🛑 በዓልን በእነ ሔለን እና ዊና ቤት... ወይኔ ፍርሀት😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 4,2 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 месяцев назад +1406

    ማርክ እና የሄሉ አባት በጥሩ ፕሮግራም በመገናኘታቸዉ እና ቤተሰባዊነት ጊዜ በማሳለፋቸዉ ትልቅ ደስታ የተሰማዉ እስኪ 👍👍

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 8 месяцев назад +7

      የምር እኔ በጣም ነው ደስ የለኝ❤❤❤

    • @EiveShv
      @EiveShv 8 месяцев назад +6

      ወላሂ በጣም ደሥ ነው ያለኝ❤❤❤❤አላህ መጨረሻችሁንም ያሣምርላችሁ ያረብ❤❤❤❤❤

    • @salmevms5847
      @salmevms5847 8 месяцев назад

      እኔም

    • @سليمانالعلي-ه1ن
      @سليمانالعلي-ه1ن 8 месяцев назад

      👍👍👍👍👍👍

    • @امسلسبيل-ج7ص
      @امسلسبيل-ج7ص 8 месяцев назад +2

      እንዴት ደስ እንዳለኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አጠይቀኝ የምር ማርክዬ የኔዉድ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 месяцев назад +891

    የሄሉን አባት ጀግንነት የሚያደንቅ ብቻ👍👍👍

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 8 месяцев назад +1250

    ተሳቀቅን እኮ ወገን🙄

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 8 месяцев назад +28

      አይዞን ኤፍ❤❤❤😂😂

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 8 месяцев назад +33

      ቀላል እኔ እናተነው ማየው የነበር ደስ ስቱሉ አይለያቹ

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f 8 месяцев назад +25

      ኤፋ 😂😂😂😂ሚሲኪን❤

    • @ሊያ1388
      @ሊያ1388 8 месяцев назад +18

      አው በጣም ስታስታውቃላቹ😂😂😂❤❤

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 8 месяцев назад +17

      እኔም እናተነበር የማየው😂😂😂

  • @ሀናይቱብቻናል-ቨ8በ
    @ሀናይቱብቻናል-ቨ8በ 8 месяцев назад +102

    ማነዉ እንደኔ ምነዉ ያረብ ሀገርሴትም እንደዝህ አይነት ህይወት ቢገጥማት በሎ የሚመኝ 👍👍👍👍አሳዩኝ

    • @SalamB-x7m
      @SalamB-x7m 8 месяцев назад

      ❤🎉🎉🎉🎉

    • @EmoN-zm3pi
      @EmoN-zm3pi 8 месяцев назад +1

      ያረብ ይግጠመን

    • @Eyerus-id5xv
      @Eyerus-id5xv 7 месяцев назад

      awu,ysten

  • @አያፋ
    @አያፋ 8 месяцев назад +801

    የአረብ ሀገር ሴት ያልተዘምርላት ጠካራ ና ጀግና ናት የምትሉ😢👍👍👍👍

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 8 месяцев назад +276

    የዛሬው የለያል አባት እኮ ድምቀት ነው የምትሉ ላይክ 👍👍የዊና የሄሉዬ አባት እረጅም እድሜ ተመኘሁ❤❤🥰🥰

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 8 месяцев назад +1

      በጣም ይለያል❤❤❤❤❤

    • @SaadaAbera
      @SaadaAbera 8 месяцев назад +2

      በጣም ❤❤❤❤

  • @sadaawel8097
    @sadaawel8097 8 месяцев назад +339

    ኤፍሬም ግን ፈርታል ምትሉ ላይክ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 8 месяцев назад +11

      ፍርሀያት ሳንሆን አክብሮት መሰለኝ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 8 месяцев назад +5

      እኔማ ስቄ ልሞት ሦስቱም የኔ ስሮጡ የነበራው እርውጫ አስተውሼ ስስቅ

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f 8 месяцев назад

      አፋሪም😂😂😂😂

    • @erukya
      @erukya 8 месяцев назад

      የምር አወ በሳቅ የለሁም ሁላቸዉም አንገታቸዉን ደፉኮ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 8 месяцев назад +2

      ግን ለኮምፒተርስ ብገዙለት ጥሩነበር።

  • @mekdesamare1
    @mekdesamare1 8 месяцев назад +53

    ከልብሳቸው መመሳሰል የመስቀላቸ አንድ መሆን ስታምሩ የጓደኝነት ጥግ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የከርሞሰው ይበላችሁ እኛም ሸቃላወች ለሀገራችን በሰላም ያብቃን አሚን በሉኝ ደሞች

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 8 месяцев назад +151

    ሲጀመር አባታቸው ደግ ነው ለልጁ ያደረገውን በግዜው ለልጁ ሲል ነው የኔ አባት ጀግና ነውእረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 8 месяцев назад +5

      በጣም አባት ጥላ ነዉ ለዛ ነዉ ግድ ነዉ ሰለዚህ ጥሩ ሰዉ ነዉ

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 8 месяцев назад +4

      ትክክል ያስታውቃል ደግ ናቸው

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 8 месяцев назад +3

      በጣም አባትነት ኩራት ነው

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 8 месяцев назад

      በጣም ጀግና አባት ነው

    • @Yif7g
      @Yif7g 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የዛሬው ይለያል በእውነት

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 месяцев назад +159

    በስደት ድክም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም ለሀገሯችሁ ያብቃችሁ❤

  • @FatimaJamal-lj1jr
    @FatimaJamal-lj1jr 8 месяцев назад +184

    የኔ አባት የተጫዎቱ ይብሉ ብሎ ትቶ ተነሱ አባት የሚ ውዴ ብቻ ላይክ የኔ አባት ሺ ዓመት ኑሪልኝ 🥰🥰🥰🥰እድሜ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 8 месяцев назад +38

    የሴት ቆንጮ ስወድሺ እንዲህነው የሚምርብሺ ደረጃሺን እወቂ ❤እንዲህ በጨዋነት ላሳደጋችሁ አባታችሁ ክብር ይገባቸዋል እረጅም እድሜናጤና ፈጣሪ ይስጣቸው❤ሁላችሁም ስታምሩ❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 8 месяцев назад +212

    ማሻ አላህ አባት ግርማ ሞገስ ኩራት ነው የምትሉ በላይክ አሳዮኝ❤❤❤

    • @medinagugsa-qr9lc
      @medinagugsa-qr9lc 8 месяцев назад

      ሳህህህ ❤❤❤❤❤አባትነትዋ

    • @halameashani3651
      @halameashani3651 8 месяцев назад

      አበዬዋ የኔ ውድድድድ❤❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 8 месяцев назад +195

    የነሄሉእናት ተገኚታ ደስታቸውሙሉ እድሆን የሚመኝ ብቻላይክያርግ ታያት ታሳዝነኛለይሄል❤

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 8 месяцев назад +2

      በጣም አላህ ያሀናኛቸውና ተደስተው የምናይ ያድርገን ያረብ

    • @SonySony-vu3fi
      @SonySony-vu3fi 8 месяцев назад +1

      በአላህመልሺልኚ የነሄሉእናት በህይወትየለችምደ

    • @zabeebakwt5561
      @zabeebakwt5561 8 месяцев назад

      አለችእማ ግን የትእደሆነችአያቁምጅ እኔ እደው ሳስበው አረብአገረትመስለኝአለች ልጆቹሳያቁ​@@SonySony-vu3fi

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 8 месяцев назад

      ​@@SonySony-vu3fiጠፍቲነዉ አለች

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 8 месяцев назад +98

    ልባቸው ልትወጣ ነውኮ ሚመስለው አረ እነሱ እያሉ እኔ በሰቀቀን አለኩኝ 😂😂ብቻ ይመቻችሁ በሁሉም ቤት አባት ሲፈራ ክብር ነው።❤❤ወዳችኋለሁ

    • @አህሪቡHSቲዩብ
      @አህሪቡHSቲዩብ 8 месяцев назад +1

      ልባቸው ስትወጣ ፔስታል ይች ቆሚ ስጠባብቅ ነበር ግን አልወጣችም

    • @madina3828
      @madina3828 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 8 месяцев назад +1

      ክክክክኬኬኬ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 8 месяцев назад +1

      ውነት😂እደኔ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 8 месяцев назад

      ​@@አህሪቡHSቲዩብ😂😢😂😂🥹🤣🤣🫶🫶🫶👍👍👍🙏🙏🫂😍😍🫂💞

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 8 месяцев назад +27

    የኔ ውድ አባት አላህ በጀነተልፊርዶውስ ያገናኘን አባት ያላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @T9dg
    @T9dg 8 месяцев назад +83

    የሄሉን አባት ጀግንነት የሚያደንቅ ብቻ👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 8 месяцев назад +89

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አንድነታችሁ እንደት ደስስ ይላል ዋው!!! አይለያችሁ አቦ ፈጣሪ!!

    • @zabebaMohammed-n8t
      @zabebaMohammed-n8t 8 месяцев назад +2

      ዱአብታረጊላቸውአይሻልም ትክክለኛውንመገዲእዲመራቸው

    • @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ
      @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ 8 месяцев назад +5

      ትክክለኛ መንገድ ይዘናል እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 месяцев назад

      @@zabebaMohammed-n8t እኮ ከከከከ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 месяцев назад +2

      @@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ አላዛችሁም በአላህ ብታምኑ ይሻላል በሰው ከማመንን

    • @አንጅሊናAngelina
      @አንጅሊናAngelina 8 месяцев назад +1

      ​@@FatumaMustefaጀመራቹክ ደግሞ እኛ በሰው አናመልክም በፈጣሪያችን በፈጠርን ነው እምናምነው የማያገባቹክ ቦታ እየገባቹክ የሰው ቤት እያንኳኳቹህ ፀብ እምትፈልጉ ፈጣሪ ልብ ይስጣቹክ😠

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 8 месяцев назад +124

    የዛሬው ያበደ ነው አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ አሁላይ በደስታ ስናይ ደስ ብሎናል የምትሉ ላይክ

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 8 месяцев назад +41

    ዊና ለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀጥልበት❤❤❤

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @MuyAbdu
      @MuyAbdu 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 месяцев назад +145

    እንደዛሬ የሚያስደስት ቀን ዋዉ 😍😍😍👌

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f 8 месяцев назад +1

      ኤፋሬም😂😂😂😂

    • @emuemraen
      @emuemraen 8 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤የዊና ብሩክ ኤፍ ማርኬ ሂሉየ የሁሉም ድምቀት እንኳንአደረሳችሁ አባታችሁ ሽአመትይኑርላችሁ❤❤❤❤

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 8 месяцев назад +1

      ,ደሰሰሰይላል

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад +1

      ዉዶቸ ደማሩኚ🎉🎉

    • @Fነኝወሎየዋ-w8r
      @Fነኝወሎየዋ-w8r 8 месяцев назад

      ማሻአላደሥትላላችሁ አባታችሁሺአመትይኑርላችሁ

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 месяцев назад +89

    በመላዉ አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

    • @mahelalik5147
      @mahelalik5147 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ሳርዬ❤❤

    • @tayebahalali1222
      @tayebahalali1222 8 месяцев назад

      Amen enkiwean Abiro Aderesen ❤❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 8 месяцев назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 8 месяцев назад +71

    ዊናዬ ድምፅክ በጣም ነው የሚያምረው መዝሙሩን ይደገምልን የምትሉ በዚ አጋጣሚ መልካም ምኞቴን ልግለፅልክ የኔ ምኞት ዘማሪ እድትሆን ነው 🙏🙏🙏

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 месяцев назад +13

    ተሳቀቁሁ ልጆቹ ያለፈትን ነገር እርሱት አሉ ጀግና አባት እድሜ ይስጣችሁ

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 8 месяцев назад +132

    አንዲ ተሰባስቦ ደስየሚል ግዜ ከዊና ቤተሰቦችጋ እንዲ ደስየሚልቀን ከቤተሰባቹ ተሰባስባቹ ለማሳለፍ ያብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l 8 месяцев назад +3

      ሌባ በሰው ሰሰመሰ አነግዱ😂😂😂😂

    • @Aminatkonbolchawa
      @Aminatkonbolchawa 8 месяцев назад

      አጭበርባሪ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ​@@Mahigrace-r1l😂😂ዉደደምሬኚ🎉🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ​@@Aminatkonbolchawaዉደደምሬኚ🎉🎉🎉

    • @AdanaS-ch5zs
      @AdanaS-ch5zs 8 месяцев назад

      Amene

  • @saedisaedi995
    @saedisaedi995 8 месяцев назад +51

    ከነማርክ የተማርኩት ነገር ቢኖር ፈተናን ማለፍ አደሚቻል እና የማርክ እናት እንድ ነገር ብላ ነበር እሱም ማርክ ልጀ ሁሉም በግዜ ሄደት ይስተካከላል ግን ልጅ መጥፎ ቃል እዳይወጣህ ብላ ነበር እናም በሂወታችን ለሚመጡ ፈተናወች በትግስት እና በጥሩነት እናሸንፋቸዉ እኛም በመዳቢት ያለን እንስቶች የርፈት እንጀራ ይስጠን አሚን በሉ

  • @zewdalem
    @zewdalem 8 месяцев назад +48

    ወይኔ ኤፍየ እኔ ልጨነቅ ደሞ ትዝ አይለንምኮ አለ የኔ አባት እደኔ ያየው ብቻ እስኪ 👍

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 8 месяцев назад +8

    ወላሂ በጣም ነዉ የመወዳቸዉ አባት ግርማሞገስ ነዉ ላባታችን ረጂም እድሜ

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 8 месяцев назад +44

    አባት ጌጥ ነው አባት መከበሪያ ነው አባት መመኪያ ነው ሁለነገር ነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት አባታችን❤

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 8 месяцев назад +52

    እስካሁን ደንግጫለው😅❤❤❤

  • @ስአድመሀመድ
    @ስአድመሀመድ 8 месяцев назад +129

    እስኪ በነሄሉቤት ስለተሰባሰቡ እንደኔደስስስ ያለውበአላህ❤❤❤👍👍👍

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 8 месяцев назад +10

    ለአቡ ውይና ትልቅ ክብር አለኝ እድሚና ጢና ይስጠዋት ጀግና አባት ❤💖❤💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 8 месяцев назад +46

    ዊናዬ ሁሌ ዘምርልን የምትሉ ላይክ አድርጉ የኔ ቆንጆ ወድም

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 8 месяцев назад +30

    እኔ ልሳቀቅ ወንድሞቼ ፍርሀታቼው በጣም ያስቃል ወሏሂ

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 8 месяцев назад +25

    የዛሬው ይለያል ምርጥ አባት በጣም ደስ የሚል አባት መልካም አባት እይታ የሚችሉ ሀቂቃ ደስ የሚሉ አባት ናቸው ይለያሉ

  • @tinagetachew8302
    @tinagetachew8302 8 месяцев назад +7

    የምገርም አባት ተንከባከቦቸው አቤት ቅንነት እድሜና ጢና ይስጥላችው

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 8 месяцев назад +34

    ዛሬ ቀኔ ሁሉ ሳቅ በሳቅ😂😂 ነበር ተመስገን አምላኬ ለዚች ቀን ያደረስከን የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል ይሁንላቹ❤❤❤ እረ ኤፋ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂

  • @zeduGualtgray
    @zeduGualtgray 8 месяцев назад +58

    የመዳም ቅመሞች የማታ ያልታሠበ የእርፍት እንጀራ ይሥጠን አሜን በሉ❤🙏

  • @MekyHussein
    @MekyHussein 8 месяцев назад +25

    ማሻአላህ አባት ግርማ መጎስ ነው ረጂም እዲሜ ለአባቶቻቺን ደግማ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ከሄሉ አባት ጋር ስለሄዳችሁ❤❤❤❤

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 месяцев назад +1

      ማሻ አላህ አይባልም

    • @MekyHussein
      @MekyHussein 8 месяцев назад

      @@FatumaMustefa እኔ ለመልካም እነታቸ ነው ያልኩት

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 месяцев назад +1

      @@MekyHussein ቢሆንም ሙስሊም ብቻ ነው ማሻ አላህ የሚባለው

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 месяцев назад +1

      ​@@FatumaMustefaመቸ ያቃሉ ማሻአላሕና ወላሒን ወሬ ማጣፈጫ አርገዉት

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 8 месяцев назад +11

    እኔ የኤፍሬም መሽኮርመምስ ነገር 😮😮😮😮ደስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹው እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃቹው። አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አምላክ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 8 месяцев назад +21

    ።።። ሔሉ እንኳን ደስ አለሽ ። ዛሬ ፋሲካ ብቻ አይደለም ልዩ ቀን ነው።።ዊናየ እንኳ ን ነፃነት አገኛችሁ።።ይሄን ነፃነት ሁልግዜም ያርግላችሁ።።

  • @eexx5392
    @eexx5392 8 месяцев назад +16

    የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤ በዓል እኛም በስደት ለሀገራችን ያብቃን

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 8 месяцев назад +22

    ወይኔ የዛሬው ይለያን ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ አቦ ከዚህ በላይ በፍቅር ያኑራቹሁ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን❤

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 8 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂ፋዘር አለኖ እና ቤቱ እኮ ነዉ የት ይሂድልክ ደግሞ ማርኪን ፏዋ ብለ ና እንዳታዋርደን በለዉ አለ ዊና ምርጦች ደስ ትላላቹ እንኳን አደረሳቹ

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 8 месяцев назад +32

    ወይኔ ስነስርአት ካላችሁ እስካሁን ካየሁት ካፕሎች እነዚህ በሙሉ ከነቤተሰሰቦቻቸው ማሻ አላህ የሁሉም ወላጆች ውጤት ነው❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 8 месяцев назад +43

    ህያውን ከሙታን መካከል ለምን ትፈለጋላችሁ ተነስቷል እጂ በዚ የለም የሉቃስ ወንጌል 24 ÷ 5 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባአል በሰላም በጤና አደረሳቹ መልካም የትንሳኤ ባአል 🙏🙏🙏

  • @SitaFanta
    @SitaFanta 8 месяцев назад +39

    ዛሬ ኩሽንን አሉ እነሜርክ😂😂 የሄሉ አባት ግርማ ሞገሳቸው የልጃቸው የሄሉየ ስርአት ዋው ነው ❤ ሁሌም ከፍ በሉ ማርያምን ❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd 8 месяцев назад +11

    እመቤቴን የሄሉን አባት ሳላመሰግን አላልፍም ምርጥ አባት ዋው ❤❤❤❤

  • @zainabaa3397
    @zainabaa3397 8 месяцев назад +38

    ያረብ ለሚቀጥለው ባል ደግሞ ከናታችሁ ጋርእንድሆን ምኞቴነው በተረፈ በጣም እወዳችሗለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 8 месяцев назад

      የሄሉ እናት የታሉ?

  • @bettymarle
    @bettymarle 8 месяцев назад +15

    ወይኔ ተቁለጨለጩ እኮ አይዞን ወይ ፍርሀት በሳቅ ነው የጨረስኩት አመት አመት ያድርሰን ❤❤❤ ደስ የሚል አባት እድሜና ጤና ይስጥላቹ

    • @mulu5
      @mulu5 8 месяцев назад

      ሶስቱም ተቃቅፈዉ ሲቀመጡ የሳኩት ሳቅ

  • @Misge930
    @Misge930 8 месяцев назад +23

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 8 месяцев назад +4

    ዋው የዛሬው ይለኛል አባትነት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤❤ስታምሩ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያ ሁሉ ፈተና አልፎ እደዚህ ደስተኛ ስለሆናችሁ ተመስገን እወዳችሗለሁ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 8 месяцев назад +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ዊናየይ ፀግኡ የብዘሐልካ በእውነት እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 8 месяцев назад +14

    ወላሂ የሰው ደስታ ያስደስተኛል አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 8 месяцев назад +13

    Wow የዛሬ ይለያል አባታችን ለዘላለም ትኑር ግን ብራ ትንሽ ቀና በል እንጂ 😂እንኳን አደረሳችሁ😘😘😘😘

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 8 месяцев назад +3

    አረ ኤፋ ተመቸከኝ ለዊና ምን ሰታወራዉ ቆይተክ አረ አናሰተዉሰም ያልክ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MadinhRr
    @MadinhRr 8 месяцев назад +11

    ወይኔ የዛሬስ እንኳን እናንተ እኛ እራሱ ደስ ብሎናል ያሁሉ አልፎ ታሪክ ተቀየረ 😢😢😢እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤አባት

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 8 месяцев назад +9

    ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አንድ ሆናችሁ በአንድ መአድ ስላየኋችሁ ማሻ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 8 месяцев назад +38

    መልካም በአል ለሁላችነም የመዳም ቅመሞች አይዞን😢💝🙌

    • @fikirye19
      @fikirye19 8 месяцев назад

      የኔ😥😥

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l 8 месяцев назад +2

      አይዞን ለኛም ቀን አለን😔😢

    • @sewnetሠዉነትይቱብ
      @sewnetሠዉነትይቱብ 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂አይዞንገልቴየመዳም ሽትቤት አጣቤወች

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l 8 месяцев назад +1

      ​@@sewnetሠዉነትይቱብእና ስድቡ ምነመጣው ገልቱ🤔😏

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 8 месяцев назад

      ​@@sewnetሠዉነትይቱብኣረ😂😂ክፍ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 8 месяцев назад +3

    እንኩዋን አደረሳቹ ፋዘር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ዊናም ሔለንም አመትባልን ብቻችንን ነው የምንውለው ሲሉ በእውነት በጣም ነው ያሳዘኑኝ በጣም ነው የተደሰቱት ቤት ቢኖር ገንዘብ ቢኖር ሰው ያለሰው ባዶ ነው ተባረኩ❤❤❤

  • @ሥአዲነኝቢንትባባ
    @ሥአዲነኝቢንትባባ 8 месяцев назад +58

    ማነው እደኔ በአንድ ተሠብሠበው ሥታዩ ደሥ ያላችሁ ❤❤❤❤❤ላይክ ግጩኝ

  • @ሀበሻዋ-123
    @ሀበሻዋ-123 8 месяцев назад +14

    አቡ ዊና&ሄሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድለወት እንደ እርሠወ ጀግና አባቶች ያብዛልን በጣም ደሥ ትላላችሁ ጓደኛሞች አይለያችሁ ወሎ ቤተ አማራ ነኝ እሥኪ ሀገራችን ሠላም እንድሆን ዱአ አድርጉልን በሥደት ሁኖ የሀገር ሠላም ያሳሠባችሀ😢

  • @wageyemakonenn3465
    @wageyemakonenn3465 8 месяцев назад +18

    የእኔ አባት ጊርማ ሞገሡ ሺ አመት ያኑርህ ለልጆችህ ❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ዉደደምሬኚ🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 8 месяцев назад +5

    የሄሉ አባት ምርጥሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 8 месяцев назад +9

    ዋውውውው ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስ ይበላችሁ ኤፋ ቡራዬ ምን ያሰባችሁ ይሆን በውስጣችሁ እንደዛ ሩጣችሁ ታሪክ ተቀይሮ እዚህ በመደርሳችሁ ለሁሉም ትግስት ያስፈልጋል የፈለጉት ለመድረስ❤❤❤

  • @VipTap-o7f
    @VipTap-o7f 8 месяцев назад +14

    ዋው የዛሬው ደስ ይላል እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም በጤና አደረሳትሁ❤
    አባታችሁ እሚያሰደንቅ ሰው ነው እድሜና ጤና ለሁሉም አባቶች❤❤❤

  • @سعادةسعا-ر4غ
    @سعادةسعا-ر4غ 8 месяцев назад +10

    ወላሂ ያዝልቅላችሁ ፍቅራችሁን ሰውን ማክበር ለራስ ነው ለሰው ክብር ስትሰሱ ጡ ምላሹ ለናተው ነው ደግነት ለራስ ነው በጣም ደስ የምትሉ ወጣቶች ወላሂ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 8 месяцев назад +5

    ዋው የዛሬ ይለያል ምርጥ ቤተስብ ለአባቶች ረጅን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን🙏❤❤

  • @GeniTubeገኒቱዩብ
    @GeniTubeገኒቱዩብ 8 месяцев назад +33

    ዛሬ ኣንደኛ ነኝ እስኪ ላይክ ኣድርጉኝ 😂 እንኳን ኣደረሳቹሁ የኔ ዉዶች በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ኣይለያቹሁ 🥰🥰የተዋህዶ ልጆችም እንኳን ኣደረሳቹሁ የመዳም ልጆች ኣይዞቹሁ ያልፋል😢😢😢

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 8 месяцев назад +10

    በጨዋ ቤተሰብ ስታድጉ ልክ እንደሄሉ ትሆናላቹ ሆሉዬ የኔ ምርጥ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 8 месяцев назад +20

    የዛሬዉ ይለያል ሄሉ የቤቱ ንግስት❤❤❤

  • @madenamohmood
    @madenamohmood 8 месяцев назад +7

    እኔም ለአረፋ ክቤተሰቦች ጋር ኢንሻአላህ ያረብ

    • @AlaihAkeber
      @AlaihAkeber 8 месяцев назад +1

      እንሸአለህ እኔም❤❤

    • @EkramKader-gs5nn
      @EkramKader-gs5nn 8 месяцев назад +1

      እኔም ብዬ ነበር አልተሳካም ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 8 месяцев назад +12

    ባአላህ ይህን ጀግና አባት በጣም ተከባከቡት

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 8 месяцев назад +9

    ማርክ የኔ ይዋ ዑካን ዳስ አልክ የሁሉም አልፎ ዛሬ ይታላያ ቃን ነው ባዑናት ክብር ለጌታ ይሁን ❤️🙏🙏🙏

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 8 месяцев назад +9

    ማርክየ እንኳ ደስ አለህ መታገስ ዋጋ አለው ለላመት ደሞ ከሄሉጋ ተጋብታችሁ ለማት ያብቃን አሜንንን ለፋዘር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ከሁሉምነፃ
    @ከሁሉምነፃ 7 месяцев назад +3

    የኔማር ሄሉ ሥናፍቀኝ ተመለሽ ያየሁትን ማየትጀመረኩ አይይይይይይይይይይ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 8 месяцев назад +17

    የሄሉዬ አባት ስወድዎት የኔ አባት 😍😍

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف 8 месяцев назад +4

    እኔም ተሣቀኩ ለናተ ማሻአላህ ምንም ማለት አደለም የኔአባት ግድነው አባት ለልጁ ማረግያለበትን ነው ያረኩት ፍቅራቹሁ ይለምልም

  • @TesfayefameliTube
    @TesfayefameliTube 8 месяцев назад +32

    እዉነት አመትባል ሲመጣ በስደት ማነዉ እደኔ የሚከፋዉ እኔ ለአረፋ ሀገሬ ከቤቴ ከቤተሠቦቸ ጋረ ነኝ ይሳካልሺ በሉኝ ❤❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 8 месяцев назад +2

    ጀግና አባት ነው ያላቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 8 месяцев назад +12

    እፍፍፍ አባት እኮ ድምቀት የቤት ግርማ ሞገስ ነው አባት ሙሉነት ነው 😍❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 8 месяцев назад +10

    ዋው የዛሬው ይላየል ኡንካን አዳራሳችሁ አባተቹ እራዥም እድሜ እና ጤና ይስጥለችሁ የኔ ውዶች ሁሌም እንድ ፍክት በሉ ሄሉዬ የኔ ሴት የባቷ ልጂ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 8 месяцев назад +30

    የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ ሪዝቅ አላህ ይስጣችሁ ቅመሞችየ እኔንም እስኪ አሳድጉኝ 😭

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh 8 месяцев назад +4

    ዋውውውውው በጣም አምሮበችሀል ❤❤❤አበት ጌጥ ነው አበት መከበሪያ ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት 👍👍👍😍😍❤❤❤

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 8 месяцев назад +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል አምሮባችጟል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ በተሰባዊ ሆናችሀ ስላከበረችሁ ደስ ብሎኛል አባት እደህ ሲፈራ ደስ ይላል ምክንያተም ልጆቹም የሱኑ ፈለግ ይዘወ ያድደጋሉ እና የሄሉ አባት እረጅም እደሜ ከጤናጋ ይስጠወት

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 8 месяцев назад +5

    የኔ ወንድሞች ሥታምሩ አባት ክብር ነዉ ከቤቱ ቁጭ ሲል ማሻ አላህ

  • @ሥአዲነኝቢንትባባ
    @ሥአዲነኝቢንትባባ 8 месяцев назад +45

    የመዳም ቅመሞች የማታ ያልታሠበ የእርፍት እንጀራ ይሥጠን አሚን በሉ❤

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw 8 месяцев назад

      አሚን❤

    • @tagatagaaa1766
      @tagatagaaa1766 8 месяцев назад

      ❤😢እልልልልልልልልልልልልል

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ​@@HayaArgawዉደደምሬኚ🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ​@@tagatagaaa1766ዉደደምሬኚ🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      አሚን ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተቀላቀላችሁ በጣም ደስ ይላል አባት ጌጥ ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤

  • @sujshshsjsjgvs1629
    @sujshshsjsjgvs1629 8 месяцев назад +16

    ኤፍኮ ዘና ነው የምታደረገኝ😂😂

  • @JamULah-cr4gh
    @JamULah-cr4gh 8 месяцев назад +7

    እኔ ልሳቀ ቅ ወንድሞቼ ፍርሀታቼው በጣምያስቃል ወሏሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeasfaw5817
    @aynyeasfaw5817 8 месяцев назад +6

    Wow የዛሬው ይለያል የሄሉ አባት ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ጀግና አባት❤️🌻

  • @Hayamu-gf3kq
    @Hayamu-gf3kq 8 месяцев назад +4

    የእኔ ፈሪወች አስታውሰንው አናቅም አላለም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤

  • @ብቸኛዋ
    @ብቸኛዋ 8 месяцев назад +8

    ዊና የዋህ ልጅ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ፍጣሪ ይጠብቃቹ

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l 8 месяцев назад +4

    የኔ አባት ❤ከሁሉም የፈራው ኤፉ እጎኑ አልተቀመጡም ውይይይይይ ኤፊ 😂😂😂😂🫢አባት መከታ ነው አባት ክብሪ ነው ሺ አመት ይኑሩ አባቢ ወላሂ በጣም ደስ ትላላቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 8 месяцев назад +9

    ምርጥ ቤተሰብ አቤት ፍቅራችሁኮ❤ የሂሉ አባት ጀግንነት የሚወድ እደኔ🥰 ያባትነት ጥግ🥰

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or 8 месяцев назад +2

    ዋውደስስትሉ አባትን በደዚህ ሁኔታ ማክበር ደስ ይላክ ጎበዞች

  • @shemima5580
    @shemima5580 8 месяцев назад +51

    የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል🎉🎉🎉🎉

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah 8 месяцев назад +3

      አይፈቀድም እኮ በኢስላም ተው ለመወደድ ሲባል አላህን አናምጥ

    • @eexx5392
      @eexx5392 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 8 месяцев назад +2

      ​@@UMAbdelahአሰማም ዉደከትላንት ጀምራ ስትል ነዉ የዋለችዉ አላህ ልቦና ይስጣት

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ​@@UMAbdelahዉደደምሬኚ🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 месяцев назад

      ​@@eexx5392ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 месяцев назад +8

    ❤❤❤❤❤ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤
    አቤት እንደሚፈሩ የሔሉን አባት ከዛቺ ቀን በሓላ😂😂😂 አባቴ ለዘላለም ኑር❤❤❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 8 месяцев назад +4

    ወላሂ የነሄሉን አባት በጣም ነው የምወደው የማከብረው ጀግና አባት እዲሜህን ያርዝምላችሁ ዊናየ አባት ኩራትም መከታምነው

  • @tiztaaleme9020
    @tiztaaleme9020 8 месяцев назад +1

    የኔ ንግስት🎉🎉🎉🎉እርጋታሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የምር ቃል የለኝም እጅግ በጣም ነው እምወድሽ