አርቲስት ዱባለ መላክ(ጉዱ ገና)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 71

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 2 года назад +2

    ጀግኖቻችን የኛ መከታወች ፈጣሪ በፋኖ ድል ያምጣና የተሠዉቡን ጀግኖቻችን ታሪክ ይደገማል

  • @shewayealemu6775
    @shewayealemu6775 2 года назад +4

    አፋፍ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ የኛ ጀግናዎች 😍😍😍😍🇪🇹

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 2 года назад +7

    አንድ አንድ አንድ አንድ አንድ አንድ አማራ አማራ አማራ አማራ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ልዬ ሃይላችን 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 2 года назад +1

    አማራዬ ዘድሮ
    ይለያ ካልደፈረሰ አይጠራም💪
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ድቤ የወዶች ቁናእንወድሀለን😍

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 года назад +1

    መገን ራያ ደስ ስትሉ እኳንንም የራያልጅ ሆኩ

  • @ዜድነኝየመርሳዋ
    @ዜድነኝየመርሳዋ 2 года назад +4

    አማራየ💞💞💞💘💘💘💘👍

  • @seadakebede6195
    @seadakebede6195 2 года назад +1

    ደሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት እንደት እንደምታምሩ ወላሂ የኛ ጀግናወች

  • @farifali7661
    @farifali7661 2 года назад +3

    አርቲስት ዱባለ ጀግናችን አተን አለማድነቅ ንፍገት ነው በርታልን💚💛❤️

  • @Hነኝየእናቴናፋቂቂ
    @Hነኝየእናቴናፋቂቂ 2 года назад

    የኛ ጀግኖች በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ ለምለሟ አገሬ አፋፍ ክፉሽን አያሰማኝ መልካሙን እጅ ከድርየ የኛ ምርጥ ወንድም እናመሰግናለን አላህ ከሚወራዉ ከሚፈራዉ ይጠብቅል

  • @mushiramushira2083
    @mushiramushira2083 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቸ🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁጀግኖቹ ፋኖፋኖ

  • @መሬማወሎየዋነኝ
    @መሬማወሎየዋነኝ 2 года назад +1

    ፋኖ እነትይለምልም💚💛❤💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅😍😍😍😍😍💚💛❤😘😘😘😘😘😘

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 года назад +1

    እባካቹህ ሁላችን የራያልጆች ጁታን ከራያ ዋጃ ጥሙጋ ራያ አላማጣ እናስወጣ ህዝባችን አለቀ ተሰቃየ በርሃብ በጁታ ብር አጡ እህል አጡ እያሉ አሰቃያቸው ህዝባችን

    • @ssaa2575
      @ssaa2575 2 года назад

      አይዞን እኳን ከጥሙጋ ከምድረገፅ እናጠፋቸው አለን ኢሽ አላህ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 года назад

      @@ssaa2575 ምነው ፈጣሪ ባጠፋልን ያገር ሸህም የሆኑ ሰዎች

  • @زيناتالفارسي-ض3ر
    @زيناتالفارسي-ض3ر 2 года назад

    BertuGegnochi💚💛❤️💪💪💪💪

  • @destanigus153
    @destanigus153 2 года назад +2

    👍👍👍👍👍😘😘😘😘የጀግኖች አገር ራያየ

  • @rosarosa3071
    @rosarosa3071 2 года назад

    My wollo fano fano err fano fano yene jegina ewdachewalewu

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 года назад

    የኛ ጀግኖች እዳው ቃላትየለኝም ፈጣሪትንሽ ትልቁን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. እንወዳችሗለን ፋኖወቻችንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ኢትዮጲያትቅደም-አ5ኈ
    @ኢትዮጲያትቅደም-አ5ኈ 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @farifali7661
    @farifali7661 2 года назад +1

    ጉራ ወርቄ💚💛❤️

  • @seklawicell8497
    @seklawicell8497 2 года назад

    💪💪💪💪💪👌👌👌👌
    የእኛጀግና
    ሸአመትኑረልን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ጀግኖች በርቱ

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 2 года назад +2

    ድል ላአፍርድል ላማራ

  • @Zamzam-bd9os
    @Zamzam-bd9os 2 года назад

    ደሞቸ አላህ ይጠብቃች ❤😘😘😘

  • @abduseid8929
    @abduseid8929 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 2 года назад

    💪💪💪💪👍👍👍

  • @سميرهالمطيري-م1ه
    @سميرهالمطيري-م1ه 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    ከድሮዬ በርታ ብሮዬ♥

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 года назад

    ወገኖቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😍😍

  • @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ

    ፋኖነት ይለምልም 💪💪💪💪💪 ፋኖ ፋኖ ፋኖ 👌👌👌

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 2 года назад +2

    አቤት አፋፍ ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር ከድር እራያ የኛደግና የራያው ኮኮብ በርታልን ካንተ ብዙ ኤጠብቃለን ፅሀይ ዝናብ ዳገት ቁልቁለት ሳያግድክ ገጠረችን በማስተዋወቅ እረገድ ትልቁን ሚና የምትጫወት ጀግናው ወንድማችን ኑርልን ላንተና ለነደስየ አከለ ለነ አሜን ቲዩብ ለነ ጥርቅ ሚድያ ቃል አጠረኝ የኛ እቁወች በርቱ ልን ሁሌም ከፍ በሉልኝ

    • @ssaa2575
      @ssaa2575 2 года назад

      ትክክል

  • @KuwaitKuwait-cp7tu
    @KuwaitKuwait-cp7tu 2 года назад

    🇨🇬🇨🇬💪💪💪👍👍💐💐💐

  • @melkiekassa7039
    @melkiekassa7039 2 года назад

    ላ.ለየ ጀግኖች

  • @soo555sho4
    @soo555sho4 2 года назад

    ጀግኖች

  • @aiysahtapia2140
    @aiysahtapia2140 2 года назад

    አገሬዋ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 2 года назад

    ለአገራችን ሰላም

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    ድክመቴዋ ትለያለህ እኮ ባርችዬ♥

  • @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
    @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ 2 года назад +1

    ወርቄወቺ የት ናቺሁ

    • @Nየሀላሌታማኚ
      @Nየሀላሌታማኚ 2 года назад

      እነዚህ አፋፎይ ናቸው ወርቆይ አይደሉም መጠሪያችን ጉራ ወርቄ ስለሆነ ነውጅ ይህ ጉራ አፋፍ ነው

    • @gjhfhfzhra483
      @gjhfhfzhra483 2 года назад

      ♥👍👍👍

    • @gjhfhfzhra483
      @gjhfhfzhra483 2 года назад

      ጉራ ወርቄ የጀግኖች ሀገር ነው ጉራማለት ነጭ ጥቁሩን የሚመረትበት የገበሬ ሀገር ነው አላውሀ እስከ ጎሊና ያለው መሬት ይመሥክር
      የጀግኖች መኖሪያ♥👍👍

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 2 года назад

    ደሞቸ ❤️🥰🥰🥰

  • @semutube7081
    @semutube7081 2 года назад +1

    ሲያምሩ💜😍

  • @soo555sho4
    @soo555sho4 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayatdemle4388
    @hayatdemle4388 2 года назад

    ራያዬ💚🍬

  • @toybabint5530
    @toybabint5530 2 года назад +1

    አህለ አተ ልጅ እንኳን ለልጆቹ ለኛ እያስለቀሰን ነው የአሳምውን ስም በጠራ ጊዜአልቅሸ ልሞት ነው

  • @ssaa2575
    @ssaa2575 2 года назад

    አፋፍ እዬ የምወድሽ የምሞትልሽ ውዷሀገሬ

  • @saraalsara6754
    @saraalsara6754 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ይላክልን

  • @meaza5404
    @meaza5404 2 года назад

    Miskin 😭😭sew zelalemun tornet!

  • @african8846
    @african8846 2 года назад +1

    ኧረ ተው የአማራ ዩቱበሮች ተው ድምፃቸውን አጥፍተው ይደራጁ።ቡሀላ ነገሮች ይበላሻሉ።

  • @gudugenatube9513
    @gudugenatube9513 2 года назад

    መገን ጉራ ወርቄ

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 2 года назад +2

    ተዉ ራያወች ትግሬን አሰወጡ ጥላት ታቅፎ ምን እሚሉት ነዉ ታዉ ንቁ ሳያሳድዶችሁ አስለቅቁ

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 года назад

    የኔዋ አፍፍዬ

  • @እራያራዩማ
    @እራያራዩማ 2 года назад

    በስራችሁ ደስብሎኝ. እያለ ነገርግን. ፀጥ ብላችሁ. ብሰለጥኑ. ጥላትን. ብታስወጡ. ጥሩነው. ንቁ. ደሞቸ. ፎኖውች. እረ ንቁ.

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 года назад +3

    በስራችሁ ተደስተን እያለ ትግራይን ተቀብላችሁ ቆቦ ላይ መያዛችሁ እጅጉን አሣፍሮናን ተስፋም አስቆርጦናን ቀጣይ የሚገጥመን እጣ ፈታ ምን እደሚሆን የሜስብ ሰዉ እደት ይጠፋን እነሱ እኛን ሌጠፉ ቀን ተሌት እየሰሩ እደት ይሕ ስራ ይሰራን ከሆነልንማ ወገኖቻችን ከወለጋ ተሰደዉ መጠለያ አጥተዉ ፅሀዩና ብርዱ እየተፈራረቀባቸዉ በየበረዳዉ ወድቀዉ እያለቀሱ እነሱን አትቀበሉሞይ አረ አማራ ንቃ ያልተፈፀመብሕ የታሪክ አተላ የለም መቸነዉ የሚቆጨን

    • @fatumaqrt7776
      @fatumaqrt7776 2 года назад +1

      በጣም ወላሂ ተቃጠልን እደት ሰዉ ገዳዪን ይቀልባል የኛወቹ እየተከራተቱ

    • @ebaabeba421
      @ebaabeba421 2 года назад

      ኢ/ያ ደውየ እህቴ ጋር እያወራሁ አላውሀ ላሠፍሯቸውነው አሉ

    • @እራያራዩማ
      @እራያራዩማ 2 года назад

      ትክክል በውነት

    • @ebaabeba421
      @ebaabeba421 2 года назад

      @@እራያራዩማየአማራ ክልል መግስት ይህ ደቆሮ ህዝቡም አናደዱኝ እደት ይህን ይሠራሉ የመድሞቻችን ደም ሣይደርቅ

    • @ህሊና-ኰ2ኘ
      @ህሊና-ኰ2ኘ 2 года назад

      የተቸገረን ሰው ማስጠጋት ፈጣሪም ይወደዋል ስለዚህ ጥንቃቄ ማድረግ ነው እጂ ማስጠጋቱ ጥሩ ነው የአማራ ህዝብ በጨዋነቱ ብዙ ስቃይ እየደረሰበት ነውና አምላክ ይጠብቃቸው ጠላታቸውን ያጥፋላቸው

  • @اثيابيالرر
    @اثيابيالرر 2 года назад

    ኤጭ ጥይት ለምን ይተኮሳል በባዶ ሜዳ

  • @mollabarakki5719
    @mollabarakki5719 2 года назад

    ባሳምነው ፆጌ አነደራደርም

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад

    ወሎ ወች አሁንም በጣም እየታለላችሁ ነው አላማጣ ላይ ጅታን አስቀምጣችሁ ትግራይ ቆበላይ አድርጋችሁ እንደት ነው ነች የምትሆኑት ለወድፍትስ

  • @aminahuu5729
    @aminahuu5729 2 года назад

    😍😍😍😍😍