Hussein Berhale - Wagte Me'a (ዋግቴህ ሜኤ) - NEW! Official Music Video 2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • Ethiopia: Hussein Berhale - Wagte Me'a (ዋግቴህ ሜኤ) - NEW! Official Music Video 2017 - Enjoy DireTube Music Video: Ethiopian Music, Ethiopia
    Subscribe to our Channel Now! for More Music Videos
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 109

  • @johndeno306
    @johndeno306 2 года назад +13

    Love my Afar brothers and sisters peace from Eritrean Saho 🇪🇷🇪🇹🇩🇯❤️❤️❤️

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 3 года назад +22

    አፋሮች ውስጤ ናቸው በፍቅር ነው እምወዳቸው ክፉ አይንካብኝ ወገኔን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 года назад +10

    አፋር ቆንጆወችኮ ናቸው ሲበዛ የተፈጥሮ ውበታቸው ዋው እዴት እደምወዳቸው

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 года назад +10

    አፋሮች የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ስገባ አፋር ክልል መምጣት እፈልጋለሁ ኢንሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃቹ

  • @kamilawollo7528
    @kamilawollo7528 3 года назад +8

    በጣምነውየምወዳችሁአፋሮች

  • @Vip-kh6df
    @Vip-kh6df 3 года назад +21

    ከአፋር በመወለዴ በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 года назад +4

      ማሻ አላህ እኔ ወለየው ነኝ ባሌ ግን አፈር ነው አፋሮች ፈቅር ናችሁ ❤❤❤❤❤

    • @aatt4894
      @aatt4894 2 года назад

      አፋር ስወዳቸው እኔ ወሎየነኝ ግንበጣም እወዳቻዋለሁ

    • @መነሳይቱብ
      @መነሳይቱብ 9 месяцев назад

      ማሻአላህአፍሮች እኔምበጣም እወዳቸዋለሁ
      አላህመልካምየሆነዉባልይስጠኝ ከአፍሮች ማግባትእፈልጋለሁ

    • @Neima-b5r
      @Neima-b5r 8 месяцев назад

      አቦለኔምፈልጉልኝ ያፍርባል😂 ወላሂበጣምነውእምወዳቸው

    • @nuredinhabib9166
      @nuredinhabib9166 8 месяцев назад

      አስለምደኝ/ጂኝ
      ከልጅነቴ ጀምሮ አፋርኛ መልመድ በጣም እወዳለው ከ7:00 ሰኣት ዜና ቦሃላ የናንተን ፕሮግራም ሆን ብዬ እጠባበቅ ነበር እነ ያሲን ከድር አሊ አፍሪካን ሁሴን በራህሌ እነ ዛፋ ኪሮስ ሌሎችም ውስጤ ናቸው
      የስልጤ ልጅ ነኝ❤

  • @ewodalehufano
    @ewodalehufano Год назад +1

    አፋሮች ጀግና ናቸው ስወዳቸው አይበገሬው የኢትዮጲያ ኩራት አምሀራ&አፋር💚💛❤️💪💪💪

    • @EjigayehuTasew
      @EjigayehuTasew 9 месяцев назад

      ትግሬና ኤርትራን ጨምራቸው
      ታላቋን አቢሲንያ እንመሰርታለን

  • @qusaibarri1024
    @qusaibarri1024 4 года назад +5

    ዋው፡ተወልጀ፡ያደኩበት፡ሐገር፡፡አፋር፡ምግዜም፡ከአምሮየ፡አይጠፋም

  • @HanokFekado-xy2ol
    @HanokFekado-xy2ol Год назад +1

    ሁሴኔ አድናቂነኝ አፋሪዬ ህዝቦችሽ በቸር ይኑሩ አቦ ክፉ አይካችሁ

  • @ሓውኩምነሽነሽ
    @ሓውኩምነሽነሽ 8 лет назад +9

    ዋውውው ጽቡቅ ስራሕ ዘሐጉስ ዩ,ቀጽልዎ ንፉዓት
    from eritrea

  • @ethiopiaethiopia1992
    @ethiopiaethiopia1992 Год назад +2

    አፋር የሰው ዘር ❤❤❤❤

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 4 года назад +5

    የኢትዮጵያን የሰው ልጅ ዘር መገኛ ድንቅነሸ ሉሲ

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 3 года назад +5

    እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች በሀገራቸው ፍቅራቸውን የማይቀይሩባት ክፍ አይንካችሁ

  • @kedijaabdu8909
    @kedijaabdu8909 4 года назад +4

    Wow beautiful

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 3 года назад +4

    አፋር ባል ፈልጉልኝ ሙቸነው የምወዳቸው በእምነታቸው እና ባገራቸው አይደራደሩም 💚💛❤

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 года назад +2

    አፋሮች የኢትዮጵያ ጀግኖች

  • @lubabatb7453
    @lubabatb7453 8 лет назад +7

    yene nafkotoch swedachu eko sew hulu minale endenante bihon! be eji yale werk Aydel yemibal 😍😍😍

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 года назад +1

    ጥሎብኝ አፋሮች ወላሂእወዳቸዋለሁ አላህይጠብቃችሁ

  • @amanstudio886
    @amanstudio886 4 года назад +5

    Mece tama Afar ni toboko mashallah💕🌹

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 4 месяца назад

    እኔ እንዳው ጥሎብኝ አፋር እና ራያወችን ሥወዳቸው ❤❤🎉

  • @ሀዩ-ቀ6ቸ
    @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 года назад +1

    አፋር ፍቅር
    😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zerugebrekidan6025
    @zerugebrekidan6025 4 года назад +3

    ዓፋር ኣሕዋትና መላኽና ሓሪፍ ሙዚቃ

  • @መሬማወሎየዋነኝ
    @መሬማወሎየዋነኝ 3 года назад +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍 ሥወዳችሁ

  • @fiqrtebelay9517
    @fiqrtebelay9517 Год назад

    እዲናኘ ኤብሌው

  • @tube-vw7ku
    @tube-vw7ku 4 года назад +3

    ስወደቸዉ

  • @abbaimran4122
    @abbaimran4122 4 года назад +6

    Masha Allah what a nice,beautiful cultural song and dance...

  • @saragubry5920
    @saragubry5920 2 года назад

    ዓፍርን ትግራይን አሰይይይይይይይ ጅጋኑ

  • @EphremWolde-k2f
    @EphremWolde-k2f 5 месяцев назад

    I love afar music & Population of Ethiopia me 🎉

  • @تتنووو-ط4ذ
    @تتنووو-ط4ذ Год назад +1

    የምወዳቸው😍😍😍💘💘💘💙

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 4 года назад +3

    የኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 4 года назад +5

    💚💛❤👍

  • @BileniOsman
    @BileniOsman Год назад +1

    የአፍር ልጅ ነኝ በይ አላፍርም

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb Год назад

    ሁሴኖ ይህን ሙዚቃህን ስወደው

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 4 месяца назад

    Kee, Qafaraay! ❤

  • @tsagawkebede7655
    @tsagawkebede7655 3 года назад +2

    ያበደ ካልሆነ አፋርን አይነካም

  • @azadaxmed2775
    @azadaxmed2775 3 года назад +1

    Masha alaah afar

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ
    @የትምልኑርስደተኛነኝ 4 года назад +3

    አፋር🌳💚❤💚🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 3 года назад +1

    አፋሮቺ ውሥጤ ናቸው አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 4 года назад +3

    አፉርየ ስወዳችሁ

  • @Vip-kh6df
    @Vip-kh6df 4 года назад +3

    ከአፋር መወለዴ እድለኛ ነኝ

  • @masmohamedahmedsoumbourouh4862
    @masmohamedahmedsoumbourouh4862 3 года назад +2

    Anihaye Afar

  • @solomonassefa4583
    @solomonassefa4583 3 года назад +1

    ፍቅር ብቻ

  • @ስንቴየገብርኤልባርያ

    love afar❤❤❤

  • @nuredinhabib9166
    @nuredinhabib9166 8 месяцев назад

    የስልጤ ልጅ ነኝ
    አፋር ሆኖ መወለድ ኩራት ነው።
    ከልጅነቴ ጀምሮ ለቋንቋው ልዩ ትኩረት አለኝ ከ7:00 ሰኣቱ ዜና በኋላ ሆን ብዬ የአፋርኛ ፕሮግራም እጠባበቅ ነበር ቋንቋው ምን እንደሚሉ ባይገባኝም ግን በጣም ለማወቅ ፍላጎት ነበረኝ ግን ምን ያደርጋል አፋርኛ ሳልለመድ ይሀው አሁንም ስለ አፋር አወራለው የነ ያሲን ከድር አሊ አፍሪካ ዛፋ ኪሮስ ሁሴን ባራህሌን ዜማ በድፍረት እሰማለው ምን እንደሚሉ ባላውቅም ስሰማው ያደግኩትን ዜማ ከነሱ እኩል እላለው❤

  • @saramohamedhassan8223
    @saramohamedhassan8223 4 года назад +4

    Inel amey afar awkay
    Inel ame assab awkay
    Inel amey bori awkay ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg Год назад

    አፍር 🥰🥰🥰

  • @ፈትያያሰልጤዋ
    @ፈትያያሰልጤዋ 3 года назад

    አፈር ደሜ🇪🇹🇪🇹

  • @Samisami-ed3zc
    @Samisami-ed3zc Год назад

    My Afar 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Refya-lu5bk
    @Refya-lu5bk 6 месяцев назад

    Afar ❤❤❤🎉

  • @sameerasameera6563
    @sameerasameera6563 4 года назад +6

    ዓፍርን🌶💍🕊 ትግራይን አሰይ ይይይይይይ 🌻🌻🌻🌻🇻🇳🇻🇳💪💪🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋👊👊😍😍😍😍🌾🌾🌾🌾👍👍💐💐💐💐🎵⭐⭐⭐✋✋✋✋

  • @abebawabebaw4067
    @abebawabebaw4067 2 года назад

    የኢትዮ የቁርጥ ቀን ህዝቦች ሥታሥደሥቱ

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራትነው

    I’m oromo love afar music

  • @cabdishariif3887
    @cabdishariif3887 4 года назад +1

    Good good

  • @Hamddanhusen4445
    @Hamddanhusen4445 Месяц назад

    qafar meqe🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatalienirs8008
    @hayatalienirs8008 3 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @betelehemyohannes2925
    @betelehemyohannes2925 3 года назад +1

    💚💛❤

  • @hhxhjd9215
    @hhxhjd9215 3 года назад

    ወዉ

  • @KiyaMareyene-r1j
    @KiyaMareyene-r1j 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 3 года назад +2

    አፈር ስወዳቸ አንድ አፈርባል ፍልጉልኝ ይዥው ጎንደር ልግባ

    • @seniy4518
      @seniy4518 3 года назад +2

      ኪኪኪኪ አፋር ይዞሽ ይገባልጅ ይዘሽዉ አትሄጅም የዎህልብነዉ ያላቸዉ

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 3 года назад

      @@seniy4518 እንዴ እኝም ጎንደሬውች እዃ ኩሩነን ደግማ የዋነ ን ለወደደን ማር ለጠላን እሬት ነን ግን በነገራችን ላይ አፈሩች በጣም እወዳቸዋለው

    • @seniy4518
      @seniy4518 3 года назад +1

      @@ayshaalshamsi3283 ዉዴ እኔሞ እወዳቸዎለሁ ነዉ ያልኩት

  • @GrmayAsgodom
    @GrmayAsgodom 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamiraliweleywudjdjkdcb6998
    @yamiraliweleywudjdjkdcb6998 8 лет назад +4

    wawww afar pippili

  • @nesredinsalih629
    @nesredinsalih629 4 года назад

    Basak ta

  • @mss10vcd60
    @mss10vcd60 3 года назад +1

    😘😘😘😘😘😘

  • @ngusiwbshet4328
    @ngusiwbshet4328 4 года назад +2

    Bezwo meserat alebey

  • @ngusiwbshet4328
    @ngusiwbshet4328 4 года назад +1

    Betam yametal

  • @ndjd9458
    @ndjd9458 8 лет назад +4

    አፋሮቺ ውስጤናቺሁ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 8 лет назад +1

      Bzbአያምርም Ndjd
      me too!!!

  • @hananhabeb2809
    @hananhabeb2809 Год назад

    አፋር ባየሁ በሰማሁ ቁጥር እባየ እደፈሰሰነው ሁልግዜ እስኪ አባቴን አፋልጉኝ እስኪ መልሱልኝ ባአላህ አፋርኛ እና አማረኛ እምታውቁ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️💋💋

  • @tdeisawasawenor8095
    @tdeisawasawenor8095 4 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝🌺🌺

  • @anbeyaahmed3978
    @anbeyaahmed3978 6 лет назад +2

    Woooow

  • @qadobaguahmed7649
    @qadobaguahmed7649 4 года назад

    Macammad saalic litom mablak macaay allafanh gexxehtanik

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 8 лет назад +5

    አፋር ፍቅሮች ስወዳቹሁሁሁሁሁ!!!

  • @kamilmahamake7805
    @kamilmahamake7805 8 лет назад +2

    meqe

  • @soumailabassirou7021
    @soumailabassirou7021 4 года назад +1

    C est dans quel pays

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alem5097
    @alem5097 3 года назад

    ይሄ. ዘፋኝ. የት. ጠፋ. በናታችሁ

  • @fanoo4110
    @fanoo4110 7 месяцев назад

    ምጥ የአፋር፡ልጄ ነኝ

  • @DagneMelaku-t7p
    @DagneMelaku-t7p Год назад

    Àfar.hulem.ethiopiwinetachun.slemywedu.enem.ewedachualhu.

  • @masertmesfenmesfen4658
    @masertmesfenmesfen4658 8 лет назад +4

    afare webu katama wwwww

  • @dgghgffdgggggg1999
    @dgghgffdgggggg1999 2 года назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰