የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በሽታዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 21

  • @amhsyesSendros-sn4nv
    @amhsyesSendros-sn4nv 3 месяца назад +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር። እናመሰግናለን

  • @utopia796
    @utopia796 3 месяца назад +3

    ሀይማኖታዊ ቻናል ከሆነ መግቢያ ሙዚቃ አያስፈልገውም።

  • @yyxx8242
    @yyxx8242 3 месяца назад +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን

  • @YeneGudayTube
    @YeneGudayTube 3 месяца назад +4

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @FirewGebrehiwot
    @FirewGebrehiwot 2 месяца назад +1

    እውነት ብለሐል መምሕር ሊቀ ጳጳስ ከየት እንደመጣ አላውቅም

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እስኪ

  • @CassioPeia-hv1qx
    @CassioPeia-hv1qx 3 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @emebetgetahun3538
    @emebetgetahun3538 3 месяца назад +2

    በገነት የነበረው እባብ ሁሉንም ሰው ይፈትናል!!! የመነኮሳትን እና የጳጳሳትን ህፀፅ የመናገር ድፍረት ሊኖረን አይገባም ,,, እኛ ላይ ያለውን ተራራ ሀጢያት እንመልከት የአባቶቻችንን ጉድፍ ከመናገራችን በፊት!!! እኛን የሚፈትነን ሰይጣን እነሱንም ይፈትናል!!! look to yourself , be humble , don't judge you're elders .... their is a snake in the garden !!! ማስተዋልን ያድለን!!!

    • @biruk7990
      @biruk7990 2 месяца назад +1

      ኧረ ባክህ አስመሳይ አትሁን እየጋጡህ እኮ ነው ከምእመኑ የአስራት ገንዘብ ላይ አይደለ እንዴ እነሱ በቪላዎቻቸው ውስጥ የሚኖሩት ያክስቴ ያጎቴ እያለ የሚያስቀምጣቸው ፈልፈላዎችስ የማናቸው?እሱ እኮ አንተን ሊጠብቅህ ሊያጽናናህ ቀድሶ ሊያቆርብህ ሊያናዝዝህ ሊባርክህ እንጂ በፍቅረ ነዋይ ተጠምዶ ቤተክርስቲያኗን ሊያጠለሻት አይደለም ጭንቅላታችን ላይ እስኪወጡ አንጠብቅም። ያእቆብ እኁሁ ለእግዚእነ ኤጲስቆጶስ ዘኢየሩሳሌም፣ ቅዱስ ቄርሎስ፣ቅዱስ ሳዊሮስ ዘእስሙናይን፣ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ፣ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ፣ ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ፣ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ.... ሁሉም መንፈስቅዱስ የሚመራቸው እውነትን የሚናገሩ ለእውነት ያደሩ ነበር 'እኛ እና መንፈስቅዱስ ወስነናል' ነበር የሚሉት። ከአሁኖቹ የጳጳሳት ጉባኤ ውስጥ ወንዳገረዶች እንዳሉ ውዳሴማርያም የማይችሉ የማይቀድሱ የማያቆርቡ የእግዚአብሔር ቃል ተረት ተረት የሚመስለቸው ጭን እና ዳሌ የሚያማርጡ በነገድ በብሄር ሲኖዶስ እናቋቁማለን የሚሉ ዘረኞች ትእቢተኞች ውሾች እንደተሰገሰጉ እርግጥ ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ሆኗል

  • @Feta_Tube1
    @Feta_Tube1 3 месяца назад +5

    ተስፋ እናደርጋለን

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 3 месяца назад +2

    እድሜ ለመምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት የያንዳንዳችሑን ድብቅ ክፋታችሑን አደባባይ አውጥተው አሣወቁን እውነቱ ይሔ ነው ቤተክርስቲያኗ በጠንቁዋይ በመተተኛች በሟርተኛች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ።

  • @eyerusalemchernet5132
    @eyerusalemchernet5132 3 месяца назад +7

    ይህ ጊዜ ቤተክርስቲያኒቱ የምትፀዳበት ጊዜ ይሆን?

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 3 месяца назад +2

      ቤ/ክ አንተ ስለምን ጽዳት ነው ምታወራው ? ቤ/ክ መጽዳት አለባት ብለህ ካሰብክ ንስሀ ግባ።

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 3 месяца назад

      ቤ/ክ አንተ ነህ ስለምን ጽዳት ነው ምታወራው ? ቤ/ክ ቆሽሻለች ብለህ ካሰብክ ንስሀ ግባ። ያኔ ቤ/ክ ትስተካከላለች።

    • @tsegayeabusha7979
      @tsegayeabusha7979 3 месяца назад

      አራ አያጸደን መን ይቀራል?

  • @marthawedajo6379
    @marthawedajo6379 2 месяца назад

    አንዳንዶቻችን ስህተቶች እንዲታረሙ ምክር ሲሰጥ የምንቃወመው ከማን ወገን ሆነን ነው? መምህሩ ከተናገሩት ሐሰት የሆነውስ የትኛው ነው?

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 3 месяца назад +2

    እንዳው እንዲህ ፓሽኔት ሆነህ ስታወራ የእለተ ዓርብ የክርስቶስን ህማም እንጂ የሰው ገበና በአደባባይ እያሰጣህ ያለ አትመስልም ። ገና ግራ ቀኛቸውን ለማያውቁ ወጣቶች ስለ ጳጳሳት ገበና በመለፍለፍ በመንፈሳዊ ህይወታቸው ምን እንደምትጨምርላቸው የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ። ልብህ በትዕቢት ስለተወጠረ ምን እንደምትናገር እንኳ አታውቅም። ማንም አያስፈልግም ያለ ባይኖርም አስሬ " መዋቅር ያስፈልጋል " ትላለህ መልሰህ ደግሞ መዋቅሩን ህያው የሚያደርጉትን አባቶች ታበሻቅጣለህ። ጳጳሳት እንዲህ ናቸው እንዴ " የሚል ወጣት ፈጥረህ መዋቅሩን ምን ታደርገዋለህ ? " ያለ ገንዘብ የተሾሙት አስር በመቶ አይሞሉም " ብለሀል ። ምንድነው ማስረጃህ ? ዘጠና ፐርሰንት ገንዘብ ተቀብለው ሲሾሙ አይተሀል ?....ወንድሜ እናትህ ሌባና አመንዝራ ብትሆን እንዲህ በአደባባይ እንደማታሰጣት ሁሉ እናትህንም ቤ/ክ በመናፍቃንና በአህዛብ ፊት አታዋርዳት። ተረጋጋ ሚድያ ላይ መውጣቱም ይቆይህ። ለግዜው እዛች ሰ/ትምህርት ቤት ላይ ብታተኩር ። በትዕቢት እየተፈተንክ ነው።

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb 3 месяца назад +4

      አንተ ከመናፍቃን ወገን ነህ መሰል እውነታው ይሄው ነው ቢመርህም ዋጠው ለእኛ ለምዕመናን ከተኩላወች እንድንጠበቅ ይረዳናል

    • @Feta_Tube1
      @Feta_Tube1 3 месяца назад +3

      ​@@mulu-ui8ybትክክል

    • @natanworku-lr4mk
      @natanworku-lr4mk 3 месяца назад

      አንተም ከተቀባዮ ወይም ከሰጭወች አንዱው ነህ እንዴ?

    • @biruk7990
      @biruk7990 2 месяца назад

      አንተ ራስህ ማነህ አባ ሳዊሮስ ሞገስ ነህ እንዴ ገንዘብ ተከፍሎሀል ራስህን ማነኝ ትላለህ ዲ/ን ዮርዳኖስ 20 አመት ስለተማረው ትምህርትስ ታውቃለህ አንተ ምን ትምህርት ተምረሀል ምን ታውቃለህ ከመሬት ተነስተህ እንደዚህ በመለፍለፍህ አዘንኩልህ ቤተክህነቱ ውስጥ እየተካሄደ ስላለው የቁማር ጨዋታ ምን ታውቃለህ ስለ መስቀሉ ስር ቁማርተኞች የምታውቀው ነገር አለ?