EOTC TV | ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ከተናገሩት የተወሰደ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 108

  • @danadana2967
    @danadana2967 2 года назад +1

    የአባታችን የአባ ኤፍሬም በረከታቸው ይደርብን በአብርሀም በያቆብ በይሳቅ አጠገብ ያኑርልን

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 года назад +24

    በረከታቸው ይደርብን ። ምነው ግን ተጠራሩ። ለእግዚአብሔር አመለከቱ ይኽንን ክፉ ጊዜ ላለማየት። እግዚአብሔር የሚወደውን አደረገ። ለነሱ እረፍት ለኛ ለኢትዮጵያኖች ግን ፀሎታቸው ቀረብን። ነብሳቸውን በገነት ውስጥ ያኑርልን። መልእክታችንን እዛው በቅርቡ ለፈጣሪ አድርሱልን። ኢትዮጵያ ተጨንቃለች እንዲሁም አለም።ማራት በሉልን አደራ።🙏🙏🙏

    • @Ethio20245
      @Ethio20245 2 года назад

      አዎ አባታችን ያሉት ይፈፀምልን ሁሉም ይወገድልን! እነሱስ የፅድቅ ስራ ሰርተው ከድካማቸው አረፉ!
      ለራሳችን ወየውልን😭😭

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 2 года назад +10

    ለመላው ለተዋህዶ ልጆች መፅናናትን እመኛለው😭😭😭😭😭በረከታቸው አይለየን 😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርበፈቀደውይሆና

    አባታችን በረከታችዎ ይደርብን ነብሳቸውን በአፀደ ገንት ያንርልን

  • @KH-wy1ek
    @KH-wy1ek 2 года назад +11

    "ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር፤የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው"መዝ፻፲፭፤፭
    ቅዱስነቶ በረከቶ ይድረሰን!!

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 года назад +3

    ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ መጽናናትን ይስጥልሽ አባቶቻችን ሆይ ስለኛ አማልዱን

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 года назад +3

    የ ብፁህ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን !!

  • @almazteklemikael2282
    @almazteklemikael2282 2 года назад +2

    በረከታቸው ይደርብን ቅድሳን አባቶቻችን!!!

  • @mahlethargwoin2607
    @mahlethargwoin2607 2 года назад +3

    ብጽዕ አባታችን በረከቶት ይደርብን
    አሳስቡልን ለኛ ለኃጣን ልጆዎት

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 2 года назад +7

    ወየው ለእኔ ለሀጥያተኛዋ 😭😭😭 የአባታችን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 2 года назад +1

    በረከታችሁ ይደርብን አባታችን።

  • @እመአምላክ-ቈ4ጸ
    @እመአምላክ-ቈ4ጸ 2 года назад +2

    በረከታቸው ይደርብን😭😭

  • @loveemebat7866
    @loveemebat7866 2 года назад +1

    አባታችን ቡራካቸዉ ይድረሰን
    ነፍሳቸዉን ያሳርፍልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 2 года назад +3

    በረከታቸው ትድረሰን ብፁዕ አባታችን 🤲🥺😭

  • @woybila21
    @woybila21 2 года назад +2

    በረከታቸው ትድረሰን አሜን

  • @አስንቃወለተሰንበትተዘከረ

    የብፅዐን አባቶቻችን ከረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @ethiopia8672
    @ethiopia8672 2 года назад +3

    አባቶቻችን በርከታቼው ይደርብን ያሉትን ይጠብቅልን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 года назад

    አባቴ በረከተወ ይደርብኝ ነብሰወትን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeshi6755
    @yeshi6755 2 года назад +6

    በእውነት አባቶቻችን ጥለውን እየሄዱ ነው በሳምንት ውስት ሁለት አባት ማጣት በጣም ከባድ ነው ያውም በዚ አስከፊ ሰአት ፀሎታቸው ለእኛ በሚያስፈልገን ሰአት አባቶቻችንን እያጣን ነው አምላክ በቃቹ ይበለን
    የአባቶቻችን በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን
    😭😭😭😭

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 2 года назад +7

    አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን በፀሎታችሁ አስቡን ሀገራችን ኢትዮጵያንም ከእግዚአብሔር አስታርቁልን አደራ❤

  • @serkalala542
    @serkalala542 2 года назад +3

    የፃዲቅ ሞቱ እረፍቱነውና አባታችን ነፍሶ በሰላም ትረፍ በረከቶ በሁላችንም ላይ ይደርብን አቤቱ እግዚሀብሄር ሆይ ቤተክርስቲያንን ያላባቶች እኛንም ያለረኛ አታስቀረን አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ማረን ይቅር በለን በዚህ ክፉ ሰአትና ጊዜ የአባቶቻችን ፀሎትነውና የሚያበረታን የሚያሻግረን አምላኬሆይ አባቶችን እየመረጥክ ስትወስድ ካለው መከራና ስቃይ ዝምታህ ተጨምሮ አቤቱ የወደፊቱን ቁጣ ፈራው ማረን ይቅር በለን ወዮ ለራሴ

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו 2 года назад +2

    የአባቶቻችን በረከታቸው አይለየን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +4

    አባታችን በረከቶት ይደርብን
    አይይ ትተውን እየሂድነው አባቶቻችን😭😭😭😭

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 2 года назад +2

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 года назад +1

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!

  • @mrkonjet1292
    @mrkonjet1292 2 года назад +2

    እግዛብሔር ፡ አምላክ ፡ ትልቅ ፡ ሰዉ ፡ አታሳጣን ፡ መካሪ ፡ እና ፡ ተመልካች ፡ ማጣት ፡ ይከብዳል

  • @yalemmizantilahun8178
    @yalemmizantilahun8178 2 года назад +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 2 года назад +1

    ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 2 года назад +2

    የአባታቻችን በረከታቸው ይደርብር

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 2 года назад +4

    አባታችንን በረከቶት ይደርብን ያሳዝናል አባቶቻችን አጣን

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 года назад +2

    በረከቲቸው ይደርብን 😭😭😭😭😭🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️😭😭😭

  • @ፍካሬኢየሱስ
    @ፍካሬኢየሱስ 2 года назад +2

    አባታችን በእጅዎ ቡራኬ ያገኘሁ ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ 2001 ዓ.ም ነበር ፣ዛሬ ከዚህ አለም ድካም እረፍት ማረፈዎን ስስማ አዘንሁ - የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነውና ነፍስዎ በገነት ትረፍ

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 2 года назад +1

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን ይብላኝ ለኛ ቢኖሩልን መልካም ነበርለኛ እርሶ ሩጫዎትን ጨርሰዋል ከቅዱሣን ጋር ይደምርልን።

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 2 года назад +1

    የባለቤቴ የክህነት አባቱ ነበሩ። በጣም ውስጣችን አዝኗል። ብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 2 года назад +1

    አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን አባቶቻችን ሁሉ ወስደሕ እኛስ ስለኛስ ማን ይማፀንሕ ለዚ ክፋታችን አተሕ አይሁን እነሡን የመረጥካቸው አባቶቻችን ወስደሕ 😭😭😭 ያማል አባቶቻችን ስለኛ ተማፀኑንን ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያሣርፍልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube 2 года назад +5

    በረከታቸው ይደርብን፣ ሁሉም ጥለውን ሄዱ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭

  • @hayat1115
    @hayat1115 2 года назад +1

    በረከታችሁ ትደርብርን

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 2 года назад +1

    የአባታችን በረከት ይደርብን!
    ነፍስዎን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
    አሁን ይበልጥ ፍርሃት ፍርሃት አለኝ! የሚታይ የሚሰማው ሁሉ በሚያስጨንቅበት በዚህ ወቅት የእኛም የእርስ በርስ መጠላለፍ እየበረታ በሄደበት ወቅት አባቶቻችንን ስለሚወዳቸው ስለእኛ መጥፎነት እንዳይጨነቁ ይሆን በአንድ ሳምንት 2 አባቶች ወደ ቤቱ የጠራው?
    ፈጣሪ እኛም ወደ ማንቀርበት አለም እስክንመጣ በዘመናችን ትዛዝህን አክባሪ እና ጥሩዎች እንድንሆን ልቦና ስጠን!

  • @natatube2021
    @natatube2021 2 года назад +1

    የተዋሕዶ ድምፅ ሚዲዮችን አበረታቱ አደራ የተዋሕዶ ልጆች

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 2 года назад +1

    በረከታችሁ አይለየን።የኢትዮጵያም የለምለሚቷ ደ/ብረብርሀን ታላላቅ አባቶችን በዚህ ሰሞን አጣን የሚገርመው 2 ቱም የነበሩበት ሀገር ህዝብ የባለፈውን ጭንቅና መከራ/መፈናቀል ሳያይ በነሱ በበቁ አባቶች ፀሎት ክፋውን ነገር ተሻግሯል ።ለመጪው ህዝቤ ሆይ በርታና ፀልይ

  • @sadamingason9616
    @sadamingason9616 2 года назад +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብር ነፍሰዎን ባፀደ ገነት ያኑርልን🙏😥

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 года назад +4

    እናንተስ ይቺን ኩፉ ቀን በሰላም አረፋችሁ ወየውው ለኔ 😥😥😥
    አባቶቼ በረከታቹ አትለየን እኔስ ከፋኝኝ😥😥

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 2 года назад +2

    በረከታቸው ይደርብን!!!!!

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 2 года назад +1

    በጣምም አዝናለሁ አይይይ ሀይማኖት ምግባር የቤተክርስቲያን አልፎ የሀገርን ታሪክና በዓል የያዙ ቅዱስ ዋርካዎቻችን እያጣንን ነው ወዮልን አባቶቻችንን እያቃለልንሳሉ አንጠቀምባቸው ከእግራቸው ሰር ሁነን ምግባር ሀይማኖትን ፍቅር ትህትናን ሳንማር ቸረነትን ሳያደርጉልን ሄዱብን ኦኦ አምላካችን ይቅር በለንና አባቶችንስ ይቆዩልን እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 года назад

    አባቾቻችን በርከታችሁ ከኛጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @sarawendosen
    @sarawendosen 2 года назад +1

    በረከታቸ ይድረሰን

  • @alotaibialotaibi8323
    @alotaibialotaibi8323 2 года назад +1

    አባ በረከትዎ በሁላችንም ላይ ይደረብን

  • @hanaanteneh7212
    @hanaanteneh7212 2 года назад +2

    የአባታችን በረከት ይደርብን🕯️🤲

  • @weyneyekifle1010
    @weyneyekifle1010 2 года назад +5

    It's so hard to miss the two holly fathers at z same time !!! Let God help our people & our country they are lucky 🙏🙏🙏

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    የአባታችን በረከትዎ ይደርብን😭😭

  • @eimanalshehhi3112
    @eimanalshehhi3112 2 года назад

    አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን በፀሎታች አሳቡን ሀገራችን የ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад

    በርክታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣በርክቱ፣ያደርብን፣አሜንአሜን😭🙏

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 2 года назад +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ነብሶትን በአፀደ ገነት ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርልን!

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +1

    በርከታቸው ይደርብን

  • @awitube5831
    @awitube5831 2 года назад +1

    በረከታቸዉ ይደርብን ቅዱሳን አባቶች

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 2 года назад

    በረከቶ ይደርብን አባታችን!!!!!!!!!

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 года назад +1

    የፅድቃንጥሪለንፁሃንደምምስክርነትአለው በዳይሆይ
    ብትሞት እሳት ይቀበልሃል እግዜርምክንያትአለው።
    ሁሉም የሱፍፃሜ ነውና።

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 года назад

    በረከታቸው ይደርብን ቡፁዕ አባታችን 🤲🏻😭😭😭😭😭😭

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 года назад +1

    ኧረ ወይኔ እኔስ ጨነቀኝ አባቶቻችን ምነው ጥላችሁን መሂዳችሁ ምነው ተጠራራራችሁ ጭንቀት ዋጠኝ
    አምላካችን ሆይ እባክህ ድረስልን
    ልጆችህን በቤትህ ያገለገሉትን ወዳንተው አጠቃለልክ
    እኛ ሀሒአተኞቹ ቀረን በሚዳ።።
    በረከተወ ይደርብን አባታችን

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 2 года назад +1

    ኣባቶቻችን እየተለዮን ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mg5018
    @mg5018 2 года назад +2

    አባታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት አምላክ እቅፍ ድግፍ አርጉ ያኑርልን ለእኛም በረከታቸውና ቦራኬያቸው አይለየን: በሰጋ አባቱቻችን ቤለዬንም በመንፈስ ሁሉ ጊዜ ከእኛ ጋር ናቸው::

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    በረከትወት ይደርብን ወዮልኝ ለእኔ

  • @freezertaye7312
    @freezertaye7312 2 года назад

    የአባታችን ነቡስ ይማር

  • @EthioBioscience
    @EthioBioscience 2 года назад

    በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 2 года назад

    አባዬ ጸሃይ

  • @jduddhdhdhhd8317
    @jduddhdhdhhd8317 2 года назад +1

    ባጰገነትያኑርልን

  • @memmame4585
    @memmame4585 2 года назад

    በረከታቸዉ ይደርብን

  • @zewudaabara6969
    @zewudaabara6969 2 года назад

    በርክታችሁ ይደርብን

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 2 года назад

    የኔ ውድ አባት በረከትዎ አይለየን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад

    አባትንችን🙏😭

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 года назад

    እነሱ ወደ ባአታቸው ተጠርተው ሄዱ እኛ ግን ምን ይገጥመን ይሆን አጥብቀን እንፀልይ በጣም ያስፈራል

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 года назад

    Bereketachew yiderbn 🤲🤲🤲

  • @ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ

    ወዮ.....ትላልቅ ዋርካዎቻችን ወደቁ......ወዮ ለኔ ምሳሩ ተጠርቦ ለሚጠብቀኝ!!!

  • @rtdd6055
    @rtdd6055 2 года назад

    berakatachewo kagna gayehun Amen

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 2 года назад

    Bitsu abatachin Berketachew yderbin 😭😭🙏

  • @vilykey9182
    @vilykey9182 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 года назад

    uf😭😭💔💘🤔 amelaka hoy 😭😭😭💔💘

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 2 года назад

    Rest In please 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @LilaLila-ib9qh
    @LilaLila-ib9qh 2 года назад

    batami azaninali barakatote ye dihrasan

  • @adenaden804
    @adenaden804 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @mekidesmebratie9955
    @mekidesmebratie9955 2 года назад

    bereketachewu yderbn

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 года назад

    RIP

  • @Gዮርዳኖስየማርያምልጅ

    💔💔💔😭😭😭

  • @kibromaraya1224
    @kibromaraya1224 2 года назад

    Abona xelotom yzekruna

  • @etetorahel9392
    @etetorahel9392 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @የልብህንአትናገር
    @የልብህንአትናገር 2 года назад

    😭😭😭

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 года назад

    Bereketachw yederbne abatoche😭

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @meserttube1334
    @meserttube1334 2 года назад

    berketachew yedernine abetachine. beasiga belynem bemnfes.

  • @shewamerawi2722
    @shewamerawi2722 2 года назад

    Abatachen bas d gnit yanoreleni

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 2 года назад

    Abatachene yerso berketi yedresni ! Egzabehare nefisiwone be Atede geneti yanurewo.

  • @asterbekele3104
    @asterbekele3104 2 года назад

    Abbatachni.Barkatach.yi.darbin

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 года назад +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @አባይነሽየማርያምልጅነኝ

    በረከታቸው ይደርብን

  • @etsefews-sm
    @etsefews-sm 2 года назад +1

    በርከታቸው ይደርብን

  • @እሙየማሪያምልጅ1
    @እሙየማሪያምልጅ1 2 года назад +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @በየኑታደሰ
    @በየኑታደሰ 2 года назад +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @ድንግልእናቴ-ጘ8ነ
    @ድንግልእናቴ-ጘ8ነ 2 года назад

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ሀናሀና-ቈ4ጰ
    @ሀናሀና-ቈ4ጰ 2 года назад

    በረከታቸው ይደርብን ያባታችን

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 2 года назад

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ4ጐ

    በረከታቸው ይደርብን