አረጋዊ ብፁ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ እንባ እየተናነቃቸው ያስተላለፉት ትምህርት ጊወርጊስ ብቻውን አይቀርም በጣም ግሩም ትምህርት ነው🙏🙏🙏🌹🌹💐💐💐🌷🌷🌼🌼🌻🌻💚

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 13

  • @HanyMesay
    @HanyMesay 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 11 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛልን ከብር አባታችን።ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🤲
    ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎትን ዘመን ያርዝምልን አሜን፫
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን፫
    እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን፫🤲
    በአባታችን ላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን አምላካችን ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🍃እመ ብርሀን አትለየን ቤተሰቦች ጠብቂልኝ አሜን🤲🍃🍃🍃🍃🍁🍁🍁💚💛❤️

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 11 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን
    ይፌቱን ይባርኩን🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን👏

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 11 дней назад

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእዉነት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RUhama21
    @RUhama21 11 дней назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ-በረከትን ያሰማልን

  • @ayalkeashenafi
    @ayalkeashenafi 11 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አለምዬ ወንድሜ እንካን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜንንን አባቶችን በድሜ በጠጋ ያቆይልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤🎉🎉

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 11 дней назад

    ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን በው ነት በጣም ጥሩ መፈሳዊ ነው ደስ ይላን

  • @እሪታ_21
    @እሪታ_21 11 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃለይወት ያሠማልኝአሜን

  • @tigestyabatwanafakiትግስትያ
    @tigestyabatwanafakiትግስትያ 11 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን

  • @ፅጌማሪያምቁጭት
    @ፅጌማሪያምቁጭት 11 дней назад

    አለምየ እያየሁ ነው ከፍቸዋለሁ ።

  • @ፅጌማሪያምቁጭት
    @ፅጌማሪያምቁጭት 11 дней назад

    እንኳን ድስ አለክ አንድ ሺ ገባህ 🎉🎉🎉

    • @Alem23-n
      @Alem23-n  11 дней назад

      የኔ መልካም እህት አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉