I am a living testimony to Jesus Christ my Lord and Savior Healed me from colon cancer 24 years ago. PRAISE THE LORD, JESUS HEALED YESTERDAY TODAY, AND FOREVER
"Amen."!!🙌💓💕✅️ Amazing worship ; word of God and prayer filled with holy spirit and presence of God. God bless you both and all of your family members abundantly. "G and B" ministry. Blessed family and ministry. All glory to almighty God. 🎹🎻🎸🎺🎷🎺🪗🔊💕✅️
please post your first albums on you tube.
I am a living testimony to Jesus Christ my Lord and Savior Healed me from colon cancer 24 years ago. PRAISE THE LORD, JESUS HEALED YESTERDAY TODAY, AND FOREVER
ስምህ ከስሞች በላይ ነው ይህን የክብር ስምህን ልጥራው አሜን የቅርቡንም የድሮውንም መዝሙሮች ዋው ደስ ይላል ፀጋ ይብዛላችሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ሰላም አብሮነት ከእናተም ጋር ከእኛም ጋር ይሁን ክብር ለስሙ የእየሱስ ደም ነፃ ያወጣል ደግሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው በነገሮቼ ሁሉ ላይ ስሙን በዝማሬው በፀሎቱ በመንፈስ ቅዱስ እየተባረኩ ነው በዝማሬ ውስጥ የምትፀልዩት ፀሎት የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ስለሆነ በደስታ እኔም በልበ ሙሉነት እየተቀበልኩ ነው አሁንም መንፈስ እንዴት እንደምትፀልዩ እንዴት እንደምትዘምሩ ጨምሮ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላቹ በናተ ዝማሬ ፀሎት ከተባረኩ ሰዎች 1ኛሰው እኔ ነኝ ከፍ ካለብኝ ነገሮች በላይ የጌታን ስም ከፍ አደርጋለሁ በከበደኝ ነገሮቼ ላይ ትልቅ እየሱስ ክርስቶስ ነው እያልኩ እጓደዳለሁ ስሙ ሁሉን ነገር ያሸንፍል ምን እላለሁ ይጨምርላቹ አሁንም የልባችንን እንድትማልዱ እንድትዘምሩ መንፈስ ቅዱስ ይርዳቹ g&b ቤተሰቦች ተባረኩ ስምህ ከስሞች በላይ ነው ማን ይችላል ሊመረምረው ስምህ ከስሞች በላይ ነው እወዳችዋለሁ
የሰማይ አምላክ ይባርካቹ የሠማይ መሰኮት ይከፈትላቹ አግዚአብሕር ዛሬም ለሁሌም የእርሱን ጥበብና ይግልጣለቹ የጌታን ሰም የሚጠራ ሁሉ ይድናል አሜን ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤🎉
ስምህ ከስሞች በላይ ነው 🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እገልግሎታችሁን ይባርክ ያስፋ፣ ልጆቻችሁ ይባረኩ፣ እወዳችኋለሁ❤
😘😘❤❤❤❤wow wow አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ፈፅሞ ጨርሶ ይብርካቹ ❤❤❤😊😊😊
አሜን 🙇♀️🙌🙌🙌🙌
ዘመናተቹ ይባረክ ❤❤❤
ተወዳጆች በብዙ ተባረኩ!!
💕💕💕✅️
ኣሜን ክብር ለስሙ ጊታ ኣብዝቶ ይባርካቹ❤ ❤ ❤ማራናታ፡፡
አሜን ክብር ለስሙ ጌታ በብዙ ባርኳችኋል!!
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹህ 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
አቤት እንዴት ደስ ይላል የድሮ መዝሙር ከስብሃት አምላክ ላይ እንዘምር ነበር:: እግዚአብሔር ይባርካችው❤❤❤
May the the Prince of peace and the King of Kings bless you for these heavenly songs.
Amen Amen Amen. Amen. Amen. God bless you more and more 🙏
Amen Amen, Amen, May the mighty God hand bless you abundantly.
We Love you in Jesus name.
ተባረኩ፣ ለምለሙ!
አሜንን አሜንንን ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙ❤❤❤🎉🎉
"Amen."!!🙌💓💕✅️
Amazing worship ; word of God and prayer filled with holy spirit and presence of God.
God bless you both and all of your family members abundantly.
"G and B" ministry.
Blessed family and ministry.
All glory to almighty God.
🎹🎻🎸🎺🎷🎺🪗🔊💕✅️
Thanks God bless you and your family please peray about Ethiopia and people . from South Africa !
AMEN!! May God Bless You Abundantly!!
ዉድ የእግዝ/ር በቴ ሰቦች ተባረኩ❤❤❤
Amennnnnnn geta abzeto yibarekachu👏👏👏
Ameen ❤❤❤❤
Amen, ❤❤❤❤amen amennnnnnn
Sele enante ye eg/r sem yebarek
You two are so blessed
አሜን ተባረኩ!!!!!❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ ዉድ ጌትዬና ብሩኬ።እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነው።
ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ እናንት የጌታ ባርያዎች
አሜን አሜን አሜን
Tebarekulign wogenoche!!!
Amen Amen amen
Amen 🙏🏾
❤ 🎉 more more Blessings
amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn🎉🎉🎉🎉
Eyagleglach edimeach yilek tebarku 🙏🙏🙏🙏
Amen tebrku❤
Amen!!
God bless you
Tabarakulgn ❤❤❤
tebareku
❤Tebareku bebzu❤Tebareku
Amen Amen hulu kesimu betach new !! Yetewededachu wondmena ehte geta bizit yarglachu and remember our country in your prayer as well ewdachwalehu🎉🎉🎉
Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you 🎉❤🎉
Amen Amen Geta yebarkaciu
Amen geta yibarkachu
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekeuuu
Amen anen🙏❤
Amennnnn…. Blessed you guys 🙏💞💖💞🙏🌟🌟🌹🌹💯✅
Tebareku
Amen............Amen God bless you!!!!!
Amennne Amennne God blesse you All tame tebrku 💯💯👍🎧🎶🌷🙆♂️🇿🇦🙋🎉🎊🙏🙋♀️💕🙋♂️💖💞🥰👋👏✋🎤❤️😍🙌🎂
God bless you 🙏
❤❤❤
Amen
You are our blessing. I have benefited immensely from your ministry. May the Lord grace you both and your children.
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
God bless
Tedar endinoregn yehen yekeber semeken letera
Tebreku
በጣም የምወዳችው እህት ወንድሞቼ
መልክት አለኝ።ዝማሬ አምልኮ ነው።ግን የሻይ ስኒ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥ ምንድን ነው።ቢጠማችው አምልኮ አቋርጣችው አትጠጡም። ከሾው ውጭ ስኒው ምን ያደርጋል።ባታሰቀምጡ።
አቤት እንዴት ደስ ይላል የድሮ መዝሙር ከስብሃት አምላክ ላይ እንዘምር ነበር:: እግዚአብሔር ይባርካችው❤❤❤
Amen 🙏
❤❤❤❤❤
Amen
Amen amen amen