በትዳር ሕይወት ስንኖር ስግደት አያስፈልገንምን?
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
በእዉነት መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ
ዘመንህ ይባረክ
በእናንተ ትምህርት ብዙ ነገር እራሤን ለዉጦልኛል በጣም እናመሠግናለን
እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን
30 60 100እንድናፈራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት በጣም ልንጠቀምበትም ልተገብረውም የሚገባ ትምህርነው እናተን አገልጋዮቻችንን ይጠብቅልን ቅድስሀገራችንን ስለቅድሳኑ ቃልኪዳን ሲልከመጣባት ከዚህ አስከፊ መፈስ ይጠብቅልን እኛንም ማስተዋል ያድለን በጎደለው መፈስቅድስ ይሙላልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ ን ጥበበ ማሞን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በሒወቴ ውስጥ ጥያቄ የሆነብኝን መልስ ያገኝሁበት ነው መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋረስልን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን
እግዝአብሄር ይስጥልን ወንድማችን ቃለሂወት ያስማልን ጸጋ እግዝአብሄር ያብዛልህ በእውነት ህገ እግዝአብሄርን እንድናቅ በሚገባ እያስተማርከን ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር አምላክ ንፅህና ስግደትን ሳንሰለች እንሰግድለት ዘንድ ለነፍሳችን በረከት እኔድናገኝ መንፈሰ ቅዱሰን ያድለን። ለመምህሮቻችን ቃለሕይወት ያድልልን በዕድሜ በጤና ይጠበቅልን ወስብሀት ለእግዚአብሔር ይቆየን ይቆየን የቆየን። አሜንንንንንንን
አሜን
አሜን
አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዛቢሄር ያክብርልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ቸሩአምላካችን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ይስጥን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ሰማታን ሰለሰአ ሳልስል መቶ ፍሬኤ እድን ፍር ይርድን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን አሜን ፫
ቃለሂወት ያሰማልን :ዲ/ጥበበ እግዚአብሔር አምላክ :ጸጋው ያብዛልህ: አሜን አሜን አሜን ።
Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአጋልግሎት ዘማንህን ይባረክ ::
አሜንንንንንን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን
ይባርክልህ መሰማነውን በልቦናችን
ያሳድርብን
ቃለህይወት፡ያሰማልን ፡ለወንድማችን ፡ትምረህቱ፡እንደ፡ወተት ፡እንደ፡ማረ፡የሚጣፋጥ፡እግዚአብሔር ፡አምላክ ፡እድሜ ጤነ፡ይሰጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላማችሁ ብዝትት ይበልልኝ ዉድ የኦርቶዶክስ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አቤቱ ደካማ ጎኔ አትቁጠርብኝ በልቤ ጉልበት እሰግድልህ ዘንድ ፍቀድልኝ የልቤ ግብዝነት ገስፅልኝ አንሃለሁ አመልክሃለሁ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን
ኣሜንንን ወድማችን ቃለሂወት ያሠማልን የሰማነውን በእዝነልቦናችን ያሣድርልን
እሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይአሰማልን የአገልግልወት ዘምምንዎትን ይባርክ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ምእምሕራችን እናመሰግናለን እኛንም የሰማነውን በሕሊናችን ይአሳድርልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመምራችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜንን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን ወንድሞቻችን
አሜን አሜን።አሜን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋዊ አብዝቶ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያስማልን
ሀገራችን።ኢ/ያ ስላም ያርግልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እነኚህ ጥንዶች ለኛም ምክንያተ ትምህርት ስለሆኑን እናመሰግናለን የነርሱ ጥያቄ የኔም ነበር ።ግን በጣም ሰነፍ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ #አመተክርስቶስ ብላችሁ ወገኖቼ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህራችን የሰማነው በልባችን ያሳድረልን አሜን
eyerusalme Zeru ❤❤❤❤
@@fatactasoma3666 እግዚአቢሄር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን፫ ቃለሒወትን ያስማልን።
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዓይን ልቦናችን ይክፈትልን የሰማነውን በተግባር እንፈፅም ዘንድ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን፫
እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይጻፍልን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Amen amen amen Kalehiwot yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ በሰማነው ቃል እንድንንኖር አርገን
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህይ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
በእውነት ትክክል ናው ኣሚን ኣሚን ኣሚን።
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋው እና ባረካቱን ያብዘልህ
Amen amen amen amen amen amen qalhiwetin yasemaln
ቃለህይወት ያሠማልን ሠምቶ ለመጠቀም ያብቃን የምትሠጡት ትምህርት ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው በርቱ አመሠግናለሁ
Amen Amen Amen Amen memirachen kale hiwet yasemale mengest semayen yaweresilen amen amen amen amen
ቃለህይዎትን ያሠማልን መምህራችን
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Wow . How informative and very intellectual. .may God bless you more .
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
My favorite channel!!! Amen egziabher yabertachu!!! Kale hiwot ysemalen!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
ለመምህራችን ቃለወትን ያስማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን
Amen amen amen kalehewte yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምራችን እኔ ደካማ እህታቹህ ወለተ ኪሮስ እያላቹህ በፆለታቹህ አስቡኝ😭😭 ሁልግዜ ፆለት ስነሳ ህሊናየ የበታተን እብኛል 😭
በእውነት ቃለ የህውሐት ይስማለን
Amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin bezih edininoro esu yifikedilin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
Amen kalehiwet yesmealen
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን ጸጋውን ያብዛልህ
Amen Amen Amen kale hiywet yasemaln
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሄር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሄር ያበርታችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ወድሞቻችን በርቱልን
መምህር ፀጋውንያብዛልህ
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
እህት ወንድሞቼ እስኪ ከግሪፕ አስገቡኝ
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውረስልን ፈጣሪ ሀገራችን በምህረት አይኑ ይጎብኝልን
አሜን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ሂይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ አገራችን ሓይማኖታችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን
ቃላ ህይውት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሚን በእውነት ቃለይወት ያስማልልን ለሀገራችን ሰላም ትምህርት ይላክልልን ስለ እማምላክ ለአስራት ሀገርሽ አ ትርኢት ።
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን።
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን
Amen amen amen memihrachin kale hiwet yasemalin rejm edimna tena yisitilin
ዘመንኸ ይባረክ መምህሬ
Amen amen amen kale hiyotin.yasemalen
አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen Egziabher Yemesegn 🌼✝️
እግዚአብሔር ይባርክህ ምናይነት መታደል ነው ኦርቶዷክሰ መሆን
እውነት ነው ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን
መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማል በእውነት በጣም ተቃሚነዉ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን
Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe bewonet yehen program zewoter betemesto nw yemadametewo e/r yesetln 🙏⛪
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን 💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🤲⛪⛪🙏🙏🙏🙏
በጣም የምናፍቀኝና የምመኘው ዘውትር ተግቸ መፀሎት በስግደት በፆም የምበረታበት ቀን እጅግ ይናፍቀኛል😢😢😢😢በመንፈስ ስጀምር ብርቱ ነበርኩኝ አሁን ግን የስጋም የነፍስም ዝለት ይዞኛል ሰውነቴ አልታዘዝ አለኝ ስግደት ሲሰግድ ሰውነቴን ይደክማል (ይቆስላል) መራሠድ አልችልም😢😢😢😢😢ብዙ ልፅፍ ነበረ ግን አልቻልኩም እንባየ እየተናነቀኝ ነው የምፅፈው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ ነኝ 😢😢😢😢😢
ayizoshi barchi xankiri tsaliy ehitee lahulum tsalot mate yemihn zmblsh mastaly albishi ahite eheko fetena nw krstiyah tsfaa ayikurxm ehite faxarii mirtun ena tsagawun yadlshi
እግዚአብሔያስብልን ምንም ቢደክም 21 መስገድ አለብን ብንችን ከዚያም በላይ መስገን አለብን ይደክመናል ብሎ በጭራሽ ማቋረጥ አግባብ አይደለም
በርቺ በቀን አንዴም መፀለይ የማችይበት ቀን ይመጣል እኛ ችግራችን እኮ በስሜት ነው መንፈሳዊ የምንሆነው ።ማለቴ ስንጀምር ከመጨርሻው ነው የምንጀምረው መንፈሳዊ ሂወትን መለማመድ ያለብን ከመጀመሪያው ነው በቀን አንዴ ከፀለይን ፀሎት እየጣመን ስለሚሄድ እየጨመርን እንሄዳለን
እኔ ልምሳሌ በመጀመሪያ በቀን 7 እፀልያለሁ የመንፈቀ ለሊትማ ከአንድ ስአት በላይ ነው ለፀሎት የምቆመው ከዚያ እየሰለችኝ መጣ ለመፀለይ ምክንያት የምፈልገው ልጅ ላለመፀለይ ምክንያት እፈልግ ጀመር ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እፀልያለሁ እህቴ ግዴታ የፀሎት ቤት ባይኖርሽም በየስአቱ ስራም እየሰራሽ ቢሆን ፈጣሪሽን አመስግኚ እግዚአብሔር አጥብቀሽ ለመኚ ተሰጦ እንዲስጥሽ አታቀላፊ እግዚአብሔር ያስበን
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ምንም የማይሳነው አምላክ አይተውሽም🙏🙏
Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Amen
Amen kale hiwote yasmlen memerachin
Ameen Ameen qale hiyote yasemani wanadimachin ibakachuu silki quxurachuni sixunii lee xiyaqe
*ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን*
Mamerachin kal hiwot yasemelin egzihber yebarkik
Metshaf kdus lay kene yehonu Addis quanquan yinageralu yilal tadia orthodox abatoch aynagerum yezemenu nebiyoch Protestant malete new addiss yemaytawok quanquan yinageralu yihen endet tayewaleh memhr? Egna ke Egziabher aydelenmn?
Amen amen amen kale hiwet yasemalln