ማን እንዳፈረሰው አይታወቅም መሰዊያው ግን ፈርሷል... ነብይ መስፍን ንጉሴ MESFIN NIGUSE] Ethiopian protestant Sibekt 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 85

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 2 месяца назад +1

    አይ መስፍኔ በጣም ነው የምታስቀኝ ግን ደጋግሜ ነው ስብከትህነ የምሠማው በተለይ በፆም ጊዜ ጌታ ይባርክህ ሁሌ ትኩስ ነህ እ/ር አሁንም ጠል ያውርድብህ ዘመንህ ይለምልም

  • @meskeremmekruya2310
    @meskeremmekruya2310 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ የፀሎት. ሰው አርገኝ እርዳኝ😭

  • @zufanabraham1641
    @zufanabraham1641 2 года назад +9

    መስፍኔ አንተ እኮ በጌታ ቤት ያለህ ጭካኔህ እኔም ተርፌበታለሁ። በጌታ ቤት መንፈስ ቅዱስ ተከለኝ እያወራህ ሰዎች ይስቃሉ ለግመሹ አጋንንት ይባረሩለታል። ግማሹ ደግሞ ይፅናናል። አንተ የእግዚአብሔር አፍ ነህ በአነተ ጌታ ትንሽ ተናግሮ የሰዉ ሁለንተና ይፈወሳል። ፀሎትህ ትዉልድን ያስተፋል ብሩን ወርቁን ያስተፋዋል እንጅ አንተ ብርና ወርቁን ፍለጋ የሰራኸዉ ድራማ የለም የፀጋዉ ባለቤት ይባረክ። ነብይ ነህ!! የእግዚአብሔር አፍ በርታ። የአንተ አፍ ሳይዘጋ ትዉልድን ለማትረፍ ፍጠን። መስፍኔ ዝም አትበል ተናገር በአንተ ዉስጥ ያለዉ ብርቱ ነዉ ከዘንዶ ሆድ ዉስጥ ትዉልድን ይታደጋል!!!!!

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 2 года назад +3

    አንተ ጨካኝ እሰይ ሰው ያላሳጠኽን አምላክ ስምህ ይባረክ :: ጌታ ይባርክህ ሌሎች የፈሩትን የእውንት ቃል የሚገርዝ ጉጣጉጣችንን የሚያጠራ የለቱን እንጀራ እንድትመግበን ይልቀቅልህ :: አሜን ይሁን

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 года назад +21

    በጌታ በየሱስ ስም የጸሎት ዘይት በቤቴ ይሙላ 🙏🏼

    • @misrakkassa1934
      @misrakkassa1934 2 года назад

      አሜን ለእኔም እንዲሁ ይሁንልኝ!

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 2 года назад +1

    Amen 🙌🙌🙌, egzahber babizu yebarkeh mesfine, bezeh zamene yeh ayenate mengade naw meyasflgen

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 2 года назад +4

    wendme geta abzito yibarkh. ine miskir negn tselot hiywet yadisal, menfes kidusn yimolal.

  • @seblewoyessa6913
    @seblewoyessa6913 2 года назад +2

    Tebarek Prophet Mesfine,
    God is with you!

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 6 месяцев назад

    Amen amen amen glory to God yes with out prayer no Christians bells you continued

  • @zinashzeleke5038
    @zinashzeleke5038 2 года назад +5

    በእየሱስ ስም ቤቴ በፀሎት የተሞላ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ

  • @Feben353
    @Feben353 2 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን a❤አሜንንን አሜንንን ❤አሜንንን A❤❤❤🙏🏽🤲🏻🤲🏻💯💯💯💯💯✊️✊️✊️✊️✊️❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥👍🥰🤝🤝🤝ተበርክ ዳዲ ጌታ ይባክ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +1

    የብይ መስፊን ያንተን ስብከት ዛሬ ነው የሰማሁት ነገር ግን ተመችቶኛል ።

  • @mulugetaetsubdenk9880
    @mulugetaetsubdenk9880 2 года назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @davemak2633
    @davemak2633 2 года назад +3

    ነቢይ መስፍኔ ተወዳጅ ተባረክልኝ ፀሎት ፀሎት ፀሎት……

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Год назад +1

    አሜን 🙌🏽

  • @elfineshfalk4170
    @elfineshfalk4170 2 года назад +5

    Wooooooooo this is what we need God bless you pastor.

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 2 месяца назад

    አባት ሆይ የፀሎት እሳት ይውረድብኝ

  • @senaitfikire1039
    @senaitfikire1039 2 года назад +7

    አሜን አሜን የጸሎት መንፈስ ያግኘኝ በኢየሱስ ስም🙌🙏😔

    • @tedotefera9187
      @tedotefera9187 2 года назад +1

      በጌታ በእየሱስ ስም ለእኔ እና ለቤተሰቦቼ ፀሎትን የመፈለግ መንፈስ ይግባብን አሜን።

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 2 года назад +2

    Amennnnnnnn amennnnnnnn my goodness amazing message God bless you 🙏

  • @ታግለወግ
    @ታግለወግ 2 года назад +1

    ተባረክ

  • @amenzenebe5884
    @amenzenebe5884 2 года назад +4

    ወንድሜ መስፍኔ ! ይህን መልእክት በቁጭት በእንባ ሰማሁት ፣ ውስጤን በቀል ሞላው ሁልጊዜ የሚታገለኝን ለመጣል ውሳኔ አድርጌያለሁ ፀሎት ኡኡኡኡኡኡኡ ፀሎት የፀሎት ሕይወታችን ይለወጥ ፣ወሬኛ ሆንን ተንታኝ አስተንታኝ ሆንን ፣ይሰበር ከላያችን ፣ ቤቴ የፀሎት ቤት ይባላል ነው የተባለው፣

  • @FiraolGelana
    @FiraolGelana 5 месяцев назад

    ጌታ ዘመን ይባረክ ❤❤❤

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 2 года назад +1

    geta eysus yebarkeh ewnt new ye telot hayel be eysus semi yelkekek

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih8363 2 года назад +4

    በዚህ ዘመን ያለን የአብዛኞቻችን ክርስቲያኖች ችግር ነው ጌታ ያንሳልን ፡፡ ነብይ መስፍን እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡

  • @hannaassefa277
    @hannaassefa277 2 года назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +1

    ይህ የእነ ስዚኔ ነው ደስ ብሎኛል ።

  • @genet1009
    @genet1009 2 года назад +3

    ተባረክ እግዛብሔር ይረዳናል እንፀልያለን።

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetm5595
    @genetm5595 2 года назад +2

    አሜን የፀሎት መንፈስ ይለቀቅ:: የጏዳው መስዋዉ ይታደስ::

  • @fingerofgod738
    @fingerofgod738 2 года назад +2

    AMen Amen Amen

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy 2 года назад +1

    አሜን ይህ ይሁንልኝ

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 2 года назад +3

    ትልቅ መልዕክት ሆኖልኛል!!!!
    ትናንት ማታ በ"Laptop" ተመልክቼው ነበር።
    ሁልጊዜ ጠዋት ለሊት ላይ የምፀልይ ይመሥለኝ ነበር። ለካንስ እንደ ሥራ እያደረኩት ነበር። አሁን ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ ነገር ሁሉ ተቀይሯል!!!!!
    Stay blessed!!!!!!

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 2 года назад +3

    ጌታ ይባርክህ ነብይ ድንቅ መልእክት ነው ጌታ ይርዳን

  • @Fre_ju
    @Fre_ju 2 года назад +1

    Amen
    Amen

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 2 года назад +2

    Wow Prophete Masfin May God bless you more. I knew Prophete Masfin before7 years when he served Addis Ababa in 6 kilo Assembly church. I am very happy to see again. He is genuine and really God servant. God bless you more. Also, real message for us.

  • @Tk-cg2uj
    @Tk-cg2uj 2 года назад +2

    Wow tebarki Aman

  • @yonastefera5552
    @yonastefera5552 2 года назад +5

    You are blessed. This is a timely message.

  • @OneLove-sz8gf
    @OneLove-sz8gf Год назад

    Amen ye egzablar minfes be selot endbrta gata hoy seting

  • @hayatmojammed6680
    @hayatmojammed6680 2 года назад +2

    Ameeen Ameeen Ameeen

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 2 года назад +1

    አሜን የጸሎት ቅባት በቤቴ ይሙላ

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 2 года назад +1

    Amen!!!!!!!

  • @dakwin100
    @dakwin100 2 года назад +2

    True ,True yes ur right brother,

  • @meskeremkassa729
    @meskeremkassa729 2 года назад +2

    ወይ የውስጥ አይን መከፈት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሁንም እሳቱን ያፊስስብህ
    የጊዜው አንገብጋቢ መልዕክት ነው !
    ጌታ ሆይ ወዳንት መቅረብ ይብዛልኝ!!!

  • @27lillymay
    @27lillymay 2 года назад +1

    God bless you Man of God! You are indeed from the Lord!

  • @Godiswithus5557
    @Godiswithus5557 2 года назад +1

    AMEN 🙏 BLESS YOU

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 года назад +3

    አሜን

  • @dakwin100
    @dakwin100 2 года назад +2

    Amen Amen Amen ,God bless u brother.

  • @kasjkasj8101
    @kasjkasj8101 2 года назад +1

    Ameen

  • @wogenedanboba1295
    @wogenedanboba1295 2 года назад +3

    እግዝአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 2 года назад +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @destadoyamo7743
    @destadoyamo7743 2 года назад +1

    God bless you 🙏

  • @bubusibhatu6126
    @bubusibhatu6126 2 года назад +3

    Amen

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ👌🙏

  • @FatmaDesta-zr6wn
    @FatmaDesta-zr6wn 7 месяцев назад

    Ameen Ameen Ameen

  • @yesemayselam2747
    @yesemayselam2747 2 года назад +2

    Pastor May the Lord bless you in abundance… always talk thé truth of the Lord ! ❤👍🏽

  • @profetgetinetabiyou8920
    @profetgetinetabiyou8920 2 года назад +1

    Shalom

  • @ariam8984
    @ariam8984 2 года назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 ❤️

  • @salamuashuru3018
    @salamuashuru3018 2 года назад +2

    AMENN🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhanedanat4642
    @berhanedanat4642 2 года назад +2

    Amen amen hallelujah 🙏🙏🙏

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 2 года назад +6

    መስፍኔ ብርክ በል። የጣልነውን እንድናነሳው በሃይል ነው የነገርከን።

  • @Mekdlawitmkdela
    @Mekdlawitmkdela 2 года назад +2

    AMEN AMEN AMEN

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 2 года назад +1

    Tebtegnenet enienet masmesel shfnonal

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +1

    ነብይ መስፊን ብሩክ ነህ ።

  • @felekechkolaofficial4595
    @felekechkolaofficial4595 2 года назад +1

    አሜን አሜን ይፍሰስልን

  • @simegndaniel4102
    @simegndaniel4102 Год назад

    Ere amennn .....tsilote tsilote ....uuuu ....ere amennnn

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 года назад +8

    እዉነት ነዉ። እንዳልፀልይ የተጫነብኝ አዚም የሚለቀኝ በመንበርክ በመፀለይ ብቻ ነዉ ሌላ አማራጭ የለም። ።🙏

  • @Tk-cg2uj
    @Tk-cg2uj 2 года назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @OneLove-sz8gf
    @OneLove-sz8gf Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭 egzablar minfes erdaing

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 2 года назад +2

    Ohhh brother, please laugh more 😂😂😂
    Like it

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 7 месяцев назад

    Aaaaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 2 года назад +2

    Sirachen werie ena Megbta becha beteley enie enie yenie menfes ymeta !!!

  • @fortruth143
    @fortruth143 Год назад

    9

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 2 года назад +2

    Wey atlk tegolet Alken tegoltenal eko .. stalen erasu kkk wey lek lkachnn new yenegerken 😂😂😂

  • @gelilaabisolom133
    @gelilaabisolom133 2 года назад +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 года назад +1

    Amen amen Amen 🙏
    God bless you more brother

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад

    ተባረክ

  • @bubusibhatu6126
    @bubusibhatu6126 2 года назад +4

    Amen

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Год назад

    God bless you.❤❤❤

  • @samrawitassefa9472
    @samrawitassefa9472 2 года назад +2

    Amen

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 Год назад +1

    Amen