Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Misgana elet beeilet❤❤❤
ጌታ ይባርክህ በፊት የነበሩኝ መዝምሮች ከዛሬ ሰላሳ አመት በፊት ጠፍተውኝ የነበሩኝን መዝሙሮች አግኝቻለሁ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ።
ከሁሉ በፊት ይህን መስመር የከፈተልን ጌታ ይመስገን፣ አንተም ደግሞ የእግዚአብሄር ምህረትና በረከት በክርስቶስ ኢየሱስ ይትረፍረፍልህ።እባክህ ወንድማችን የጽዬን ህላዌን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፣ማለዳ ተነሳሁ፣ ታሪኬን የለወጠልኝን አዲስ ምእራፍ የከፈቱልኝን ይህን ኢየሱስን ላመስግነው እያለች የዘመረችውን ብታገኝል
የሙሉ ሃይሉ ቁ. 2 በጉባኤ ስትዘምር የተቀረፀችውን አሰሙን
የንጋቷ በቀለ ሙሉ አልበም ካላችሁ ብትለቁ?
ወንድሜ የሱ መዝሙር ሌላም ካለህ ብትቅልን ??❤❤❤❤❤
betam des yilal tebarek!!!💜💙
ተባረኩ ወንድወሰን ደሣለኝ የዘሠረዉ 'ያብርሃም አምላክ የይሥሀቅ አምላክ የያዕቆብ አምላክ ዛሬም ህያው ነህ ክንድህ አይዝልም ምንጊዜም ያው ነህ አትለወጥም የሚለዉ ካላችሁ
አለን በምቀጥለው እናቀርባለን
እግዚአብሔር ይባርህ ስለ ፕሮግራሙ የዳንኤል ዮሐንስን ቁ2 እና ቁ 3 ሙሉ አልበሙን ብትልኩልኝ ተባረኩ
እግዚአብሔር ቅዱሳንን እያገለገላችሁ ስለሆነ ተባረኩልን፤የፕሮፌሰር አታላይ ዓለም “የውለታህን ልክ ባይገልፅልኝ እንኳ ተመስገን ልበልህ በምድራዊ ቋንቋ” የሚለውን ዝማሬ ብታቀርቡልን እመኛለው! ተባረኩ!!!
liki newu layrcs bisera desi yilenali tebareku
ዩቲዩብ ዛሬ ገና ስጠማ ከነበረው ነገር ጋ አገናኘኝ። ተባረኩ።
tebareku
ye shaleka beteseb mezimur bichalachihu ena tamrat haile
ok
ወንድሜ በጌታ ይዤሀለው የ ታደሰ እሸቴን ያልታየ መዝሙር ብታቀርብልን ወይም ያልታዩ የሱ videowoch ብታቀርብልን
እሺ እናቀርባለን
@@yetintukristina6002 abate tebarkehal 🤗🤗🥰🥰 amesegnalew etebkalew
በ ቴሌግራም Contac አርገኝ 470 496 0796
@@yetintukristina6002 +1 newa america neha
የተወደዳችሁ እባካችሁ የኢትዮጵያ ሙሉወንጌል ሙሉ ወንጌል "ሀ" መዘምራን ቁጥር 5 ፍቅር ከላይ ሙሉ አልበም ካላችሁ ተባረኩ።
አለን
እሺ በክፍል 3 እናቀርባለን
እናንተ የአባቴ ብሩካን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለዘለዓለም ይባረክ መውጣት መግባታችሁ!
አለ ይሄ መዝሙር እናቀርባለን ጠብቀን
Misgana elet beeilet❤❤❤
ጌታ ይባርክህ በፊት የነበሩኝ መዝምሮች ከዛሬ ሰላሳ አመት በፊት ጠፍተውኝ የነበሩኝን መዝሙሮች አግኝቻለሁ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ።
ከሁሉ በፊት ይህን መስመር የከፈተልን ጌታ ይመስገን፣ አንተም ደግሞ የእግዚአብሄር ምህረትና በረከት በክርስቶስ ኢየሱስ ይትረፍረፍልህ።
እባክህ ወንድማችን የጽዬን ህላዌን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፣
ማለዳ ተነሳሁ፣
ታሪኬን የለወጠልኝን አዲስ ምእራፍ የከፈቱልኝን ይህን ኢየሱስን ላመስግነው እያለች የዘመረችውን ብታገኝል
የሙሉ ሃይሉ ቁ. 2 በጉባኤ ስትዘምር የተቀረፀችውን አሰሙን
የንጋቷ በቀለ ሙሉ አልበም ካላችሁ ብትለቁ?
ወንድሜ የሱ መዝሙር ሌላም ካለህ ብትቅልን ??❤❤❤❤❤
betam des yilal tebarek!!!💜💙
ተባረኩ
ወንድወሰን ደሣለኝ የዘሠረዉ 'ያብርሃም አምላክ
የይሥሀቅ አምላክ
የያዕቆብ አምላክ
ዛሬም ህያው ነህ ክንድህ አይዝልም
ምንጊዜም ያው ነህ አትለወጥም
የሚለዉ ካላችሁ