Комментарии •

  • @OkhxbHcb
    @OkhxbHcb 4 дня назад +2

    መገን ዱባለ በርታልኝ ሸጋው ሁሉም ያምርብሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdugnaDegu
    @AdugnaDegu 4 дня назад +1

    ዱባለ በርታ የተስፋየ ዘፈን አሪፍ ነው

  • @bettyhabeshawi1881
    @bettyhabeshawi1881 15 часов назад

    እሰይ ወንድማችን በርታልን🎉🎉🎉

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 5 дней назад +3

    ውበት ሲለካ በአማራ ነው ለካ❤❤❤❤❤

  • @barklign_mulugeta_teddy
    @barklign_mulugeta_teddy 7 дней назад +4

    ቆንጆ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @AshaTadesa
    @AshaTadesa 3 дня назад

    በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤልሳአያሌው-ሰ6ወ
    @ኤልሳአያሌው-ሰ6ወ 2 дня назад

    በርታልን ውንዲም

  • @BezaKidane-t2t
    @BezaKidane-t2t 2 дня назад

    የኔ ጀግና ወድምዱባለ መላክ ስወድሕ እኮ በርታልኝ

  • @toybiTube12
    @toybiTube12 7 дней назад +3

    My wollo❤❤❤💃💃💃💃💃💃💃

  • @kindelmg9hm
    @kindelmg9hm 3 дня назад

    ኤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Waliatube12
    @Waliatube12 7 дней назад +1

    ዋው ውብ ባህል

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 6 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen

  • @MohammedAli-g9p5t
    @MohammedAli-g9p5t 4 дня назад +1

    በረታልን

  • @MesiTilahun-w2i
    @MesiTilahun-w2i 5 дней назад

    አውነት ነው አቦ

  • @awolmohammed3276
    @awolmohammed3276 День назад

    ወንድማችን ዱቤ አንበሣ አይዞህ ነገ የተሻለ ቦታ ላይ ልናይህ እንፈልጋለን

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 6 дней назад

    በርታልን ውድማችን የአማራው ጀግና💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 6 дней назад

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ወንድማችን በርታ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 5 дней назад

    📯📯📯📯📯📯😘😘👏👏👏👏

  • @MeseleGashu
    @MeseleGashu 20 часов назад

    🎉❤

  • @Muhebahussen
    @Muhebahussen 2 дня назад

    አይይይይይ አማራ ሆኖ ሰዉ በአማራ እደት ይቀናል አማራ ባልሆን ይቆኚ ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LulubabaLuLubaba-hl6zi
    @LulubabaLuLubaba-hl6zi 7 дней назад

    ዋው❤❤❤

  • @FtalewDagnew
    @FtalewDagnew 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elham123-m9l
    @Elham123-m9l 7 дней назад

    ዋዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WerquMola
    @WerquMola 7 дней назад

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @AyalkeDamitew
    @AyalkeDamitew 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዱብዬ❤❤😘😘

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 6 дней назад

    Wow wow wow wow wow wow ❤❤👍👍👍👍🤲💜💞💞

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z 4 дня назад

    መዘናቀል

  • @እልከኛውያባቱልጅ
    @እልከኛውያባቱልጅ 7 дней назад

    Amhara💚💛❤️😍😍😍😍

  • @የዛሬዋቀንየኔናት
    @የዛሬዋቀንየኔናት 6 дней назад

    የትክክለኛ ዘፋኙን በግማሽ እንኳን አልዘፈነውም እደውም ስሰማው ትክክለኛውን ዘፈን እድጠላው ነው ያደረገኝ

    • @GuduGena-h8c
      @GuduGena-h8c 6 дней назад +1

      ምን ይመለከትሃል ታዲያ ይኸ እኮ እንደ ሙዚቃ አይደለም ከቨር ነው የልጁን አቅም በስሙ ገብተህ ለምን አታይም ??

  • @mekertube
    @mekertube 7 дней назад

    መገን ❤️❤️❤️

  • @abebegizachewdemissie7698
    @abebegizachewdemissie7698 7 дней назад +11

    ከወልድያ በታች ስሙ ነው ጎብዬ ብትለው ኖሮ እንዴት ጥሩ በነበረ።

    • @HeyatMelese
      @HeyatMelese 3 дня назад

      ሳህ👍👍👌👌

    • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
      @hameneeuser-mu1xw9fr2l День назад

      ሰሙ ዶሮግብር እያለ ይቀጥላል😂

    • @HeyatMelese
      @HeyatMelese День назад

      @@hameneeuser-mu1xw9fr2l ኢ ወላ😂😂ተሳስቷል

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 6 дней назад +2

    እኔ ግጥም እሠጥሕ ነበር😅ብጠይቀኝ

  • @abby8509
    @abby8509 7 дней назад +1

    ወገኖቸ❤❤❤❤

  • @HawaBaba123
    @HawaBaba123 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sami-w4w
    @Sami-w4w 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wedmi

  • @FasilTesfaye-y2h
    @FasilTesfaye-y2h 7 дней назад

    Www wondime berta

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 4 дня назад

    🧡🧡🧡💛💛❤❤💚💚💚💚

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f 6 дней назад

    የአማራዉ ንጉሥ እደኔ እወድህ ❤❤❤❤❤

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 6 дней назад

    አማራየ❤❤❤❤❤❤

  • @JanaHabashi-e8n
    @JanaHabashi-e8n 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeleseSleshi-cr4gf
    @MeleseSleshi-cr4gf 6 дней назад

    በዚህ ስዓት አሁን እንደዚህ ወኔ ቢስ ሙዚቃ ትዘፍናለህ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 6 дней назад

    ዱብዬ የአማራው ንጉስ ❤

    • @Habtam21
      @Habtam21 6 дней назад

      አቤት የአማራው ንጉሥ አላልሽም😂😂

  • @JuharSiraj-ph1hz
    @JuharSiraj-ph1hz 7 дней назад

    ሰብሰብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabebaAk
    @HabebaAk 6 дней назад

    ከግጥሙ ድምፁ😂ወየው መጃጃል ኮታተት😳

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו 7 дней назад +1

    አይ ተስፋየ ወርቅነህ ነብስህን ይማረው ስንቶች የአንተን ዘፈን ዘፈኑት

  • @Mulugeta-b7v
    @Mulugeta-b7v 6 дней назад

    ከወልዲያ በታች አብርዬ ማን ነው?

  • @amaretesfaw-n9q
    @amaretesfaw-n9q 16 часов назад

    ይሄ ጊዜ አልፎ በተረጋጋ ሁኔታ ስራዎችህን ብትሰራ ምን ነበረበት የኔ ወንድም

  • @HadiyaHadiya-x2q
    @HadiyaHadiya-x2q 7 дней назад

    ❤❤❤❤😂

  • @solomon5075
    @solomon5075 6 дней назад

    ጅላጅል
    ለምን አርፈህ ዝም አትልም
    ኸረውውውውውውውውውው....

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 6 дней назад

    መረባ ኤጭ ወደሗላ ዛሬም መጓተት መጥፋት አለበት😊

  • @جمال-ر7ك
    @جمال-ر7ك 6 дней назад +1

    በግድ ሙዚቀኛ መሆን አቤት ዜማ አቤት ድምፅ ደሞ ምናለ የሰው ሙዚቃ ባታበላሽ አርፈህ እርሻክን ብታርስ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 6 дней назад

      ሲጀመር ዱባለ መላኬ እራሱ ድምፃዉይ ነዉ በስሙ ፈልጊ

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st 6 дней назад

      እንዴ ዱባለኮ አርቲስት ነው አታቂውምደ ጅላንፎ

    • @zxy8006
      @zxy8006 6 дней назад

      እርሻ ማረስ እኮ ስራ ነው። በማን ክንድ የተመረተውን ነው የምትውጠት። ማሃይም። በእናንተ እይታ አርሶ አደርን ዝቅ ፣ማረጋችሁ ነው።

    • @جمال-ر7ك
      @جمال-ر7ك 6 дней назад

      @@zxy8006 አርሶደርን ዝቅ አላደረኩም የተከበረ ስራነው ግብርና እኔ ያልኩት ሙዚቃው አልተሳካልህም ነው ያልኩት አሁን ይህ ድውፃዊ ነው ሊባል ነው😂😂😂

  • @Esubalew-l1t
    @Esubalew-l1t 7 дней назад

    ምናለ የሰው ስራ ባሰሩ ተስፋዬ ወርቅነህ ባጣም ነበር የምወደው

  • @Topg-h7g
    @Topg-h7g 7 дней назад

    ስለምን መሳምነው እሚዘፍነው ጦርነትላይኮነን አልሰማህም እደ

  • @yenetesfaCristosnew
    @yenetesfaCristosnew 7 дней назад

    በደህና ሰአት በለው በለው ብለህ በጦርነት ሰአት ሳሚኝ ምኑ እከክ ነህ አቦ

  • @YtayalAbebaw
    @YtayalAbebaw 7 дней назад

    ወሎ የሚባል ስም አይቀሽሽህም?ቤተ አማራ በል!

    • @toybiTube12
      @toybiTube12 7 дней назад +1

      ኧረ ባክ ምንጊዜም ወሎ❤

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 7 дней назад +1

      🤔

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st 6 дней назад

      ወሎ ማለት ቤተአማራ ነው ቤተ አማራ ማለት ወሎ ነው ለኛ ወሎየዎች

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela 7 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 6 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @ReasJfu-ob2lo
    @ReasJfu-ob2lo 7 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @جوجاو-ط7خ
    @جوجاو-ط7خ 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤