💎ጆሲ ቃል አስገባኝ፤ እንደዚ አይነት ጓደኛ ይስጣቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 894

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 3 месяца назад +77

    ፈኪ አንድ ምክር 1ደኛ አቀማመጥሽን አስተካክሊ 2ለተኛ ጓደኛ አታብዢ የሴትም ይሁን የዎንድ ሴት ነሽ ማንንም ከቤትሽ አታስገቢ ከጓደኛ ብዛት ጥራቱ ነው ፈኪ በበዛ አይደለም 3 ለአህሙ ክብር ይኑርሽ ትንሽ ሰከን ረጋ በይ ሀያእ የሚባል ነገር ይኑርሽ አህሙ በጣም ጥሩ ልጅ ነው በጣም ያዝንልሻል ግን ሰው አታብዢ እባክሽ ጠንካራ በክብርሽ የማትደራደሪ ሁኚ ዝም ብለሽ አትገልፍጭ ብዙ ጥፉት አለብሽ አህሙ ቢበዛብሽጅ አያንስብሽም ባልሽ ቢሆን በሀላል ታድለሽ በተረፉ አሏህ ይርዳን ሁላችንንም ጥፉተኞች ነንና አሏህ ይቅር ይበለን ካጠፉሁ ይቅርታ እንደእህት ምክሬ ነው የተመቸው ይኮምት ላይክ ያድርግ ለማወቅ ነው በሀሳቤ የተስማማ ፍቅር በሀላል እንጅ በሀራም ፍቅረኛ የሚባል በኢስላም የለም

    • @AnisaAnisa-ph8vl
      @AnisaAnisa-ph8vl 3 месяца назад +1

      Awo ❤lik nash

    • @AwelEndris-hb4kv
      @AwelEndris-hb4kv 3 месяца назад +2

      ትክክል

    • @لوباباناصر
      @لوباباناصر 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @امسلمان-ح5خ
      @امسلمان-ح5خ 3 месяца назад +2

      አዉ በትክክል ከውሰጤናዉ የወራሺዉ

    • @ahmedhassen2708
      @ahmedhassen2708 3 месяца назад +1

      ምክርሽን፣እኔም፣እጋራለወ፣ለኮሜንትሸ፣ሳላደንቅ፣አላልፍም፣ይመችሽ❤❤❤ምክርሽ፣ይቀጥል

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 3 месяца назад +143

    ፈኪ ያለአህሙ አታምሪም የአህሙ አድናቂወች የትናችሁ

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 месяца назад +2

      🙋አለን

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 месяца назад

      @@Firoz-i9z መኖሩንስ አለን ዉደ እሱ ጠፈብንጅ😥

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 месяца назад

      @@fuhhg1808 አለን መኖሩንስ እሱ ጠፈብንጅ😢

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 3 месяца назад +1

      አለን😊😊

    • @AliMahdi-il5bj
      @AliMahdi-il5bj 3 месяца назад +1

      ሳህ

  • @jvvbnnbb7514
    @jvvbnnbb7514 3 месяца назад +113

    አህሙ የለለ አያምሪም የምትሉ በላይክ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 месяца назад

      ወላሂአወ😢😢ጭርአለ

  • @زينباحمد-ل6ض
    @زينباحمد-ل6ض 3 месяца назад +106

    ፈኪ አስመሳይ ነሽ ፍቅር አይገባሽም ደሞ ሰዉን ትመከሪለሽ ደሞ አቀማመጥሽን አሳምሪ የሙሲሊም አደብ ይኑርሽ ሲቀጥል አህሙሳ ወላሂ አቸ አላህሙ አታምሪም የምትሉ ላይክ

    • @NancyBelay-n7x
      @NancyBelay-n7x 3 месяца назад +4

      እኔ ግን የሳይኮ ችግር ያለባት ነው የምመስለኝ ምክንያቱም አሀሙን መውደዷን ለራሷም መንገር አትፈልግም ለምን ከተባለ ሚድያላይ ብዙ ስለሪለሽኗ ስታወራ እደማደግመው ስላወራች ታፍራለች ግን በጣም ያሳዝነኛል

    • @Ffdd-i6g
      @Ffdd-i6g 3 месяца назад

      እረ ፈኪን ምንምጥፋትይላትም እራሱንታ ቅለቺ ስለራስሽ እወቂ ፈኪ በራሶ የምትተማመን ጀግናሲትናት ይቅናት መፈስይወጋ

    • @طيبهمحمد-ظ8ف
      @طيبهمحمد-ظ8ف 3 месяца назад

      እባካችሁ አትሣደቡ ዝምበሉ

    • @Jmila-y
      @Jmila-y 3 месяца назад

      ውጭ ጋላ😂

    • @Jmila-y
      @Jmila-y 3 месяца назад +2

      ሥንት ነገር አሣልፋለችኮ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 месяца назад +68

    ፈኪያ ፍቅር ካወቅሽ ለምን አህሙን አራቅሽዉ ያዉ ምርጥ የዋህ ልጂ አታስመስይ

    • @سامي34-ن8ظ
      @سامي34-ن8ظ 3 месяца назад +3

      ምን አገባቹ ለምን ትሳደባላቹ ልጅቷ ተዋት ሴት ልጅ ካሆናቹ አስቡ ምንድነው ያሳለፈችውን እያወቃቹ ፍቅር ፍቅር ያጫውታቹዋል

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 3 месяца назад +1

      ከፍቅር አላማ ይቀድማል

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 месяца назад +2

      ​@@سامي34-ن8ظምንድነው ያሳለፈችው እስኪ ይጠየቁልን ሶስቱም ባሎች😅የሚሉት ይኖራል

    • @fahedali632
      @fahedali632 3 месяца назад

      እባብነት

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 3 месяца назад +5

      ተናግራለይ እኮ ማሥመሠል ለምዶብኛል በላለች😂😂😂

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 месяца назад +79

    አሚር አይዞህ ወዲማችን ጆየ የኛ ምርጥሰዉ ፈኪ አላህሙ ስመጭ አይነፍም አህሙነዉ ዲምቀትሽ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤🎉🎉🎉

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 3 месяца назад +130

    አሚር እናብራታታው የምትሉ እስኪደምሩኝ

    • @Hasinatube
      @Hasinatube 3 месяца назад +3

      ሩታየ እሺ

    • @LemaLimo
      @LemaLimo 3 месяца назад

      እሽሩታየ❤❤

  • @Habi-v3z
    @Habi-v3z 3 месяца назад +280

    ፈኪ ያለ አህሙ ግንጥል ጌጥ ናት የምትሉ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube 3 месяца назад +11

    ኧረ ፈኪ ግን ወላሂ በባለፈ ከጋቢሾዉ ላይ ታዝቤሻለሁ በጣምነዉ የተናደድኩብሽ መጀመሪያ እትስቂ ቆይተሽ አህሙ ሲመጣ ያሳየሽዉ አክት ደባሪ ነዉ ብቻ አህሙን አላህ ያችን ፍቅር ከልቡ ያዉጣለትና ካች የተሻለች ይስጠዉ አች ግን .....

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 3 месяца назад +32

    አህሙስ ጆስ😳😳

  • @SayedAhmada-o1o
    @SayedAhmada-o1o 3 месяца назад +37

    ወድልጅ ሲከፋውአሎድምነውያልሽው😂😂😂ታዳአህሙንለምንአሦከፍሽው አስመሣይነሽእሽ😮😮😮😮😮😢

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 3 месяца назад +25

    ፈኪ አታሥመሥይ ከጋቢ ሾላይ ለምን አህሞን የተመነቃቀርሺበት ለምን ጥሩ ንግግር ሦደቃነው ብለዋል ረሡል ሠለሏሁ ወሠለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fahedali632
      @fahedali632 3 месяца назад

      ምንታውቃለችደቆሮ

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj 3 месяца назад +60

    አራ ምድነዉ ቤትሽ የላጤዎች መነፈሻ አረግሽ እዴ ሴት ነሽ እኮ😮የወድ ጓዳኛ አበዘሽዉ ኤጭ አች ከአህሙ ጋር ነዉ ምተምርዉ😮

  • @ነጀትዩቱቢ
    @ነጀትዩቱቢ 3 месяца назад +30

    ፈኪ ዎላህ፡በጣም፡ነው፡የሲጣሺኝ፡እሺ፡ዎላህ፡በጣም፡ነበር፡ምዎድሺ፡ግን፡አሁን፡የነደድሺኝ፡በለፎ፡አነዘሪ፡ገር፡የረሺው፡ቪድኦ፡ላይ፡እንዴት፡ነበር፡የሆንሺው፡መጀመሪያ፡ላይ፡ከአነዘሪ፡ገር፡ፈት፡ቢሌሺ፡ስትዎሪ፡ነበር፡ግን፡አህሙ፡ገር፡ሲቶሆኝ፡ፊትሺን፡ዘፊዘፌ፡ነበር፡ግን፡አንደድ፡ሴቶቺ፡በቺግሪ፡ግዜ፡ከጓነቺን፡ያሆነ፡ስው፡ከቺግሩ፡ሲዎጡ፡የንን፡ስው፡ይንቀሉ፡ግን፡ሲለአፈቀረሺ፡እንጂ፡እሱን፡ምፈልጉት፡ቡዚ፡ስዎቺ፡ይኖረሉ፡ግን፡በጣም፡ተሰፊረሌሺ፡ዎላህ፡ከልጂ፡ረቅ፡ከልፈላግሺ፡ምክነቱም፡እንደትጓጂ፡ዝቢሌሺ፡😅😅😅😅

    • @AlfiyaKder
      @AlfiyaKder 3 месяца назад +1

      አህሙ እውዳታለው ክብር አለኝ ሲል. አፍገገች ፊቷን ጭራሽ አሞኛል. መጀመራ ስትቀባጥር ቆይታ ስታያው ጀርባዋን ስጠችው ጅል ናት አላዘር ሊጠቀምባት ለጥቅሙ ነው ሚፋጋት

  • @moamenamane8271
    @moamenamane8271 3 месяца назад +89

    ክክክ ወድልጅ ሲከፋዉ አልወድም አላለችም አህሙ ሴት ነዉ እንዴ ከሌሎች ጋ ፈታ ትያለሺ ከሱ ጋ ፊትሺን ተዘፈዝፊያለሺ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 месяца назад

      @@moamenamane8271 ትክክል ይችእበት

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 3 месяца назад

      @@moamenamane8271 ሀላል አልወዴዴላት ከሌሎች ጋ ማን ይዝለልላት እኔ ዴሞ ሀጅ ነብይ ወንድ ሰላም አትልም ስትር ናት አላህ ሰለፊ የሆነውን ጀግና ያገናኛት እያልኩ ጭራሽ እሸባቦች ጋር ገዴም ብላ መጣች ሙስሊም ሴቶች ተጨፍልቀን ድን ና ቤተሰብ እምናሰድበው አላህ ይስቱርና በስ

    • @Toyba-s7f
      @Toyba-s7f 3 месяца назад +7

      እኔራሱ አሰጠልታኛለይ እኛ ሴቶቺኮ እሚወዴንን አናቅም

    • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
      @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 3 месяца назад

      ​@@Toyba-s7fበሷ ባለፈችበት ምገድ ስታልፊትወጃት አለሽ።

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 месяца назад +14

    ጆየ አህሙን ይዘህልን ና🎉🎉

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 3 месяца назад +19

    አህሙ የለለበት ደስ አይልም ሀዬ ቢታረቁ ደስ ይለን ነበር

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 3 месяца назад +31

    አቀማመጥሽን አስተካኪሊ ደሞ ስተወሪ አትለፊጨቂ ስታወሪ ሲቀጥል ደሞ አህሙ ነው ለአንች የሚጠቅምሽ ወደ ሚዲያ ያወጣሽ ከሁሉም እሱ። በዃላ ይቆጪ

  • @SeadaSeid-j9k
    @SeadaSeid-j9k 3 месяца назад +10

    እዳች አስመሳይ ሰው አላየሁም የሆንሽ ቆረቆዳ😮😂 ለይኩኝ ጋይዝ

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ 3 месяца назад +26

    አወ ፍቅር አይገባሽም ፈኪ መቼም ፍቅርአይዘኝ ብለሻል እኮ ዝምምም በይ አህመዲን ሰብረሽዋል

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 3 месяца назад +33

    ፈኪሀ ሀጂነብይ ወድስርለስረ ምሄድ ይቅርብሽ ያስጠላል አተስመስይ ወድልጂ ተሰብሮማየት አልሻም አልሽ አህሙን ለምን አህሙን ታስከፊያለሽ

    • @አለውያ
      @አለውያ 3 месяца назад

      አስመሳይ ናት 😢

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 3 месяца назад

      ትክክል በጣም አስመሣይ

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 3 месяца назад +54

    አንች ፍቅር አታውቂም ማስመሰል ነው ምታውቅው ዶንቆሮ ቶሎ ነይ ከአህሙ ጋር በጣም ስለምወድሽ ነው የሰደብኩሽ ይቅርታ

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 3 месяца назад

      አረ ስለምወጃት😅

    • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
      @ወሎደሴየፍቅርሀገር 3 месяца назад +4

      ቱ እየተሳደቡ ስለምወድሺ ማለት አይጋጭም ወይ ገለቴ🤔🤔🤔🤔

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂ወይኔ

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 месяца назад +1

      ምን አደረገች በግድ ፍቅር አለ እንዴ ጉድ እኮነው ፋራ ሁላ

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 3 месяца назад

      ምን አደረገችሽ የግድ አች ያልሽው ማፍቀር አለባት እደ ኧረ ለቀቅ አድርጉት እሷ የሆነ ሀሳብ አላት ና በራሷ ሀሳብ ትሄድ ተዋት ፈኪ የዋህ ልጂ ናት

  • @Toyba-s8d
    @Toyba-s8d 3 месяца назад +22

    አሚር ወንድሜ እመነኝ ይህ ሁሉ ያልፋል እኔም ከአተ በላይ ተፈትኛለሁ ዛሬ ላይ ከጎኔ ማንም ባይኖርም አላህ አለኝ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ እናም ችግርህን ሁሉ ለአላህ ንገረው ለእሱ የሚቸግረው የለም ሂወት ናትና ፈተና ይበዛባታል ግን ያልፋል እባክህ ደስተኛ ትሆናለህ

  • @rabiyaksa1401
    @rabiyaksa1401 3 месяца назад +8

    ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ እልጁ ላይ መተኛት ቀረሽ እኮ ፈኪ አላህን ፍሪ ውዴ እህት

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 3 месяца назад +1

      ኧረ አበገነችኝ ኢተቂላህ ፈኪ ልብስ ብቻ

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 3 месяца назад +18

    አሚር እስቲ ከነዚህጋ ጓደኛ ሁን እነዛ አብረውህ የሚሰሩ ሴቴች ተዋቸው አቓም የለቸውም ካሁን በኃላ ከነ ጆ እና አህሙ ጓደኛ ሁን🎉🎉🎉

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 3 месяца назад +41

    ፈኪ ከአህሙ ውጭ አያምርብሽም እኛ ከሱ ጋር ነው የለመድንሽ ፀባይሽን አስተካክለሽ ኑ አብራችሁ ፊትሽን ቁጥር ፍትት አታርጊበት ።

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 месяца назад

      አህሙ አህሙ አትበሉ እሱ የለም ምድነው

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 месяца назад

      @@ያልተኖረልጅነት134 ትክክለልነሽ

    • @ያልተኖረልጅነት134
      @ያልተኖረልጅነት134 3 месяца назад

      @@zainabazainaba1936 አወ እደለለ አየነው እኮ ግን አብራችሁ ኑ ነው ያለነው እደፊታቸው አብረው ስለለመድናቸው

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 3 месяца назад +1

      አወ አህሙ ጋርነው ደሥ የሚለን

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 3 месяца назад +1

      ችግራቸውን ቢፈቱ ባይነኝ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 месяца назад +17

    ፈኪ የፍቅርን ምክር ለአፍቃሪዎቹ ተይላቸው ከይቅርታ ጋ

    • @HarestuKabda
      @HarestuKabda 3 месяца назад

      😂😂😂እሷስ ሰው አይደለች ማነው ፍቅር እይዛትም ያለሽ

    • @DahaboSeid
      @DahaboSeid 3 месяца назад

      እስካሁን አሊያዛትም መዉደድ ብቻ ነው ራሱዋ ናት ያለችዉ የፍቅርን ሃያልነት ሚያዉቀዉ አፍቃሪ ብቻ ነዉ​@@HarestuKabda

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 месяца назад +11

    ያለህሙ፡ ቤቱ አይደምቅም 😢መገንሰው

  • @fyyu3909
    @fyyu3909 3 месяца назад +7

    ምነው ሸዋ ተጃጃልሽ ሀያእ የሚባል ነገር አጣሽሣ አረ ተይ ከቤተሠብ ርቆ የሚኖር አንገቱን ደፍቶ ነው ሚኖረው
    አሥቢበት

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 3 месяца назад +10

    ያለ አህሙምንምነገር አያምርም😢😢😢😢😢😢 አብሺር ወንድሜ❤❤❤❤

  • @Afleza
    @Afleza 3 месяца назад +6

    ኢሽ ፍቅር ከገበሽ ለምን አህሙን ጠላሽው ግን አህሙ ይሸላሸል ጁስ ምርጥ ሰው ስቃጥል አቀመምጥሽ አሰተከኪ ፈኪ

  • @faiza-t8v
    @faiza-t8v 3 месяца назад +41

    ያለ አህሙ ምንም ነገር አያምርም

  • @SoliheWodajo
    @SoliheWodajo 3 месяца назад +23

    ቀሺም አትሥመሥይ ወዲልጂ ሳከፋዉ አላልሺም ዶማ አህሙ የታል ደቆሮ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 3 месяца назад +1

      እረ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 3 месяца назад

      @@SoliheWodajo እኮ እች ግም ሴክሳም😀

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 месяца назад

      @@SoliheWodajo ትክክል ዶማ ናት

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 месяца назад

      😂😂😂😂እኮኮኮ

    • @ImuZakir
      @ImuZakir 3 месяца назад

      አይባልም

  • @NeimaAli-tx1yt
    @NeimaAli-tx1yt 3 месяца назад +6

    ይችልጂግን ወዴየትእየሄዴችነዉ ያረብመጨረሻችንን አሳምርልን

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 3 месяца назад +8

    አህሙ የት ነው ጆየ

  • @NeimaHussein-s1h
    @NeimaHussein-s1h 3 месяца назад +4

    ፈኪግን እያስጠላሽኝ ነዉ ትናት በለቀቅሽዉ ቪደወ በጣም ነዉ ያናደድሽኝ እዴት አላህን የሚያስቆጣ ነገር ታረጊያለሽ መጀመሪያ ዲኒሽን ተማሪ

  • @Toyba-s7f
    @Toyba-s7f 3 месяца назад +10

    ፉኪ በጣም አወድሺ ነበረ ባለሺበት ቪዲዪላይ እሮጥ ነበረ ግን ትናንትና በለቀቅሺዉ በጣም አሰጠላሺኝ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 3 месяца назад +1

      ኧረ ይመችሽ የእውነት የልቤን ነው የነገርሽኝ

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 3 месяца назад +11

    አህሙ ይበዛባታል ለልጂቱ ስረአት የተላበሰ ነዉ አህሙ

    • @hawaHawa-o7p
      @hawaHawa-o7p 3 месяца назад +1

      ሀላስ😢 ኮመታተሮቺ ናቺሁ እየቀባጠራቺሁ

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 3 месяца назад +23

    አይ ተዛዘብን አህሙሥ😢😡😡😡

  • @RahmaJabaly-t1q
    @RahmaJabaly-t1q 3 месяца назад +4

    ጆሲን አይቼ መጣሁ ጆስዬ ምርጥ ሰው 😘

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 месяца назад +21

    ፈኪ፡ደግሞ ወድልጅ ሲከፋው አልወድም ካልሽ ለምን አህሙን፡አስቀየምሺው አስመሳይ ነሽ

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c 3 месяца назад +1

      ልታስመስል ነው

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 3 месяца назад +8

    ፈኪ አስመሣይአህሙንአስከፋሽብን

  • @ትዝብት
    @ትዝብት 3 месяца назад +7

    አወ ፋቅር አታቂም ድጋይ እራስ ነሽ😢😢😢😢😢

  • @MaMa-dc1dc
    @MaMa-dc1dc 3 месяца назад +7

    ፈኪ የምረ አሰመሳይነኘ ብለሺ ነበረ እውነትም አሰመሳይ ነሺ

  • @MaryamMaryam-c7z
    @MaryamMaryam-c7z 3 месяца назад +12

    እንድሪስ አንድ ምክር ልምከርህ የህየትነተን እናቴ ትሙት አይባል አተ ሙስልም፠አይደለህ ዝለዝህ አላህ ቢቂየ ነው ኮሜት መፃፍ አልወድም ነበር ግን ይህን ማለፍ አልቻልኩም ደሞ እደምታየው ተሥፋ አለኝ

    • @Monirausman
      @Monirausman 3 месяца назад +1

      🥰 🥰 🥰 🥰 🥰 👍👍👍👍❤️👈

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 месяца назад +4

    😂😂😂😂 ወድልጅ ሲከፍ አሌወድምነዉ ያልሽ አል ቀረብሽም ሱብሀን አላህ በጣም ነዉ የምገርሚዉ አህሙንእኮ እደጥላትነዉ የምታይዉ

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 3 месяца назад +19

    አይዞህ አሚር ማነዉ ግን ደህነኛዉ የልተጎዳዉ😢💔😭ያልተሰበረዉ ሁሉም በተለያየ ወይምበተመሳሳይ የተጎዳንነን አይገርም በዚህ በስደት ላይ ያለነዉን ማን ያፅናና አላህየ አበረታኝ አበርታቸዉ💔

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 месяца назад

      ሁሉም,ሰው,,ያለፈበት,ነው,
      ደምሪኝ,በቅንነት🎉

  • @lubabaluvab3339
    @lubabaluvab3339 3 месяца назад +5

    እሽ አህሙ ምን አረገሽ የምታስከፊው እወድሻለሁ ነው እኮያለሽ ፈኪየ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 месяца назад +11

    የወደፊት የልጆቼ ጠበቃ ፈኪ እኔ ግን አደራ ልጆቼ በግዜ ተሰትረው አግብተው በነብዩአለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤ ሱና እዲኖሩ ስለምፈልግ ጥብቅና እዳትቆሚላቸው ያው ጠበቃነኝ ስላልሽ 😅😅😅😅😅

    • @ቅማሞች
      @ቅማሞች 3 месяца назад

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ክክክክክ

    • @Allhamdulilah2976
      @Allhamdulilah2976 3 месяца назад +3

      እንደ እስልምናችን እንኳን ለሰው ልትሆን ይቅርና ለራሷ ጠበቃ ያስፈልጋታል በ13 አመት እንዳያገቡ ነው ጥብቅና ምትቆመው አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ በ9 አመት ነው ያገባችው እናም እሷ ለኛ አርአያችን ናት ሙስሊም ሆኖ ኤሄን ምድብ ይህም ፈኪሀ ግን ቅድም ዲኗን ትማር

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 3 месяца назад

      ወይኔ ክክክክ እንኳን ለሰው ለሷም መከራከር አትችል

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 месяца назад

      እኔምኮ ገርሞኝ ነው በሂጃብ ሳያት ዲኑን የምታውቅ መስሎኛል😅😅😅ዜሮ ነች​@@Allhamdulilah2976

    • @AliAhmed-n2c
      @AliAhmed-n2c 3 месяца назад

      ኧረ ለቀቅ አዲርጓት ልጂቷን እደ ሞራል የሚባል ነገር አለ ኮ

  • @SeadaMohamed-d5z
    @SeadaMohamed-d5z 3 месяца назад +8

    ጆሲየ አህሙን አምጣልን 😢😢😢😢

  • @MaMa-dc1dc
    @MaMa-dc1dc 3 месяца назад +5

    አህሙ ነበረ የቤታቺሁ ድምቀት አሁን እሱ አሰወጣቺሁት አይሰው በጣም ነው እምተገረሙት

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 3 месяца назад +8

    አሚር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የተሻለውን እሱ መርጦልህ ነው ወደራስህ ተመለስ ከነጆጋ ሁነህ ስራ ውዴ ተሽለህ መገኘት አለብህ ተመለስ ወደራስህ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ብለህ ተቀበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 месяца назад +14

    ፈኪን ሰይ ደሜ እያፋለ ነው ይዩብ ታቆም😮😮😮😮

    • @سامي34-ن8ظ
      @سامي34-ن8ظ 3 месяца назад

      ኸረ ታቁም ሰብስክራይብሽ አሺ እሷ መስራት አታቆምም ኮተት ሁላ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 месяца назад +1

      ለምን ታያታለሽ😂ጅል😏

    • @Fadiah-r2b
      @Fadiah-r2b 3 месяца назад

      😂😂😂

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 3 месяца назад +3

    አሚር አይዞክ አላህ የተሻለችውን አሰቀምጦልክ ነው ለኸይር ነው

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 3 месяца назад +37

    የበሸቀች ወንድ ልጂ ሲከፍው አልወድም አልሽ😢😢 በጣም ባለጌ ነሽ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 месяца назад

      እኔ ሲከፋው ትወጃለሺ እዴ አች ምን ያሰድብሻል ኢጪ አወ ወድ ልጂ ለምን ይክፋው አባት ወድም ልጂ ባል ወድ ልጂ ወድ ልጂ እዲከፋው ትፈልጋለሺ

    • @mdshahanvaj5956
      @mdshahanvaj5956 3 месяца назад

      😢😢አራ አይባልም​@@zainabazainaba1936

    • @እናትወሎ
      @እናትወሎ 3 месяца назад

      አይባልም😮

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @አለውያ
      @አለውያ 3 месяца назад +2

      ስታስመስልነው

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 3 месяца назад +3

    አሚር ከሶፊ ጋር ሁኑ ሁለታችሁም የተጎዳ ልብ ነው ያላችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ይበልጥ ታምራላቸሁ

  • @MarizaDimmir
    @MarizaDimmir 3 месяца назад +4

    ወንድሜ አይዞህ በርታ ፈጣሪ መልካም ነገር ያዘጋጂልሀል

  • @mediweleyewa
    @mediweleyewa 3 месяца назад +6

    ወንዴሜ አብሽር ለበጎ ነው በፍቅር ያልተጐዳየለም ነገሌላቀነው እኛባልነው አይሆንም ጉዞ ወደ ፊትኢንሺ አላህ🎉🎉🎉

  • @sofyaahmed597
    @sofyaahmed597 3 месяца назад +12

    ፈኪየ ልስራ ልቀየር ብለሺ ካሰብሺ ከአህሙ ጋ ስራ ከሱ ጋ ነው ውበትሺ

    • @EkramYimer-j6b
      @EkramYimer-j6b 3 месяца назад

      Esua yefelgechiwun newu enji temelkachi edale newu ende ndewum lesu arif newu eyewededat emihedi kehone meraku yeteshale newu Tru argaul ematagebawu kehone bandi bayihonu yeteshale newu enate esu jenetn yifelgal Allah bejenet mengedi lay yaknawu set lewendi fetagni nat ena birkat yishalal

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 3 месяца назад +3

    ወድሜ አሚረ አብሽረ ያተ ባይለውነዉ ስለሆነ ያተ የሆነችዉ ትመጣለች ጠካራ ሁን እሽ በአላህ ተመካ እሽ የኛ ያልሆነን ነገረ ቦታ መስጠት የለብህም በቃ ጠካራ ሁን ወድሜዋ አላህ ያጠክርህ መልካም ሚስት አላህ ይወፍቅህ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 3 месяца назад +2

    ያሣለፈችው ቶሎ ፍቅር እንዳይዛት ያደረጋል እንኳን 3በአንድ መጎዳት ከባድ ነው ❤❤ፈኪየ❤❤ አቀማመጥሺን አስተካክይ በአላህ የእኔ ወድ እህቴዋ

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 3 месяца назад +3

    😊እኔ ብዙ ኮሜንት አነበብኩ ወላሂ ፈኪ ክብርሽ ከአህሙና ከአህሙጋ ብቻ ነው ቀጣም ነው የምንወድሽ ግን ሀጅ ነብይ አታብዥ ጆሲ በቂሽ ነው ሀጅ ነብይ ጆሲ ምርጥ ሰው::

  • @Marhaba-w7j
    @Marhaba-w7j 3 месяца назад +16

    ወንድ ሲከፋዉ አልወድም ነዉ ያልሺዉ ፈኪያ 😂😂😂 ለምን አህሙን አያሣዝንሺም ለሱ ብቻ ነዉ ፊትሺን የምዘፈዝፊዉ ደሞ አስተካክይ መናገር ካለብሺ ከካሚራ ጀርባ ተቆጭጅ ካሚራ ላይ አህሙት አትገልፍጭ ገባሺ አህሙ በጣም ነዉ እሚያከብርሺ አትቸኩይ ሊላን ለመምከር ገና መቸ እራስሺ ብትመከሪ ሀሪፍ ነዉ😂😂😂😂

    • @rahmetali3317
      @rahmetali3317 3 месяца назад

      አስመሳይናት

    • @fathimaahmed8304
      @fathimaahmed8304 3 месяца назад

      ሲጀመር ጋጠወጥናት

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 месяца назад

      እኮኮኮጥርመልስ

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik 3 месяца назад +6

    እኔ ታሁን ቡሀላ ይች ልጅ ያለችበት ቦታ አላይም

  • @RhemeAhmad
    @RhemeAhmad 3 месяца назад +1

    አሚርየ አብሽሪ ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ ነዉ የሚሆነዉ. ይች ፍኪ የምትባል ሤትዮ አላህን ፍሪ አህሙየ ባለህበት ቦታ ዬጠብቅህ እናቴንና አባቴን ሀጅ አሥደርጋለሁ ሢል በጣም ነዉ ያሣዘነኝ አላህ ያሣካልህ

  • @Mumina-ne2lg
    @Mumina-ne2lg 3 месяца назад +5

    ፈኪ ወድልዥ ሳዝን አልወድም አላለችም 😂😂😂

  • @GhHy-p6k
    @GhHy-p6k 3 месяца назад +1

    አብሽር አምር የልፈል😢😢❤❤❤

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 месяца назад +2

    አብሽር አሚር ፍቅር ከባድ ነው አሏህ ከአለህበት ያውጣህ

  • @Aminat725
    @Aminat725 3 месяца назад +1

    አሚሮ አይዞህ ሁሉም ያልፋልበርታለኸይርነዉ ሁሉም

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 3 месяца назад +1

    አይዞህ አሚሬ ሁሉም ያልፋል ጠንክር 😊

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 3 месяца назад +4

    ፋኪ ያላህሙ አደምቂም ምዲነዉ አቀማመጥሽ ፈፈደሥብለሽ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 3 месяца назад +8

    ምን አይነት አስመሳይ ነሽ ግን ወንድልጅ ሲያዝንና ሲከፋው አልወድም አልሽ አልቀረብሽም ግን በጣም ታዘብኩሽ እሽ

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro 3 месяца назад +3

    አብሽሪ ወንድሜ ያልፍል❤❤❤❤

  • @medinamohammed806
    @medinamohammed806 3 месяца назад +4

    ዋከለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አብሽር ወንድም ጉዞ ወደፊት አሏህ ጥሩ ነገር ይወፍቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 месяца назад +11

    ክክክክክክክ ፈኪያ ወንድ ልጂ ሲከፈዉ አልወድም ነው ያልሽው አህሙን ለምድነው የምትገላምጨዉ እገፈኛ ነሽ አንድ ሽማግሌ ነው የሚአገባሽ ታያለሽ

    • @rosaliealayon5764
      @rosaliealayon5764 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @Fafi-f5o
      @Fafi-f5o 3 месяца назад

      😂😂

    • @Samsunga14-d3n
      @Samsunga14-d3n 3 месяца назад

      ወይኔ ቨሳቅ😂😂😂😂😂

    • @fahedali632
      @fahedali632 3 месяца назад +2

      ሲጀመር እባብነች አላህይሰራዋን አይቶነው ከአንድ3የፈታችው

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 3 месяца назад

      ተመቸሽኝ አቦ ክክክክክኮ​@@fahedali632

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 3 месяца назад +3

    አረ ምንድ ነው አህሙ በጣም ጠፍቶል ፋኪየ አህሙ ጋር አብራቹህ ስሩ❤❤❤

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو 3 месяца назад +12

    ያላህሙዉ። አይደምቅም።

  • @hasnaMahmud-ud1gc
    @hasnaMahmud-ud1gc 3 месяца назад +11

    በሙሲሊም፣ፋቅረኛ፣አይቻልም፣ኒካህአንጂጂጂጂ፣አታሰድቡንንንን፣አላህን፣ፍሩ😂😂😂😂

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 3 месяца назад

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👂👂👂👂👂👂👂👂

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 месяца назад

      😂😂😅

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 3 месяца назад +7

    አህሙ አህሙ አህሙ አህሙ አህሙን አምጡልን

  • @JoanLokas
    @JoanLokas 3 месяца назад +6

    አወ አይገባሽም ገገማነሽ እዳፈቀረሽ ስላወቅሽ አይደል እሱን ስታይ የምትኮሳተሪው

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u 3 месяца назад +11

    ጆሲን ባለበተ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር❤❤❤❤❤😂😂

  • @EkramMohammed-x4t
    @EkramMohammed-x4t 3 месяца назад

    አሚር ወንድሜ አብሽር ሁሉም ያልፋል አንድ ነገር ወደ ህይወትህ መቶ ሢኸድ ለኸይር ነው በል አላህ ምንእደሚሠጥህ አታውቅምና

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 месяца назад +11

    ግን አህሙ አድሳባ አልገባምደ የትገባ ወላስ ተጣላችሁ😢😢😢ጆሲየ ብትመልስልን ጡሩነው😢😢😢😢😢

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 3 месяца назад +2

      አለ ግን ያው በውስጡ ይዞታል ትርቀኛለች ብሎ እነሡ ጋር ነው ልጂቱ አይገባቱም

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 3 месяца назад +15

    ፈኪአህሙእሳአላማርሽኚም😢😢😢ዛሬእኮደህናሠውአይወደድምየሄየታወቀነው😢ሶሪሶሪሶረአዘኩባችሁበሁላችሁም

  • @ሀዩቲሀዩቲ-ዐ5ገ
    @ሀዩቲሀዩቲ-ዐ5ገ 3 месяца назад

    ወንድሜ በርታ ስራህ ላይ አፍቅሮ መለያየት ያለ ነው ጠንካራ መሆን አለብህ❤❤❤

  • @hawaHawa-o7p
    @hawaHawa-o7p 3 месяца назад +5

    አህሙን አጡልን ፍኪ ይደብራል 😢😢😢

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 месяца назад +3

    አብሽር ወድሜ ሁለም አልፍ ነው እመን.........❤.....😘.........❤............❤.....😘.........😘

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 месяца назад +1

    የተወደዱትን ያክል መጠላትም አለ ከሌሎቹ ጓደኞችሽ ጋር ደስ ብሎሽ ትጨዋታላችሁ አህሙ ጋር ሲሆን ፊትሽን ትዘፈዝፊና ነሀሴን ታስመስይዋለሽ ለምን እሱ ጓደኛሽ አይደል ታዘብንሽ

  • @ZeharaTakele-m8x
    @ZeharaTakele-m8x 3 месяца назад +5

    welah ahmu ga kalserachu alaym jo f sori eyasalefiku hulu new emayew

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 месяца назад +3

    የኔ አባት ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞህ እግዚአብሔር ለአንተ የምታስብልህን እስከመጨረሻው የምትወድህን ይስጥክ በእውነቱ እንደዛሬ አላሳዘንከኝም😢😢😢

  • @HiwetYastemral
    @HiwetYastemral 3 месяца назад +6

    እኔምላችሁ ፈኪ ከጎኗ አህሙ ሳይኖር ምን ተሰማችሁ እኔ ብርድ ብርድ😂😂

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 3 месяца назад +3

    መልካም. ንግግር. ሠደቃነዉ
    ቤለዋል. የኛ ረሱለሏህ
    እናማ. መልካም. መናገር. ያልቻለ. ዝም. ይበል

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 3 месяца назад

    አሚር ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ከአሏህ ተሥፋ አይቆረጥም አሏህ የተሻለ ሊሠጥህ ነው በዲንህ ጠንካራ ሁን እመነኝ ነገ ሌላ ቀን ነው ❤👍

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    መማለል የፈለገ በአሏህ ይማል በሌላአካል።የማለ በርግጥም አጋርቷልና ተጠንቀቅ እድሪሥ

  • @AsAs-z8x
    @AsAs-z8x 3 месяца назад

    አሚሪየ አይዙህ ህወትይ ቀጥላል አላህ የተሻለ ህወት አኑሮልህ ነው እምሆነው ❤❤❤❤❤

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    የሴትልጅ ውበቷ ሀያእእነቷ ነው አንቺ አትቁላሊ ከማንም የበለጠውበት አልያዝሽም ውበትማለት ደግሞ መልካምነትነው አስቢበት

  • @Romodan-n5f
    @Romodan-n5f 3 месяца назад +5

    ፈኪይ ወንድ ልጅ ስከፈው አልወድም የሚል ቃልሽ ውሸት ነው።
    ብገባሽ ንሮ እንደ አህሙ ምርጥ ሶው የለም።
    አንች ግን እንደሚርቅ አረኪው ስለዝይ ያሳዝነኛል የሚል ቃል ውሸት ነው አምሳይ ነገር ነሽ።

    • @fahedali632
      @fahedali632 3 месяца назад

      አስመሳይእባብነችወላሂ

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 3 месяца назад

    አብሽር አሚር አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅህ

  • @tsehayhussein6333
    @tsehayhussein6333 3 месяца назад +2

    ፈኪ በጣም ነው የምታስጠሊው

  • @محمدملي-ل9ك
    @محمدملي-ل9ك 3 месяца назад +3

    ጆሲየ ፈኪን ምከራት አህሙን አታስከፋ