ገጠር ውስጥ ዝነኛ ሆንኩኝ!የሚያውቁኝ አዝናኝ ጥንዶች ማራኪ ወግ በባላገር ጎጆ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • አዝናኞቹ የገጠር ጥንዶች ቀማራኪ ወግ! Ethiopian rural couples at maraki weg balager gojo #marakiweg#ግዛቸውአሻግሬ#gizachewashagrie

Комментарии • 107

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Год назад +14

    ሰብስክራይብ አድርገዋል?

    • @eregoyarau5827
      @eregoyarau5827 Год назад +1

      አወ አድርጌሀለሁ

    • @eteneshendalewfanta1348
      @eteneshendalewfanta1348 Год назад +1

      በደንብ ነው በጉጉት ነው እመጠብቀው እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ደቂቃው ቢጨመር አሪፍ ነው ከ እስታንቡል ነው እማየው🇹🇷🇹🇷🇹🇷💚💛❤️👈👈

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Год назад +1

      አዎ

    • @liligebiru5392
      @liligebiru5392 Год назад

      አዎ ግን በናትህ ጡታቸውን ሸፍነው

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Год назад +2

      Please make more videos like this 👌👌👌👌👌👌🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ Год назад +11

    ሲያስቀኑ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ደጉ ባለሃገር ያገሬ ሰዉ ንፁህ ፍቅር ያለዉኮ ገጠር ነዉ።

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Год назад +13

    ገጠርነቴን ስወደው ቦታ ለመያዝ ነው አንደኛ ነኝ ድምፅ ሁኖቸው ለተቸገሩ ለቦረና ህዝብ አላህ ሆይ እዝነትህን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @drphone9773
    @drphone9773 Год назад +8

    ገጠር ውስጤ ነው 😍ለቦረና ሰዎች እንድረድ ዘመዶቸ😭😭

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Год назад +3

    እውነት የገጠር ሰው የዋህ ቅን እውነት ተባረክ ለቤተክርስቲያን ነው ያልከው ይስጥክ እግዚያብሄር❤❤❤

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 Год назад +4

    ንፁህ ፍቅር እኮ ያለው ገጠር ነው
    ደጉ ባላገሩ ያገሬ ሠውች ሠላማችሁ ይብዛ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +1

    ይገርማል ታዋቂ አርቲስቶች ሲሆኑ በመቶሺዎች ቪው ያገኛል የገጠር ሰው ሲሆን ግን አስር ሺ እንኳን አይሞላም

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Год назад +4

    ፍቅር ያለው እዚህ ሰፈር ነው ሌላውም ዝሙት መዳራት እንደ ፋሽን የታየበት ዘመን

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Год назад +11

    የገጠር ሰው ማግባት አማረኝ😆😆😆

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +6

    ደስ ሲሉ ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይንካችሑ ከይቅርታ ጋር ፊለፊት ካሜራ ፊት እንደዚህ አውጥታቹሑ አታጥቡ በላቸው ጊዜ 🙏

  • @tesematsega6843
    @tesematsega6843 Год назад +4

    እዴት ደስ ይላሎ። ሰላማቹ ይብዛ አተም ፈጣሪ ይከተል በርታ💚💛❤👏

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 Год назад +2

    የኒ የኋሆች ደስ ስትሉ ተገር ልጅ ስላደረገኝ ፈጤሪየን አመሰግዋለሁ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +1

    ማነው እንዴኔ ገጠር የሚወድና የገጠር ልጅ የሆነ ገጠር ውስጤ ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +2

    ደስሲሉ ሀገራችንንሰላምያርግልን የሀገሬውሰው ደግየዋህነው ጊዜ ማራኪምርጥሰው ነህ በርታ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад +1

    የኔ ጌታ:ግማሹን:ለቤተክርስቲያን:አላለም:ደጉያገሬሰው

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Год назад +2

    ደስ ስሉ ወጣቷ የገባት ነች

  • @MoMo-wq5fz
    @MoMo-wq5fz Год назад +2

    ዉድም ባህልና ወግ ልወጡትን ማዉጣ ማሳየትህ ደግ ሆኖ ካለ እናቶች ሲያጠቡ ባቀርፃ ወይም ብቆርጡት አለበለዛ እምቀርጠዉ ሰዉ ባላቸዉ ልብስ ቢዘጋጁ ጡሩ ነዉ ሚዲያ እደሚወጡ እያሳወካ ቢዘጋጁ በተረፈ ጡሩ ነዉ

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    አብሶ በሰዉሀገር እደነሱ አይነት ማየት ይናፈቀናል

  • @zekiryashailu2555
    @zekiryashailu2555 Год назад +3

    በርታ ወንድሜ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 Год назад

    በርታ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Год назад

    ሰላም ወንድሜ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ነው ምታቀርበው ግን አንድ ነገር ልነግርህ እፈልጋለው እባክህ ሚያጠቡ እናቶችን እንዲሸፍኑ ወይም ለሚዲያ እንዳይታይ ብታደርግ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ተባረክ ወንድሜ

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ Год назад +2

    የኔ ሰውች የኔ ገራገር 🥰🥰🥰🥰 ውድድ

  • @imanseid
    @imanseid Год назад +2

    ወድምአለም ለቀጣይ ሥትለቅ ጡት የሚጠብትን እናቶች ልባቼውን ሺፍነው አተ እነሡ የዋህናቼው አያቁም

  • @fasika9507
    @fasika9507 Год назад +1

    እናመሰግናለን🙏🏾 ግን ምነው እጥር አለች🤔

  • @user-zf9mv7yc2o
    @user-zf9mv7yc2o Год назад +2

    ከነ ዝንቡ ለምን ትቀርፀናለህ ከተሜው እዳይሰድበን

  • @shwaalem6542
    @shwaalem6542 Год назад +1

    I hope when you go there, you buy some thing for them like coffee , oil something like that.

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Год назад +1

    አሁንስ ንፁህ ፍቅር ናፈቀኝ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Год назад +1

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ፕሮግራምህ ተናፍቋል ተመለስልን

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Год назад

    ኡፍ ደሩ ያገሬ ሰው ካለበደልህ በየቦታው የምትሳደደው! ጋዜጠኛው አክባሪህ ነኝ!

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Год назад +1

    ንፁህ ፍቅር ያለው እዚህ ነው ከማስመሰል የፀዳ

  • @imanseid
    @imanseid Год назад +2

    ወድምእና እህትነው የሚማሠለት ሢሥቁ መዘነጥ ማለት እኔን ማናቅ ማለትነው😂😂😂😂

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Год назад

    እኔ ግን አንድ አስተያየት አለኝ እድህ በሚዳይ ሲቀርቡ እራሳቸውን እዲጠብቁ ንገራቸው ግድ ማጥባት ወይም አቀማመጣቸው ኪሬሊስ መሆን የለባቸውም።።።
    ግን ደስ እያለኝ ነው የምከታትልህ ብርታልኝ

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Год назад

    ወይው ሲያስደስቱ ፍቅር የሆሆነ ቤተሰብ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Год назад +2

    ከሥደት ሥመለሥ ገጠር ካልሆነ አላገባ ም ገዳም ይሻላል ከከቴው እደራረቡ አልታመኑም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад

    እንዴት ደስ እንዴምሉ

  • @elenigebrehiwot861
    @elenigebrehiwot861 Год назад

    Ye getr nuro selam alehw. Gizye Berta lege 1👌

  • @tikis8083
    @tikis8083 Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪ አተጋር ይሁን አንተ አይነቱን ያብዛልን ከቻልክ የገጠር ድራማ አበጀሽን አቅርብልን

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Год назад

    የገጠር ሠዉ እኮ የዋህ ነዉ ቀረጻ ላይ መሆናቸዉን እራሱ እሚያቁ አይመስልም ምናለ መጀመሪያ ተስተካክለዉ እንዲቀመጡና እንዲሁም እሚያጠቡ እናቶችን ጡታቸዉን ብትሸፍኑላቸዉ በተረፈ በርቱ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 Год назад

    ውንድሜ እኔ ገጠር ነው የትዳረኩ አያቲ አሳድጋኞ ልጅ ነበረች ትዝታ አለብ

  • @yum483
    @yum483 Год назад +2

    Beautiful

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Год назад

    እዴት ደስ ይላሎ

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    ከቀን ሦስግዜ በትለቅ ጥሩነበር

  • @ማረፊያየሌላትወፍ

    የኔ ጣፍጮች ንፁህ ፍቅር ከናተነው♥

  • @user-zf9mv7yc2o
    @user-zf9mv7yc2o Год назад

    የገጠር ሰው ያሳዝኑኛል ወገኖቼ ጠያቂ የሌለን ውጭ ያለንው በአሳብ ሞትን እፍፍ ሁል ጊዜ በርበሬ ጨው ምን ኑሮ ይባላል እስኪ የአመጋገብ ስነ ስርአታችንን አስተካክሉላቼው በሁሉም አካባቢ ሀገርም ስንበባ እየደነገጥ ነው

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Год назад

    እንዲህ እንዲህ ያሉት ናቸዉ የናፈቁን ኢትዮጲያዊያኖቹን አምጣልንማ ቶሎ ቶሎ ግዛቸዉ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Год назад

    ደስ የሚል ብሮግራም

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Год назад

    Peace be with all of you 💕

  • @footandball0893
    @footandball0893 Год назад

    Gizo tileyaleh berta berta show endemiyadig tesfa adergalehu

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ

    እኔ የሞጣ ልጂ ነኝ ደብረ ማሪያም ግን የት አካባቢ ነው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Год назад

    ደስየሚሉ ቤተሰቦች

  • @ቲጅየራያአራዱሟ
    @ቲጅየራያአራዱሟ Год назад

    የዋሁ ህዝቤ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz Год назад

    ውይኔ. እኔፍራሆት. ክክክክየዋሁህዝቤ

  • @edreesmuhammad4979
    @edreesmuhammad4979 Год назад

    በሳቸው እራህ መት ነው እምንኖረው

  • @shewayealemu6775
    @shewayealemu6775 Год назад

    ዋዉ ማማራቸዉ 😍😍😍😍

  • @samrubelgu2113
    @samrubelgu2113 Год назад

    Gobez lje neh emebrhan taberta

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ Год назад

    ደስሲሉ ዋውውው

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Год назад

    መዘነጥ እኔን መናቅ መሰለኝ ይመስለኛል አላለም!

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    ደጉ ያገሬ ሰው

  • @demewozagidew6752
    @demewozagidew6752 Год назад

    wow siyamru

  • @likimuwamekonnen4291
    @likimuwamekonnen4291 Год назад

    Hulu negerachew des sil ye setochu aqemamet des aylm bezaw btmekrachew ke camera wechi

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Год назад

    ደስስስስስስስ ስትሉ💚💛❤️

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    በናፍቆት የምጠብቀዉ ቻናል

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Год назад

    አቤትየገጠረሠው የዋህ ንጡህልብነው ያላቸው

  • @madi2644
    @madi2644 Год назад

    ሠላምናችሁ

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ Год назад

    ጀግና

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Год назад

    ምነዉ ባታሳጥረዉ

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Год назад

    Sameru❤❤❤❤❤🤗

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    ወዳጄ እንዲህ ልባቸውን አቁስለህ መቼም ዶሮ መግዣ ሳትሰጥ አትወጣም 😆

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Год назад

    ህፃኑ ሲያሳዝን የእናት ጡት ከዝንብ ጋር የሚጠባው ውይ ምን ሆና ነው አይይይ!!!

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ

    Enda agar bat eko yawahe gelte tamage yalm

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ

  • @aelma1023
    @aelma1023 Год назад

    💖💖

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Год назад

    ❤❤❤

  • @BB-ww3uq
    @BB-ww3uq Год назад

    😀🤗😍

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ Год назад

    ግንእንደት እሸሉ ማዉረት ብዙም አነወድ እኛገጠሮቹ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад

    😍😍😍😍❤

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ Год назад

    🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад

    ቤተስብ

  • @mekdes8059
    @mekdes8059 Год назад

    Lene yegeter bal felglgn

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Год назад

      ነይ እኔ እድርሻለሁ

    • @mekdes8059
      @mekdes8059 Год назад

      @@መካያላህባሪያ እውነት የከተማው እማ አይሆንም ብየ ነው

  • @Mekdes-13Cheru
    @Mekdes-13Cheru Год назад

    We are very happy to see them .please cover there “private “ breast feeding is private , other than that very nice job maraki wey and Giza he’s👍

  • @mulukenlanka8266
    @mulukenlanka8266 Год назад

    Today, I have unsubscribed this tube. Because, the intent of the tube is to propagate the...of a nation. Though I love the people, I don't like the way you want to portray.
    Well go, dude!

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Год назад +1

    ሠላም የመዳም ቅመሞች በቅንነት ሠብስክራይብ በማርግ አበረታቱኝ 😥👏👏👏👏

  • @tube7756
    @tube7756 Год назад

    100k ygiba tinish new yekerew, subscribe adrigut