የከበረ ሰው ማነው ? በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 15

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 года назад +2

    Amen, Amen, Amen. I am so happy to see you Kes Tigistu. Amazing message God bless you more.

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 3 года назад +4

    ቄስ ትግስቱ የእግዚአብሔርን ቃል ስታስተምር ሁሌ መስማት እፈልጋለሁ። በጣም እባረካለሁ። ሚዲያ አለህ?

  • @truthseeker4873
    @truthseeker4873 2 года назад

    May God bless you priest! Great man is idea sensitive, time orient and position curious !

  • @samuelworku1862
    @samuelworku1862 3 года назад

    Kes Geta yibarkih... ብዙ ተምሬኣለሁ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ !!

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 3 года назад

    ድንቅ መገለጥ ነው።

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 3 года назад

    አሜን “የማይጠፍውን የእግዚአብሔርን ሀሳብ “ አገልግሎ ማለፍ ይሁንልኝ 🙏🏽ድንቅ መልእት ተባረክ ውድ ወንድሜ

  • @dereseashageria7157
    @dereseashageria7157 11 месяцев назад

    እንደምነህ ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይጠብቅህ የድንግል አምላክ የቅዱሳን የፅድቃን መንፈስ ከአንተና ቤተሰቦችህ አይለይ::ሁሌም ትምረቶችን ትልቀ ጭብጥ አላቸው ,መነሻ እና መድረሻ አላቸው ,የታወቀ የጊዜ ገደብ ,ትምህረቶችህ ለማን መቺ እንዴት መሰጠት አለባቸው የሚለውን በጣም ታውቀዎለህ ,እራስን አድማጮችን ታከራለህ , የጅመረክበት እና የምትጨረስበት መንገድ አና ስሜት አንድ ናቸው,የትምህረቶችህ ታሬካዊ አመጣጥ ፈሰቱ እጅግ ይገረማል , የጊዜ አጠቃቀም , የትምህረቶችህ ዕረሶች , የአንተ እይታዎች ,ትምህረቶችህ በቁ ጥናት የተደረገባቸው ናቸው, የሙሉ ጊዜ አስተማሪ ትመስለኛለህ , ሆሌም በጣም የታዘብኩት ነገረ ::1ኛ በመጀመሪያ ትምህረቶችህን ስትጅምረ ስላምታ ታቀረባለህ የእግዚአብሔር ታመሰግናለህ ::2ኛእንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የትምህቶችህን አብይ ቃል ትናገራለህ ከየት መፅሀፍ ቅዱስ ክፈል እንደተወሰድ 3ኛ ትምህረቶችህ ምንያህል ጊዜ የሚውስዱ መሆናቸውን ትገልፅለህ 4ኛ ትምህረቶችህ ፊሬ እንዴፈራ ለአንተም ተናጋሬ አንደበት ለህዝቡ ሰሚ ልብ እና መረዳትን በሂይወታቸው እንዲተረጉሙት ከፈተኛ ፀሎት ታደረጋለህ ሀገረ ሰላም እንዲሆን ጭምረ 5ኛ ማስታውሻ እንይዙ ታበረታታለህ ጥያቂም ካላቸው እንዲሁ:: እግዚአብሔር ይባረክ::

  • @tiruagere8597
    @tiruagere8597 2 года назад

    ወንጌል እንዲ በተረጋጋ ሰው ሲሰበክ ዉስጥ ዘልቆ ይገባል እ/ር ይባርክልን

  • @mederine
    @mederine 3 года назад

    Tank you so much 🙏God bless you!!
    Betame geta tenagerogale
    Berta brother Sega yebesalehe 🙌🙌

  • @tigisttadesse708
    @tigisttadesse708 3 года назад

    ቄስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ድንቅ ት/ት ነው፡፡

  • @asterbekele7751
    @asterbekele7751 2 года назад

    May the grase of God and peace be with you. Don't leave your place bs you're" Kes"

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 3 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @azebwolde8768
    @azebwolde8768 3 года назад

    Kes setastemre mesmaghe semet semayawe nw beteleye debrizet mkc cherch

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte9896 3 года назад

    እግዝአብሄር በሚያውቀው በቀን አንድ ግዜ እዳምጠዋለሁ።የት ቤተክርስትያን ይሆን የሚያገለግለው. ?

  • @mizantessema9005
    @mizantessema9005 3 года назад

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!