“ነፃ ነኝ” Track 13 ከ፩ምዕራፍ Album ቴዲ ታደሰ Netsanegn Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
You can find my Album Wa! on iTunes
itunes.apple.c...
Follow Me On Instagram / tedddytadessse
Follow Me On FACEBOOK / gospel-singer-teddy-ta...
#NETSANEGN #Newsong #religion #protestantmezmur #newgospelsongs #ethiopianmusic #newalbum2023
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/#ነፃነኝ #አዲስ_መዝሙር #ቴዲ_ታደሰ #yamarenewzemene #Teddy_Tadesse #Ethiopian #protestant_mezmur #2015_2022!
Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
Follow Me On
/ tedddytadessse
/ gospel-singer-teddy-ta...
#Netsanegn #protestant_mezmur #mezmure #live_band #Teddy_Tadesse #አዲስ #gospel_song #christian_music #ethiopian #መዝሙር #ethiopian_music #worship #live #new_song #protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopia #ፍቅር #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን #ዝማሬ #eritrean_mezmur #protestant_oromiffa_mezmur #tigregna_mezmur #affan_oromo_mezmur #tigregna #zimare
#cover_songs #አምልኮ #habesha #pentecostal #melkamwetat #melkamwetat #topvideos # #rhema #eregnaye #dir_ena_mag
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!
ነፃ ነኝ
ቀና ብዬ እንድሄድ ያረገኝ ኢየሱስ ነው
እጅግ ከብዶብኝ በጫንቃዬ
ሸክም ነበረ ከበላዬ
ወጥመዱን ሰብሮ አስመለጠኝ
ዛሬማ ይኸው ነፃ ነኝ
ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ አሀሀ
ነፃ ነኝ ሙሉ ሰላም ያለኝ
ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ አሀሀ
ነፃ ነኝ ብዙ ደስታ ያለኝ
ገመዴ ባማረ ስፍራ ወድቃልኛለች
ርስቴም በእርሱ በአምላኬ ስለተዋበች
ወዶኛልና አዳነኝ
ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ
ግራ ተጋብቷል ከሳሼ
ስላየኝ ሞገስ ለብሼ
ግራ ተጋብቷል ከሳሼ
ስላየኝ ሞገስ ለብሼ
አይወድማ ሲከናወንልኝ አይወድማ የኔን ከፍታ
አይወድማ ለቅሶ ሆኖበታል አይወድማ የደሳታዬ ለታ
ጠላቴ እልል አይልብኝም
ወድቄ ከስሬ አያየኝም
ይሄማ ባይወድም የመርዶ
ዜና ነው ይሰማል ተገዶ
አምላኬ ጌታዬ አለ ከኔጋ አለ ከኔጋ
ልቤ እንዳይሰጋ
ኢየሱስ ጌታዬ አለ ከኔጋ አለ ከኔጋ
ልቤ እንዳይሰጋ
አሀሀሀሀ
ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ
ተሰብሮልኝ ቀንበርና አበሳ
አስረግጦኝ እባብና ጊንጡን
ስልጣን ሰጠኝ ቁልፍ የከፍታውን
ጠላቴ እልል አይልብኝም
ወድቄ ከስሬ አያየኝም
ይሄማ ባይወድም የመርዶ
ዜና ነው ይሰማል ተገዶ
አምላኬ ጌታዬ አለ ከኔጋ አለ ከኔጋ
ልቤ እንዳይሰጋ
ኢየሱስ ጌታዬ አለ ከኔጋ አለ ከኔጋ
ልቤ እንዳይሰጋ
አሀሀሀሀ
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ቴዳ በመዝሙሮችህ ተባርከናል❤❤❤
ጠላቴ እልል አይልብኝም፤ ወድቄ ከስሬ አያየኝም
ይሄንማ ባይወድም የመርዶ ዜና ነው ይሰማል ተገዶ wooooow ብሩክ ነክ
የልቤን እምነት አይቶ መድሐኒት የማይገኝለትን በሽታ ስለሚወደኝ ፈወሰኝ የክብር ክብር ሙገሳ እልልታ ስግደት በየቀኑ ከቅዱስ ዙፋኑ ሥር ይድረሰ
ቴዲ በእንተ ድምፅ ምስጋና ምስክርነት እኛም በየቀኑ ተባረክን እግዚእብሔር በጤና ይጠብቅህ❤️❤️❤️❤️
ነጻ ነኝ ተባረክለኝ
አሜን አሜን🙏🙏🙏💕💞💞💞💞💞
አሜን ትባርክ
❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንንንን ተባረክ ዘመን ይባረክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ወይ የእዉነት ደስተኛ ነኝ ተባረክ ❤❤❤
ጠላቴ እልል አይልብኝም
ከስሬ ወደቄ አያየኝም።
ይሄማ ባይወድም የመርዶ
ዜና ነው ይሰማል ተገዶ። ጌቴ አብዝቶ በብዙ ቅኔ ይባርክህ።
እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን
ወዶኛልና አጃነኝ...
ሰላየኝ ሞገስ ለብሼ🦸♂️🦸♂️🦸♂️
ብዝት... ብዝት! ብርክርክ አሪጎ ይባርክይ የሰማዩ አባታችን
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Be geta semi min biye libarki 😍😍😍😍😍😍😍😍beka zemi belh beza beza sefa medrun hulu mula ewodalhew tedicho
❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ
አሜን❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ወይኔ ይሄ መዝሙር ደስተኛ አረገኝ ምንም ማረግ አይቻልም በቃጠላቴ ይሠማል ተገዶ 🎉
በረከታችን ነህ ተባረክልኝ
ቴዲዬ ጌታ የባረክ ።። ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን !!!!!!!
Wow tebarekilin
ኣሜንን ግራ ተጋብቷል ጠላቴ🙏🙏🙏ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏
Blessed 😇
Wowww Amazing song blessed teddy❤❤❤
Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🔥🔥🔥🔥
ተባራክ ቴድዬ በብዙ በሪኮት❤❤❤❤
ufffffffff geta eyesus berek yargeh 😍😍
አሜን ጌታ ይባርክክ❤❤❤❤🎉
waw tediye dink mezimur🥰🥰🥰
Amennn🙏🙏🙏🙏
I can't stop listening this song
My mind set is always singing
Wow amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
God bless you more and more ❤️❤️🙏
ጌታ እግዚሐብሔር ይባርክህ
wow God bless you........Amen❤
❤❤❤❤❤❤❤
ቴደዲ ዬ ተባረኪልኝ
Amen amen amen 🙏 God bless you Teddy blessed 🙏🙏🙏 what wonderful 💯💯💯
Tebarek ma dear
Yesss I'm free in the might name of Jesus tedywa yene tihut my God bless you
Degmo be Lela bereket egezehaberher abate akibroh mayet nafkote new bertalnn ❤❤❤
Amen amen amen🙏🌻
አሜንንን❤
Betam new miwedih
Amen Amen Amen Thanks you💞💞💞💞❤
❤❤❤❤tediye tabaraki
Amasing song God bless you
አሜን ጠላታችን ዲያብሎስ ለዘለአለም ግራ ይጋባ::እኔ በዘመኔ ስይጣን ስጋ ለብሶ እንዲህ ህዝብን ሲነዳ አላየሁም ::ጌታችን ግን እንደሀያል እና እንደብርቱ ከኛ ጋር ነው:ክብር ይሁንለት
👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍
Tedisho❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke
what ablessing lyrics and melody is this bless you my beloved brother❤❤
ይጨሚርቢይ
TlEate elelele ayelbegnem❤❤❤❤
Praise the Lord ❤🎉🎉🎉🎉❤❤
Wow it’s so amazing song bless you
Amane amane amane amane amane amane amane tabarki ❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 yes
እግዚአብሔር ይባርክ ቴዲዬ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙌
ውድድድ ናው ምያርግህ
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen ebbifama ebbifama dachaa dachaa Ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉✅✅✅💯💯✅🌻🌻🌸🏵️🌻🌼🏵️🌼💮🌸🌼
አሜንንንንንንንንን ❤️🙏❤️👏👏👏❤️
❤❤❤❤ amennn awo be iyesuse netsa nengn
isey ililillllllll ❤❤❤💖💖💖💖🎤🎤🎤🎤🎤🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏
Tediye god bless you
❤❤amen amen
eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,,nesa negni praise God,,,,, you are blessed 4ever❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
eebbifami Tedy kiyya
❤❤bless u teddy ❤❤
You're realy amazing Teddy Blessing you always my dear 💫💕🙏🏾
Amen 🙏
ጸጋ ይብዛልህ❤
Amen Amen
Halelluja God is faithful Glory to God
Its an amazing song Teddye blessed ❤❤❤
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen ❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌼🌼❤❤
Amenamenamenamenamenamnam
ግራ ተጋብቷል ከሳሼ 🎉🎉🎉🎉
ቴዲሻ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክክ እኖድሀለን❤❤
gera tgabtowal kesashea selayeg moges lbshea 💙💙bless u teddysha
Wow wowow wow
Uuuuufffffff amen amen tebareki tebareki Geta yibarekeshii 😢😢😢❤❤❤❤
Amen You are Blessed You look so Awesome Pastor Singer Teddy Tadesse I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ነፃ ነኝ Netsanegn አይወድማ ሲከናወንልኝ Ayiwedima Sikenawenilinyi Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
Amneeeeeee❤❤❤❤❤❤❤
You are so blessed by the holy God Jesus Christ.Amen...
Wooooooooo amen eleleleel praise GOD haleluya.
ዘመንህይባረክ
Zemenh abzto ybark ኣምላኽ ዘመንካ ይባርክ teddy
❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💯💯
Bertaa EGZABHER yebrkeh
አሜንንንን🙏🙏🙏🙏😍😍😍
👏🙌🙏🙌👏 you are blessed brother
Wow ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 tebarek
አሜን ተበርክ ቴዶ ❤❤❤
AMENEE AMENE AMENE AMENE AMENE ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉
ቴዲዬ አምላክ ይባርክህ ❤❤
song of God is my breakfast.
I love this song very much
Bless you dear❤!
🥰🥰🥰😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 God bless you 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤💞💞💞