በውጭ ጉዳይና ብሔራዊ ደህንነት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ክርክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • በውጭ ጉዳይና ብሔራዊ ደህንነት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ክርክር #FANA NEWS #ፋና ዜና #የምርጫ ክርክር

Комментарии • 214

  • @samueldaba
    @samueldaba 3 года назад +1

    ብልፅግና!!

  • @msolomon9413
    @msolomon9413 3 года назад +11

    If you want Ethiopa future bright all citizens vote EZEMA!

  • @RayanAli-yo1eh
    @RayanAli-yo1eh 3 года назад +12

    EZEMA

  • @mechesanegewo4775
    @mechesanegewo4775 3 года назад +5

    ብዕልጽግና ከአጎራባች ሃገራት እንዲሁም በአቅራቢያ ከሚገኙ የመካከለኛ ምስራቅ ሃገራት ጋር መመጠቃቀምን ላይ ያማከለ ጥብቅ ወዳጅነት ወዳጅነት ፈጥሯል።

  • @official_teka_demise
    @official_teka_demise 3 года назад +3

    ብልጽግና የብሄር ብሄረሰብ መብትን እና ኢትዮጵያዊ አንድነትን አስታርቆ ሰላም ያላት ኢትዮጵየን የመገንባት ራዕይ እና አቅም ያለው ፓርቲ ነው!

  • @bisrattefera1005
    @bisrattefera1005 3 года назад +5

    ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ህዝብ ዘንድ በፅኑ መሠረት ላይ እንዲቆም የሚሰራ ብቻ ሳይሆን ፀረ-ብልጽግና ኃይሎችን ፊት ለፊት በፅናት ይፋለማል፡፡

  • @eyobalemu766
    @eyobalemu766 3 года назад +7

    ብልጽግና ምረጡ !!!

  • @thebabel-mandebproject2170
    @thebabel-mandebproject2170 3 года назад

    Wik Ethiopea is benefit to Eritrea 🇪🇷

  • @er4ever854
    @er4ever854 3 года назад +2

    ሶስቱም ተደምረው የብልጽግናውን ኣያክሉም
    እጅግ በጣም ወጣትና ኣዋቂ የ ብልጽግና ተውካይ ብራቮቮቮቮ!!!!!!

  • @official_teka_demise
    @official_teka_demise 3 года назад +3

    ብልፅግና ለጠንካራ ኢትዮጵያዊ አንድነት ፅኑ እምነት ይዞ የሚታገል ህዝባዊ ፓርቲ ነው!

  • @allisgoodtome9135
    @allisgoodtome9135 3 года назад +1

    BELXEGENA...... for bright future

  • @kaleabiy6553
    @kaleabiy6553 3 года назад +4

    ኢዜማ የኔ ዜማ

  • @eplfgallery
    @eplfgallery 3 года назад +5

    የኢትዮጵያውያን ፖሎቲከኞት ኤርትራ ካለስገባቹ ክትወዳደሩ ኣይትችሉም ዓሰብ ዓሰብ ትሉላቹ ዓሰብ የኤርትራ ኢዩ ነገር ኣትፈልጉ ምን ኣይነት የቀሸሸ ራስኞው ያላቹ ደደቦች ህዝቢ ታጥፍላቹ

  • @rekiktesema4840
    @rekiktesema4840 3 года назад +2

    ብልፅግናን ሲመርጡ #ምክንያታዊነትንና_ሚዛናዊነትን መረጡ ማለት ነው!!!

  • @mulugetateshome5534
    @mulugetateshome5534 3 года назад +5

    ብልፅግና በባለ ብዙ ዲፕሎማሲ ንግድ የተሳለጠ እንዲሆን ከማድረጋችን በተጨማሪ በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲያችን ሀገራችን ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ለኢኮኖሚ ማሻሻያ ከ ሦስት ቢሊዮን ዶላር በላይ የበጀት ድጋፍ አግኝታለች።

  • @lilmei6955
    @lilmei6955 3 года назад +8

    ኢዜማ

  • @oneafrica5363
    @oneafrica5363 3 года назад +5

    Ehapa 🤫🤫🤫 leave ourEritrean brother alone

  • @rodastesfaye7611
    @rodastesfaye7611 3 года назад +2

    ብልጽግና ፓርቲ በሚመራበት የመደመር መንገድ እንጓዛለን ብለን ቃል እንግባ፤ ከሌሎች የተቀዳ ርዕዮተ ዓለም አጥር ሳይሆንብን ራሳችንን ከሁኔታው ጋር እያዛመድን ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ገናናዋን ኢትዮጵያ እንገንባ።

  • @tewisaak9248
    @tewisaak9248 3 года назад

    ጠያቂ ጋዜጠኛ ብራቮ ትልቅ ክፍተት ኣላቸው ችሎታ እጥረትም

  • @soliyanasamson3227
    @soliyanasamson3227 3 года назад +1

    በኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈጠሩ ማንኛውም ችግሮች በውጪ ጣልቃ ገብነት ሊፈቱ አይገባም። እኛ ኢትዮጵያውያን በራሳችን መወሰን እንችላለን ፡፡ የሀገራችንን እራስን በራስ የመወሰን መብት አውን እንዲሆን የብልፅግና ፓርቲ እያደረገ ያለው ተግባር የሚመሰገን ነው

  • @nbsetafa6113
    @nbsetafa6113 3 года назад +5

    የብልፅግና ፓርቲ የዐቅሙን ያህል ስለ ነገ ሀገራችን የሚታገል ፓርቲ ነው።

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +1

    የብልፆግና ፓርቲ ትንተና አንደኛ ነው ብልፆግና ነው መመረጥ ያለበት

  • @ahmedyassin6141
    @ahmedyassin6141 3 года назад +4

    አወያዩን ሳላደንቅ አላርፍም

  • @lidiyagirma7638
    @lidiyagirma7638 3 года назад +2

    ለዘመናት የተቀመረው፣ በሕዝባችን ዘንድ ያለው ትስስር በእውቀት ከተመራና ከተሰራ መልሶ ያብባል። ብልጽግና ይህን ማድረግ የሚችል ፓርቲ ነው።

  • @teshaytesay1530
    @teshaytesay1530 3 года назад +6

    ምርጨዬ ብልጽግና ነው

  • @ethio7792
    @ethio7792 3 года назад +2

    ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቁስል ከማመርቀዝ የቲፎዞ ና ስሜት ፖለቲካ ልምምድ ወተን የጋራ ቤታችንን ኑ በጋራ እንገባ!

  • @-wulotube990
    @-wulotube990 3 года назад +3

    ብልፅግና ፓርቲ የአብሮነት እሴቶቻቸው ማዳበር አለባቸው ብሎ ያምናል!

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 3 года назад +2

    Don't try on Eritrea or Asseb. You know the response from Eritrean people. It will cost you...rather think of Economic integration and cooperation

  • @bontuolika992
    @bontuolika992 3 года назад +2

    አላማችን ሩቅ ነው ግባችንም እጅግ በጣም ሰፊ ነው! ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞው ገናናነቷ እንደምትመለስ ምንም ጥርጥር የለኝም! መጪው ጊዜ ከብልጽግና ጋር ብሩህ ነው!

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад +2

    ኢሕአፓ እውቅና መሠጠቱና መመዝገቡ ራሱ የሴራ ፖለቲካ ውጤት ነው።

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 3 года назад +1

    ጥናት ተደርጎ ብዙ ይባላል መቸ ነው የሚያጠኑት የፓለቲካ መሬዋች አይደሉም
    ትንሽም ቢሆን ቢገልፅ ጥሩ ነው

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 3 года назад +1

    E H PA . PARTY. YOU JUST STARTED WITH A WRONG IDOLOGY ORDER. ASSEBE IS ERITREA. ONE CHOICE YOU HAVE IS TO WORK TOGETHER FOR SUCCESS ONLY. THE REST OF POLITICAL PARTIES ARE VERY GOOD JOB. BROTHER FROM ERITREA

  • @hrhjoranimohabte-jesus2633
    @hrhjoranimohabte-jesus2633 3 года назад

    Greatest Mother Ethiopian Order Without Border will ensure all global diaspora citizens have fair and equitable access to Digital and Ecological resourrces always!

  • @tewisaak9248
    @tewisaak9248 3 года назад +2

    ብልጽግና ባኣንድኛ ዝቅተኝ ኢህፓ

  • @beyenemussie3990
    @beyenemussie3990 3 года назад +3

    ኣሰብ የእንኛ ነው እያላቹ ነው ነገር ግን የኤርትራ ላይ ትንሽ ነገር ስትቀሰቀሱ ጁንታውን 2ግዜ 4ኪሎ እናስቀመጣለን። ብዚ አትጠራጠሩ!!

  • @ምንኣንሰማይሆን
    @ምንኣንሰማይሆን 3 года назад +3

    የባህር በር ሰለሊላት በድርድር እንዲ ኖራት በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ምርኮኞች ማስመልስ ስላጣን ብታገኝ ይህ ለማደርግ
    1በኢርትራ ወስጥ ካለ በዛብህ ጰ ጥሮስ ሌላ ምርከኛ የልም በዛብህ ኣንዴ ተማርኮ ተለቀዋል ሀለተኛ መጣ ተማረክ የኣለም ህግ በሙርኮ ጉዳይ እጥና
    2 የባህር በር ኣጭሩ ጥያቄ ከኤርትራ ኣንዱን ወድብ መውሰድ ይህ ደግሞ ህልም ነው እንደማንኛውም ህግ እንደጎሮቤት ሀገር ተሳስቦ መኖር በስላም መጠቀም

  • @mohammedawol1787
    @mohammedawol1787 3 года назад

    በዓለም የመጀመሪያው ርዕዮተ-ዓለም የሌለው ፓርቲ ብልፅግና

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 3 года назад

    Tesefahun gobezaye gedel geba ye Eritrean refugee bota keyerun silu ereso neber mewesen bigebah gn bante enezehelalenet ye eritreawiyan sedetegoch ye tigray militia seleba honewal ereso nebese geday not 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

  • @-wulotube990
    @-wulotube990 3 года назад +1

    ብልፅግና ፓርቲ በየትኛውም ሁኔታ ከአንድነት ይልቅ ልዩነትን አጉልቶ በመስበክ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚንቀሳቀስን ሃይሎችን ይታገላል!

  • @rekiktesema4840
    @rekiktesema4840 3 года назад +1

    💡💡💡
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🙏🙏🙏

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 года назад

    ምናይነትንም እፕነጋገርንም ነዉ እያንዳብድዉንም። እብተርስትንም ለማወቅንም አምስት አለትም ብፕቀልልልዉንም ለግምትንም ያገርንም የህዝብንም ፍላጌትንም ለማወቅ ይፈጃል አንስትንም አመትም። እስከዛዉንም የእስዉንም በግምት። ንፋስ ወስዶታ ሉላም ምንገድንም ሀስፕብንም በየሁለትንም አመትም ይቀየራል ያንድንም ሀገርንም ምን አይነት ንግግርንም።ነዉ ግንትዉንም አልተረድልንም ስለፖለቲካንም። እፕያዉቅም ሰወፕየዉንም

  • @mulugebeyehu5482
    @mulugebeyehu5482 3 года назад

    Hi

  • @bezaabisiniya5384
    @bezaabisiniya5384 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌትበስኬት አከናውና ለሁለተኛው መዘጋጀቷ፣ ከግብጽ እና ሱዳን ውጭ አንድም ይህን የተቃወመ ሃገር አለመኖሩ ኢትዮጵየ በዲፕሎማሲው መስክ ያላትን የበላይነት ያረጋግጣል።

  • @beshirbeketa9581
    @beshirbeketa9581 3 года назад +2

    ከብልፅግና ጋር መውዳደር በራሱ መታደል

  • @tigistabebe2307
    @tigistabebe2307 3 года назад +2

    ብልፅግና ለእውነተኛ ዴሞክራሲ እና ሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ የሚሰራ ፓርቲ ነው!!!

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад

    ምርጫዬ ብልፆግናናናናና

  • @ethio7792
    @ethio7792 3 года назад +2

    ብልጽግና ራዕዩ ቁንጽል አይደለም፤ ከአድማስ ባሻገር ብሩህ ብርሃን የሚታየው እንጂ! የብልጽግና ጉዞም መዳረሻውን ከአድማስ አሻግሮ የሚመለከት እንጂ በጥቃቅን ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን የሚጥል አይደለም!

  • @yohanneswoldeslassie8062
    @yohanneswoldeslassie8062 3 года назад +3

    Leave earitrea. Sovereignty state. You paying for D jubity port the same to Eritrea

  • @lidiyagirma7638
    @lidiyagirma7638 3 года назад +2

    ብልፅግና የለውጥ ሀዋርያ ነው፤ የመናገር ነፃነትን ለህዝባችን አጎናፅፎታል።

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад +2

    ጋዜጠኛው አንድ ተጨማሪ የብልፅግና ተከራካሪ ነው።

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 года назад

    የኢትዮጵያ የፓለቲካ ታሪክ እንደሚገልፀው ከሆነ ኢሀፓ በደርግ ዘመን ብዙ ደም አፍስሶል ።
    ምን ያደርጋሉ? የሚገርም ነው ወይ ድፍረት

  • @solomongideykidane7909
    @solomongideykidane7909 3 года назад +2

    Shame to hear like this, totally you are not a politician, please go back to primary school

  • @ftsummehari3429
    @ftsummehari3429 3 года назад +3

    ኢሃፓ... አሰብ ሲያምርህ ይቅር ! መዓረግክ መጋቤ ብሉይ አስተሳሰብክ የብሉይ ! ጊዜው የአዲስ ኪዳን ነው !
    ብሉያም !

    • @jesusking1558
      @jesusking1558 3 года назад

      Esepa ywdem ybal neber ylalu ahunm ywdem

  • @mechesanegewo4775
    @mechesanegewo4775 3 года назад +1

    ብልጽግና የሚከተለው የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ የሃብታም አገሮች ትእዛዝ ተቀባይነት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን ሉዓላዊነት እና ጥቅምን ያስጠበቀ የአቻ ግንኙነት ነው።

  • @tigistabebe2307
    @tigistabebe2307 3 года назад +3

    በዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ የዲፕሎማሲ የበላይነት የሚያስገኘው እውነተኛነት እና ጠንካራ መንግስት መሆን ነው።'

  • @gedlysewrana1780
    @gedlysewrana1780 3 года назад +2

    ምክር ለኢትዮጵያውን: ኢሕአፓ ከኤርትራ ወደ ቀጣይ ቀዛፊ ጦርነት ለማስገባት እያሰበ ይመስላል። እንዴት ነው ሌላ ሃገር ሳትጎዳ ወደብዋን የራስህ ምታደርገው????

    • @sofiamaliem5685
      @sofiamaliem5685 3 года назад

      ኢሃፓ ካለፈ ስህተቱ የማይማር ደነዝ ፓርቲ ነው።ኣንዲት ሉኣላዊት ኣገር ተከራክራ ድንበርዋን ብኣተም ኣቀፍ ፍርድቤት ያረጋግጠች ስትሆን እንደኤት ይህ ፓርቲ ነገሩን ወድውኋላ ተመልሶ ይህንን ያለቀለት ጉዳይ እምድገና እንከራከራለን እያለ የሚወሻክተው።
      እንድገና ወድ ኣላስፈላጊ ጦርነት ኣገሪትን ለመክተት ካልሆነ በቀር።የፖለቲካ ቁማርተኛ ይልቁንስ ኣብሮ መስራትን ልሁለቱም ኣገሮች ጠቃሚ ነው።

  • @mahlettilahun893
    @mahlettilahun893 3 года назад

    በብልጽግና ፓርቲ የምትመራው ኢትዮጵያ በሱዳን የመንግስት ለውጥ በተካሄደ ጊዜ ሃገሪቱ እንዳትተራመስ እና ሰላማዊ ሽግግር እንድታካሂድ ትልቅ አስተዋዕኦ ማድረጓ ታሪክ ሲያስታውሰው የሚኖር ጉዳይ ነው።

  • @berihuntadese0917
    @berihuntadese0917 3 года назад

    ETHIOPIA HEGERY ASAZENECHIGN

  • @-wulotube990
    @-wulotube990 3 года назад

    ብልፅግና ልማትንና በማዘመን አሳይቶናል..... ምርትን አሳድጎ አስመስክርዋል ......ባዶ ካዝናን ሞልቶ አስመስክሯል...ግድቡን ከሞት አድኖታል ... ዲፓሎማሲው ላይ ደሞ እንደቀድሞ ገዢ ሳይሆን በእውነታ ላይ ተመስርቶ እየሰራ ነው ስለዚህ ምጡቁን ብልፅግናን ምረጡ!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡💡💡💡🏆🏆🏆🏆💡💡💡💡🌼🌼🌼🌼💡💡💡💡🌺🌺🌺🌺💡💡💡💡🌸🌸🌸🌸💡💡💡💡🏆🏆🏆🏆 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡💡💡💡🏆🏆🏆🏆💡💡💡💡🌼🌼🌼🌼💡💡💡💡🌺🌺🌺🌺💡💡💡💡🌸🌸🌸🌸💡💡💡💡🏆🏆🏆🏆💡💡💡💡 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡💡💡💡🏆🏆🏆🏆💡💡💡💡🌼🌼🌼🌼💡💡💡💡🌺🌺🌺🌺💡💡💡💡🌸🌸🌸🌸💡💡💡💡🏆🏆🏆🏆💡💡💡💡 🇪🇹

  • @er4ever854
    @er4ever854 3 года назад +1

    ኣሁን ኢሃፓ ፓርቲ ነኝ ብሎ ነው እራሱን የሚጠራ? ከምርጫ ብቻ ሳይሆን ከ ኢትዮጵያ መውጣት ኣለበት !! ያረጀ ስነሃሳብ

  • @bisrattefera1005
    @bisrattefera1005 3 года назад

    በኢትዮጵያ ውስጥ ሀሳብን መግለጽ የሚያሳስርበትን ጊዜ እንድናልፍ እና ህዝቡ ጥያቄውን በግልጽ እንዲጠየቅ ያስቻለውን ስርዐት ያመጣውን ብልፅግናን እንምረጥ።

  • @EphraimTB
    @EphraimTB 3 года назад +2

    Ethiopian politicians are never been learn from past DR Arkebe told them already about Assab but yet they are crying to get port . Why don’t look different option or opportunity to live wealthy without port ? There are 16 Countries living in landlocked they still peacefully with their neighbours. Why is Ethiopia always threatened Eritrea ?

  • @hewanmeseret3812
    @hewanmeseret3812 3 года назад

    ብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያን እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶችን ወደተጨባጭ ሃብትነት በመቀየር ሃገሪቱን ማበልጸግ እንደሚችል በተግባር አሳይቷል።

  • @tesfayberhe994
    @tesfayberhe994 3 года назад

    የትግራይ ግን ሰላም አየስፈለግም ማለት ነው የሱዳን ግን በሰላም መፍታት መፍራቻ ነው

  • @abbichuabbichu6381
    @abbichuabbichu6381 3 года назад +1

    ብልጽግና ማለት ሌላውን ሳይከሰ ስራውን የሚያነግስ፣ ትኩረቱም ተግባሩም ሀገር በማሳደግ ላይ የሆነ ማለት ነው!

  • @Gold19631
    @Gold19631 3 года назад +1

    Ambol 100% !!!!!!!!!!!!

  • @yenetabene6910
    @yenetabene6910 3 года назад +2

    ይህንን ባለጌ የ ኢሕአፓ ፓርቲ ተወካይ ለሁለተኛ ጊዜ እንድህ ዓይነቱን ብልግና ስያወራ ጋዜጠኛዉዝምብሎ ስያየዉ ማየት በጣም ያሳዝናል አሰብ የአንድ ልኡላዊ የሆነ የጎረበት ሃገር ወደብ መሆኑ እየታወቀ ይህ ቀባጣር አጉል ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ግለሰብ ልኩን ማወቅ አለበት እሱንም ሆ ነ ፓርቲዉን ኤርትራዉያን ልክ ልናስገባቸዉ ምንም ጊዜ አይወስድብንም የኤርትራን ነጻነት ለመድፋር ስትቃጣ መደበቅ የሚትችለዉ ተመለሰህ ወደ እናትህ ማሕጸን ከገባህ ብቻ ነዉ ግብዝነት በራሳችሁ ልካችሁን አዉቃችሁ መቆም አለበችሁ ከልሆነ አፍንጫህን ይዘን እግራችን ላይ ወድቀህ ይቅርታ ትለምናለህ ተማር ይህ የሚትለዉ የቅዠት ምኞት አያቶችህ ሞክረዉት አልተቻለም ኤርትራዉያን ከፈለግን ይህችን የቀረችዉን ኢትዮጵያ የሚትሏትን ፍርክስክስ ያለች ሃገር 90 ቦታ ላይ መሰንጠቅ እንችላለን ስለዚህ በተግባር የለለች ንሃገር አትካብ ሌላ አድስ ወያኔን ፈጥረን ርሞ ትኮንቶሮል ገጥመንለት መልሰን ቤተ መንግስት ለመክተት ከ6ወር ባላይ አይፋጅም ይህን ያህል ሃያሎች ነን የናንት የድሞክራስ ቅዠት ሕልዉናችንን የሚደፍር ከሆነ ራሳችንን ከመከላከል በላይ የሆነ አቅም አለን ስለዚህ ፋና ቲቭ ድፍረታችሁን አቁሙ የኤትዮጵያ ድሞ ክራስ ትክክል የሚሆነዉ ጎሮቤት ሃገሮችን እስካልደፈረ ድረስ ብቻ ነዉ የሚዳፈር ከሆነ እጁንም ምላሱንም እንቆርጣለን ምንም አቅም እንደለላችሁ ግልጽ መሆን አለበት

  • @bontuolika992
    @bontuolika992 3 года назад +2

    ተፎካካሪ ፓርቲዎች ግን መቼ ነው አዲስ ነገር የሚያነሱት ሁሌም ያለፈው ላይ ነገር ላይ ተቸክረው እንደቆሙ ናቸው!

  • @Keybahirmedia
    @Keybahirmedia 3 года назад

    ከብልጽግና ፓርቲ ጋር የቆምንባቸው የኢትዮጵያዊነት ጥብቅ መሰረቶች እንደማይናጉ እናምናለን።

  • @bisrattefera1005
    @bisrattefera1005 3 года назад

    ብልጽግና የጋራ ኢትዮጵያዊነትን ለመፍጠር የሚሰራ ፓርቲ ስለሆነ ማንኛውንም አነት ጽንፈኝነት የማክሰም አቅም አለው።

  • @gediongudeta5057
    @gediongudeta5057 3 года назад +1

    ብልጽግና በዓለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲው መስክ ከዚህ ቀደም የነበሩ መንግስታት ካከናወኑት በጎውን ወስዶ፣ጎጂውን ቀንሶ፣ ወቅቱ የሚጠይቀውን አክሎ በመደመር መርህ የኢትዮጵየን ጥቅም ማዕከል አድርጎ የሚሰራ ፓርቲ ነው።

  • @Theforeigners24
    @Theforeigners24 3 года назад +2

    ኢሃፓ አሁንም ዓሰብ??እንዴ ይሔ ማለት እኾ ሌላ ጦርነት ነዉ ኣንተ ዓሰብ ልዉሰድ ብለህ አገራችን ድረስ ስትመጣ እኛ ዝም እንድንል ኣትጠብቅ እንዴ።ኤርትራ ጐንደር አባይ የኔ ነዉ ብላ ብትመጣ ዝም ትላላቹ ኢሃፓ pls wake up we already independent country for 30 years wake up

  • @tigistabebe2307
    @tigistabebe2307 3 года назад

    ብልፅግና ፓርቲ በበለፀገ ሀሳብ የሚመራ፣
    ሀሳቡንም በተግባር የሚያረጋግጥ፣ ከትላልቅ ትልሞች የሚነሳና ይቻላልን ተግብሮ ያሳየ የለውጥ ፓርቲ ነው።

  • @official_teka_demise
    @official_teka_demise 3 года назад +3

    አገራችን ለሁላችንም የምትመች እንድትሆን፤ የብልጽግና ጉዟችን እንዳይሳካ አስረው የያዙንን ሳንካዎች ነቃቅለን እንድንጥል፤ መጪው ጊዜ የጋራችን እንዲሆንና ኢትዮጵያ ገናና ሆና ወደ ልዕልና እንድትመለስ፣ የዛሬ እና የነገ ፓርቲ የሆነውን ብልጽግናን እንምረጥ!

  • @bontuolika992
    @bontuolika992 3 года назад +2

    ኢዜማ ሀገራዊ ፓርቲ ነኝ ይልና፣ ''ኦሮሚያ የሚባል ወጠጤ ይዘን ሀገር አንሆንም'' እያለ ህዝብ ይሳደባል።

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад +2

    አንድ ካርድ የማያገኝ ፓርቲ አሁን አቧራ ለማስነሳት መሞከር -ይህ ኢሕአፓ የሚባል ገዳይ ድርጅት በዘር ፍጅት ነበር ፍ/ቤት መቆም የነበረበት!!

  • @bontuolika992
    @bontuolika992 3 года назад

    የህዝብን ትኩረት ሊስብ የሚችል አማራጭ የፖለቲካ ሃሳብ አቅርቦ በአደባባይ መከራከር ያልቻለ ሌላው የሰራውን እያየ መክሰስ ችግር መስሎ አይታየውም።

  • @behailugebrie2065
    @behailugebrie2065 3 года назад

    ብልፅግና የፍጥነት ሳይሆን የጥራት፤ የችኮላ ሳይሆን የመረጋጋት፤ ስራን በመስራት ተግባራዊ ፓርቲ መሆኑን በግልፅ ያሳየ ፓርቲ ነው።

  • @mubarkkyrdn7603
    @mubarkkyrdn7603 3 года назад +1

    Biltsiginaaaaaaaaa 99%

  • @Utdfire
    @Utdfire 3 года назад +2

    The stupidity of Ethiopian politician is staggering....let alone Assab, we fought head over hills over ridiculously small land. Try it, then u will left with ur BahriDar.

  • @official_teka_demise
    @official_teka_demise 3 года назад

    የብልፅግና ፓርቲ አነስተኛ አቅም ያላቸው ወላጆች ለማገዝ ልጆቻቸውን (ታዳጊዎች እና ህፃናትን) ዩኒፎርም ከማሰፋት አንስቶ ምግባቸውን በመቻል ከትምህርት ገበታቸው ላይ እንዳይስተጓጎሉ ያደረገ ፓርቲ ነው።

  • @ethio7792
    @ethio7792 3 года назад

    ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚያቀርቧቸው ሃሳቦች ሁሉ የቀደመውን የመወቃቀስ፣ የመጠላለፍና አንዱ ሌላውን ለማስወገድ በሚያስችል የተንኮል መረብ ከመዘርጋት ወጥቶ በቀና ልብ ለህዝብና ለአገር የሚበጁ ሀሳቦችን ማንሸራሸር ላይ ማተኮርን ተለማመዱ!

  • @eskenderthegreat6440
    @eskenderthegreat6440 3 года назад

    forgive them for they do not🙄🙄🙄 know what they speak except የብልጽግና. this politician will take back Ethiopia to the ice age 🧊🧊 . LORD SAVE US.

  • @salamudelamo9385
    @salamudelamo9385 3 года назад +1

    እስኦዴፓ ወዴፍት

  • @kalle29k84
    @kalle29k84 3 года назад +1

    be careful little boy when u talk about Eritrea… endgena wede wegia letgeba keflaghe we are ready to war with anybody if u talk about Eritrea yasrmuta lij kezi bahal bezeba Eritrea menger yelbtem… we are free land.. we don’t want part of Ethiopian… we have our mother land Eritrea

  • @bontuolika992
    @bontuolika992 3 года назад

    የፖለቲካ ክርክር መርታት የሚቻለው የነጠረና፤ የሰከነ ፤ተጨባጭ ወደ ተግባር ሊቀየሩ የሚችሉ ሃሳቦችን በሰከነ መንፈስ በማቅረብ ነው፣ በዚ ደግሞ ብልጽግና ብቻ ነው የተካነው።

  • @get8914
    @get8914 3 года назад

    ESODP are you working for Ethiopian interests or for other?

  • @mechesanegewo4775
    @mechesanegewo4775 3 года назад

    ብልጽግና የኢትዮጵየን እና የህዝቧን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረገ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ነድፎ ተግባራዊ እያደረገ ያለ ፓርቲ ነው።

  • @sssh5805
    @sssh5805 3 года назад

    የአንድ ሀገር ሕዝብ - ሕዝብ ነው የሚባለው
    ሌላ አገር ሕዝብ የቱን ጨምሮ ነው ህዝቦች የሚሉን??

  • @brukmark7675
    @brukmark7675 3 года назад +2

    "ኤርትራውያንን ኣሳምነን..." ክክክክ

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 3 года назад

      Ezi nay belexegena wekali nay arra halafi eyu nesu eyu eritreawiyan ahewatena fahfah kemezebelun be tigray militia kemezeketelu zegebere nefat sebaye eyu

  • @jesusking1558
    @jesusking1558 3 года назад

    Dedeb Ahuya man mebt setachu new Selea Eritrea lemenager mebtm bqatm yelachuhum selerasachu tenageru yea huxan astesasebna yea doro chunqlat huzeh Assab manew yantea yaderegew besew maratna bahur man mebt setachu endeqedmo dem tfasesatalachu Eritrea yea Eritreawiyan bcha nechu yefelegewn madreg yemichelew Eritreawi new manachu enantea atafrum aynachun bechew tatbachu stafetu defarochu dfretachuhun aqumu xerea selam huketegnochu

  • @debisawaqe7655
    @debisawaqe7655 3 года назад

    ብልጽግና በውጭ ሃገር የሚኖሩ ዜጎቹን መብት ለማስለበር እየሰራ ያለ ፓርቲ ነው፤ ይህንንም ባለፉ ሶስት ዓመታት በተግባር አረጋግጧል።

  • @dhtdht2584
    @dhtdht2584 3 года назад

    ብልፅግና ሀገርን ያሳድጋል ወይም ከፍ ያደርጋል ግን ህዝብን መስእዋት እያረገ ነው። ይህ እንጂ ብልፅግና አሪፍ ይመስላል። ብቻ ግን ክርክር አቀራረቡ አረፍ ነው

  • @oneafrica5363
    @oneafrica5363 3 года назад +1

    Bilitegena 100%👍👍👍

    • @yohanneswoldeslassie8062
      @yohanneswoldeslassie8062 3 года назад +1

      Eritrea is sovereignty cantry leave saloon

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 3 года назад

      እኔ በበኩሌ በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነው

    • @TMstudio-ET
      @TMstudio-ET 3 года назад

      ብልግና? ያው 'ፅ'ን እነ ደፂ ይዘውት ስለሄዱ

  • @debisawaqe7655
    @debisawaqe7655 3 года назад

    ብልጽግና የኢትዮጵየን እና የህዝቦቿን ጭቅም ማዕከል ያደረገ ተውጭ ፖሊሲ ነድፎ ተግባራዊ እያደረገ ያለ ፓርቲ ነው

  • @Infoismylife
    @Infoismylife 3 года назад +1

    That means after you cut my hands then you will invite me to eat with you on my own plate? Please do not mislead the people. Let alone the scrambled and ethnically divided Ethiopia to claim our port even before when you were strong and unified ur fathers didn't make it. The truth always prevail, You got nothing but bot nonsense dream.

  • @jesusking1558
    @jesusking1558 3 года назад +1

    Wshetamoche mechanew and ager yeneberew Eritrea drom Eritrea ager nechu France fertachu Eritrea Eritrea honea ngugrachu yea Haileslasa buchulochu

  • @samuelyakob9540
    @samuelyakob9540 3 года назад

    ብልፅግና ያጋጠመውን ፈተና በመሻገር እውነተኛ ህዝባዊነቱን ጠብቆ የዘለቀ አሁንም እያስጠበቀ ያለ ፓርቲ ነው!!!

  • @sosenaalemu7619
    @sosenaalemu7619 3 года назад

    የብልጽግና ፓርቲ የትናንት ስህተትን አርሞ ዛሬን የተሻለ ለማድረግ እና ነገን ለማስተካከል እየተጋ ያለ ፓርቲ ነው

  • @mechesanegewo4775
    @mechesanegewo4775 3 года назад +1

    በዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ የዲፕሎማሲ የበላይነት የሚያስገኘው እውነተኛነት እና ጠንካራ መንግስት መሆን ነው። ብልጽግና በመርህ ላይ የተመሰረተ እውነተኛ አቋም ያለው መሆኑ እና ከአጎራባች ሃገራት ጋር ባለው ሰላማዊ ግንኙነት የቀጣነው የሰላም ዘብ በመኗን ማረጋገጡ የኢትዮፕያን ተሰሚነት ያሳፍድገዋል።