ 6 лет назад +15

    ከሰው የበለጠ ታማኝ እስከሆኑ ድረስ ይገባቻዋል

  • @nardib3510
    @nardib3510 5 лет назад +1

    ጥሩ ነው

  • @frezermillion2905
    @frezermillion2905 2 года назад +1

    WOW

  • @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ዀ9ቐ

    የኛ ቤቱ ቡች ሴምቶ እዳያኮርፍ ቤት ሳይኖሬኝ ብሎ እዳይጠፋ ተናዶ

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 6 лет назад

      መልካምነት ለራስ ነው kkkk

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 6 лет назад +7

    የከፋውን ኢትዬጵያዎ ይሔን ማሳየት ሙት ብሎ መርዝ እንደመስጠት ነው የኛ ህዝብ በቤት እጦት ይንገላታል የደላው አገር ለውሻ ቤት በብዙ ብር ይገዛል በኢትዬጵያ ከመወለድ ሀብታም አገር ውሻ ልሁን ብሌ አላጋነንኩል

  • @arondesta7914
    @arondesta7914 3 года назад

    አባትህ እና እናትህ እብድ ውሾች የውሻ ልጆች የውሻ አሮች ናቸው፡፡

  • @የኖህእህትሳሮነኝከባህዳር

    ውይ ጤና ማጣት።

  • @naimamohammed1874
    @naimamohammed1874 6 лет назад +1

    በጣም ይገርማል

  • @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ዀ9ቐ

    የቡችየ ቤት ታማኝ ናቼው ይገባቼዋል

  • @nebadan3901
    @nebadan3901 3 года назад

    wow it is Amazing

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 3 года назад +2

    የሰው ልጂ በረዳ ላይ ወድቋል ማደሪያ አቶ ውሾች ቤታቸው በሚሊየኞች ይገነባላቸዋል አይ ይቺ አለም

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal6948 6 лет назад +2

    I love your voice

  • @masrakegetahun9422
    @masrakegetahun9422 6 лет назад +3

    ላይክም ገጭቸሀለሁ እኔሥ የድምፅህ አፍቃሪነኝ እንደት ያምራል ቁንጅናእንካን ባላይህም እቦንሥሀለሁ

  • @sababerhane9505
    @sababerhane9505 6 лет назад +3

    የምወድከ ልጅ 😍 የእኛ ሀገር ውሾች እንዳይሰሙከ 😄 ብር የማያረገው ነገር የለም መቼም 😍

  • @firdoseahmed2504
    @firdoseahmed2504 3 года назад +1

    8:33= rekes weys weded,😒

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ

    ይገርማል

  • @zamanuel1848
    @zamanuel1848 2 года назад

    👍 try

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 6 лет назад

    wow this good for dog they are friendly

  • @samicell5937
    @samicell5937 6 лет назад

    arif naw

  • @qabb1797
    @qabb1797 6 лет назад

    kkkkk masha allah yegabachawall tamanyi eko nachaw weshocw

  • @ethioqueen-19ethiopian16
    @ethioqueen-19ethiopian16 6 лет назад +10

    ቁጥር 1ላይ ያለከው ቦቢ የኛን ክብሪት አግባትና እቤታቹ ልኑር ሆሆ😂😂😂😂

  • @friezerefrem8687
    @friezerefrem8687 3 года назад

    እውነትህን ነው

  • @zakizak.207
    @zakizak.207 5 лет назад

    Eyen vidio lewushae basayewu edemi yalekes eregeteng neng

  • @hajarshaj6225
    @hajarshaj6225 6 лет назад +2

    ኢትዮ ውስጥ ሰው ቤት አጥቶ ብርድ ይቀጠቅ ጠዋል ውሻ ይህን ያህል ማርግ ወይ ጎድ

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 лет назад +2

    ይገርማል እኛ አንድ ኮቲኔን አቆሚያ መሬትና ገዘብ አተን በየ አረብ ቤት ፊዳችንን እናያለን።እነዚህ ደግሞ ለዉሻ በሽ የሚቆጠር ዶራር እያወጡ ቤት ይሰራሉ😒

  • @fikerzeleke695
    @fikerzeleke695 2 года назад

    11million birr wayna anta erso betshax atwxame

  • @naeamkalls8327
    @naeamkalls8327 6 лет назад

    ክክክክክክክ ይገርማል የደላው እንዲ

  • @saedsaed5990
    @saedsaed5990 5 лет назад

    ሰዉ መኖራ አታዋል እነሱዉ የደላችዉ ለዉሻ ያገርማል

  • @solomonteame9031
    @solomonteame9031 6 лет назад

    Konominyem enkan kebdewal bakey

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 6 лет назад

    Wooow👏👏😍😁

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад

    beslexenuwtema wusha keber newu selsewu mezegebu ayidenkegim emefelgew yageryia doma hezb selxeno mayiet

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад

    ዋውውውው 😂😂😂👌💖🙊🙊🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕

  • @TirsitGirma-mb6km
    @TirsitGirma-mb6km 6 месяцев назад

    እንዴት ነው የሚሰው

  • @surafelkebede7944
    @surafelkebede7944 2 года назад

    Sle wisha bedenb siralin

  • @lidiyaqueen668
    @lidiyaqueen668 6 лет назад

    Omg yemigerm new 😃😃😃😃

    • @አምሪያነኝካለሁበት
      @አምሪያነኝካለሁበት 6 лет назад

      kkkklkkkk

    • @tsehayneshmohamad8203
      @tsehayneshmohamad8203 6 лет назад

      Nnnn Nnnn አይ፡ይችአለም ስንቱ ይኖርብሻል እኔኳን እስካሁን፡ቤትዬለለኝ፡ሚስኪን፡ነኝ፡ምናለ፡ከኛገርስ ለሰዉ፡ልጅ እሚሆን፡እንደዚህ፡ቢኖር እንዳቅሜ፡ገዝቸ እኖር፡ነበር፡በኪራይ ቤት እስከመቸ፡እግ፡ያዉቃል

  • @سعادةيوسف-ث2ض
    @سعادةيوسف-ث2ض 6 лет назад +3

    _እኔ ቤትአጥተ አረብ ሀገር እንከራተታለሁ እነሱ ለውሻ ቤት አይ አንች አለም_

  • @abebatadese7579
    @abebatadese7579 6 лет назад

    የኔ ዋ እሮኪ ምን ቢያምር እዲ አይነት የብቻ ቤት እና ኑሮ አይመቻትም ምክንያቱም አብሮ መብላት አብሮ መኖር ከእግርጌ መተኛት በፍቅር ትወዳለች

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 5 лет назад +1

    አሁንስ የውጭ ሀገር ውሻ በሆንኩኝ በዚች ባማረች ቤት ፈልሰስ ነበር

    • @elkh7414
      @elkh7414 4 года назад

      ምድራዊ ህይወት አያሸንፋችሁ. ኢትዮጵያዊ መሆን ራሱ ከምንም በላይ ነው. 💚💛❤️

  • @kalabsifen6416
    @kalabsifen6416 3 года назад

    ye hanen kagazaw erasa nawe yamenorbat

  • @ሶልያናድንግልእህተማርያም

    ምን እሜባል

  • @messiyonastube6113
    @messiyonastube6113 6 лет назад +1

    ጉድ እኮ ነው ባካችሁ ያለው ሰው ማማሩ አሉ ለውሻም በሚዬን ሚቆጠር ቤት ያወጣል እኔ ለጫማየ መግዣ ለማግኘት ስንት ማስናከሁ አች አለም እኮ!

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад

    አይይይ ያደለው ሙቅ ያኝካል አሉ

  • @abebagetachew2717
    @abebagetachew2717 6 лет назад

    Wet gud kkkkkk tadilew wet wisha

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 6 лет назад

    ልቤ ፈሰሰ እር ጉድ

  • @ሶልያናድንግልእህተማርያም

    ስንት አለ

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 6 лет назад +1

    ምን አባቱ ይገባቸዋል😜😜

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 3 года назад

    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️👌😂😂😂👌

  • @asterbekana9153
    @asterbekana9153 6 лет назад

    Kkkkkkkkkkkkkkkk way gud yedelawu muk yalamital alu😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 6 лет назад

    U need to know your audience. Whether your channel is educating or entertaining, for the most part, it needs to be related to our culture.

  • @kinglami7287
    @kinglami7287 6 лет назад

    faranji abade iko lol

  • @سعادةيوسف-ث2ض
    @سعادةيوسف-ث2ض 6 лет назад

    _የኢትዮ ህዝብ ቤት አጥቶ በየጏዳናው ያድራል እናንተ ለውሻ _

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад

    fokaka menewu selhagerhe lewux betsebek

  • @etyolove335
    @etyolove335 6 лет назад

    Kkkkllkkkkkk

  • @ethiopiabogale6452
    @ethiopiabogale6452 6 лет назад

    kkkkkkkkk kotare 18 arefa naw 400$ dolare yajebane bone nabera maseta😁😁😁😁👌👍

  • @ኌፋ
    @ኌፋ 6 лет назад

    Kkkkkkkkkkk

  • @ሶልያናድንግልእህተማርያም

    አረ ትርጉም

  • @سعادةيوسف-ث2ض
    @سعادةيوسف-ث2ض 6 лет назад +4

    _የኢትዮ ህዝብ ቤት አጥቶ በየጏዳናው ያድራል እናንተ ለውሻ _

    • @ebrahemmesfin99
      @ebrahemmesfin99 4 года назад

      የኛ ውሾች በሊቢያ አድርገው አውሮፓ እንዲገቡ ብለህ ነው ያቀረብከው