Ethiopia: አርቲስ ደሳለኝ ኃይሉ ስለ መቶ ስምንቱ ፓርቲዎች የሰጠው ፈገግ የሚያሰኝ ቁም ነገራዊ አስተያየት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 66

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 5 лет назад +4

    የእለቱ ምርጥ አባባል "ከሰውነት ና ከዜግነት በታች ከተወረደ መዋረድ ነው!!!"

  • @djggszbbsfjcahsg9333
    @djggszbbsfjcahsg9333 5 лет назад +11

    ድነቅ አባባል "ከሰውነት ና ከኢትዩጵያዊነት" ከወረድን መዎረድነው።

  • @abby8182
    @abby8182 5 лет назад

    ሰው ነኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ ክዚያ ከወረድህ መዎረድ ነው ትክክል ደሳለኝየ እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ይመችህ

  • @3BBoyz
    @3BBoyz 5 лет назад +5

    የሚገርም ሠው ነው ያብዛልን እንደ አንተ አይነቱን በነካ እጅህ ሆድ አምላክ የሆነባቸው አንድ አንድ አርቲስቶችንም ምከራቸው እባክህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ

    በትክክል ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal6948 5 лет назад +7

    I love this man

  • @ganodermabekele8180
    @ganodermabekele8180 5 лет назад

    ጀግና እጅግ ጥሩ እይታ ነው!!! አመሰግናለሁኝ!!

  • @ኡሙሙሀመድR
    @ኡሙሙሀመድR 5 лет назад

    ትክክል ነህ በጣም ደስ የሚል እይታነው

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 5 лет назад

    This guy/ desalegne is excellent and transparent please we need you to create awareness and advocate the rights of the people

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 5 лет назад +1

    ከሰውነትና ከዜግነት ከወርድክ ያው መዋርድህነው ትክክል

  • @da8387
    @da8387 5 лет назад +1

    Golden speech !!!

  • @yohaneszeray8889
    @yohaneszeray8889 5 лет назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 5 лет назад +1

    Well done! Keep up the good work.

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 лет назад

    ወይ ነዶ ወገኖቻችን ከሞት እና ከምናድርግ ለስራ ለምን አንነሳም ይልቅ ዝም ብሎ ከመቃዠት መኖሪያ የሌለን በባዶ ምርጫ እይሞትን ምርጫ
    በጣም እናመሰግናለን ሐሳብህን ስላካፈልከን።"ህዝቡ ሰነፍ ነው ያሰብነውን አንሰራውም /አኖረውም"
    እውነቱ ይኸ ነው ደሳለኝን።

  • @lulu9788
    @lulu9788 5 лет назад +2

    ምርጥ እይታ👍👍👍👍

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 5 лет назад

    Thanks a lot Desalign
    Useful ideas
    Please other artists can you contribute like him
    God bless you

  • @serguttube6882
    @serguttube6882 5 лет назад +5

    😀😀 ስወድ እኮ

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 5 лет назад +1

    I love this guy .

  • @tewahdoemneta.maryamenata6422
    @tewahdoemneta.maryamenata6422 5 лет назад

    Desalen anti eko betam gobez nehi i am Eritrea 👍👍👍

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 5 лет назад

    Siwadik ekoo 😍😍 enqechun new yenagerikachew abate

  • @arangwdiashara8325
    @arangwdiashara8325 5 лет назад

    ባልደራስ የዱርዬ ስብስብ ወደፓርቲ ይቀየርና 109 ይሁን ፡ ሴጣን እንዳይስቅ በዙ ሴጣን እንደዚህ ተቆዋሚ የለውም

  • @mulugetatsegai5811
    @mulugetatsegai5811 5 лет назад +2

    In order to solve the problems Federalism must be done based on geography that means the constitution should be changed.

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን

    ለበዓል ሀገር ቤት የሚሄዱ ናቸው አድስ አበባን እሚያስተዳድሯት ይህ ተመችቶኛል ስለብሄር ፖለቲካ ከማውራትህ በፊት ግን ህገ መንግስቱን ተቃወም ደሳለኝ ኢሃድግ ጀምሮ ሁሉም ፈርሶ ይሰራ የብሄር ፖለቲካ ይቅር

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 5 лет назад

    ደሳለኝ እንዳልከው እኛ የምንፈልገውን እየኖርን አይደለንም:;
    አብዛኞቻችን ለመብትና ለነፃነታችን እያንዳንዳችን ከመታገል ይልቅ ሌላው እየታሰረ እየተሰቃየ እንዲታገልልን ነው የምንፈልገው:: ለዚህም ነው እድሜ ልካችንን በአምባገነኖች ተደፍቀን የምንኖረው::
    ለምሳሌ በቀላሉ አንዳንድ ጉዳይ ልታስፈፅም የምትሄድበት ቦታ ብዙ ህዝብ ሲኖር ሰልፍ ትሰለፋለህ አንድ ብልጥ ጠጋ ብሎ የአንተን ቦታ እንደምንም ወስዶ ተራህን ሊወስድ ሲሞክር ዝም ካልክ
    መብትህን በገዛ እጅህ አስደፈርክ ማለት ነው :: እንዴ እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ ብለህ ስትጋፈጠው ግን
    ያከብርህና በግዱ ሰልፉ ውስጥ በተራው እንዳመጣጡ ይገባል::
    ስለዚህ በዚች ትንሽ ምሳሌ ከአሁን በሁዋላ በማንም እንዳንሸወድ መፍትሄው ሁላችንም ለራሳችን መብትና ነፃነት መታገል ነው ያለብን::

  • @ወሎገራገሩ-ቀ6ዘ
    @ወሎገራገሩ-ቀ6ዘ 5 лет назад

    ድቅ አባባል ነው ኢትዮ በቂ ነው በጣም ያደናግራል ብሄር አተ በጣም ገብቶሀል ውይ ጠይቆ ምርጫ ሰው ሲገባጥሩ ነው አብይን አላየህውም ስንኖርኢትዮ ስንሞት ኢትዮ ብሏልነበር ሰው ባወራው የት ይገኛል አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት ።

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 5 лет назад +1

    እግዜር ይስጥህ የሁላችንን ሀሳብ ነዉ የተናገርከዉ ምርጫዉ ደርሶ ማን መራጭ ማን ተመራጭ እንደሆን እናያለን ሆይይይ

  • @wegayehutabor2569
    @wegayehutabor2569 5 лет назад

    ኧረ አንዴት ደስ ይላል ዛሬ ነው ትክክለኛ እና እውነት የተናገርከው አንተ ብቻ ነህ !!!!!!!!

  • @usery5740
    @usery5740 5 лет назад

    ጥሩ እይታ ነው

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    🙄☺😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌👈👺👹👺👹 ይሄ የ፮፮፮ትውልዶች ዘረኝነትን ነው ሚያሳየው ምክንያቱም ይሄ እራስ ወዳድነት ነው 🇲🇱#ኢትዮጵያን የማይወድ ፖለቲከኞች

  • @aa-ke2tx
    @aa-ke2tx 5 лет назад

    አቶ ደሳለኝ እኔም ሀሳብህን ደግፋለሁ ። እነዚህ የፓርት አመራሮች እና የፓርቲ ተወካዮች አብዛኞቹን አውቃቸዋለሁ ። ቀን ጫት ሲያኝክ የሚውል ወደል ማህይሞች ናቸዉ። አቅም ቢኖረኝ ሰብሰቤ አሰሬ እገርፋቸዉ ነበር። እመነኝ ። አብዛኞቹ ሌቦች , ለማኞች ናቸዉ ።አውቃቸዋለሁ ። ማክሲመም 3 ፓርቲ ይበቃል። 107 የሌባ ጥርቅም ምን ያረጋል ? ጊዜው ሰለአመቻቸው ነው ። እንጂ ወህኒ መዉረድ ነበረባቸው ።

  • @ጀስዊቲይዲዲያ
    @ጀስዊቲይዲዲያ 5 лет назад

    ወጣቱ ለእንጨት ሽበት ለሆኑ የፓርቲ አባል ነን ብለው እድል ፈንታ ለተማረው ወጣት አልሰጥም ብለው በዚህ እድሜ ስልጣን ለማግኘት ደም የሚያፈሱትን መጠቀሚያ አለመሆን ።ወጣቱ መነሳት አለበት ራሱን ችሎ ኢትዮጵያዊ ብሎ ምርጫ ውስጥ መግባት ና እነሱን በቀይ ማሰናበት ።መጠቀሚያ ከመሆን ህልናን ሽጦ በጊዜው ተራው መልካም ነገር ሰርቶ ለማለፍ ወጣቱ መንቃት አለበት።

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 5 лет назад +4

    እነሱ ናቸው የሚመርጡን😂

  • @AS-wz2dy
    @AS-wz2dy 5 лет назад

    ወድ ነህ ጀግነ ነህ

  • @vfdyuhffvvdddghvv3472
    @vfdyuhffvvdddghvv3472 5 лет назад

    👌

  • @addiszewdie4850
    @addiszewdie4850 5 лет назад

    የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት በዘር ካልሆነ ፓርቲ አይፈቅድም

  • @bayoocha6434
    @bayoocha6434 5 лет назад

    👍

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 5 лет назад

    I have a question, can anybody help me to define what is Ethiopian mean? who are Ethiopians?

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 лет назад +1

    እወነትም እኟነን ጥፋተኛ

  • @zennybeyene1406
    @zennybeyene1406 5 лет назад

    Ba Tkekle Galskwe

  • @ሰላማዊትሰላም-የ5ኀ
    @ሰላማዊትሰላም-የ5ኀ 5 лет назад

    ወይይ የልብ አድርስ ከገጠር እየመጡ ነው ከተማውን የሚደበላልቁት የከተማው ሰው እኾ ማለት በመኖር ብቻ ሳይማር የተማረ ነው

  • @Habesha28
    @Habesha28 5 лет назад

    የሀገር ጉዳይ ለተወሰኑ ግለሰቦች እንደውርስ/ግል ንብረታቸው ወይንም እንደ ሽልማት የተሰጠ ሳይሆን በዛች ሀገር የሚኖሩ ዜጎች ጠቅላላ የባለቤትነት መብት እንዳላቸው መታወቅ ያለበት ነው። የዘር ፓርቲ ኣልመርጥም ማለት ኣለበት!!!ዝም ብለህ መደመር መደመር ኣትበል ኣብይና ኦነግ እየቀነሱህ ነው

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ

    ክክክክክክ ይመች

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 лет назад

    erasu menegeset ye amerare chelota yelewemi mekeneyatumi ye beher cheger ale

  • @lulu9788
    @lulu9788 5 лет назад +2

    የዱኩማን ስብስብ😂😂😂

  • @Mankiratube8300
    @Mankiratube8300 5 лет назад +1

    Yemigerm new alem lay yelele ...

  • @AS-wz2dy
    @AS-wz2dy 5 лет назад

    ጣንካራ ሰውነህ እውነት ነው በረታልን

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 5 лет назад

    This guy is amazing! They will take your idea and they will add another party they will not try to drop them self.lol

  • @rabiamarvs6505
    @rabiamarvs6505 5 лет назад

    ኧረ ሞት ይምረጣቼው

  • @tiblestgere2790
    @tiblestgere2790 5 лет назад +1

    Yene Mar swedk

  • @lolhaha8922
    @lolhaha8922 5 лет назад +1

    Amhara only has one! NaMA!

  • @ayenalmebayene8268
    @ayenalmebayene8268 5 лет назад +1

    Kezim belaye edayebzhu ywelide mekelakeya ywesede yemercha bored

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 лет назад

    Yeha is true endaza behon yetashalech etiopya enganabalen ya beher mebezat terfu gechet nw

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 5 лет назад

    😂😂😂👍👍👍👍

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 лет назад

    YE SILTAM GUGUT NEW EKO
    ene siltan Hayimanotu !!!
    gena cadre ena comedyan ylimra yelal kkkkkkkkkk

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal6948 5 лет назад +1

    So funny 😂😂😂😂😂😂

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 лет назад

    108 party kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
    alem eyesaQebin new eko !!!

  • @mekdesaa4205
    @mekdesaa4205 5 лет назад

    Ewunet edezari ski alawukm abo ymechk lk nek

  • @leba22
    @leba22 5 лет назад

    Ene behind 108 chefleke beremetad aserabet neber

  • @linaamhara364
    @linaamhara364 5 лет назад

    አይ ደሳለኝ ስክሪፕት ሲጠፋ አንተም የፓለቲካ ተንታኝ ሆንክ 😃😃