بارك الله فيكم ❤ آللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا وشيعنا وقره عيوننا محمد عدد ماذكره الذاكرون وغفل عن ذكره الغافلون وعدد ما يكون وعدد الحركات والسكون وصلى الله وسلم عليه اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد طب القروب ودوائها وعافية الأبدان وشفائها ونور الأبصار وضيائها وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين صلى الله عليه وسلم ❤❤❤
እንደጣፈጠ ❤️🔥 ሙሉውን ሰማነው ኢዱ በአዳዲስ ስራዎችህ ብቅ በል ግድ የለህም !
Lik neh yenam hasab new
P❤😮
እናንተ በየት ታሰሩት የእናንተ ነሽዳ እኮ ጋላሪ አረጋችሁት ማፈናፈኛ የት አላችሁ😂😂😂
❤❤❤❤❤
ረ፨።💀🙏🙏😂😂😂😂
መንዙማ እንደዚህ በጉጉት ጠብቄ ማውቅ አይመስለኝም አልሀምዱሊህ ከጠበኩት በላይ የሆነ ምርጥ መንዙማ ነዉ ማሻአላህ
ከረዥም ጊዜ በኋላ በምርጥ ስራ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል🥰 አላህ ያክብርልን ❤
የእዉነት ወንድሜ ይሄ ድምፅክ ከዚ በበለጠ ልትስትሰራበት ይገባል❗ አላህ ሰጦካል ወይ ድምፅ ማሻአላህ😍🥰
Jon
ሁሉንም መንዙማ ባንተ አንደበት መስማት እንፈልጋለን ለምንድን ነው ቶሎ ቶሎ የማትለቀው የመንዙማ አይነታ ❤😘😍
😮مشء الله تبارك الله الله يزيد حسن اليكوم ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተረጋጋ,የማያጨቃጭቅ,አደብ ያለው ትክክለኛ መንዙማ😍❤❤❤❤ masallah 👏👏👏👏👏👏
ማሻአላህ ቆንጆ ነሽ
ትክክል❤❤❤❤
እርግጠኛ ነሽ እህት አለም
ጥሩነዉ
እንዲህ አደቡን የጠበቀ መንዙማ ነበር የናፈቀኝ Wlh🥰🥰🥰
በረካ ሁንልን❤
የሚደነቁ ባለ ተሰጥኦዎች ሁሉ በ ችሎታው የሚያደንቁት ቀደምቱ ማዲህ አደመቅከን ኢዱዬ❤❤❤
❤❤❤❤ ማሸ አላህ ማዲሆቻችን እንዲህ በአዳብ ሲሆን ደስ ይላል ወላሂ
አቦ አጃኢብ የሚያስብል ምርጥ ሥራ ነው አላህ ይጨመርልህ ❤❤❤❤
ይሄን ሚገርም ድምፅ ይዘህ አትጥፋብን እንደዚህ ባማረ አዳዲስ ሥራ እንጠብቅሀለን
አጂብ ማለት ይሄንን ነው አንደኛ ስጦታ ሰጠህን በረቢዑ እናመሰግናለን አንደኛው
ኢድሪስ አላህ ይስጥልን ድንቅ ስጦታ ነው ሁሉም ማዲሆች ከዚህ ሊማሩ ይገባል💚ሀድራ ተልከሰከሰች ወላሂ 😭ዝም ብላቺሁ አታንጨቦርቁ👏አደብ ከሁሉም ይበልጣል
ያሰላም ለካ አደብም እዲህ ውበት አለው ወድሜ አሏህ ይጨምርልህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
በጣም አንደኛ ነህ ሀቢቢ ❤
ማነው እስቲ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው
ENAE WELLAHI
❤❤❤
ደስ የሚል መዝማ ደጋግሜ ብሠማ የማልሠለቸው❤❤❤❤
ሁሌም ትለያለህ ኢዱዬ ❤
Edu ante berkeye nek mashaallah rebi mubarek 💚💚💚💚💚
amazin menzuma itz z best thumbs up❤
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድም የኔቢ ማድህ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ ya rasule allah
አለህ ይስጥልን ሁሌም ኑሮህ በእበደ ሞትህ በሸሀደ አለህ አሚን በል
መሻ፡አላህ❤❤❤❤👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወላሂ ነቢ ካልተወሱ ማን ሊወሳ
መገን አደብ መሻኢኽ ጋር በአዞማ ያደገ የሙሀባ መጠጥ የተጠማ እንደ ምንጭ ጥርት ብሎ የሚንኳለል ሰውት እያፈለቀ በኑር ቀለም በተከተበ ግጥም የሙሂብን ልብ የሚያሽር በሀይባ የተዋበ ወጣት ቃል የለኝም ረበል አለሚን በሁለቱም አለም አያስከፋህ ፊርደወስን ይወፈቅህ ኢዱ ሀቢቢ selu ale resul ya jemea saw ala habibi mustefa
Sallallahu aleyhi wossallam
Sallallahu aleyhi wossallam
Sallallahu aleyhi wossallam
Maashaa.a Allaah bartu
ኢዱ ወላሂ ናፍቀሀኝ ነበር
ማሻላህ ወላሂ ከጠበኩት በላይ ነው አንተኮ ትለያለህ አላህ ይጨምርል
አላህ ይጨምርልህ በጣም የሚገርም ስራ ነው ሀያት ኢንዱ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
መሀመድ ነብዩ ❤❤የአለሙ ራህመት ውዴ ነብይ❤❤ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ❤ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም
ምርጥ መንዙማ በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጨምርልህ
Men labelak be allha ❤❤❤❤❤❤
መቀጣት ያለበት ማዲህ🎉❤
Ayee mashallah👏
ማሻአላህ 🥰🥰🥰ወላሂ ልብ አርስ መንዙማ እርጋታው ስነስርአቱ በጣም ደስ ይላል ባረከላሁ ፊኩም 💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ስለምትለይ ነዉኮ የመረጥንህ እንድሪስዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሀቢቢ ይለያል ወላሂ በተረፈ አትጥፋብን ኢንሻአላህ ካንተ ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን ደሞ ኢዱዬ ተብልጣቸዋለክ❤❤
በረካ ያርግህ ኡስታዝን አስታወስከኝ የረቢእ ድምቀት
Wellhi migerem sera Allah yetbekeh wendeme 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 bezu entebekalen kanet
ያሰላም ምን ያማረ መንዙማ ባረከሏህ ፊክ በጣም ልዪነው❤❤❤❤
ማሻ አላህ ብሮ አላህ ይጠብቅክ
ماشاء الله تبارك الله صلى الله عليه وسلم ❤❤❤
ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል Cover Menzuma ነው አሏህ ይጠብቅህ❤❤
ኢዱዬ በመጨረሻም ናፍቆቴን አገኘሁት ❤❤❤❤
Etebekehalen Adise Yeaberat menzuma
Yene medhiy❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ ደስ የሚል መንዙማ እረጋ ያለ
ኢዱ ማሻአላህ ፊትህ ላይ ያለዉ ሀያ ራሱ ደስ ይላል አደብ ያለዉ አሪፍ ስራ።❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ወንድም እንድሪያስ በርታልን
Mashealah edrise betam des ylal mrt hayattttttt abo
የምርጥ ምርጦች ነህ አላህ ይጨምርልእ
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ለመላው ሙስሊሞች,ለተከበሩ እንግዳዎቻችን ሱዳኖች እና ዋሪዳዎች።አማርኛ በሱዳኖች እንዴት ያምራል ማሻ አሏህ ብያለው።ዋሪዳዎች ብቃት እንዳላቹ ያሳያል ያስታውቃል በርቱ።
ማሻ አሏህ wlh ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም በቻ ቶሎ ቶሎ ናልን❤❤❤❤
ማሻላህ ምነኛ ያማረ ድምጥነው
ماشاء الله تبا رك الله بارك الله فيكم صلى الله عليه و سلم صلى الله عليه و سلم صلى الله عليه و سلم❤❤❤❤❤❤
❤ጥሩነዉ❤
Masha Allah....alhamdulillah🥰🥰🥰 mirt menzuma your voice🥰🥰 and your adab👌👌👌jezakellah...... ketlbet.........
Mashalah ♥️♥️
❤❤❤❤❤ማሻአላህ ኢዱየ ❤❤❤አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤የነቢወዳጆች ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሰላየውህ ደስ ብሎኛል
እንደዚ አይነት ከቨር ተሠርቶ አያውቅም ኢዱ ትለያለህ 👌👌👌
ነፈስ ነፈስ አለ ደረሰወራቱ የነቢማኢዳ የሚበላበቲ❤ ኢድሪስ ማሻአላህ ብያለሁ❤❤❤
Such a great job ❤❤❤❤❤❤no words
#መውሊድ
እስኪ መውሊድ በሉ
መውሊድ ❤❤❤
መውሊድ ❤🌿
MEWELID
ለምን ጥያቄ እናንተ ህዝብን ያጠመማችሁ አተብለህነው መዉሊድ እምንለው ዝምብለህ ሙዚቃህን አዘፍንም
Mwelid .....
idrise tleyaleh ymechh abo bezi dmts biyans beye2 weru arif arif medhochn enfelgalen ❤❤❤
Masha Allah wollahi yelem part 2 Yesaraln bakatay 🥰✅✅✅✅
የእኔ ሀሣብ ብቻ ይመስለኝ ነበር ኮሜንቶቹ ሣነብ ግን ሁሉም ሠው አንተን የሚናፍቅ ነው። ለምንድነው ተሎ ተሎ ብለህ መዙማዎችን የማትሠራልን አላህ በሠጠህ ውብ ድምፅ ረሡላችንን ሠ ዋ ወ ማታወድስበት በአካል አግንቼው ሁሌም እጠይቅሃለው እያልኩ አልቻልኩም ወንድሜ አስብበት
Masha allah habibi atitfa enwedahalen❤❤❤❤❤
አላህ አላህ ድምፅ ማሻአላህ ያአላህ የድሮ አብዱልዋሀብን ይመስለል ድምፅህ በርታ 👏👏👏👏👏🎉🎉🎉
ማሻ አላህ የተለየ ነዉ እርጋታዉ በቀን ስተየ እንደምሰማዉ ሀቂቀተን በጣም ነዉ የወደድኩት❤❤❤❤
What make u unique is not only ur sound but also ur descpline may Allah protect u from all devil things❤❤❤❤❤
Number 1 view bamahone destaga neg
ማሻ አንደኛ መንዙማ ማንም አይደርስበትም እናመ ሰግናለን❤❤❤❤
ወላሂ ትክክልኛ መንዙማ
WELLAHI WESETANE NEWE YENKAWE YALLAH ALLAH EDEMAHEN YAREZEMEWE ENDANTE AYENET SEWE YABEZALEN
ሙሀባ የሚያጋባ ነሺዳ እንድህ በግርማ ሞገስ ሲሰራ ይለያል ማሻ አሏህ ወንድማችን
Massallah🖤
Masha Allah ❤❤ des yemil mezuma S.A.W
صلى الله عليه وسلم ماشاء الله تبارك الله😍😍😍😍
ትለያለህስ....❤🙏
ድምፀ መረዋው ኢዱ❤
Masha allah adabun yetebeke menzuma saw❤
የኔ ማዲህ ❤
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله بارك الله فيكم
اللهم صل وسلم وبارك على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
Masha allah wendmewa betam new mwedh tolo tolo btlekln des yelenal
Rip Rip 🙏 🪦 yne mawild ጠላቶች 😮
አላህ ያስደስትህ ወንድሜ
صلوات ربي عليك ياحبيبي يارسول الله صلى الله عليه وسلم 😢😢
አንደኛ ድምፅህ አይሰለችም ሠላቱላ ሠላሙላ አላ ጀማሊል አለሚን
Mashalla wendime
በጣም ነው ምወድህ ወድሚ ለአላህ ብዪ
Degme degme adametikut gn hule adis new mechem yemayselech Edu be allah atitfabn
بارك الله فيكم ❤
آللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا وشيعنا وقره عيوننا محمد عدد ماذكره الذاكرون وغفل عن ذكره الغافلون وعدد ما يكون وعدد الحركات والسكون وصلى الله وسلم عليه اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد طب القروب ودوائها وعافية الأبدان وشفائها ونور الأبصار وضيائها وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين صلى الله عليه وسلم ❤❤❤
Mashallah betam desyemil menzuma new wolahi allah ycherleh wendme
ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤❤❤
ቁጥር 2 ማዲህ በርታልን❤❤❤
Welhii lene kuter 1 naw awen kalot❤❤❤❤❤
የሠላም ደስ ሲል ባረከላህ
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
Masha allah be gugut senetabkaw yanabara menzuma nbr
Welahi bexam yimareka wendeme ebakeh atexfa yihee ye madih adeb bexam nafqonal 🙏🙏🙏🙏
ትክክለኛ እና በወቅቱ የመጣ መንዙማ ቀጥልበት ❤❤❤❤
Masha allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
اللهم صل على سيدنا محمد صلى عليه وسلم❤❤❤❤❤
ማዓላህ ደስ ይላል