Elieas awake he was a reader even when he was very young. I don't want which party he was involve, he knows politics and he was politics victim, good job Elias awake
"No justice No peace "LESS talks more actions, and Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia.
Elias , sometimes you have to learn to let things go. You spent too much time on one question. he may include the missing evidences and correct the mistakes made on the second edtion of the book. Errors happen when you write a book . it is not a big deal. Afterall ,he is not a professional writer. I think he may need a professional editor. Anyway, I am interested to read this book provide constructive comment to the author. Who is the publisher?
Elias , at times you seem to be stuck on one point and miss the larger picture. The $83,000 and a letter to the commercial bank is a good example. Your assumption is the bank will provide a concrete answer. This is just a figment of your imagination.
Ato Elias next time be a journalist ask a question and give a chance to your guest to speak .I can't believe you were trying to defend Eprp for using children for its purpose. By any means using children is wrong. I can't believe you went to that length to defend that .
He was a foot soldier for ehapa and Derg throw him into prison so he is talking from personal angst since he never got got over that. He is very biased always not a professional journalist
ልክ ነህ ኤልያስ የአርነት ትግል የአርነት ትግል ነው የሀገር ውስጥ አበገነን የውጭ አበገነን አይመረጥም። ይህ ሰው መደዴ እና አሉቦልተኛ ፀሐፊ ነው።
ደደብ፡ስለሆንክ፡ነው፡እሱን፡የመተቸት፡አቅሙም፡ብቃቱም፡የለሕም፣እስቲ፡አንተ፡የፃፍከውን፡መፅሐፍ፡አሳየን።
Elias should let the guy answer, I like how Elias pressured the guest, but let others defend themselves. Give time for others
የጄነራል ጽጌ ዲቡ ቤተሰቦች ሆይ ስለአባታችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ። ጸጉር ስንጠቃ ለኢትዮጲያ የሚበጅ አይደለም። አባታችሁ መልካም ሰው ነበሩ፤ እኔ ልጅ ሆኜ ስለ እሳችሀው ያየሁትና አባቴም ስላደረጉት መልካም ነገር ሲያወራ እንዲሁም ስራችሀውን አሳይቶኛል፤ አሁን አልናገርም። ችግሩ ግን፤
ኢትዮጲያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። ሆኖ ነው!
እኔ ግን በኢትዮጲያውያን ብዙ አዝኛለሁ። እናንተ ሞቅ ያለ ኑሮ እየኖራችሁ፣ ይህን ስለታሪክ ምንም ያልገባውን ወጣት አሁንም ለማስጨፍጨፍ የምታደርጉትን ቅስቀሳ ይቁም። ይብቃል! ይበቃል! ይበቃል! እንኳን ስለአባትዎ ጻፉ። ስለወጣቱ የተናገሩትም ሀሰት የለውም። የሞተበት ያውቀዋል! ስለ ያቸንፋልና ያሸንፋል ሚስጥሩን አውቀዋለሁ። አሁን አልናገርም። ኢትዮጲያ የመጨረሻ እድሏ ላይ ናት። የወጣቱም ደም ከምድር እስከ ሰማያዊው አባታችን ድረስ ጮኋል! ኢህአፓ ወደ ስልጣን በዚያን ጊዜ እንኳን ብትመጣ፤ ያ ሁሉ የረገፈ ወጣት ዘበኝነት እንኳን የሚቀጥረው አያገኝም ነበር። እና እባካችሁ አንባቢያን ነን የምትሉ እባካችሁ ታገሱ፤ ለናንተም ለሀገሪትዋም አይበጃትም፤ የኢትዮጲያ ህዝብ እኮ ደሀ ነው። እና የደሀን ልጅ ሙልጭ አድርጋችሁ ልታጨርሱ ነው እንዴ አላማችሁና ጎላችሁ? ለኢትዮጲያ ነጻነት እናወርዳለን ብለው አሲምባ የገቡት ተመርጠው ፤እውነተኛ ታማኝ የኢትዮጲያ ልጆች አልተመለሱም። በገዛ ጉዶቻቸው ተገደሉ። እና የቀሩት በቡድን ተመራርጠው ሀብታም ሆነዋል። እስቲ እንዳው እውነተኛው ማነው? ማነው ታማኙ? ብዙ በማውራትና በማንበብ ነጻ ብትወጣ ኖሮ ፤ ገና ድሮ ነጻ በወጣች ነበር። ወጣቱ ከአሁን በኋላ አምራች፤ ሀገሩን አልሚ መሆን የሚችለው፤ ጠ/ሚ አብይ ባወጣው ፖሊሲ፤ ለብልጽና ሲቆም ብቻ ነው። ስለ ማርክስ ታሪኩን ብዙ አታውቁም። እናንት የምታስቡት የስታሊንን ፖሊሲ ይመስለኛል። እስቲ ሃገሪትዋ ሰላም ትሁን፤ ንፍሮና ቆሎ ቆርጥሞ የሚያድረው ህብረተሰብዋ እስቲ እንጀራ ወደመብላት ይሸጋገር፤ እባካችሁ እኔ ብቻ አውቂ ነኝ አትበሉን፤ ለምን ተብላችሁ ብትጠየቁ ? አንባቢ ስለሆንኩ ብላችሁ አትከራከሩ። ያነበቡና ለጉዶቻቸው ታማኝ የሆኑት በህይወት አልተመለሱምና! ሀቀኛን በመግደል አሸናፊነት የለምና!
So what was the difference between enashenifalen and enashenifalen ????
@@werqzeleke2815bakih jil atihun..sebeb eyefelegu hizbun sechersut ..zeregnoch ýe hizb telatoch nachew yan seyadrrgu yeneberut ..
Looking forward for the next session, thanks
ኤሊያስ የጋዜጠኝነት ስነምግባር የሌለው ፣ እሱ የሚያምነውን እና የሚፈልገውን ካልተናገሩለት በተደጋጋሚ በማቋረጥና ከተጠያቂው በላይ በማውራት የሰውን የመናገር ነፃነት የሚነፍግ ስነምግባር የጎደለው የያ ትውልድ አካል መሆኑ በግልፅ ይታያል ።
ምንም አይነት ለውጥ ሳያመጣ የሁሉም ፓርቲ ተብዬ መሪዎችና ተከታዮቻቸውን በሙሉ የጨረሰ ፣ ለአገራቸው ሲደክሙ የነበሩ ምሁራንና የጦር መሪዎችን ያለፍርድ ያስጨረሰ ፣ ኤርትራን ያስገነጠለና ዛሬ ለምንገኝበት የዘር እልቂት የዘፈቀን የዘር ፖለቲካ ያዋለደ ያ የተረገመ ትውልድ በሀፍረት አነገቱን ቀብሮ ንስሀ ገብቶ መሞት ሲገባው ዛሬም ከፖለቲካ አስከ የሚዲያ መድረክ ተቆጣጥሮ ሌሎችን ሲያሸማቅቅና የመናገር መብት ሲነፍግ ማየት ያማል።
ይህ የገማ የገለማ ትውልድ እርስ በራሱ አየተወዳደሰ በፃፈው ታሪክ የሚዘከር ከመሰለው ተሳስቷል። ይህ ማሰብ የተሳነው የሐሳብ ነዳይ ትውልድ በልኩ ተከርክሞ እንደ የታሪክ አተላነቱና የትውልድ ካካነቱ ወደ ሚመጥነው የታሪክ trash can የሚወረወርበት ግዜ ሩቅ አይሆንም። ወይ አታምር ወይ አታፍር አሉ!!!!
Elieas awake he was a reader even when he was very young. I don't want which party he was involve, he knows politics and he was politics victim, good job Elias awake
"No justice No peace "LESS talks more actions, and Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia.
Ato Elias please give time for people to speak, don't silence them! Please!
በምን ጥሩ ውይይት ነው እንደ እኔ የኤልያስ ሀሳብ አሸናፊ ነው የዘ ዘመን ወጣት የማይደግም አስተዋይ ወጣት ነው. በመቀጠል ለአንድ ፓለቲካ አላማ ሁሉም ወጣት እንደመሪዎቹ አይነት እውቀት አይጠበቅባቸውም በተጨማሪ የነዛ ወጣቶችጥያቄ ላለፍት 50 አመታት ያታገለ ህዝብ ትክክል ባይሆን ኖሮ የዛሬው ትውልድ ይዞት አይቀጥልም በአንድም በሌላ መንገድ ይህ ሃላ ቀር አስተሳሰብ ነው ብሎ ትውልድ ይጥለው ነበር ነገር ግን ያ አብዮት ከዚህ በተሻለ መንገድ ቢሄድ በአንድም በሌላ መንገድ ለሀገራችን ይበጅ ነበር ብዙ ስህተቶችን ነበሩት።
መረጃ የለኝም አለህ ለምን ችክ ትላለህ ወደ ሌላ ጥያቄ ለምን አትሄድም : አድማጭ የሚመስለውን ይወስን
ጀሌው በጀሌነት ነው አገረ ያጠፋው ለምን በሎ የጠየቀው አንጃ በንዳ መሀል ሰፋሪ እየተባለ ሲዘመትበት አዲስ ከተማ አከባቢ እንደነበረ እሥከ አሁን ጥርት አድርጌ አሥታውሳለሁ።ኤልያስ አስር ቤት ስለነበርክ ታሪክ ተቆራርጦብሀል እነደ ብዙዎቹ የዛን ዘመን አክተሮች ለዚህ ነው ሥሜታዊ የምተሆነው
እቶ ኤልያስ እውነት ነው ለምንድነው እውነት ሲነግር የምትፈሩት እቶ ኤልያስ ኢሐፓ ወንድሙን ገድሎል እኔ ቆሚ ኤቭድንስ እንግርሃልሁ ማንም ስው የሚስማውን መናገር ይችላል ከመለስ ከኢሳያስና ከነብርሃነ መስቀል ሆነው ነው ይህንን ሜስ በኢትዮጵያ የፈጠሩት ወንድሞቻችንን እሳጡን በስላም ነው ውይይት የሚያስፈልግ ነው
Elias , sometimes you have to learn to let things go. You spent too much time on one question. he may include the missing evidences and correct the mistakes made on the second edtion of the book. Errors happen when you write a book . it is not a big deal. Afterall ,he is not a professional writer. I think he may need a professional editor. Anyway, I am interested to read this book provide constructive comment to the author. Who is the publisher?
ገዳይ ማነው መሽፋፈን እያስፈልግም ውንድም ውፕንድሙን ነው የገደልው ጎድ መንግስቱን ያል ደም ስርየት የለም ያልው ማን ንው ኢሐፓ ምንም ልጆች ቢሆኑ እይስሙም እጥፊዎች ነበሩ ስህተትን መቀብል እሽናፊነት ነው ተምረናል ማለት ነገርን በማስተዋል ማገናዘብ ነው በኢሞሽን ምንም መተማመን አይመጣም
Min eris bers yegedadelal ? Yan hulu yaderegut hizb yacharesut zeregnoch neberu..acharesw hizbun bhewala hager aferesu...Ehapa hizb acharso..hager afrso Tefa..lemehonu ehapas alamaw mindnew? Man lakew? ..esti asib antem.
ሀሰተኞች ሲጠፉ !
Ato Elias pls try to be be good interviewer not harsh investigator
Elias , at times you seem to be stuck on one point and miss the larger picture. The $83,000 and a letter to the commercial bank is a good example. Your assumption is the bank will provide a concrete answer. This is just a figment of your imagination.
weye hagerachen yetermesena yesedet meder hona qereche marun Ababa Ganhoye fetar yenesuhe dem ena enba aytehe ferede
የኢትዮጰያ ታሪክ በጣም የተዛባና ዉሸት ነዉ ስለዚህ ምኑ ይገርማል
ውሸት ነው ለማለት ውነቱን በማስረጃ ማቅረብ ያስፈልጋል እርግጥ ታሪክ የመጋነን ሁኔታ አለ በተለይ ጦርነትን የሚመለከቱ ታሪኮች አሉ፡፡