የጌትነት ሚስት የደበቀችው ሚስጥር ወጣ!! ጆን ዳንኤል ያለበት ሁኔታ!!ሞጣ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • 30,079 views 30 Oct 2023 #ethiopianmusic #seifuonebs #vine
    Ethiopia #ethiopianmusic #comedy #vine #funny ethiopian video #ebs
    copyright disclaimer under section 107 of the copyright act 1976 allowance is made for "fair use"for purpose such as criticism,comment ,new reporting,teaching,scholarship and research.fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. non profit,educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    TemuTube, Temu Tube, TEMU TUBE, temu tube, Jo Habesha, Abrelo HD, dink lejoch, donkey tube, ebs tv, ethiopia, ethiopian movie, ethiopian music, seifu on ebs, ethiopian tiktok videos, ethiopian, new ethiopian music, habeshan, habesha tiktok, ethiopia reaction, ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, seifuonebs, amharic comedy, habesha couple prank, unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, Arts Tv World
    #abelbirhanuየወይኗልጅ2 #seifuonebs
    #donkeytube#ethiopia #ethiopiannews #fetasquad #abelbirhanuየወይኗልጅ2 #dallolentertainment #ethionews #ethiopianmovie #ethiopianmovie
    abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,feta squad,Epic habeshans,ETeamir Tv,Teamir gizaw,nebil nur,mikomikee, ethiopian music,ethiopian prank, protestant mezmur, mezmur protestant, Orthodox mezmur,habesha tiktok,tariku dishtagina ,ebs, donkey tube,denk lijoch , yuti nass,yonzima,4 kilo entertainmentzehabesha official,Tst App Video,Tst App RUclips,Yesuf App,Yesuf App Gbwhatsapp,ሰበር ዜና,Ethiopian Music,Ethiopian Movie,ለማ መገርሳ,ዶ/ር አብይ አህመድ,How To Download,Kana Drama,How To Use,Ethiopian drama,Iphone And Android,Hope Music Ethiopia,Seifu on EBS 2,tenaadam,Betoch Comedy,Ecommerce Software.Online Business.Web Hosting Software.Real Estate.,ZEMENTV,EthioTimes,Andafta,Amharic Vines,Habesha,Abel,abel birhanuepic habesha,epic habeshan,epic habeshans,የአለማችን አደገኛ ቦታዎች,አለማችን ውስጥ ያሉ አደገኛ እና አስፈሪ ቦታዎች,ቤርሙዳ ትሪያንግል,የአለማችን አስገራሚ ነገሮች,የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት,መታየት ያለበት,አሰቃቂ ፎብያዎች,ሲጃጃሉ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች,Insurance,Stock Market,Finance & Investingየዓለማችን ከባድና አስፈሪ እስር ቤቶች,Top 10 Strongest Militaries in Africa 2020,የአፍሪካ 10 የጦር ሃያላን አገራት,ከአለም ሀገራት የጦር አቅም ደረጃ ታወቀ,ኢትዮጲያን ከሀያላን ተርታ ያሰለፈው የጦር መሳሪያ,Ethiopian Military Force,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,10 ከፍተኛ ወታደራዊ ሃይል ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት,ኢትዮጲያን የሚያሰጋዉ የጦር መሳርያ ገበያ,ጌታቸው,ቱርክ epic habesha,epic habeshan,epic habeshans,bboytommy,abel birhanu,ይህንን ታምናላችሁ,እንጠንቀቅ,ለመጀመሪያ ጊዜ,ሰሜን ኮርያ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2,Abel Birhanu,babi,ashruka,lottery,addis ababa,sheger,ethiopia,dawit teshome,best ethiopian,sudan vs ethiopia,የተጋነነ ጥበቃ የሚደረግላቸው ሰዎች,Hulu Daily,አስገራሚ ጥበቃ ያላቸው,ጉድ በአዲስ አበባ,ምርጥ 5,ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ,ባይቀረፁ ኖሮ ማንም አያምንም ነበር,እርግጠኛ ነኝ ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ ለቫዝሊን ያሎት አመለካከት ይቀየራል,ጥቅማቸውን ማናቃቸው ሁሌ የምንጠቀምባቸው,ውሸት የሚመስሉ እወነተኛ ክስተቶች,,9 shi,new ethiopian movie 2019,abyssiniya vine new 2019 bboytomy33 ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,Educational Videos,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,seifu fantahun show on ebs this week,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,
    ላይቭ ላይ የተከናወኑ አስቂኝ ትእይንቶች #2 | አውሮፕላን እንዳያልፍ የተከለከለበት አስፈሪው የምድራችን ስፍራ ቲቤት Abel Bihanu የወይኗ ልጅ ፍርድ ቤት ውስጥ የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች ቪዲዮ እንዲህም አለ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 today | ሰበር ዜና - የድል ዜና ተሰማ ምሽጉ ተሰበረ ተቆጣጠሩት | ስለ ሸኔ የተሰማው ዜና | ሸዋ አምርሯል| Nebil nur | Epic habeshans | Tingret Tube ትንግርት ቲዩብ | babi | ale tube | dallol entertainment | SEIFU ON EBS | እረኛዬ ምዕራፍ 3 ክፍል 13 - Eregnaye Season 3 Ep 13 | EBS | How to make money online | ehuden be ebs | kal kin -eshi kezias , new ethiopian music

Комментарии • 623

  • @georgeabikhalil1439
    @georgeabikhalil1439 20 дней назад +45

    በለፈለፋ ባፍ ዮጠፉ ሚስትየዉን አሜን ሆስፒታል. ይክሰሳት

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 18 дней назад

      አዎ ይከሳታል አይቀርም

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 20 дней назад +31

    ሞጣ 100 ግዜ ይቅርታ ቢልም ኣንቀበልም

    • @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
      @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 20 дней назад +1

      አድሰው ጥፊቱን አውቆ ተፀፅቶይቅርታ ይቅር ማለት ግድነው

    • @mymamking8293
      @mymamking8293 20 дней назад +1

      @@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ እሱ ልክ ነህ ግን የወጋ ይረሳል የተወጋ ኣይረሳም ሲባል ኣታቂም የተናገረው ንግግር ኣጥንት ይሰብራል ካልተቀጣ ሁለተኛ እንደሚደግም እርግጠኛ ነው ምላሱ ቆሻሻ ነውኮ

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 20 дней назад +45

    ሚስትዬዋን እራሱ መታሰር አለባት ይቺ የሌባ አይተደረቅ ባሌ ብለሽ ስትጠሪዉ እራሱ ማፈሪያ አይወልዴ

    • @enatager5416
      @enatager5416 20 дней назад

      ትክክል ነገ ለእናቴዎስ ይወት ታስፈራለች

    • @novelethio9891
      @novelethio9891 20 дней назад

      የኢትዮጵያ ህዝብ በተቀደደለት መፍሰስ ሆነ ስራው እያንዳንዳችን የዘራነውን ማጨዳችን አይቀርም ሁሉንም አዋቂ እግዚአብሔር ነው !!!

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 20 дней назад +20

    አሜን ሖስፒታልና መርማሪ ፖሊስ ሴትዬዋን ስም በማጥፋት ወንጀል በደንብ መክሰስ ይችላሉ፣ አለባቸውም!

  • @MelatTesfaye-bj7om
    @MelatTesfaye-bj7om 20 дней назад +12

    የሟች ህጻንን የተጎዳ አካል ፎቶ ማንንም ለማሳመን ማዘዋወር በራሱ ለእናት እና አባቷ የስነልቦና ውድቀት እና ጉዳት ይዳርጋል ይበቃል በሰላም ትረፍበት

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 20 дней назад +2

      ልክ ነሽ በሀሳብሽ እስማማለው::
      ነገር ግን ደፋሪ የደፋሪ ሚስትና ቤተሰቦቹ የሚነዙትን የሀሰት ወሬ ለማምከን የህጻንዋን የተጎዳ አካል ማስረጃ ሁሉም ባይሆን የተወሰኑ የሚድያ አካላት ጋር መኖሩ ይጠቅማል
      ( ምናልባትም የሄቨን እናት ሰታቸውም ሊሆን ይችላል)

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 20 дней назад +10

    ወልደዋል እግዚኣብሄር እግዚኣብሄር የስራቸው ይስጣቸው ስትንተባተብ ክፉ ስራ እንደሰራ ኣነጋገርዋ ምስክር ነው የስራቸው ይስጣቸው

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 20 дней назад +13

    ታዲያ ምን ይፈጠር እንኳን አኢትዮዽያ በስለጠኑት አገራትም ኤርፖርት ይታደራል ችግር ይፈጠራል አትቅበጡ

    • @janetjanet9192
      @janetjanet9192 20 дней назад

      👌👌👌👌👌

    • @tedrosamanuel5428
      @tedrosamanuel5428 20 дней назад

      ኣዎ ይታደራል ግን እንደ ኢትዮጵያ ኣየር ግዙፍ በሆኑ ኣየር መንገዶች ሲሆን ደንበኛኝ በደንብ ኣስተናግዶ እንግልቱን ኣሳንሶና ሁኔታው ያስከተለው ወጪ ሁሉ ኣየር መንገዱ ችሎ ነው

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye 20 дней назад +89

    አሚኖች ለህግ ያቅርቧት የምትሉ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 20 дней назад +3

      ለየትኛዉ ህግ ህግ ቢኖር መቼ ሚዲያ ትወጣ ነበር

    • @Jamieh-nm6yw
      @Jamieh-nm6yw 19 дней назад

      ያቅርቧት

  • @solianakonjo
    @solianakonjo 20 дней назад +16

    ባለቤቴ ሴሰኛ ከሆነ ኮ የአበቄለሽን እህት የ15 አመት ህፃን ጠይቆ ሳያስገድድ ማድረግ ይችላል አላለችም 😢በስማም እንዴት ሴትነት እረከሰብሽ ባክሽ ?????ብስጭቴ መተንፈስ እስኪያቅተኝ ነዉ

    • @mama-if2to
      @mama-if2to 20 дней назад +2

      ይች ጨካኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 дней назад

      ወንድሜ እግዛብሄር ያክብርክ ማሰርጃ ሰለሰጠክ 😢😢 ሚሰትየውን ዘቅዝቆ መግርፍ ነው ባላን መግደል ነው አይን አውጣ

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 20 дней назад +1

      እግዚአብሄርየጅሽንይክፈልአቺምሴትአለሽ

    • @user-adena
      @user-adena 20 дней назад

      ይች የተረገመች እሧም ከባሏ እኩል ትሠቀል

  • @AschalewKifle-w2z
    @AschalewKifle-w2z 20 дней назад +10

    እኔ የሁለት ዕንቁ ሴቶች አባት ነኝ ይህ አስፀያፍ ድርጊት ከተፈጠረ በኃላ አይደለም ለላ ወንድ ማመን ይቅርና ራሰን በወንድነተ ጠላሁኝ፡፡ በቃ ሄቨን ነብስሽ በአፀደ ገኔት ትረፍልን

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 20 дней назад +1

      በጣም ወንድሜ ባሎቻችን አባቶቻችን ወንዶች ልጆቻችን አንገታቸሁን ደፍታችሃል ፍትህ ለሄቨን!

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 20 дней назад +10

    ፍትህ ለሔቨን💔😭

  • @አላህከሪም
    @አላህከሪም 20 дней назад +8

    ፋትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 20 дней назад +50

    በጣም አረመኔ ናት በልጆቿ ደርሶ ትየው😭😭😭😭😭

    • @user-fy2kf8hr3d
      @user-fy2kf8hr3d 20 дней назад +7

      በራሷ ነው እንጂ😢

    • @abebechjamila649
      @abebechjamila649 20 дней назад +2

      @@user-fy2kf8hr3d
      በልጆቿ ሲደርስ ነው ህመሙ የሚሰማት🥺🥺

    • @shalomgirma582
      @shalomgirma582 20 дней назад +2

      ልጅ ልጅ ነው በልጅ አይድረስ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 20 дней назад +1

      እራሷንም ይገነጣጥላቲል ወንድ እዳች አንጀት መሠለሽደ😢

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 20 дней назад

      😢😢😢😢 Christianity you have fun in music as a girl when I left home Columbus the camera season cheetah song is your mom thoughts okay that's what I'm Your Mother

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 20 дней назад +2

    የህፃንዋ ነገር ሀዘኑ በምን ቃላት ይገለፃል አቤት ጭካኔ አረመኔነት ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለናትዋም መፅናናትን ይስጥ

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld 20 дней назад +13

    ቤተ ሰቦች ሙሉ እንተርቭው ስሙት የሰትዮዋ ምንም የምያሳምን ነገር የለውም በጣም እየተደናበርች ነው የምታወራው በደንብ አስተውላቹ ተመልከቱ እመቤትን የሆነ ተልእኮማ አለ በደብ ማስተዋል የምገባው ጉዳይ ነው ያሉት የኢትዮጵያን ህጻናትስ እንደው ሀያሉ እግዚአብሔር ይፍረድ ፍርድህን አታርቀው እየሱስ ክርስቶስ ሆይ

    • @genetfasil
      @genetfasil 20 дней назад

      ተልኮውማ ሲመለኝ ለቃለ መጠይቅ የምትፈልጊው መስለሽ ለእዮሀ ጉቦ ከሰጠሽው ሊያስተባብል ይችላል አንችንም እንደሷ ቃለመጥይቁን አሳምኖ እንዲያደርግልሽ ይችንንባታደርጊ ወደዚች ቤት እንዳትመጪ ተብላ ነው የሚመስለኝ ኢዮሀ ወፍንክች ጉድሽን አዝረከረከው

    • @enatager5416
      @enatager5416 20 дней назад

      ትክክል

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 20 дней назад +17

    ጆን ዳንኤል ይገባዋል ባለጌ ነው

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebriel 16 дней назад

    ልጅቱ በጣም ታዛዝናለች ለእናቱ መፀናናትን እመኛለሁ እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 20 дней назад +4

    ስለክብር ማውራት የሚቻለው ስታከብር ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁሌም ለዜጋው ክብር የለውም በጣም ነው የሚያስጠሉት የደረሰበት ይናገር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ሚስትዬው ግን ጤነኛ ናት???? እቺ ያለወንድ አትኖሪም ተብላለች መሰለኝ እቺ ሳጥናኤል

    • @Lomi-u1t
      @Lomi-u1t 20 дней назад +1

      ክብር? International low አለ እኮ ! ፕሌን ላይ ቀልድ ? እስቲ ያደጉት አገር ላይ ሞክር በተለይ አሜሪካ ? ስልክህን አይደለም ምላስክንነው የሚያሱጡክ ::

    • @MahiMahi-kp8rh
      @MahiMahi-kp8rh 20 дней назад

      @@Lomi-u1t የስንቱን ደሀ ኢትዮጵያዊ እንባ ሲያራጩስ እ ለምን እንደ ህዝብ ለህዝብ አንቆረቆርም እንደድርጅት እሺ እንደግለሰብ ስሪቶች የስንቱን ህይወት ነው ያመሳቀሉት እኔ በዚህ ጅርጅት ምክንያት ቤቴ ፈርሷል እ የተጎዳ ያውቀዋል ህይወቴን አበላሽተውታል ልጄን ማሳደግ አቅቶኛል እሺ እነዚህ ደደቦች

    • @user-rv4jx6to9r
      @user-rv4jx6to9r 19 дней назад +1

      የአየር ሁኔታው ጥሩ ካልሆነ ምንድነው ማድረግ የሚችሉት በሌሎች አገራት አይተናል ትልልቅ በረራዎች ሲሰረዙ እና ምን ይፈጠርልን ነው የሚሉት በማ ግስቱም መሄድ ይችላሉ ሕይወታቸው ካለ እነሱ የሚፈልጉት ባገኙት አጋጣሚ አገር ማጠልሸት ጥላቻቸውን መግለጽ ነው ምንም በሌለበት ቢሆን እኛም በተቃወምን ነበረ አሙስ እለት የነበረው የአየር ሁኔታ ግን በግልጽ ሁሉም የሚያየው ሰለነበር አየር መንገዱ ጥፋት የለበትም

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 20 дней назад +2

    😢😢😢😢እኔ እናት ነች ብዬ አላስብም ባለጌ አረመኔ ነች ቢደፍር ነው 25 አመት የተፈረደበት ሞጣ ደሞ ባለጌ የትልቅ ቀላል ነው ውሸት ነው ልጅቶ በህይወት አለች አመጣታለው ሲል ነበር እነ ጆን ዳንኤል ደሞ አፈሉ አየሩ መሄድ አይችልም ከተባለ ወደ መፍትሄው መሄድ ነው እጂ ባደባባይ የኢትዮያን ገፅታ ማበላቸት አልነበረባቸውም

  • @genetfasil
    @genetfasil 20 дней назад +30

    ኢትዮጵያ ላይ ሁሉ ብርቅ ነው አውሮፕላን ሁሌ delayed ይባላል ብርቅ አይደለም የአየር ሁኔታ ከባድ ከሆነ ፍላይት ይሰረዘል

    • @user-fy2kf8hr3d
      @user-fy2kf8hr3d 20 дней назад

      ማደሪያ ክፈልላቸው

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 20 дней назад

      አይሮፕላን ተሳፍሮ አማያቅ ሁሉ😢 የትም ያጋጥማል ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ ፣?

    • @janetjanet9192
      @janetjanet9192 20 дней назад

      exactly 👌

  • @user-bg1ew9vn3r
    @user-bg1ew9vn3r 20 дней назад +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nn7ef2tg5i
    @user-nn7ef2tg5i 20 дней назад +2

    አላህ ያሳያቸው ኢንሻላህ ሚስቱ ምንድን አያሳምንም እዳው እሷም መታሰር ነበረባት

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 20 дней назад +3

    አይን አውጣ በልጆችሽ ትፈረጃለሽ እግዚአብሔር ይፍረድሽ😢😢😢

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 20 дней назад +3

    ፕሌን ሁሌም ድሌይ ይሆና ምን ችግር አለው ዉረዱ ከተባለ መውረድ ነው ።

  • @SoumaMokdad
    @SoumaMokdad 20 дней назад +2

    ያማል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 20 дней назад +1

    ቢበርና ቢሞት ደግሞ ሌላ ነገር ነው አየር መንገዱ ቅድሚያ የሚሰጠው ለደህንነት ነው እና አየር መንገዱ የሚሰራበትን መጀመሪያ ማወቅ አስፈላጊ ነው

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 20 дней назад +1

    ዘመኑን ዎጁ! ጠንቆይ ሀፍት እንድሰጣችሁ ህፃን ልጂ እረድልኝ በሚባልበት ዘመን ስላለን ያ ነው ነገሩ ብየ አስባለሁ።።።ለስሜቱ ይሄን ያደርጋል አልልም!!!! ሰይጣንን ለማስደሰት የሚኖርበት ዘመን ስለሆነ ከቻላችሁ ጠንቆዩንም ብታሰናብቱት እላለሁ፣

  • @ameleworkhabteyesus7047
    @ameleworkhabteyesus7047 20 дней назад +2

    እንዴት አይነት ባለጌ ሴት ነች እረ ምን ብትባል ይገልፃታል ቃላት አጣሁ ባልም ሚስትም አንድ አይነት ግፍ በልጆች ከሚቆይ እነሱ ሁለቱም ይ ሰቀሉ ኖረውም ለልጆቻቸው ስለማይጠቅሙ

  • @user-ke2wq5qb1l
    @user-ke2wq5qb1l 20 дней назад +2

    ይችን ሰው ናት ለማለት ይከብዳል ይች አዉሬ 😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭💔

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 20 дней назад

      😭😭😭💔💔💔

  • @Weletetadkrn
    @Weletetadkrn 20 дней назад

    በህፃናፌበን አመት በጣም በጣምአዝናለሁ ደግሞ የማያሳዝነዉ የዳተባሪዉቹ በተለይ ያቶጌታቸዉ ማስት ተቢየ አቶዉጣ አደለም ዉስጥለዉስጥ በዘረኝነትምቦታሆናችሆ እሰይ ደግ አደረጋት የምትሉ እዉነት እዉነትየዉነት አምላክ የምድር የሰማይባለቤት ክርስቶስ ፍርድንየስጣችሁ የህፃናትየደካሞች አምላክ ስለናቱ ስለድግልማሪያምብሎ እሱይፍረድ እህቴ የፌበን እናት አይዞሽ እናትወላድትማሪያም ከጎንሽ ትሁንልሽ አይዞሽ ከዚህዉጭ የሚረዳሽ አቅሙም የለኝም እህቴ እኔምእዳዉ ደካማ ነኝ ግን ዉሲጤ በጣም አዚኗል መድየ ካችጋርይሁን

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq 20 дней назад +3

    ኡፍ ኡፍ አላህ ይፍረድ የብዙ ህፃናት ደም ፈሶ አይቀርም

  • @girmaamen
    @girmaamen 20 дней назад +5

    ገና ለገና ቲክቶከር ነኝ ብሎ አልወርድም ማለት ምንድነው? እድሜ ልኩን እንዳይበር መቅጣት ነው ። አየር መንገድ ያለምክንያት በረራ አይሰረዝም

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 20 дней назад +1

    ይህ አረመኔ በህፃን ልጂ ጭካኔ ያማል የገረመኝ የሚስቱ መተባበር ያማል

  • @hilenafikru8151
    @hilenafikru8151 20 дней назад +3

    እነዚህን ሰዎች ጠአንዲሰማቸዉ ጥፍርእየነቀሉ በፒንሳ ሰጋቸዉን እየቦጨቁ እንዲሰማቸዉ አሰቃይቶ መግደልነዉ

  • @user-mv7ez1kl2s
    @user-mv7ez1kl2s 20 дней назад +1

    ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣ። ግለሰቦች ራሳቸዉን እንጂ ማንንም አይወክሉም። በስሜት አንፍረድ

    • @hait-i4v
      @hait-i4v 20 дней назад

      ትክክል

    • @syoumlegesse7759
      @syoumlegesse7759 20 дней назад

      ewnet new ewnetun kristos yawtaw bemeseretu ye mahitsenua mekefet be newdekim likeset yichilal diglinawam litefa yichilal Gin bewektu be wistua yezerr fesashe menorun maregaget beki new ewnetun yaregagtilin neberr gira yemiyagabaw metanekua edet ?ena lemin ? Yehone wisibsib negerr alew

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 20 дней назад +1

    እህህህህ ወላሂ አመኝ ገና ስሰማው እህ እኔም ሴት ልጅ አለችኝኝ ፈራሁ ወደይት ልጆቻችንን ወስደን እናሳድግ ከሀገራችን ውጭ የት እንሂድድድ😢😢😢

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g 20 дней назад +1

    የሁሉም ይድረስ በናታቹ የሁሉም አድርሱት ፎቶው እራሱ አሳዩዋቸው ትላትና ሚስቱ አፍ አለኝ ብላ ተናግራለች አሁንም ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭 አደራቹ ለሁም ፎቶው አሳሁት 😢😢😢😢😢

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebriel 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይርዳው ጃን

  • @Fafi-yq4wn
    @Fafi-yq4wn 20 дней назад +1

    የልጆቾ ፍቅር ያላትም የቀጂብናት እውነት😢😢😢😢

  • @user-lu8ns7dm8i
    @user-lu8ns7dm8i 20 дней назад +1

    ይች የማትረባ የሊባ አይነ ደረቅ ዲጋይ እራሥጨበሄቨን የደረሠ ቀልጆቿ ይዲረሥ

  • @SefuOsman
    @SefuOsman 20 дней назад

    በስማም ምንአይነት ሴትዮነሽ አይነደረቅ ነሽ ባልሽም አንቺም ድፍት ያድርጋችሁ አሜን

  • @مرحبا-ض3ت
    @مرحبا-ض3ت 20 дней назад

    ያአላህ ፍትህ በቅርብ አሰማን እቺ አረመኔ ታባባሪ የስራዋን ታገኘዋለች ባሌ ስትል ኡካን ትንሽ አታፍርም አሳፋሪ ፍት ለሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bubuta1013
    @bubuta1013 18 дней назад

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት አቤት እንኳን ማየት መስማትም ይከብዳል:: ሴትየዋ ግን ምን ጉድ ናት " የሰይጣን ቁራጭ"?!

  • @rahwagebremedhin5319
    @rahwagebremedhin5319 20 дней назад +2

    Seytan nat 💔💔💔💔💔🇪🇷🇪🇹💔💔

  • @MmMm-h2e
    @MmMm-h2e 20 дней назад

    ሠላም ሠላም በረታ ለቤትህ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 20 дней назад +3

    አሪዮሰ ነች

  • @aebaebaZenibu
    @aebaebaZenibu 20 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢በስመ ስላሴእናት ምን ቃልነው እሚያፅናናት

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይፍረድልን 🤲🤲🤲

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 20 дней назад +1

    በለፈለፉ ባፍ ይጠፋ ይባላል ይች ባለጌ እሷራሱ መታሰረ አለባት

  • @user-oo7gl8rv4c
    @user-oo7gl8rv4c 20 дней назад +1

    ወልደሻል ይድረስሽ አንቺ ጀዝባ😢😢😢

  • @WineWinee
    @WineWinee 20 дней назад

    እዳው በፃድቃኔ ምን ልበላት እግዚአብሔር አምላክ ይፍርድብሽ መችም በልጅሽ እይው አልልሽም በአች ሀጢት እና ክፍት ምንም የማያቁት ህፅን እዴት ይፍርድባችው 😢😢😢😢 እናም እዳች ጭክኝ። እናት እና ሴት አይቼ አላውቅም 😢😢😢 የህፅናት ደም ይፍርድብሽ ሊላ ምንም አልልሽም😢😢😢😢

  • @user-zu4dn3rx1v
    @user-zu4dn3rx1v 20 дней назад

    በስመአብ እንደዝች አይነት አይን አዉጣ የለም ለልጆቿ አዘንኩኝ ለህግ ትቅረብልን እሷም መታሰር አለባት በጣም ባለጌ ነች

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 20 дней назад

    😭😭😭😭😭የምር በጣም ያማል እነዚ አረመኔዎች መሞት ያንስባቸዋል

  • @JfjfjjrjJehr
    @JfjfjjrjJehr 19 дней назад

    በስማም😢😢😢

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 20 дней назад

    ኡፍፍፍ እረ የፍትህ ያለ!!😭😭😭😭😭💔💔

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 20 дней назад

    ይህች ሴትዮ ልጆቿን የማሳደግ መብት ልነፈጋት ይገባል።ሰዉ አይደለችም።የፍትህ አካላትና የህክምና ባለሙያዎች አንድ ላይ ሆነዉ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ።

  • @user-yj6lm7so3j
    @user-yj6lm7so3j 20 дней назад +1

    ለሞጣ ይቅርታ አይገባውም ምክንያቱም ሌሎችም የልባቸውን እየተናገሩ የሰውን አንጀት እየበጠሱ ይቅርታ ሊጠይቁ ነው ማለት ነው ስለዚ ትንሽ መቆንጠጥ አለበት።
    ፍትህ ለሄቨን😭😭

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 20 дней назад

    አነጋገር ከጠፋበት የዓመት አዝመራ የጠፋበት ይባላል ይችን የምትዘላብድ ሴትዮ በክህደት የወንጀለኛ ተባባሪ ተብላ ክስ ሊመሰረትባት ይገባል።

  • @atsedebirhane3328
    @atsedebirhane3328 20 дней назад +1

    ይች ጨካኝ አረመኔ እዉነት ይች ሚስት ናት ይባላል ሚስትማ እንዲህ አትልም የእሷም እጅ አለበት ነዉ የምለዉ የሆስፒታልን ስራ በማንቋሸሿ ለትከሰስና ልትታሰር ይገባል የሷም እጅ አለበት ትታሰር

  • @Solomon0-s4p
    @Solomon0-s4p 20 дней назад

    ጀግና በርታ ያለው ከአንተ ዉጪ ማንም የለም.

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f 20 дней назад

    ፍትህ፡ፍትህ፡አምን ይክሰሳት😢😢😢😢😢 የአዉሬ ሚስት አዉሬ እሶንም ትከሰስ😢😢😢

  • @biliseabdi9787
    @biliseabdi9787 20 дней назад +1

    ለባሌጌ ባለቤቷ መከራከሯ ያሰዝናል

  • @user-mt3wu2uc1l
    @user-mt3wu2uc1l 20 дней назад

    ፍትህ ለ ህፃን ሄቨን😭😭😭😭😭

  • @user-lp8lj3fv6y
    @user-lp8lj3fv6y 20 дней назад

    አላህ ያላሰበቸውን ይጣልባት

  • @adhanetgberzgabeher617
    @adhanetgberzgabeher617 20 дней назад

    I see oh my God oh my God ena eko breakfast yebelakuten naberkut I can’t stop my body releasing ufff my God please please do something Ethiopian people lazey aheya please I wish my God 😢😢😢😢😢

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 20 дней назад +3

    ታዳ መሰረቱ ተባባሪ ናት ለምን አትሰር አለባት ለምን ዝም ትባላለች

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 20 дней назад

    የደፋሪው ሚስት ተባባሪ ናትና በህግ ትጠየቅ።

  • @user-ys2yo8bz1p
    @user-ys2yo8bz1p 20 дней назад +1

    Miko በደንብ ኢንተርቪውን ካዳመጥከው እናትየው ሳትመጣ እኔና ጌትነት እዛ ደረሰን አለች አሳዮኝ ብዬ ስል ዶክተሩ ተደፍራ ታንቃ ነው የሞተችው አለኝ አለች ይሄ ማለት ደሞ ዶክተሩ የማን ልጅ እንደሆነች እንኳን አያውቅም ያ ጀመአ ይቺ ሴትዬ ሳታውቅ በስህተት ባሏ ላይ ነው የመሠከረችው አሄሩ ዘማን ይሉሀል ይሄ ነው

  • @MuseDaniel-f5j
    @MuseDaniel-f5j 20 дней назад

    Sweet Bela Nat!! Durye Nat yichiii !!! Kalat yelegimmmm💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 20 дней назад

    በአላህ አታሳዩን ይቅር በእዚህች ሕፃን ልጀ የደረሰ ግፍ በእሷና በባሏ ይድረሰ የማይድን በሸታ አላህ ያምጣባቸው 🤲🤲😭😭😭

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 20 дней назад +1

    ሚስየዋ አረመኔ ነች የባሏን ቅጣት መቋደሰ አለባት

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l 20 дней назад +1

    አሬመኔ ናት ይድርስባት በልጆቻ ይድርስ😢😢😢😢😢

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 20 дней назад +1

    ከደፋሪው የባሰች አረመኔ ሚስቱ ናት ፍርድ ግገባታል እናት አደለችም

  • @genetdemissie
    @genetdemissie 19 дней назад

    BeAbiy zemen Awuroplan yikeri

  • @ፈቲሃ
    @ፈቲሃ 20 дней назад

    እባብ ነች አላህ የጇን ይስጣት😢😢😢

  • @zetaosaregay6350
    @zetaosaregay6350 19 дней назад

    ምነው እትዮጵያ የምትባል ሃገር ስንት ጉድ ነው የምንሰማ።
    ሉስፈር ከገባ እኮ 4 ዓመት ደርሶዋል። ታድያ ምን እንጠብቅ።
    የሃይማኖት ኣባቶች እና መምሃራን ለዚ ሉሲፈር በደምብ ከማወገዝ እረ ይገርማል።
    ኣምላከ ቁዱሳን ፍትህ መልስ።

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 20 дней назад

    የዚህች ሴትዮ ቃለ ምልልስ በቁስል ላይ ጨው እንደማፍሰስ ነው። በጣም ያማል። የሔቨን እናት እንግዲህ እንዴት ስትሰቃይ እንደከረመች አስቡት። እንደዚህ ያለች ለሰከንድ እንኳን የሀዘን እና የጸጸት ምልክት የማይታይባት ሰው ወንጀሉን እንደውም በይበልጥ አጋልጣዋለች። ይልቅስ ልጆቿን ማስመርመር ነው። ሕጻናትን መድፈር ራሱን የቻለ የስነአእምሮ በሽታ ነው። ተደብቆ ስንት ወንጀል እንደሰራ እናውቅም። ልጆቹንም አይምርም እንደዚህ ያለ በሽተኛ ጎበዝ። ልጆቹን ይልቅ ያሉበትን ሁኔታ ተከታተሉ። ሔቨን ከሰማይ ቤት ነፍሷን ይማርልን። ሌሎች ሕጻናት ጉዳት እንዳይደስባቸው እንጠብቃቸው።

  • @amsalesisy529
    @amsalesisy529 20 дней назад

    Akbdekhe betam woergna nakhe gadel yewosdawo

  • @user-mt3wu2uc1l
    @user-mt3wu2uc1l 20 дней назад

    😢😭😭😭ፈጣሪ ፈርደህ አሳየን እነዚህ አረመኔዎች

  • @gegedyrba8499
    @gegedyrba8499 20 дней назад

    መታሰር አለበት በቲክታክ ተማምኖ የአገሩን ዝቅ አድር ለውጪ ዜጋ ሚሰግደው ከማረሚያቤት ያሶጡት እስቲ መታሰር አለበትትት

  • @sitraa132
    @sitraa132 20 дней назад

    ዛሬም ነገም ፋትህ ለሄቨን ምንም ቢወራ ፋትህ መጠያቃችሁን ዝም እዳትሉ ባለሚድያወች

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 19 дней назад

    ሞጣ ግን እርኩስ መንፈስ ያለበት ይመስላል ፀበል ያስፈልገዋል😢😢😢😢😢😢😢😢 እሚናገረዉን አያወቅም አትፍረዱበት

  • @messya7125
    @messya7125 20 дней назад

    እራሱን ለማዳን እልህ በተሞላበት ቃል ነዉ ይቅርታዉ በጣም አሰቃቂ ሰዉ ነዉ ለሌላም ወንጀል አይመለስም ቃል ሀይል አለዉ ቃል ከአፈ በአስቀያሚ ሁኔታ ወጥቷል

  • @almazbekele842
    @almazbekele842 20 дней назад +1

    ይቺ ሴት አብራ ተባባሪ ናት ከጀረባዋ ችግር አለባት ትፈተሽ አረመኔ ስታወራ እፍረት የሌላት ጨካኝ ሰው ሳትሆነ የሴት አውሬ ናት ተጠንቋት በአካባቢ ያላችለሁ።

  • @TenaHosan
    @TenaHosan 19 дней назад

    Thomas Helen Lewis Kevin Lee Gary

  • @zeinabmohammed5445
    @zeinabmohammed5445 19 дней назад

    አሁንስ እደናት ኢቶበር ሁኘ የልቤን እሳት ባወጣሁት ብየ ተመኘሁ የዚያ አረመኔ ሚስት ተብየ እርጉም ለግመኔ እማፈራ ጭራሽ ይግባኝ ትላለች እደ ማፈሪያ ስለሷ እኔ አፈርኩ እሷም ለህግ መቅረብ አለባት እሷ ትታሰር ባልዋ ይገደል እሄ ካልሆነ መቸም ሰላም አናገኝም ለሱ እሚወግኑ ሁሉ ወጀለኞች ናቸው ፍትህ ለህፃኖ ፍትህ ፍትህ ያረብ

  • @user-kk8hd9sg2f
    @user-kk8hd9sg2f 19 дней назад

    ወለሂ አከለተ ይቆረረጥ

  • @የኢትዮጵያልጅነኝ
    @የኢትዮጵያልጅነኝ 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😮😮😊😊😊ጆኒአረተው

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 20 дней назад +1

    ሞጣ ይህንን ክፍት ባለጌ ልቅ አፉን የሚዘጋ ቅጣት ይገባዋል !!!!! የህታችንን ልብ ሰብሮ በህመሟ ላይ ህመም ጨምሮባታል ሞጣ ለፍርድ ይቅረብ !!!!!

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 20 дней назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቬን

  • @seidSeid-i2t
    @seidSeid-i2t 19 дней назад

    እሷም ትረሸን ይቺ ኑራም ለሀገር ለወገን አጠቅምም

  • @AsmarechMihret-t4r
    @AsmarechMihret-t4r 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይፍረድ
    ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢😢

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 20 дней назад +1

    ይህችን ሴትዮ በማየቴ ቋቅ ብሎኛል አጠፋት ነበር
    ሞጣ ደግሞ ወደ ህክምና ማእከል ግባ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 18 дней назад +1

    እኔ የገረመኝ ይግባኝ ሠሚ ተቀብሎኛል ስትል ነው ? ምን አይነት ሠው ቢሆን ነው ይሄንን አረመናዊና እንስሳቶች የማያደርጉትን ድርጊት የተቀበለው ?

  • @meserethailu6793
    @meserethailu6793 20 дней назад

    ይችን ሰው ናት ለማለት ይከብዳል ይች አዉሬ

  • @user-xl2gf6rw4z
    @user-xl2gf6rw4z 20 дней назад +1

    ይሄ ወርጋጣነት ነው እንደወንጀል ነው እቆጥረው ህጻን እና አስተዳደግ የጎደለው የትልቅ ህጻናቶች

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 20 дней назад

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ።በተለይ የውስጥ ጥበቃዎች ሰገጤ ናቸዉ ።ከውጭ ስገባ ስደናበር ውስጥ ።ቀስድብ አዋክበው ነው መውጫ ያሳዬኝ

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 20 дней назад

    Aferi Yebilu Mareyamn

  • @user-iz7vj4wf4j
    @user-iz7vj4wf4j 20 дней назад

    አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @yt976-
    @yt976- 20 дней назад

    ውይ!!!! ከደፍሪው በላይ አቃጠለችኝ።