Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወድሜ አሣዘከኝ ምንም በማታቀው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ወላጂህ ናት
Batkkele
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጁ በጣም አሳዘነኝ በማያዉቀዉ ነገር ተሰቃየ በአንድም በሌላም
ይህቺ ሴት የምትጠረመ እንሰት ነች ከራሷ አልፎ የተጉዱትንም እህቶቻችንም መቆሟ የምትመሰገን እውነተኛ እህት ነሸ ለተመሰገኝ ይገባሻል ። አዘጋጆችም ልፋትና ድካማቸውን ፈጣሪ አምላክ ድካማቸውን ይከፈላቸዋል ።
Awu bewunat
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
3. ሚሥት ሳላድቅ ማለፍ መፍገ ነው አላህይጠቀን አላህ ያሺራችው 😢😢😢😢ያማል ጅግና በርች 😢
በትክክል ታማኝ ሚስት ናት እግዚአብሔር ከዚህ ክፍ የሰጣን ፈተና ተፈውሶ የተባረከ ትዳር ይሁንላት ።
3 ምስቱ ጀግና ነች
የኔናት ታማሚዋ ስታሳዝን እህህህ
ወይኔ የዚህ ልጅ መጨረሻ በምን መልኩ ያልቃል ኡፍፍፍ ያሳዝናል በእግዚአብሔር ስም 😭😭
Btame😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢በጣም ጎበዝናትሶስተኛሚስቱ አበጥራ አብጠርጥራ አወጣችዉ ማሻአላ
ወይኔ ሚስቱ ግን ፈጣሪ የባረካት ሴት ናት በጣም የዋህና ንቁ ናት
ሡባሀን አላህ የሠውልጂ የሄን ያክልጭካኔ አድ ፍሬልጂ ለራሣቸው ሢሉ ሂወቱን አበላሹበት
ወይኔ ልጁ ወዶን አደለም እባካቹ
ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ
3ተኛዋ ሚስት ተረጋጊ እኔ ስለደረስኩበት አትበይ ፈጣሪ ረድቶኝ በይ ይገረምንም አመስግኚው አታመናጭቂው አሳስቦት ፈርቶ የተጠነቀቀልሽ እሺ የታመሙትን ፈጣሪ ይማራቸው
Yes 😢😢😢
ልጅ ፈረደበት
ሚስቱ በጣም ጥሩ ልብ ያላት ናት እ/ር ዕድሜ ይስጥሽ
ፈጣሪ ይርዳችሁ በጣም ከባድ ነው ሚስቶቹ በማያውቁት ተሰቃዩው 😢😢😢
Cherch wisedat😢geta yadinatal
ወይኔ በአላህ የዝልጅ ሲቃይ ምቼ ንዉ የሚያበቃዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
Batme😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢@@DASOMadamo
ዎዴ ፃባል ዉሳደ 😭😭😭
እሱም ወዶ አይደለም የያዘ ይዞት ነው ስውሯ ቢሄዱ ሁሉም ይድናሉ
በትክክል😢
ተሙ እንኳን ደህና መጣህ
😢😢😢
ፀበል አስገቧዋት ኧር ልጅቱን ትፈውሳለች ይህ መንፈስ ነውኮ እና ደሞ ገጠመኝ የመምህር ተስፋ ዬ ቻናል ላይ ገቡና ስሙ
ድሟን ትመርመር ሾተላይ ነው መመርመር አለባት።
@Meaza-j9u እና ሾተላይ ማለትኮ መንፈሱ ነው ፅንስ እሚመታው ይህው መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፅውና
ሚስኪን እሱም ፈርዶበት በማያቀው ነገር እሱም ግራገባው አቶፍረድ ይፈረድብሀል ይባላል እሱም ግራገብቶታል አላህ ወደቀትናውን ይምራቹ የሴጣንስራ አላህ ይሰትረን ተሙዬ አላህ ያግዝህ 👍👍👍❤❤❤❤
😢😢😢😢😢የሊጁም፣ችግር፣ተረዱት፣በናታቹ፣አላህ፣ያለባቸዉን፣ችግር፣፣ያሣላቹ፣፣ያረብ፣፣በእምነታቹ፣ፅኑ፣ፀበል፣ተጠመቁ፣፣አላህ፣ያሽራቹ፣😢😢😢😢
ሚሰት ግን ጥሩ ሰርተሺ መሰዳደብ አያሰፈልግም ነገሮችን መፍታት ❤❤❤❤❤❤❤❤አብረሺ መኖር
እንኳን ደና መጣሀ ወንድሜ አንዴት እንደምወድህ የያዝከው ጥግ ሳታደረስ አትተወውም
ማዘርየ ይቅር በሉት እሱም ወዶ አይደለም
ኣባት የኢትዬጲያውያን ክፋት😢😢😢
አይዞት እናታችን የቤተሰብ ጣጣ ሰለሆነ ቤተሰቡ በቀናነት ሊያሰፈቱ ይችላሉ
ልጁ ሲያሳዝን😢😢😢አይ ወድሜ
✍️ ተሜ የነገረመዉ ቤት መዘዝ በቀላሉ የሚቋጭ አይመሥልም ፈጣሪ ይርዳህ እራሥክን እየጠበቅህ
ሚስትዬው አለማደነቅ ንፉግነት ነው🥰👌
ጀግችን እንኳህን ደህና መጣህ
Uuuuuf dhugaa baayee nama gadiisisa garuu mucaan baayee garaa nama nyaata agzow yigraam waqaayyoo sii yaa gargaaru badiin maatii bira Jira tamu jagna keenya jabaadhu waqaayyoo sii yaa gargaaru 🙏❤ dhugaa yigraam badii hin qabu itti hin murteesina😢
🎉🎉🎉🎉አላህ አፈያየደረጋት
በአላህ የዚህ ልጂ ሲቃይ ምቹ ነዉ የሚያበቃዉ ወይኔ 3ተኛ ሚሰት ጀግና ነሺ አይይይይይይ ማዘር ኧረ አዳይብላሽ አሉ
አላህ ይገዛት አፍያ ያርግሽ ስታሳዝን ያሰቢ።።❤
ጎበዝ ሴት ናት ። ባል ተብየው ችላ ያለውን የተጎጅዎችን ጉዳይ እልባት እንዲያገኝ በግሏ የምትሄድበት ርቀት የሚያስመሰግናት ነው።
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሺ እናቴ ሚካኤል ፀበል ውሰዶት ትድናለች
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ስታሳዝንን ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልንን
የኔ እናት በጣም ነው የምታዛዝነው. በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ብትሔድ ትድናለች
እኮንደህናመጣህ🎉🎉
ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባ ይላል የሀገሬ ሰው ፈጣሪ ምህረት ይስጠን
,ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ወደ በርሜል ሴትየዋ የምትገብረው ነገር አለ እናትየውን ተከታተላት 3ኛ ሚስቱን እግዚአብሔር ይባርክልን ።
Yigarem pls go cherch😭
ይሄ ሁሉ ጉድ ግን እናት ተብየዋ ለሴጣን እየገበረቻቸው ይመስለኛል😢እናት ተብየዋ በደንብ ብትመረመር🤦
የኛጀግናእንኳንደናመጣከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የትንሽ ልጅ ጨዋታ ነው መፍትሄው የሜሆነው በራሱ ቤተሰብ ያለበትን ችግር መፍታት ነው እንጂ እሱ አውቆ ያደረገው ነገር የለም ይህንን አስቡበት
ልጅ በጣም ያሳዝናል በማያውቀው ነገር ተሰቀየ እናቱ ክፍ ነች
3ተኛ ሚሰቱን አለማድነቅ እቻልም ባለፈዉም እናት የተባለችዉን ለፍዳዳ ልክልኳን ስትነግራት ስትሳደቡ ነበር ከስድብም በላይ ሌላ ይገባታል
Well come my brother 🎉🎉🎉🎉❤
Btam yasznal allah yasherachew
እባክህን ወንድማችን የእንጀራ እናቱ ነኝ ያለች ሴትዮዉ ሌላ ኬዝ ኣላት የንስር ኣይን ሚድያ ቀርባ ነበር ለዛም የሄርሜላ ኣክስት ናት ስለዚ ይሄ ልጅም የሆነ ኬዝ እያደረገችበት ነዉ እሚመስለዉ እና እንደምንም ብለህ የንስር ኣይን ቪድዮዉ ማየት ኣለብህ ወይም ደዉለህ ኣጣራ ራስህን ጠብቅ😢
እናተ ጅሎች ናችሁ ድራማ ነው እኮ እናትየዋ ተብየዋ. ታስራነበርእኮ ነስር ላይ እና አስተውሉ
@@EmuAtikaEmuAtika-l4x አረ መጃጃል ኣደለም እጃቸዉ ረጅም ነዉ እዛ የባእድ ኣምልኮ ያሉት ሰዎች ስለዚ ኣትፍረጂ ወይ እዛ ቪድዮ ነበርሽበት ማለት ነዋ🤔
አይደለችም ጤነኛ አደላሽምደ ሆ
@@FatmaYousf-z1z እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ግን ሴትዮ እሷ ራሷ ናት ኤለቀ።።
እኔ ግን ልጁ አስ ዘነኝ ተሳቀቀ እፍፍ😭😭😭😭
ይህች ልጅ የአራጣ አበዳሪው ልጅ ወንድሟን ያስቃየችው ልጅ ነች ሴትዮዋንም በሌላ ሚዲያ አውቃቸዋለሁ ተመስገን የሚያቀርባቸው ባብዛኛው በሌላ ሚዲያ የስማኃቸው ድምጾች ናቸው ግራ ይገባል እባክህ በትቻለህ የውሸት ድራማ አትቅርብ
Exactly.
❤❤❤ እባካችሁ የተጠቁ ሴቶችን ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሄዱ እባካችሁ ንገሯቸው ❤❤❤
ጀግናው እኳን ደና መጣህ❤❤❤
አብሸር መንድም ❤❤👍👍👍👍👍
😢😢😢😢😢ምንማለት ነወ እህታ ናት 😢😢ጉድ
ፍቃድ ሳጠይቂኝ ይላል ደሞ አያፍርም ሁለት ሰወች በእሱ ምክንያት 3ኛ እሷ ተረዋ ደርሶ እስከምታብድ ነው ጠብቃ የምታማክርህ እግዚአብሔር ይፍረድብህ አይተህ እንዳላየህ በመሆንህ ባለጌ
ጠንቛይዋ አክስት እሚላት እናቱ ናት።
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ
አሁን ያለችው ሚሥቱ ጀግናናት መፍትሄ ታገኛላችሁ
እንኴንም በደነ መጣችው
ድክመትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው!ብልህነት ያንቺ ነውና...ውድቀትሽን ለስኬትመድረሻ የሚሆን ሙካራ መማረያ ልምድአርገሽ ቁልፍ አድርጊው ጥንካሬ ያንቺ ነውና!አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽምምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብብሽጠንክሪ ጥሎ የማይጥል አንድ አሏህ አለሽ!!🌹
Well said 👏
Oh my God ችግሩ ከሴቶቹ ይመስለኛል በጣም ያሳዝናል የመጀመሪያው ሚስቱ አነጋገሯ ላይ እሱም ላይሆን ይችላል የምጠረጥረው ነገር አለ ስትል ነበር ግን ልጁ በማያውቀው ነገር ተሰቃየ ግን ጠራለት ሁሉ ነገር በሶስተኛ ሚስቱ ምክንያት ለበጎ ነው የሰላም ህይወት ከ3 ተኛ ሚስቱ ጋር እንዲኖር ፈጣሪ ልኮለት ነው:: ሶስተኛዋ ሚስት ጀግና ናት
እነታች ተረጋጉ መጀመሪያ የሱን ችግር ተረዱ የሚናገሩትን ማሰብአለባቹህ መፍቴ መፈለግነዉ የምቫለዉ
😢😭😢😭😢😢😢😢😢
😢😢😢😢አላህ ይጠብቀን ያርብ ን
ፋጣሪ አይግደለው ምን ማለት ነው ግዳሉት አለች ልጁን ፀበል ዉሰዱት የ ትዳር ማታት ልሆን ይችላል 😢😢😢
ሁለተኛ ሚስቱ ሰብለ ደጀኔ ኣሉ እህትዋ ናት አሉ።እንዴት እህትማሞች ሊያገባ ቻለ ወይስ በመንፈሱ ታዞ ነው ጉድ ነው የሀገራችን ህዝብ
እዚህ ቻናል ላይ ብዙ ጊዜ ድምፃቸው ይመሳሰልብኛል ማመን ይከብዳል
እኔ ግን ይቺ ሚስት ወደፌት የምትሆን አትመስለኘም ፋታት አትሆንህም አስራ የምገርፋህ ነው የምትመስለኘ ለቤተሰቦችህኳ አክብሮት የላትም
ሚስትየው እኳ እውነት አላት በሶ ቦታ ብትሆኚ ምን ታረጋላችሁ ቤተሰቦቶ እራሱ ሚስቶቹ እያበዱ ሲሄዱ ዝምታን መርጠዋል እነዚን ቤተሰቦች እዴት ነው ሊከበሩ የሚገባቸው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
እሱ ምን ያርግ የቤተሰቦቹ ችግር ነዉ ተሎ መፍቴ በተገኘ ያች እናቱ ጠንቃይ ናት ለሀብት
በጌታ በኢየሱስ ስም እህትማማቾቹን ነው ያሳበደው ምን አይነት አጋንታዊ አምልኮ ነው ያለባቸው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው
መተናል ላይክ ላይክ👍
አላህ ይጠብቀን ያርብ ካባድ ነው 😢😢😢😢
Ine gene yesu inate heĥone nagre aderga naw wolagi enatu
እግዚአብሄር ይማርሽ እህት
መፍታው እየሱስጋ ነው አምልጥ ወድሜ
በፈጣሪ
ፀበል ወይሰ ፀሎት 😢😢😢
ምንዲነዉ ጥያቄ ምታበዛ አትነግራቸዉም እያወቅህ ተሙ ልጂቱን ምጠይቃት ለምነዉ አጀንዳ ለማብዛት ለገዘብህ ነዉ ሰዉን ጭቅላታቸዉ ምታዞራቸዉ
አብሸረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናዉሠጣ🎉🎉🎉ቀሞቸ🎉🎉
የኛ ጀግና እኳን ደህኛ መጣህ በርታ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
ያማልጠበልውሰዳት😢😢😢😢
አፍፍፍፍፍፍ ልጄ ኣለች አካ የኔ ማር😢😢😢😢😢😢😢😢
Selam new Tamisha❤
ስተዚህን እግዚአብሔር ይመርሽ እህቴ ዘሌ ሰለም ለአንቴ ይሁን
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ በጊዜዉ ይፈዉስሻል አይ ቤተሰብ የማይችለዉ የለ!!!
❤❤❤❤❤❤
ይሄ ልጅ ያለ ጥፋቱ በጣም ዋጋ እየከፈለ ነው በማርያም ተመስገን እርዳው ከጎኑ አትለይ ወደ ፀበልም ውሰደው ፈቅዶ ባተዋረሰው እርኩስ መንፈስ ነው ይህን ሁሉ ስቃይ የሚያያየው አሁን አብረሽው ያለሽው ሚስትየው ከአለማዊ ማንነት ውጭና ንስሀ አብራችሁ ግቡ ፀልዩ ፁሙ ስገዱ ተፀበሉ ከዛ እግዚአብሔር ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይገላግላችኋል በሀይማኖት ያልበረታን ስላልሆንን እና ክርስቲያናዊ ምግባር ስሌለን የሰይጣን መጫወቻ ሆንን አቤት ማረን ይቅርም በለን
በጣም ያሳዝናል👂👂
ወላሒ፣ሊጁ፣አሣዘነኝ፣፣መጨረሻህን፣አላህ፣ይድረሥልህ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢
በፍቅር ነገር ሁሉ ይፈታል ስትናገር በፍቅርና በአክብሮት ይሁን እህቴ።
እማማ ይገደል አትበሉ እሱም ወዶ ፈቅዶ አይደለም
እ😢😢😢😢
እናቴ አትፍአዱ ልጁ አውቆ አይደለም ምንም አያውቅም እራሱን ሲጠራጠር ነው እኮ ሶወስተኛዋን ሚስት ተሳቆ ነው አመት ሙሉ ግንኙነት ያላረገው ልጁ በጣም ተጨንቋል እናቴ ተረጋጉ ክፍ ቃል አይውጣዎት ልጁ በጣም ያሳዝናል
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ወድሜ አሣዘከኝ ምንም በማታቀው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ወላጂህ ናት
Batkkele
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጁ በጣም አሳዘነኝ በማያዉቀዉ ነገር ተሰቃየ በአንድም በሌላም
ይህቺ ሴት የምትጠረመ እንሰት ነች ከራሷ አልፎ የተጉዱትንም እህቶቻችንም መቆሟ የምትመሰገን እውነተኛ እህት ነሸ ለተመሰገኝ ይገባሻል ።
አዘጋጆችም ልፋትና ድካማቸውን ፈጣሪ አምላክ ድካማቸውን ይከፈላቸዋል ።
Awu bewunat
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
3. ሚሥት ሳላድቅ ማለፍ መፍገ ነው አላህ
ይጠቀን አላህ ያሺራችው 😢😢😢😢ያማል ጅግና በርች 😢
በትክክል ታማኝ ሚስት ናት እግዚአብሔር ከዚህ ክፍ የሰጣን ፈተና ተፈውሶ የተባረከ ትዳር ይሁንላት ።
3 ምስቱ ጀግና ነች
የኔናት ታማሚዋ ስታሳዝን እህህህ
ወይኔ የዚህ ልጅ መጨረሻ በምን መልኩ ያልቃል ኡፍፍፍ ያሳዝናል በእግዚአብሔር ስም 😭😭
Btame😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢በጣም ጎበዝናትሶስተኛሚስቱ አበጥራ አብጠርጥራ አወጣችዉ ማሻአላ
ወይኔ ሚስቱ ግን ፈጣሪ የባረካት ሴት ናት በጣም የዋህና ንቁ ናት
ሡባሀን አላህ የሠውልጂ የሄን ያክልጭካኔ አድ ፍሬልጂ ለራሣቸው ሢሉ ሂወቱን አበላሹበት
ወይኔ ልጁ ወዶን አደለም እባካቹ
ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ
3ተኛዋ ሚስት ተረጋጊ እኔ ስለደረስኩበት አትበይ ፈጣሪ ረድቶኝ በይ ይገረምንም አመስግኚው አታመናጭቂው አሳስቦት ፈርቶ የተጠነቀቀልሽ እሺ የታመሙትን ፈጣሪ ይማራቸው
Yes 😢😢😢
ልጅ ፈረደበት
ሚስቱ በጣም ጥሩ ልብ ያላት ናት እ/ር ዕድሜ ይስጥሽ
ፈጣሪ ይርዳችሁ በጣም ከባድ ነው ሚስቶቹ በማያውቁት ተሰቃዩው 😢😢😢
Cherch wisedat😢geta yadinatal
ወይኔ በአላህ የዝልጅ ሲቃይ ምቼ ንዉ የሚያበቃዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
Batme😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢@@DASOMadamo
ዎዴ ፃባል ዉሳደ 😭😭😭
እሱም ወዶ አይደለም የያዘ ይዞት ነው ስውሯ ቢሄዱ ሁሉም ይድናሉ
በትክክል😢
ተሙ እንኳን ደህና መጣህ
😢😢😢
ፀበል አስገቧዋት ኧር ልጅቱን ትፈውሳለች ይህ መንፈስ ነውኮ እና ደሞ ገጠመኝ የመምህር ተስፋ ዬ ቻናል ላይ ገቡና ስሙ
ድሟን ትመርመር ሾተላይ ነው መመርመር አለባት።
@Meaza-j9u እና ሾተላይ ማለትኮ መንፈሱ ነው ፅንስ እሚመታው ይህው መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፅውና
ሚስኪን እሱም ፈርዶበት በማያቀው ነገር እሱም ግራገባው አቶፍረድ ይፈረድብሀል ይባላል እሱም ግራገብቶታል አላህ ወደቀትናውን ይምራቹ የሴጣንስራ አላህ ይሰትረን ተሙዬ አላህ ያግዝህ 👍👍👍❤❤❤❤
😢😢😢😢😢የሊጁም፣ችግር፣ተረዱት፣በናታቹ፣አላህ፣ያለባቸዉን፣ችግር፣፣ያሣላቹ፣፣ያረብ፣፣በእምነታቹ፣ፅኑ፣ፀበል፣ተጠመቁ፣፣አላህ፣ያሽራቹ፣😢😢😢😢
ሚሰት ግን ጥሩ ሰርተሺ መሰዳደብ አያሰፈልግም ነገሮችን መፍታት ❤❤❤❤❤❤❤❤አብረሺ መኖር
እንኳን ደና መጣሀ ወንድሜ አንዴት እንደምወድህ የያዝከው ጥግ ሳታደረስ አትተወውም
ማዘርየ ይቅር በሉት እሱም ወዶ አይደለም
ኣባት የኢትዬጲያውያን ክፋት😢😢😢
አይዞት እናታችን የቤተሰብ ጣጣ ሰለሆነ ቤተሰቡ በቀናነት ሊያሰፈቱ ይችላሉ
ልጁ ሲያሳዝን😢😢😢አይ ወድሜ
✍️ ተሜ የነገረመዉ ቤት መዘዝ በቀላሉ የሚቋጭ አይመሥልም ፈጣሪ ይርዳህ እራሥክን እየጠበቅህ
ሚስትዬው አለማደነቅ ንፉግነት ነው🥰👌
ጀግችን እንኳህን ደህና መጣህ
Uuuuuf dhugaa baayee nama gadiisisa garuu mucaan baayee garaa nama nyaata agzow yigraam waqaayyoo sii yaa gargaaru badiin maatii bira Jira tamu jagna keenya jabaadhu waqaayyoo sii yaa gargaaru 🙏❤ dhugaa yigraam badii hin qabu itti hin murteesina😢
🎉🎉🎉🎉አላህ አፈያየደረጋት
በአላህ የዚህ ልጂ ሲቃይ ምቹ ነዉ የሚያበቃዉ ወይኔ 3ተኛ ሚሰት ጀግና ነሺ አይይይይይይ ማዘር ኧረ አዳይብላሽ አሉ
አላህ ይገዛት አፍያ ያርግሽ ስታሳዝን ያሰቢ።።❤
ጎበዝ ሴት ናት ። ባል ተብየው ችላ ያለውን የተጎጅዎችን ጉዳይ እልባት እንዲያገኝ በግሏ የምትሄድበት ርቀት የሚያስመሰግናት ነው።
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሺ እናቴ ሚካኤል ፀበል ውሰዶት ትድናለች
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ስታሳዝንን ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልንን
የኔ እናት በጣም ነው የምታዛዝነው. በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ብትሔድ ትድናለች
እኮንደህናመጣህ🎉🎉
ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባ ይላል የሀገሬ ሰው ፈጣሪ ምህረት ይስጠን
,ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ወደ በርሜል ሴትየዋ የምትገብረው ነገር አለ እናትየውን ተከታተላት 3ኛ ሚስቱን እግዚአብሔር ይባርክልን ።
Yigarem pls go cherch😭
ይሄ ሁሉ ጉድ ግን እናት ተብየዋ ለሴጣን እየገበረቻቸው ይመስለኛል😢እናት ተብየዋ በደንብ ብትመረመር🤦
የኛጀግናእንኳንደናመጣከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የትንሽ ልጅ ጨዋታ ነው መፍትሄው የሜሆነው በራሱ ቤተሰብ ያለበትን ችግር መፍታት ነው እንጂ እሱ አውቆ ያደረገው ነገር የለም ይህንን አስቡበት
ልጅ በጣም ያሳዝናል በማያውቀው ነገር ተሰቀየ እናቱ ክፍ ነች
3ተኛ ሚሰቱን አለማድነቅ እቻልም ባለፈዉም እናት የተባለችዉን ለፍዳዳ ልክልኳን ስትነግራት ስትሳደቡ ነበር ከስድብም በላይ ሌላ ይገባታል
Well come my brother 🎉🎉🎉🎉❤
Btam yasznal allah yasherachew
እባክህን ወንድማችን የእንጀራ እናቱ ነኝ ያለች ሴትዮዉ ሌላ ኬዝ ኣላት የንስር ኣይን ሚድያ ቀርባ ነበር ለዛም የሄርሜላ ኣክስት ናት ስለዚ ይሄ ልጅም የሆነ ኬዝ እያደረገችበት ነዉ እሚመስለዉ እና እንደምንም ብለህ የንስር ኣይን ቪድዮዉ ማየት ኣለብህ ወይም ደዉለህ ኣጣራ ራስህን ጠብቅ😢
እናተ ጅሎች ናችሁ ድራማ ነው እኮ እናትየዋ ተብየዋ. ታስራነበርእኮ ነስር ላይ እና አስተውሉ
@@EmuAtikaEmuAtika-l4x አረ መጃጃል ኣደለም እጃቸዉ ረጅም ነዉ እዛ የባእድ ኣምልኮ ያሉት ሰዎች ስለዚ ኣትፍረጂ ወይ እዛ ቪድዮ ነበርሽበት ማለት ነዋ🤔
አይደለችም ጤነኛ አደላሽምደ ሆ
@@FatmaYousf-z1z እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ግን ሴትዮ እሷ ራሷ ናት ኤለቀ።።
እኔ ግን ልጁ አስ ዘነኝ ተሳቀቀ እፍፍ😭😭😭😭
ይህች ልጅ የአራጣ አበዳሪው ልጅ ወንድሟን ያስቃየችው ልጅ ነች ሴትዮዋንም በሌላ ሚዲያ አውቃቸዋለሁ ተመስገን የሚያቀርባቸው ባብዛኛው በሌላ ሚዲያ የስማኃቸው ድምጾች ናቸው ግራ ይገባል እባክህ በትቻለህ የውሸት ድራማ አትቅርብ
Exactly.
❤❤❤ እባካችሁ የተጠቁ ሴቶችን ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሄዱ እባካችሁ ንገሯቸው ❤❤❤
ጀግናው እኳን ደና መጣህ❤❤❤
አብሸር መንድም ❤❤👍👍👍👍👍
😢😢😢😢😢ምንማለት ነወ እህታ ናት 😢😢ጉድ
ፍቃድ ሳጠይቂኝ ይላል ደሞ አያፍርም ሁለት ሰወች በእሱ ምክንያት 3ኛ እሷ ተረዋ ደርሶ እስከምታብድ ነው ጠብቃ የምታማክርህ እግዚአብሔር ይፍረድብህ አይተህ እንዳላየህ በመሆንህ ባለጌ
ጠንቛይዋ አክስት እሚላት እናቱ ናት።
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ
አሁን ያለችው ሚሥቱ ጀግናናት መፍትሄ ታገኛላችሁ
እንኴንም በደነ መጣችው
ድክመትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው!
ብልህነት ያንቺ ነውና...ውድቀትሽን ለስኬት
መድረሻ የሚሆን ሙካራ መማረያ ልምድ
አርገሽ ቁልፍ አድርጊው ጥንካሬ ያንቺ ነውና!
አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም
ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብብሽ
ጠንክሪ ጥሎ የማይጥል አንድ አሏህ አለሽ!!🌹