//እንተዋወቃለን ወይ?// "ለመጨረሻ ጊዜ ያጎረሰኝ ስንጋባ ነው"😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 237

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 5 месяцев назад +276

    ዛሬ ከ6 አመት ቡሀላ😢😢😢 እናቴቤት ቁጭ ብዬ እያየሆቹ ነዉ ተመስገን🙏❤❤❤❤

    • @lc09o95
      @lc09o95 5 месяцев назад +3

      ዋውማሻአላህ ደስ ሲል

    • @user-cq3po3fd9i
      @user-cq3po3fd9i 5 месяцев назад +3

      ታድለሽ መሸአላህ

    • @user-gq1cn7jq1y
      @user-gq1cn7jq1y 5 месяцев назад +2

      ታድለሽ በአላህ

    • @N33Natty
      @N33Natty 5 месяцев назад +3

      ታድለሽ ❤

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z 5 месяцев назад +11

      እኳደሳለሽ እኛንም ለዚህቀንያብቃን😢

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 5 месяцев назад +49

    የማዳም ቅመሞች ሁሉ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን የማታ እንጄራ ይስጠን🙏🙏🙏

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 5 месяцев назад +55

    ቅመ ሞች ላይክ አመረኘ😢

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 5 месяцев назад +41

    አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ ! 😢

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om 5 месяцев назад +1

      አሚንንን

    • @user-lp6dt1yn5h
      @user-lp6dt1yn5h 5 месяцев назад

      አሚንንንንንን

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 5 месяцев назад

      አሚን ያረቢ

    • @h8272
      @h8272 5 месяцев назад

      አሚን ወላሒ ያገራችን ሰላም እራቀኮ ያረብ

  • @HalimaOthman-ry6hn
    @HalimaOthman-ry6hn 5 месяцев назад +9

    ወይ ፍቅር አገላለጥ አያ 😂😂😂 ድሮ ቀር በናቴ ግዜ አባየ ሲመጣአ ዉሃ አሙቃ እግር የምታጥበዉ ክብር ለእናትና አባቴ የነሱን ፍቅር አይቸ የአሁን ግዜ ፍቅር ሳይ አዝናለሁ አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል

    • @h8272
      @h8272 5 месяцев назад

      የድሮው ፍቅርኮ ክብራቸው ሰው እያያቸው አይሳሳሙ ሁሉም በነሱ ያምር ነበር ወላሒ እኔም እናትና አባቴ በጣም ነው የሚዋደዱት አላሕ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔ ማሮች የመጀመሪያ ልጃችሁ ምንም በስደት ብትሆንም ግን ሁሌም ታስባችኋለች ትናፍቃችኋለች አባየ እማየ ❤❤❤❤

    • @melimeli6184
      @melimeli6184 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rd8cm2ro4y
    @user-rd8cm2ro4y 5 месяцев назад +29

    የመድም ቅመሞች የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ😘🙏

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 5 месяцев назад

      Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️

    • @user-rh2zq6cy3t
      @user-rh2zq6cy3t 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @user-yr2qr2vz3j
      @user-yr2qr2vz3j 5 месяцев назад

      አሚን ያረብ

    • @h8272
      @h8272 5 месяцев назад

      አሚን አይዞን የመዳም ቅመሞችየ በጣም ነው የምወዳችሁ እኛ የመዳም ቅመሞች ጀግና ነነ ማሮቸዋ ❤❤❤❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 5 месяцев назад +5

    መምህሩ ግን በዚህ ንግግር እና አርዳድ በዚህ ሁኔታ ነው እሚያስተምር የነበረው😂😂😂😂አይ

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 5 месяцев назад

      ወይይአረ ተይ አታስቂኝ ያችስ ከፍ ኪኪኪኪ

    • @tayba1611
      @tayba1611 5 месяцев назад

      @@samiraseed1131 የምርገረመኚኮ😁😁😁

    • @Aisahwollo
      @Aisahwollo 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Imumuaz
      @Imumuaz Месяц назад

      ክክክክክ​@@samiraseed1131

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 5 месяцев назад +5

    ሉላዬ የኔ ሳቂታ ማሻአላህ ሆሌም እዳማረብሺ ኑሬ የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ ደሞ ተጉራረሱ ይልመድባችሆ

  • @Hayat-hr1ip
    @Hayat-hr1ip 5 месяцев назад +14

    ግንክኋላ ባትሆኝ ጥሩነዉሉላ ይድብራል በተርፈ ቆጂየነሺ❤❤❤🎉🎉

    • @toybamohammed9047
      @toybamohammed9047 5 месяцев назад +1

      ከሆላእኮየምኮነውለውዶችእይታእዳገባነውማለቲመቀመጫውንሽሽት

    • @Hayat-hr1ip
      @Hayat-hr1ip 5 месяцев назад

      @@toybamohammed9047 ክክክ ክፈትሰ ትዞርየለድ መቀመጫ አልሺ😁

    • @user-od3bc9xt4r
      @user-od3bc9xt4r 5 месяцев назад

      😄😄😄​@@toybamohammed9047

    • @zetunakader4692
      @zetunakader4692 5 месяцев назад

      kkkkkk

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 5 месяцев назад

      Thun adeb arga eko new

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 5 месяцев назад +6

    ዛሬ ዘጠንኛ ነኝ ወግ ደረሰኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ሉላዬ የኔ መለሎ ❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 5 месяцев назад +8

    እኳን ደና መጣቹ ሉላዬ የምወድሽ አለሽልኝ ውድ እህቶቼ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ቅመሞቼ አላህ ይጠብቃቹ

    • @h8272
      @h8272 5 месяцев назад

      አሚን ❤❤❤

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r 5 месяцев назад +12

    ሁላችሁም ደስ ትላለች ❤❤❤❤ ❤🎉

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 5 месяцев назад +1

    መቸም ትግስትሽ ስትጨርሺ በሳቅ ነው የምትሞቺው የኔ ቆንጆ ebs ድምቀታችን በርቺ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 5 месяцев назад +3

    😂😂የዛሬውብዙም አይነፍም

  • @Jemu6
    @Jemu6 5 месяцев назад +6

    እኔ እኮ ሁለት ቀን ሳንጎራራስ ከቀረን የተራራቅነ ያህል ነው እሚሰማኝ 😂😂😂

    • @janojanet5272
      @janojanet5272 5 месяцев назад

      ጎበዝ ቀልድ የለም

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 5 месяцев назад +5

    የትግስት በል ምስኪን ነፈር😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 5 месяцев назад +5

    የሉላ አድናቂ ነኝ

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 5 месяцев назад +16

    ዝምታ ያሸልማል ይጀመርልን 😂

    • @user-pk1tt2on7c
      @user-pk1tt2on7c 5 месяцев назад

      ኧረ ጨንቆኛል ይጀመርልን 😂😂

    • @MaseMase-nl1cd
      @MaseMase-nl1cd 5 месяцев назад +1

      እኮ ባይ ባይ የለም ፍቶህ 😢😂😂😂😂😂

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed 5 месяцев назад +12

    ዝምታ ያሸልማልን አቋርጣችሁት ባልሆነ😥እየጠበቅነዉኮ

    • @user-pk1tt2on7c
      @user-pk1tt2on7c 5 месяцев назад +1

      እኔም እየጠበኩ ነዉ በተስፋ😂😂

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 5 месяцев назад

      አረ ያስ ቢቀርም አዬጎዳ

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed 5 месяцев назад

      @@zahrahmohemd3204 አሁን ካለዉ የመዝናኛ ፕሮግራም እሱ ይሻላል በጣም ያስቃል

  • @user-jw2lm7sc4j
    @user-jw2lm7sc4j 5 месяцев назад +5

    ሉላ በጣም ነወ እምወዲሽ የኔ ቆንጆ

  • @kwkw528
    @kwkw528 5 месяцев назад +4

    enideniye gin le anid sewu 15.000 kemesiteti 10 .000 !anidenga lewetu huletenhn leweta3000 sositengn leweta 2000 bihoni desi yilali mikinatumi anidi sewu letakisi eniko wecha yichagirali

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 5 месяцев назад +2

    አራቶዉ እጅ ባሎች እስካ አምስት
    ወር ባቲጎርሳትም ኡንካኒ ደስ አላቹሁ
    😅😅😅 ደስትላለቹ ሁላቹሁም

  • @gasewukabz4fw.teees3vj
    @gasewukabz4fw.teees3vj 4 месяца назад

    ዋውዋው በጣምነው ደስሚል

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 месяцев назад +3

    የተረጋጉ❤

  • @senaitHaileBonsa
    @senaitHaileBonsa 5 месяцев назад +3

    አደኛ ኮማችነኝ❤❤

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 5 месяцев назад +3

    በሳቅ አደኛልጂ በሳቅ😂😂😂😂😮😅

  • @user-pk1tt2on7c
    @user-pk1tt2on7c 5 месяцев назад +5

    በቃ ዝምታ ያሸልማልን አቅርቡልን😳😳

  • @wewee6506
    @wewee6506 5 месяцев назад +4

    😂😂😂ወይኔ የጉርሻው ነገር እንዴኔ ያሳቀው

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 5 месяцев назад

      እኔም😢😢😢😂😂😂😂

    • @Aisahwollo
      @Aisahwollo 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-rh6gb1yt4j
    @user-rh6gb1yt4j 5 месяцев назад +5

    አልፎልኝ በጊዜመጣሁ ቅመሞችየ

  • @zebibagetatube9215
    @zebibagetatube9215 5 месяцев назад +1

    Saelm,yagraylijwech,selamachehu,yebza

  • @user-rv2ec5ti4j
    @user-rv2ec5ti4j 5 месяцев назад +2

    ሀይ ውዶች እንዴት ናችሁ በሰደት አለም ያላችሁ አሰብንበት ደርሰን ለአገራችን ያብቃን ወገን ዱአ እንዳረግ የበይ ተመልካች ሁነን እስከመቸ ያረብ ከሸቃላነት ወደ መዳምነት ይቀይረን መቸ ይሁን___ ሙሉት

  • @user-rh9gl4rw4e
    @user-rh9gl4rw4e 5 месяцев назад +3

    ቆይ ግን ዝምታ ያሸልማል ቀር እንደ

  • @SisayBogale
    @SisayBogale 5 месяцев назад

    ዋዉ ዋዉ ታምራላችሁ ጌችና በሌ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 5 месяцев назад +6

    አይ እኔጎርሻአልወድም ሀቂቃይተናነቀኛል

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 4 месяца назад

      እኔም

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 4 месяца назад

      @@user-cw5sz4fc9w ስለዝህጎደኛአግኝቸአለው

    • @dhdg6723
      @dhdg6723 4 месяца назад

      እኔም አልወድ ከስንት አመት ወይም ወረ ቡሀላ አንዳንዴ ባሌን አጎረሰው አለሁ እንጂ እኔ ጉርሻ ይከብደኛል

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 4 месяца назад

      @@dhdg6723 ችግርየለውም ብታጎርሽውየሰውግን እኔ አይወርድልኝምታገቴ

  • @hannakidane6918
    @hannakidane6918 5 месяцев назад +3

    Wey gursha besak new yemotkut 😅😅😅

  • @Yoni-yimer7
    @Yoni-yimer7 5 месяцев назад +4

    Hulachehum tameralachehu

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 5 месяцев назад +2

    ሉላ ግን ለምን እድል አትሰጭም ሞክሩ ብለሽ በፍጥነት አሳይ አሳይ ለምን

    • @Aisahwollo
      @Aisahwollo 5 месяцев назад +1

      የኔም ጥያቄነው እደሀኒ አይሆንም አጠያየቁ😢😢😢

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 5 месяцев назад +2

    የጉረሻዉ ነገረ😅😅😅😅😅😅

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 5 месяцев назад +3

    የዘርግለት ጉርሻ😅😅😅

  • @GgLe-jg6ff
    @GgLe-jg6ff 4 месяца назад +1

    ቆይ ኦረሞ ብቻ ነው የሚቀርበው በጣም ይገርመኛል

  • @mekiyajemal9132
    @mekiyajemal9132 5 месяцев назад +2

    ሽሮ ባለዉለታችን ክክክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 месяцев назад +3

    😂😂😂😂የተጋባን ቀን አለ የስርግ ለት 😂😂

    • @user-dq6jj8sp9s
      @user-dq6jj8sp9s 5 месяцев назад

      ክክክክክእኔምይሄአሳቀኚ

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 5 месяцев назад

    የዛሬወቹ ግን ምንሆነው ነው በተለይ አስተማሪው ከንተ እንማራለን

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 5 месяцев назад +1

    ውይይይይ ገና ካሁኑ ቅዝቅዝ ያለ ትዳር
    ስንት ጉድ አለ በይቤቱ ሚስቱን ሳያጉርስ የሚበላ እዚህ ቦታ ሄጃለው ሳይል የሚሄድ ይሄ ምን ያሳያል ንቀት
    ሆይ እንኩዋን ቤት ሆቴልም ሳያጎርሰኝ አይቀምስም እያንዳንዱዋን የሚሄድበትን ሳይናገር አሄድም ኑርልኝ ሺ አመት የኔ አክባሪ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 5 месяцев назад

      ​@@ktube8920😂😂

    • @user-sd2xj4oo3l
      @user-sd2xj4oo3l 5 месяцев назад

      የኔም

    • @Fikrte-bs2dg
      @Fikrte-bs2dg 3 месяца назад

      ከተማመኑ ምንም ችግር የለውም

    • @Fikrte-bs2dg
      @Fikrte-bs2dg 3 месяца назад

      መጉረስ የማይወድ ማጉረስም የማይወድ አለ እኔ ሁለቱንም አልወድም ልጄንም ግዴታ ስለሆነብኝ ነው ደሞ ዋናው በሰላም መኖሩ መተሳሰቡ ነው ሌላው አይደንቅም ወገኖች😅

  • @hadra4556
    @hadra4556 5 месяцев назад

    ሰላም የመዳም ቅመሞች እርስ በርሳችን ተደጋግፈን አብረን እንደግ❤

  • @lc09o95
    @lc09o95 5 месяцев назад +3

    ዛሬ አምስተኛኮማችነኝ ላይክአድርጉኝ የመዳምቅመሞች አላህ ይጠብቀንሁላችንም ለሀገርያብቃን ሃገራችንም ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @h8272
      @h8272 5 месяцев назад

      አሚን አላሑመ አሚን ያረብ ❤❤❤

  • @user-bp9lj5fl7n
    @user-bp9lj5fl7n 5 месяцев назад +1

    😂😂የዛወቹ ይለያሉ ፈጣሬ ዉይ ትዳር😊

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j 5 месяцев назад +2

    የጉርሻው ነገር በሳቅ ገድሎኛል ፍቅሩ ቢቀር ባአሉም ቀረ ማለት ነው እረ እንዴትነው ጎበዝ

  • @Nibe791
    @Nibe791 5 месяцев назад +3

    በስደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እኔንም ደምሩኝ አበረታቱኝ❤🎉❤🎉

  • @makis1623
    @makis1623 5 месяцев назад +5

    ይሄ ፕሮግራም ሀንዬ ትስረው 👌

    • @user-sx6hr4fp2k
      @user-sx6hr4fp2k 5 месяцев назад +8

      ህጂ እስዋ ጋ እይ😅

    • @user-pk1tt2on7c
      @user-pk1tt2on7c 5 месяцев назад +5

      እሷጋር ሄዴሽ እያ😮😮

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 5 месяцев назад +2

      አረወዳተቆጥበላባሌጌስለምጠይቅሂጅ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 5 месяцев назад +1

    Wuyi deselu ❤❤❤

  • @MdEt-re1rn
    @MdEt-re1rn 5 месяцев назад +3

    አትሻብኝ😂😂😂😂ሚጉርሰ😅😅😅እድህይክባዲልእድ

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 3 месяца назад

    ወይ መብራት😅

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 5 месяцев назад +1

    በላይ እንዴት ነች

  • @user-jd3wk3de3x
    @user-jd3wk3de3x 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 5 месяцев назад +3

    እኔ ምለው ባል ከመብላቱ በፌት ሚስቱን ያጎርሳል ከዛ ነው እሚበላው ተቀየረ እንዴ😂

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 5 месяцев назад +5

      አዎ ቀርቷል ቶሎ ለራሱ ዋጥ ሆነ ዘንድሮ

    • @kadoos4696
      @kadoos4696 5 месяцев назад +1

      ቀረኮ😁😁😁😁😁🙉

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 5 месяцев назад +1

      ​@@lunaamor5354😂😂😂😂😂😂 🙈🙈🙈🙈🙈🙈 ወየው እኔ ካላጎርሰኝ መጀመሪያ አልበላም ዝም ብዬ ስመለከተው ቢርሳው እራሱ ሲያየኝ ይገባዋል ገርሻ በጣም ነው የምወደው

    • @user-sd4ud4kh5o
      @user-sd4ud4kh5o 5 месяцев назад

      ​​@@lunaamor5354ወይኔ ዛሬ

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 4 месяца назад

      ​@@JdjdBdjjd-uc4wfእኔ ማጉርሥም መጎርሥም አልወዲ

  • @user-bq6if2pc1u
    @user-bq6if2pc1u 5 месяцев назад

    ጉርሻ😂😂😂😂😂

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u 5 месяцев назад +1

    የመቸነዉ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 5 месяцев назад

    አይይይይ

  • @Ffffffff7552
    @Ffffffff7552 5 месяцев назад

    የመካከለኛዉ ጁሀርጋ የሆነ ነገሩ እንደኔ የተመሳሰለበት የለም ወይ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 месяцев назад

    🇪🇹❤❤❤❤❤❤

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @taharayeshu9091
    @taharayeshu9091 5 месяцев назад

    😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😌

  • @hanytubeethhanyarq6620
    @hanytubeethhanyarq6620 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @sameuae5574
    @sameuae5574 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomondestaw1823
    @solomondestaw1823 5 месяцев назад +3

    ይህን የመሰለ ውሸታችውን ይዛችው ከቤታችው አርፋችው አትቀመጡም (አይ መምህር ተመልሰህ 1ኛ ክፍል ግባ ::

  • @OneLove-vt2bd
    @OneLove-vt2bd 5 месяцев назад +2

    holding Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia, responsible for the long-running genocide is a crucial step to getting justice. Justice for the millions displaced, for the tens of thousands of women who were sexually abused, and for the hundreds of thousands who have passed away. Ahmed’s lack of empathy, arrogance, and responsibility punishes many and now, a once thriving nation is a suffering country in need.

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @terizteriz4508
    @terizteriz4508 5 месяцев назад

    Kkkkkl

  • @tube2415
    @tube2415 5 месяцев назад

    የዛሬዎቹ በደንብ አልተዋወቁም ገና😂😂😂😂

    • @kadoos4696
      @kadoos4696 5 месяцев назад

      😅😅😅😮

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 5 месяцев назад +1

    lula❤❤❤❤

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 5 месяцев назад +2

    የጉርሻው ነገር🙉😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍

  • @Aisahwollo
    @Aisahwollo 5 месяцев назад

    ተሣስቶኳ ሣያጎርሰኝ ተበላ ተጋደልና😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 4 месяца назад

      እኔ አልወዲም ጉርሻ 😅

    • @Aisahwollo
      @Aisahwollo 4 месяца назад

      @@user-cw5sz4fc9w እኔም ጉርሻ አሎዲም ከባሌ ውጭ ይተናነቀኛል የባሌን ግን ተሳስቶኳ ባያጎርሰኝ እንጋደላለን ክክክክክክ

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 4 месяца назад

      @@Aisahwollo ባል ሳገባ አየዋለሁ

  • @yatuyatu6598
    @yatuyatu6598 5 месяцев назад

    ክክክክክክክ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 5 месяцев назад

    በጨለማ የተወረወረ ድንጋይና ባል አድ ነው

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 месяца назад

    I prefer Hanna to Lula🎉🎉🎉

  • @hatatsaed9212
    @hatatsaed9212 5 месяцев назад +14

    ኢንሸአህ እኔም ከሁት ሳምንት በኃላ አገሪ እገባለሁ

    • @KeniLove-ww1wz
      @KeniLove-ww1wz 5 месяцев назад +2

      በሰላም ግቢልን።

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 5 месяцев назад +1

      በሰላምግቢ

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed 5 месяцев назад

      ማሻ አላህ ታድለሽ በሰላም ጊቢ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 5 месяцев назад +2

      እኔም ከ2 አመት በኋላ😂 እገባለሁ አንችም ሰላም ግቢ❤

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 5 месяцев назад

      እኔም ከ2 አመት በኋላ😂 እገባለሁ አንችም ሰላም ግቢ❤

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k 5 месяцев назад +4

    አይይይይይ አማረኛችን 😌

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 5 месяцев назад

      ሁለተኛ ቋቋቸው መሰለኝ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 5 месяцев назад

      🤣🤣🤣

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 5 месяцев назад +5

      እነሱ እኮ ሁለተኛ ቋንቋቸው ነው አንቺ ብትጠየቂ ከአማርኛ ውጪ የምታውቂው ቋንቋ የለም ምክንያቱም መሀይም ስለሆንሽ

  • @user-cm9jo9fh5i
    @user-cm9jo9fh5i 4 месяца назад

    weyneee fara betdar aygtm hiwot chlma new yemthonw sizgnen

  • @samiraamna-zr2qz
    @samiraamna-zr2qz 5 месяцев назад

    kkkkkkm ጉርሻው

  • @makidagethcw8908
    @makidagethcw8908 5 месяцев назад

    LULA MSAKA AGEGNCH MCHRSHALAY😂😂😂

  • @bssjsh1792
    @bssjsh1792 5 месяцев назад

    እስክ ሥራ ፈልጉልኝ ያበናት 😢😢😢

  • @susutube9855
    @susutube9855 5 месяцев назад

    ይች ልጂ ግን ለምን በጀርባቸው ትሄዳለች በጣም ያስጠላል

    • @tigist649
      @tigist649 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂ኮሜት መሆኑ ነዉ ወይ ዘንድርሮ

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 4 месяца назад

      😂

    • @susutube9855
      @susutube9855 4 месяца назад

      @@tigist649 bedenb newa

  • @SeadaAbdu-nb8jk
    @SeadaAbdu-nb8jk 4 месяца назад

    የዛሬዎቹ አይነፉም

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ክፍት ጫማ ውስጤ ነው

  • @OneLove-vt2bd
    @OneLove-vt2bd 5 месяцев назад +1

    holding Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia, responsible for the long-running genocide is a crucial step to getting justice. Justice for the millions displaced, for the tens of thousands of women who were sexually abused, and for the hundreds of thousands who have passed away. Ahmed’s lack of empathy, arrogance, and responsibility punishes many and now, a once thriving nation is a suffering country in need.