You are ignorant men by believing this man drama. The drama was made and all communication was made by his followers money sharing guys. Even those three people holdings the young lady do not know what was going on. Why you call him and ask him to bring back a single parent of him from the death. The entire drama was made let the men like you believe that he is a God prophet. By the way you are not wrong. Because we all saved with out seen Christ because bless to those believe without seen Christ. Please try to reach out to me so we can pray and discuss about our faith. Do you believe Jesus is the roots of David? So why the Holy Spirit interferes that she was pregnant by Holy Spirit?
WHAT AN AMAZING,GREAT,BLESSED, FORTUNATE,MIRACULOUS,WONDERFUL, SHARP,DEEP,MIGHTY,TEACHABLE, PROPHETIC,SPIRIT FILLED,EFFECTIVE, EFFECTUAL,ENERGETIC AND UNIQUE PROPHECY,CONFIRMATION AND REVEALING SECRETS PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 2:19 ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ። “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ።” - ኤርምያስ 6፥16
ይህ ትውልድ አዚም ስለተደረገበት አያገናዝብም በእምነታችን ያጽናን ቅድስት ቤተከርስቲያን ፈተና ላይ ናት በመጨረሻም ታሸንፋለች ።
@@alehegnchala1089 Eyesus Bicha Adagni naw. Gena Tiwlidun Yiwersale.
ኢየሱስ ይድረስላችሁ
ለአንተ ፀጋውን አብዝቶ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
አንተን ህይወትን ጌታን ለማገልገል ያላችሁ ፍላጎት እያደገ ይሂድ
❤
እግዛአብህር ይመስገን
ዘመንህ ይለምልም አገልግሎት በዘመንህ ሁሉ ይብዛ ይጠበቅ ይብዛም።
What a Prophet,God Bless you man of god! I see miracle today for the first time🙏🙏🙏
ተበረክ አበቴ
You are ignorant men by believing this man drama. The drama was made and all communication was made by his followers money sharing guys. Even those three people holdings the young lady do not know what was going on. Why you call him and ask him to bring back a single parent of him from the death. The entire drama was made let the men like you believe that he is a God prophet. By the way you are not wrong. Because we all saved with out seen Christ because bless to those believe without seen Christ. Please try to reach out to me so we can pray and discuss about our faith. Do you believe Jesus is the roots of David? So why the Holy Spirit interferes that she was pregnant by Holy Spirit?
አሜን ታሪክ ቀያሪ የኛ ጌታ ነው ክብር ይሁንለት ነብይ ፀጋ ይብዛልክ
Geta.zemenihini,yibarik nebiy minite,bantelayi yemenesu hulu,beyesusim inidalinebere,yihunu
ሻሎም የእግዚአብሔር ሰው ብዙ ሰላም ለአንተ ይሁን
Ameeeeeeeeeeeeennn
amennn
ዬእግዝአብሔር ሰዉ ለእኔም ፃልህልኝ ስሜ ፍሬ ነኝ በእምነትም እቃበለለሁ ጌታ ይበርክልህ
እግዚአብሔር በሥራው ትክክል ነው አንተን ለትውልድ ልዩ አድርጎ የቀባ እግዚአብሔር ይባረክ ይባረክ አሁንም እግዚአብሔር እንደ ዳዊት በማያልቅ ቅባት ይቀባህ እግዚአብሔር ለኔም እድል ሰቶኝ በአንተ ችግሮቼ እንዳልነበረ እንደ ምፈታ አምናለሁ ተባረክ በብዙ
እሜንእሜንእሜንእሜን
ሚሊዮኖች ከዚ በላይ ይቀቡሉን ልምድራችን ያስፈልጋል ዳርቻክ ይስፋ ዘመንክ ይለምልም ተባረክ
የጋና የጥንቆላ መንፈስ በ90,000 ሺ ብር የገዛው መንፈስ እንጅ በእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም ።
አይ የኛ ሰው የሰውዬው ሳይገርመን የናተ ትክክል ማለት ሀሀሀ ይሀ ዘራፊ ከናተ በምን በልጦ ሀሀሀ አረ የኛሰው ከብት ይሻላል
እሱንሴጣንበህዝቡላይ፣እደኳስ፣እንዲጫወትባቹ፣ስላዘዘበልእጂ፣ጊታአትበል፣አትሸወድ፣እዳንተ፣ተራሰውነወ፣እስኪ፣ማንም፣ሳይነግረው፣የአንድሰው፣ታሪክ፣የገርህ፣ድፍረቱምየለውም፣ወድአቶነው፣ጢባጢቤሚጫወትባቹ፣እስኪመኪናይስጥህ፣ቤትይስጥህ፣ከየትአባቱአምጥቶነውሚሰጥህ፣ድራማውንከጨረስክኋል፣የቀበልሀል
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም የሚወድ የእግዚአብሔር ነብ ነህ ምንቴ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አሜንንን ተባረኩ 🙏🏻🙏🏻📖📖👏🏻👏🏻👏🏻🔥💺🔥🤲🏻🤲🏻👍🏻🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Geta yibarakichuuu tabaraku babziuu Tsaga hallelujah hallelujah❤❤❤❤❤
I have not heard nor seen this kind of God's revelation before. It is great God bless you
❤🙏♥✝አሜን በኢየሱስ ስም በኔ ምክንያት አለም ነፃ ትወጣለች🙏♥
ታባክ አመላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ተባረክ ነቢይ
WHAT AN AMAZING,GREAT,BLESSED, FORTUNATE,MIRACULOUS,WONDERFUL, SHARP,DEEP,MIGHTY,TEACHABLE, PROPHETIC,SPIRIT FILLED,EFFECTIVE, EFFECTUAL,ENERGETIC AND UNIQUE PROPHECY,CONFIRMATION AND REVEALING SECRETS PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Wow Amazing Bless U Deep prophecy .
Lame. Xayeyav
Good Lefe
@@abrshibalata8469 Amen Ameeen
Ameeeen
chritianity is not religion this is the tetimony of what jesus can do ..thak you jesus for This amazing grace...
Teoky tekoelna new
ፈጣሪ ልቦና ይስጥክ ፓስተር ተብየው ጎበዝ ነኀ በደምብ አድርገህ ኢንፎርሜሽን ልቅም አድርገህ አጭበርብር ለነገሩ በዚህ ዘመን ሀሰተኛ ነብያት ይበዛል ብሎ የለ ወይ ግዜ እኔ የማዝነው የሚከተሉት ይሄ ሁሉ መንጋ በግ አለመንቃታቸው ነው...!!!!
ምን አስቀናህ የጥፋት ልጅ
@@anteyeshalom7825 ማነው አሱ ነህ አንተ የጥፏት ልጅ?
Lemargagt kasfelgh esuga hidek ey kantem aganint ycohal yezane yigebahal
ኦርቶዶክሶች ውጡ ከዚ ውስጥ የጌታን ድምፅ ለመስማት ስላልታደላቹ የኛ ጌታ እኮ እሚያወራ እሚናገረን ነው እንደናንተ ዱዳ መልስ እማይሰጥ አናመልክም
Glory Of God ❤God bless you prophet ❤❤❤
Tebarek. Xegaw yabzalh be yesus sm
All glory to be Jesus Christ king of Kings
God bless your life porpht love you
እየሱስ በባርየው ታአምርን ያዴርጋል
God bless you! bachalekut koneka hulu ebarekalo
Ameni Ameni Ameni Ameni Anjetaa ameni Ameni gada ekasi tebareki hiwotishi zemenishi fesimo ceriso yibarekishi yeabate jegina tebareki 😭😭😭💔💔💔💔
Amennnnnmmmmmmm,You are amazing prophet ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
May God bless You . We love you brother .
አዳልሞቴ፣ ቡዳ፣ ሞሚና ዛር ቦሮንቺታ፣ መተት፣ ድግምት፣ አስማት ጥንቁልና በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ምድር የተመታ ይሁን
🙏አሜን
tebarek minte.....
አሜንንንንን❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ ዘመን ይባረክ
ፀገህን ያብዛልህ
Amennnn dnqi tmbit now
Letwld fetari yasnesah tkklena nebi neh geta ybarkh
እየሱስ ይባርክህ ለነም ጸልይልኝ
Man of god i love u pray for me pls im in to far 🙏🙏🙏🙏 i love u
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ስሙ ይባረክ
እግዚአብሔር እንዲ ባረከኝ ና ሕይወቴ እንዲ ቀይረልኝ ፀልለኝ prophet
Wow Geta abizeto yibarekehe Amen 🙏
amen beyesusimi beyina zemen geta yiserali menfesu yimermiral minte geeta zemenen yibarik❤
AMEN Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen bayese tabraki babizu 🙏❤
አሜን ክብር ለእዪሱሰ ይሁን 🤲🤲🤲
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ሀሌ ሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ ክብር ለጌታ ይሁንለትትትትት አሜንንንንን
Wow amen 🎉🙏🏼💯📖🙇🏼 tsega yibizalih🎉
Amen❤❤❤❤🙏
❤❤❤❤Amen🙏
የእግዝ/በር ፀጋ ይብዛልህ
ዘመንያባረክ
ተባረግ የእግዚአብሔር ሰው ስሜንህ ይባረግ
አሜን ተበራክ
be eyesus sem zemene ena berekete yebela ygelbet
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏 oh!!!! God blesse you more
Thank you may lord father Jesus amen 🙏🏽 🙌🏿 ❤️
አሜን እየሱስ 🙌🙌🙌🙌 ይመለከታል አሜን ከተሸጥንበት እንወጣለን
እግዚአብሔር መልካም ነው ሃሌሉያ
እያሱስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ ነው የንጉሶች ንጉሥ ነው እያሱስ ፋራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ✔️✔️አሜን አሜን አሜን ✔️
Amen amen amen geta zemenin ybarik🙏
ኡፍፍፍፍ 😢😢. 😭😭ጠብቀኝ ጌታዬ. 🤲🙇♂️🧎♀️
ምንትዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
Zemnke yibarek geta yesus prophet enwodhe alen
Ameeen abat Tbareki 🤲🏻🇸🇦
God bless you amazing
አሜን አሜን🙏🙏🙇🙇🙇ተባረኩ
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ሁልለዘ ላለም ለአተይሁን ጌታእየሡሥ ተባረክ ፀጋው ይብዛል
ፀጋ ይብዛ
❤️👍❤️❤️minte ፀጋ yibizalik
selam ante ye igziabiher sew ante yezi midir sitota nek. lesewochi wede geta letemeleketuut mabte neh enwedahalen tebarek. be geta sim.
ታበራክ እግዘአብሕር የበሪኪ❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen sime yebareke yene geta
Hallelija
አሜን ተባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😢😢😢አሜንንን
አሜን.ተባራክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታይ ይባረክ አሜን
ዘመኒ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen hashuka kibiri le geta le igziyaberi yhuni tebareki 📖📖📖💪💪❤❤❤❤✅✅✅✅
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen geta yibarko tabarka
የደብተራ መንፈስ በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ስም የወደቀ ይሁን
አሜን አሜን በየሱስም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።bb
Tabarek igzaber yibark yigzaber sawu
Ameen Ameen Ebbifamii namaa waqayyoo nafii dhadhadhuu biyyaa arabaa jiraa maloo
ተባርክ
Zemenih yibarek❤❤
Amen yfeta be eyesus sem
Ameeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ✊✊🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
Ameeeeeeeeeenni Ameeeeeeeeeenni Ameeeeeeeeeenni ❤❤❤❤❤❤❤
ዬእግዚአብሑረ ሰዉ ፀልለኞ❤❤
Eyesus Geta new
amen amen Geta yebereki 🙏🙏👏👏👏♨♨♨♨
B0scb0ry
Tumsn
May and Chips
Mch
God bless you 🙏
Geta keantna malkamu agelgloth gar yihunilh leinm tselhlny❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙌🙌
Shallom yeigizeber saw🤝🤝💕
አሜንንን አሜንንን ዘመንክ ይባረክ 🙏😥🙌🏻💞
🔥🔥🔥🔥🔥🎉አሜን
አሜን አሜን 🙇♂️🙇♂️🙏
🎉egzabheri yimasgeni!!
አላሚን እዞራላሁ በጌታ ሀይል አምን
የምድራችንንን መርገም እየሰበረ ለለላው ጌታ ክብር ይሁንለት
እግዚሀቤር ልቦና ይስጣቹ
Amenamenamenamenamenamenamenamenamenamen geta Hulu yichalali
አሜንንንንንን🙌✋❤❤❤❤❤❤
Ammmeeennn yhune