Комментарии •

  • @Ethio143
    @Ethio143 6 лет назад +7

    የምታቀርቡት እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ናቸውና ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው።

  • @selamgebreab7639
    @selamgebreab7639 2 года назад

    Aye Africa..

  • @608756
    @608756 4 года назад

    Aye Africa ay Africa

  • @filfilselemunatube115
    @filfilselemunatube115 5 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 4 года назад

    Thank you 🙏🏽

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 5 лет назад +13

    እንደው እናንተን የመሰለ እውቀት አሻጋሪ ጣቢያ በኢትዮጵያ የለም ነገር ግን ምን ያህል ሰው እንደሚከታተላችሁ ሳይ ትውልዱ ምን ያህል ከእውቀት እንደራቀ ማሳያ ነው

  • @te0B
    @te0B 4 года назад

    Africa a continent cries unto heaven because of its leaders; Africa turn to The True God, love each other, and fear God Almighty! your future story might soon be changed into better!

  • @alexanderkiros8588
    @alexanderkiros8588 6 лет назад +3

    ሃሃሃሃ በሳቅ ፈረስኩኝ እንዳው እኛ አፍርካዊያን ምን ይሻለናል :-D :-D

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 6 лет назад +2

    Hello Gambia 😂😂😂😂😂😂😀

  • @user-tk8po5ee9v
    @user-tk8po5ee9v 5 лет назад

    ወይ የህያ ጃሚ እንዲህ ቃላቸውን እጥፍ አጃኢብ ነው

  • @hamzasalah1992
    @hamzasalah1992 4 года назад

    አይ ጋንቢያ ያህያ ጃሜ ደራማ ሰራብሽ መፅናናቱን ይስጥሽ 😁

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 5 лет назад

    betamkonjonewbertu

  • @alemdagne9014
    @alemdagne9014 5 лет назад

    ባጠቃላይ ማለት ይቻላል የአፍሪካ መሪዎች ሥልጣን ላይ ከወጡ በሗላ መውረድ አይፈልጉም ምክንያቱም " ገንዘብ ስለሚዘርፊ " ግን የኛው ለየት ያለ ነው...
    ማናችንም በምን አምነው አምላክ እንደምንዓምን ሁሉ እኔም " ወዲ አፍወርቂ "
    የመንግስት ገንዘብ እምደማይነካ ኣምናለሁ
    እኔ ያልገባኝ ለምን በስልጣን ላይ ብዙ መቀመጥ ፈለገ ??
    ከሱ በሗላ ለሚመጡ ፕሬዘዳንቶች ከሱ ምን ይማራሉ
    አንድ መጥፎ ነገር እንዳለ አቃለሁ .....?
    የምንደግፈውም/የምንቄወመውም ....?

  • @snaytelove3484
    @snaytelove3484 6 лет назад

    እሄ መሪ ገራሚ ነው ሲጀመር እኮ የጋምቢያ ህዝብ የተወሰኑት ዛሬም ድረስ ይፈልጉታል

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 5 лет назад

    yigtmalko

  • @destaabreha4095
    @destaabreha4095 6 лет назад

    ይሄ ጉደኛ መሪ ነው !