የዜዶና ድርሹ አዲስ በጣም አስቂኝ ቀልድ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 9

  • @amarelema3355
    @amarelema3355 5 лет назад +3

    ጥሩ ጭንቅላት አላቹህ ቀልድ ብቻ ሳይሆንን እስተማሪዎችም ናቹ አድናቂያቹህ ነኝ

  • @zumrajemal152
    @zumrajemal152 5 лет назад +3

    በቃ መሳቅ ነው ቲሽ የምን ጭንቅ እድሜ ለድርሻየና ለዜዶ

  • @zumrajemal152
    @zumrajemal152 5 лет назад +3

    እናንተ ካላችሁ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እደግመዋለሁ የማዳምን ጭቅጭቅ ምናምን በናንተ ጨዋታ እቀይረዋለው እወዳችሁዋለሁ አቦ ይመቻችሁ

  • @MubashrShifa
    @MubashrShifa 10 месяцев назад +1

    😍😍😍

  • @ያባቱልጂአንተነህ
    @ያባቱልጂአንተነህ 5 лет назад +1

    ድርሽየ ስወድሽ

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 5 лет назад +1

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁ አቦ ፈታ አረጋቹኝ በማይረባ ፖለቲካ ወሬ አብጄ ነበር ይመቻቹ

    • @MubashrShifa
      @MubashrShifa 10 месяцев назад

      እውነት ነው የዛንድሮ ፖለትካ የሳብደል፣😁🤙

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 4 года назад +2

    እኔ ግን የሚያስቀኝ የቺክዋ ማለቅያ የሌለው ሳቅ ነው።

  • @sarkalam5947
    @sarkalam5947 5 лет назад

    Sewadachuu eko bexam zen fet new yematregut