Hayleyesus Feyssa - Barsiisaa - በርሲሳ - New ethiopian Music 2020 (Official video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 644

  • @badoegirtube7629
    @badoegirtube7629 4 года назад +282

    አባትህ መምህሬ ነበሩ ከረጅም ጊዜ በኃላ አየዋቸው ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ክብር ይገባቸዋል ።
    መምህር ፈይሳ የደጅ አዝማች ዘርአይ ድረስ 4ተኛ እና 8ኛ ክፍል አስተምረውኛል እናከብሮታለን ።

    • @abdih885
      @abdih885 4 года назад

      des yilale

    • @tofikaman3142
      @tofikaman3142 4 года назад +13

      ጎበዝ መምህሩን የሚረሳ ትውልድ ባለበት ሀገር መምህርህን ማስታወስህ አስደስቶኛል

    • @amendawit4926
      @amendawit4926 4 года назад +1

      Wow memher feyesa great to see you my teacher thank you haileyesus

    • @ረምላ-ጨ8ቘ
      @ረምላ-ጨ8ቘ 4 года назад +5

      ነጭ ለባሹ አባቱ ናቸው እንዴ

    • @badoegirtube7629
      @badoegirtube7629 4 года назад +4

      @@ረምላ-ጨ8ቘ አዎ ናቸው ለሱ አባቱ ለእኛ ደሞ መምህራችን ። video ሲጀምር ይፃፋል በቪዲዮ ላይ ያሉት አባቴ ናቸው ይላል በደንብ ተመልከችው ።

  • @emmushet
    @emmushet 4 года назад +34

    በጣም ልቤን የነካ ዘፈን ነው:: አንተ የተባረክህ ልጅ ነህ; እሳቸው ደግሞ እድለኛ አባት ናቸው:: እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ; እሳቸውም ረጅም እድሜ ይስጣቸው :: ይመቻችሁ!!

  • @eyoelhaile7316
    @eyoelhaile7316 4 года назад +52

    Ijoollee biyya koo! ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ 💚💛❤️

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 года назад +62

    ሐይሌ በጣም ነው የማደንቅሕ የታምራት ምትክ ኦሮምኛ ባልችልም ግን ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥሕ።

    • @fahmihussein17
      @fahmihussein17 4 года назад +4

      For those of you who don’t understand Afaan Oromo, the song is itself is titled “Teacher”.
      Hayeluesus wrote (check out at end of the song) that he dedicates this song for ALL TEACHERS” including his actual biological FATHER Teacher/Barsiisaa FEYISSA featured in the song. First time knowing about this myself even though I have followed him for a long time.
      I have translated one of his previous and very popular Afaan Oromo song called “Maal Tatte” as well before. ruclips.net/video/mf1tGbS03Rg/видео.html

  • @amanuelabate4399
    @amanuelabate4399 4 года назад +49

    ይገባናል እኛ መምራን እንደ ሻማ ቀልጠን ብርሃን ለትዉልድ ለአገር ብሎም ለዓለም የምንሰጥ ነን ። ክብር ለመምራን

    • @EthioBusinessVlog
      @EthioBusinessVlog 2 года назад

      እናመሰግናለን ለአገልግሎታችሁ!

  • @tigestgetachew523
    @tigestgetachew523 4 года назад +14

    ኮተቤ አንድ ግቢ ውስጥ ኑረናል አባባ ተስፋ አሌክስ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ አባባን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ጥስጥዎት የኔ መልካም አባት ♥️👌

  • @የንጹሀንንደምበማፍሰስስል

    ድንቅ መልዕክት እውነት አይኔ በእንባ ተሞላ ። አስተማሪው አባትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ !

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 года назад +5

    እንደ ኦሮምኛ ሙዚቃ ሳይገባኝ እምወደው የለም ሁሌም ልቤ ይነካል ደስ ይላል አሪፍ ስራ ነው

  • @buraburee
    @buraburee 4 года назад +55

    ሀገሩን ፣ ታሪኩን እና ባህሉን የሚወድ ወላጅ እንዳሳደገህ ታስታዉቃለህ! እዉነት ነዉ ፣ ትምህርት/እዉቀት ከድህነት ፣ ከአእምሮ ባርነት ነፃ ያወጣል ፣ ያ የሚሆነዉ መልካም መምህር ሲኖር ነዉ። አባትህ በጣም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል።
    ገለቶሚ ያበርሲሴ!

    • @WebeBerha
      @WebeBerha 4 года назад +2

      Wall said

    • @astergech7308
      @astergech7308 4 года назад +1

      እውነት ነው ምነው ሁላችንም በነዚህ አይነት ወላጆች ባደግን ብዬ እመኛለሁ

    • @aynalembaykedag2411
      @aynalembaykedag2411 3 года назад +1

      ትክክለኛ አባ ባል ነው ያልከውክብር ለመ ምህራን

  • @misrakamare1634
    @misrakamare1634 4 года назад +6

    ቋንቋውን አወቅነውም አላወቅነውም ኃ/እየሱስ ፈይሳ ያው እንደሚታወቀው የምርጦች ምርጥ ነው 💚💛❤️

  • @hirutlemma7500
    @hirutlemma7500 4 года назад +98

    From one of the best Ethiopian artists another great performance!

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 года назад +20

    ሀይለየሱስ ደስ የሚል ኢትዮጽያዌነት የምታይበት ምርጥ ልጂ ነው ትችላለህ 🥰🥰🥰💗👍👍👍👍👍

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 года назад

      Enem leza nuw nefse eskiweta ewedewalew. Zefenochu hulu fiqir nachew. Mesach nachew. Feta yale lij abo ymechew.

    • @front_spice
      @front_spice 4 года назад

      Ethiopiawi emitayibet malet gin algebagnim yemaytayibet alende ? Taye emibalewus men sihon new? Ethiopian kelem new yemaykeyer ok don't divide us my rabish comment

  • @sebli655
    @sebli655 4 года назад +14

    የኔ ፍቅር ሀይልሽ ትችላለህ ኦሮምፋ ብዙም ባላውቅም ግን እንደሌሎቹ ሙዚቃዎችህ እመሰጥበታለው ትችላለህ የኔ የልብ አድርስ♥♥♥

  • @funroom123
    @funroom123 4 года назад +50

    Barsiisaa/በርሲሳ in Afaan Oromoo = Memihir/መምህር in Amharic! Teachers need to be appreciated 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @tilahunlemma8945
    @tilahunlemma8945 4 года назад +10

    What a title!
    Words could never put it enough teachers’
    role in our life. They’re the foundation in shaping and guiding us all to what we are today.
    They’ve never been appreciated enough; they’re unsung heroes in every single professions.
    Thank ya for the song, and keep it up!

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 года назад +17

    መማር ከጨለማ ያወጣ ካልተማርክ ሁሌ ወደጥፋት ነው ምርጥ ስራ ነው

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 3 года назад +3

    Good job brother God bless u n ur father ተባረክ አባትክ ጋር እንዲህ ያማረ ስራ አቀረብክልን ኦሮምኛ ባልሰማም ወደድኩት ኢትዮጵያዬ አንድ ያድርገን

  • @nahomabate8497
    @nahomabate8497 Год назад +1

    Excellent music of the year! I give it A.

  • @ahmedelsharif9587
    @ahmedelsharif9587 4 года назад +11

    Thank you for adding more happiness in my heart and soul, I just passed by your music and I barely understand the lyrics but I truly felt the energy, beauty, peace and love , I am Sudanese but I consider myself an Ethiopian from what I have experienced, thank you a lot and much love !

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 4 года назад +7

    ሀይልዬ ምርጥ አንተ ብቻ ዝፈን ያንተን ስራዎች ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ምርጥ ምርጥ ስራዎች ናቸዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይመችህ ይመችህ ወንድሜ በርታ በርታ!!!!!!!!!!!!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 года назад +5

    ➽➽እንዲህ በእድሚ የበለፀጉ በእውቀት ትውልድ የማያንፁ አሰተማሪዋች ዛሬ ላይ ማግኝት አልማዝ ቆፍሮ እንደማውጣት ከባድ ነው።ክብር ለቀደሙ መምህራኞቻችን❤❤❤

  • @yeshitlaabebe3935
    @yeshitlaabebe3935 3 года назад +7

    ይገባቸዋል መምራን እንደ ሻማ ቀልጠው ብርሃን ለትዉልድ ለአገር ብሎም ለዓለም የሚሰጡ ናቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ ደስ የሚል መልክት ነው በጣም ነው ማመሰግነው እናት እና አባቴ መምህሮች ናቸው እና ሁሌ ይሄን ሙዚቃ ስሰማው እንባ ነው ሚተናነቀኝ በጣም ምርጥ ስራ ነው ትችላለህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይመችህ ይመችህ ወንድሜ በርታ በርታ !!!

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 4 года назад +7

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ ደስ የሚል መልክት !!!

  • @ayitegebtilahun
    @ayitegebtilahun 8 месяцев назад +2

    thvery good for as thanku hayliyee

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 Год назад +1

    Long live to you and your lovely father 🙏🙏🙏🙏

  • @esatulayned
    @esatulayned 4 года назад +8

    ሀይልየ ዘፈኖችህን በጣም ነው ምወደቻው በዘፈኖችህ ውስጥ ትልቅ መልዕክት ነው ምታስተላልፈው እናመስግናሃለን 🥬🌼❤️

  • @hidmonatube6774
    @hidmonatube6774 4 года назад +22

    Killer voice, my teacher Mr. feyissa nice to see you

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 года назад +2

    እዉነት ነው የተማረ ወርቆ አይወርቅም barumsi gaaridha ምርጥ ስራ ነው አይልዬ 😍

  • @abebeal80
    @abebeal80 3 года назад +6

    Chills, literally chills just by looking at the clip and his voice.. I wish this could be played loudly in Amharic for me to understand the meaning fully...My mom is also retired teacher

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад +17

    Qarrow Oromo koo ፍአዙካህ። እዴት እደምወዳቸው ጀባድ። ኦቦሌቻ ኮ። ያ ኦሮሞ ገለን ኬ ኢበዲን። ያረብ። ውድድድድ። ቆንጆ ስራ ነው 💚🔴💚

    • @tsedekselashi3677
      @tsedekselashi3677 4 года назад +2

      Pls take you political thinking out these is true oromo ppl flag 🖤⚪️⚫️🔴 we are true Ethiopians 🇪🇹🇪🇹

  • @danielwasihun8024
    @danielwasihun8024 3 года назад +2

    አባት ለካ ባንተ ልክ ይወደዳል ይህን ስላስተማርከኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ! ለአባትህ እረጅም እድሜ ከተትረፈረፈ ጤንነት ጋር ተመኘሁ::ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 4 года назад +7

    I believe this is your father. The resemblance is obvious. How amazing! We need more 🎵 like this 🙌 representing Ethiopia 💚💛❤ in oromiffa

  • @sdym7178
    @sdym7178 4 года назад +15

    This is what I did, before I start listening the music, I liked just because I love this singer and I was confident about what he could pass, then I started reading the comments because I don't understand Oromo language, he is the best of the best!!

  • @tofikaman3142
    @tofikaman3142 4 года назад +1

    ቋንቋውን ሳልችለው ለኔ ምርጥ የአመቱ ምርጥ ካራክተር ቲቸር ፈይሳ የአመቱ ምርጥ ግጥም ዜማ እና ዘፋኝ ሀይለየሱስ ፈይሳ እንዳትበሳጩ ለኔ ነው ያልኩት።

  • @kalkidanbiru6492
    @kalkidanbiru6492 3 года назад +1

    Outstanding performnce halisha
    keep shining bro
    ክብር ለጀግናዉ ሰራዊታችን

  • @buab3117
    @buab3117 4 года назад +235

    ባለቤቴ ከወለጋ ኦሮሞ እኔ ከአርባምንጭ በፍቅር 6ኛ አመታችን ነው የ3ዓመት ከ7ወር ልጅ አለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @dagmawebekabile5159
      @dagmawebekabile5159 4 года назад +5

      እኛ የደቡብ ልጆች ከፍቅር ውጭ ምንም አናቅም ልጃቹን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ዳጊ ነኝ የጂንካ ልጂ

    • @birukgetachew2665
      @birukgetachew2665 4 года назад +3

      አምላክ ደግ ደጉን ያሰማቹ ለዘላለም ተባረኩ !!

    • @buab3117
      @buab3117 4 года назад +1

      @@birukgetachew2665 አሜን ወንድሜ

    • @ayantuhundessa
      @ayantuhundessa 4 года назад +2

      Ina min yitebes

    • @zedwelega
      @zedwelega 4 года назад +2

      Bu Ab .Betam des yilal fkr yashenfal 💪 Bareddu wallagga baga fute 🙏🤙

  • @mercymoygetahun
    @mercymoygetahun 4 года назад +5

    Haliye, you know what you are multilingual, energetic and gifted for art. Thank you for your attention of Barsisa!!!

  • @onelove8524
    @onelove8524 4 года назад +12

    ሀይላችን እንዳንተ ያለ ሙዚቀኛ ለዚህ አለማወቅ ላራራቀው ምስኪን ህዝባችን ጥሩ ድልድይ ናችሁ በርቱልን jiradhu

  • @defaruanteneh9799
    @defaruanteneh9799 4 года назад +4

    የኔ ምርጥ ሀይልዬ፡ በጣም አሪፍ ስራ ነው!
    አንተ በቃ በጣም ምርጥ ነህ፡ ያንተን ስራ የማየት ዕድል ያገኙ ሰዎች ሁሉ ከመዝናናት ባሻገር ብዙ ትምህርት ያገኛሉ፡፡
    መምህር ሁሌም መመስገን አለበት!

  • @tarikunasir5510
    @tarikunasir5510 2 года назад

    በእውነት መምህራኖቼ ያስታውሰኛል ስለ ውለታቸው አምላክ ይክፈላችሁ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ዕድሜያችሁን ያርዝመው ፈጣሪ። አስተማሪዎቼ እወዳችኋለሁ

  • @kiyuanaf7698
    @kiyuanaf7698 3 года назад +3

    ስለአባትና እናት የሚዜሙ ሁሉ ደስ ይሉኛል የዚ ሙዚቃ ይለያል አመሠግናለው

  • @haimanotdebebeyeyi511
    @haimanotdebebeyeyi511 4 года назад +1

    አቤ (ኃይሌ) ምርጥ ሥራ ነው የሰራኽው፤ ዘላለማዊ ክብር ለሚገባቸው አባቶቻችን እና መምህሮቻችን የሚመጥን ሥራ……. …. ጋሽ ፈይሳ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጠዎ!!!!

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 года назад +37

    ይሄ ልጅ ኦሮሞኛ ሲዘፈን ያምርበታል የምር በርታ ወንድሜ ኢጆሌ ኦሮሞ ኢጆሌ ኢትዩጵያ like ግጩኝ😁😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 4 года назад +37

    ይህን ልጅ ስወደው!!!! ከአቢቹ ቀጥሎ አንተ ምርጥ ነህ!!! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 14 дней назад +1

    100 percent shure .sidigayee.

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 4 года назад +2

    ሁሌም ጎበዝ ነህ ሀይለየሱስ… ኢትዮጵያዊ ባህልህን አክብረህ የምትሰራ ነህና በርታ

  • @Meek1one
    @Meek1one 4 года назад +4

    Never cease to amaze me Haileyesus. One of the best musicians out there. It’s always nice when the music speaks itself no matter the language. Thank you for this 🙏🏿

  • @Tube-cg9kz
    @Tube-cg9kz 4 года назад +3

    ሀይልሻ ሁሌም በስራዎችህ ታስገርመኛለህ
    ያለህ የሰውነት ውሀ ልክ አይደረስበትም እድሜ ይስጥህ

  • @sadeblackgrelethiohagerey7081
    @sadeblackgrelethiohagerey7081 4 года назад +2

    ልብ ስርስሮ እሚገባ ድምፅ ነው እኮ ያለው ሀሌ እና በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @wendwesentadesebikila4636
    @wendwesentadesebikila4636 4 года назад +1

    Qabenyaa hatuun hin funnee
    Ibiidii guubu hin dandenyee
    Bekumsi kan nama bonsuu hundafuu hara wal genyee.
    Jirruf jirrenyi siif has toluu hundara caala hojii ketti yaa barsissa sutuma suuta lenjifama qotaa qotiyoo hojiin keetis akasuma umurii siif haa kenuu waqayoo waqayoo. (Sirbaa bayee baredda dha umurii dheera siinif haa kenuu barsistoota marraf, haylisha thank you)

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 4 года назад +4

    የሃይሌ ስራዎች በጣም ይመቹኛል
    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +57

    ዋውውውውውውው ድምፀህ 👍👍👍ትረጉም ዜሮ ነኝ0🤣 ኦሮሞውችን ሰለምወድ ሰለማክብረ ነው 😘

    • @NafTech00
      @NafTech00 4 года назад

      😍😍

    • @NafTech00
      @NafTech00 4 года назад

      ruclips.net/video/7WEW7Qr2R40/видео.html

    • @lensaahannii5095
      @lensaahannii5095 4 года назад

      Thank you konjo

    • @zedwelega
      @zedwelega 4 года назад

      Gabriel..............thanks konjo 🙏😍

    • @abi8547
      @abi8547 3 года назад +1

      Thanks🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Kecheroman
    @Kecheroman Месяц назад

    የ2016 ምርጥ ሙዚቃ ሀይልዪ ተባረክ

  • @tggo6240
    @tggo6240 3 года назад +3

    የምር ምን ልበልህ ሳይገባኝ ስንቴ እንዳዳመጥኩት ጎበዝ በርታአልን አኹን አልበም እንጠብቃአለን

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 года назад +6

    ሀልዬ አንተ ምርጥ የፍቅር ሰው በርታ እናመሰግንሀለን

  • @seenaa7402
    @seenaa7402 3 года назад

    Wow ilma Goota waqayyoo umuri dheraa isanif ha keenuu Obbo Fayyisaa Sin jalanaa❤
    የጀግና ልጅህ
    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይሰጣቸው አቶ ፈይሳ በጣም ነው የምወደቹ😍

  • @fmsw8845
    @fmsw8845 3 года назад

    Heddu heddu namatii tola ❤️ ❤️ ❤️ 😍😍💕💕💚💚💚 Wow akkamii baredaa shubiisnii 💃💃💃💃

  • @mitagoldlove6768
    @mitagoldlove6768 4 года назад

    መመስገን ከማንም በላይ የሚገባቸው አነሱ ናቸው ሀኪም መሃንዲስ................... ብዙ ተጠርቶ የማያልቅ የነሱ ውጤት ነን

  • @ሰላማዊሰውነኝ-ረ9ኸ
    @ሰላማዊሰውነኝ-ረ9ኸ 3 года назад +53

    አባቱ መሆኑን ካወቀ በኋላ ለማየት የመጣ?

  • @mahamudibrahim5024
    @mahamudibrahim5024 4 года назад +1

    Best Ethiopian artist.Jabaadhu.

  • @henokkassahun7397
    @henokkassahun7397 3 года назад +2

    Feyesa wow best english end biology teacher 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 Год назад

    You are so Different my brother. Hayeleye. He use to live here in USA. He left to his dad. God bless you bro.

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 4 года назад

    Ewnetgna Ethiopiawi!!. Kmr wedkal

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 года назад +1

    ጥሎብኝ ዘፈኖቹን ሁሉ ስወዳቸው እስክስ በሀገሬ ብሄርብሄረሰቦች ዘፈን ሸኮየ......

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 14 дней назад

    በእውነት ፡የሚያስለቅሥ ፡ሙዚቃ ፡ነው፡፡ለሰማው።

  • @firewgetahun8879
    @firewgetahun8879 Год назад

    I usually dont comment,but this one holds my heart.I see authenticaly choreographed melody and layrics..I cant stop listening. The charisma of Barsissa is amazing. Thank you very much for this whole package of truthfulness......... at this very moment of ???? !!!

  • @tolossakebede1554
    @tolossakebede1554 4 года назад +3

    Really, it's good job to motivate teachers. Alloway's your work is impressive. Barsiissa=መምህሪ

  • @milliond9
    @milliond9 4 года назад +2

    ችሎታሕ ድንቅ ነው እኛ የተጋመድን ኢትዮጵያውያኖዎች አንድ የሚያረገን ድልድይ እንጂ የሚለያየን አያስፈልገንም ።

  • @redietermiyas9653
    @redietermiyas9653 4 года назад +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏🙏🙏🙏

  • @Naturalophilic
    @Naturalophilic 4 года назад +27

    እንደሁልጊዜው ሁሉ ቆንጆ ስራ ነው 👌🏽

    • @danigamechutube748
      @danigamechutube748 4 года назад +1

      oromigna tichayalesh malet new ? zebi anchim esti andi oromic siri

  • @hatsalah3770
    @hatsalah3770 4 года назад +1

    Tirgumu bayigbagni erasu I like it keep it up

  • @addisuasefa5532
    @addisuasefa5532 3 года назад +2

    Music of the year! Big respect! I loved every aspect of the music: lyrics, voice, clip, arrangement and most importantly its message. Congra Faye!

  • @amalhaj9732
    @amalhaj9732 4 года назад +4

    Wow betame gobze Nike arife sera nwe berta oromina westa nwe jebaduu ijolaa oromoo kota 💚❤️💚

  • @hanahana8066
    @hanahana8066 3 года назад

    ዘር አትምረጡ በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @Habesha._90
    @Habesha._90 4 года назад

    Wedu astariye Memher Feyesa betam des belogal selayehot kene melaw betesebo ❤️❤️😍😍 Haylesh, Oromga balsemam Ethiopiawinetn yemigels zefen yemeslal , lemin Zerayderes west alteseram ??? Lela gize be Amharic demo zereye tesraleh beye emegalew Lov u all😍😍🌸

  • @zemenayayichew5304
    @zemenayayichew5304 3 года назад +1

    WOW !! SUCH A BIG SINGER

  • @ambaselby900
    @ambaselby900 4 года назад

    ደስየሚል ዘፈን ነው ክፍሎም ቢኖር የበለጠ ደስ ይል ነበር ግን አሪፍ ነው ይገባቸዋል

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 3 года назад +1

    በርሲስ ፈይሳ ገለቶማ 🙏በርኖት trying Oromifa

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 года назад +1

    ትርጉም ባይገባኝም ልጁን እወደወደዋለው ክብር ለአባትክ

  • @desalegnseifu7469
    @desalegnseifu7469 4 года назад +2

    Although I didn't know afan oromo, the clip is so touching. I love it like any other afan oromo music. Another amazing work from my favourite artist!! Great job Haile!

  • @anuoromtittii7633
    @anuoromtittii7633 4 года назад +1

    Awww jabadhuu wan koo namattii tolaa 👏👏

  • @tibebebantider3527
    @tibebebantider3527 4 года назад +2

    GREAT WORK HAILE,
    I LIKE IT. MELODY, LYRIC,ARRANGEMENT... All are best for me, your voice color impress me always.
    WISH ALL THE BEST.

  • @eshetassefa676
    @eshetassefa676 3 года назад

    Hailye betam new yemadenkh betam des yemtel lij nek berta......😘

  • @eliasketo8697
    @eliasketo8697 4 года назад +1

    እንደ አንተ ያለውን ድምፃዊ ያብዛልን

  • @haregmulugeta7682
    @haregmulugeta7682 4 года назад +78

    ትርጉሙ ሳይገባን ከልጅነት እስከ እውቀት ስንጨፍርበት በድራማው ስንመሰጥበት አድገን ዛሬ በልባችን ጥላቻችንን ዘርተው ሳንወድ በግዳችን ጥላቻን ዘሩብን😡
    ሀይልሻ አሪፍ ነው ትርጉም ግን ማፊ ❤️

    • @wehib__tttg4192
      @wehib__tttg4192 3 года назад

      Ewnet new ene ormigna zefen betam neber yemiwedew ahun gen 😝😝😝😝😝😝sew yemiyardut new tiz yemilegn

    • @tube-zu1oq
      @tube-zu1oq 3 года назад

      አኔም በፌት ኦሮምኛ። ለመማርና እፈልግ ነበር አሁን ግን 🙅

    • @ethiopia9573
      @ethiopia9573 3 года назад

      ግዴለም ልጆቼ ታገሱ እንደዚህ እንድንሆን ነው የተሰራው ግን የኛ ጉብዝና የሚሆነው ግን ሰውን ሰው ነው ብሎ ማመን ነው ይህም ያልፋል።

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 4 года назад +99

    ሀይልሻ ኦሮምኛ ባላቅም በሌሎች ስራዎችህ በቃትህን ስለማቅ ያው ትችላለክ ነዋ!!

    • @LucyTip
      @LucyTip 4 года назад +1

      እውነት ነው በጣም ገራሚ ሙዚቃ

    • @zeed7938
      @zeed7938 4 года назад +1

      But we still need translation you know? lol I would love to know more about oromegna zefenoch ena how they write and stuff for example ግጥም ተረትና ምሳሌ አፃፃፋቸውን ምናምን

  • @hiwotabera9624
    @hiwotabera9624 3 года назад

    Des mel music new hulum yante musicawoc des ylugnal berta ☺️☺️🥰

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 3 года назад

    So beautiful song, I really don’t understand it but, I’m sure everyone can understand when comes about beautiful songs!!

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 года назад +6

    መቸም ሀይለየሱስ ክፊ አይወጣህም ትርጉም አልችልም ግን አረፋ ይመሰለኛል

  • @BezaBeza-u6i
    @BezaBeza-u6i Год назад

    Egziabher rejim demean tena yistilik

  • @fasilterefe7739
    @fasilterefe7739 4 года назад +1

    Ohhh Tizta🙏🏽😊,that is my High School(Prep) in 1994 - 1995 E.C Bach alachihu? (Menen). Hailisha Berta gobez👍💪🙏🏽🙏🏽🙏🏽.

  • @nanisolo6885
    @nanisolo6885 2 года назад

    Love you oromina music from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Filseta
    @Filseta 3 года назад

    አልቅሼ ልሞትነው ይሄን ሙዚቃ በሠማሁ ቁጥር😭😭😭😭

  • @marshetbahiru8583
    @marshetbahiru8583 4 года назад

    UMRII SIIFHAAKENNU WAAQAYYO!!! በጣም እንወድሃለን ሃይሌፓ

  • @amaledebalu8337
    @amaledebalu8337 4 года назад

    Wooooow obblleesaakoo naaf jiradhuu tiruukoo

  • @betelhem7416
    @betelhem7416 3 года назад

    I really like it and listening many times without understanding the lyrics.

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 4 года назад +2

    You keep on singing & we'll be 💃 🕺 dancing! No need to understand the words....we can feel the positive vibe as always!! Your music transcend boundaries 👌

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 года назад

    የእኛበአንበሳ፣ሁሉምን ተሰክትሎሃል ፣ሆኖም ግን፣በይበልጥ የሀገር በህሉ መዚቃው አጅግ ነው የሚሄድልህ ቀጥልበት በርታ።

  • @fikruabite1
    @fikruabite1 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ሀገርኛ ዘፈን ነው ሀይልዬ በግሌ ወድጄዋለሁ

  • @fafita.9873
    @fafita.9873 4 года назад +5

    ሀይልየ አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታ