Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ብለካል ወንድልጅ በሁለት እግሩ መቆም አለበት በርታ
እሴት ልጅ በሰንት እግሯ ሰትቆም ነው
@@ווסיהברוןቆጆዋ ሴት እራሷ ላይ በደንብ ትሰራለች ሁሉነገሯን ሳትሞላ ዘው አትልም እራሷን በደንብ አብባ ስለምታውቅ
ማነዉ ማዕተቡ ሲያምር😘
ልታገቢው ነው ማዕተቡ ሲያምር ያልሸው ከአሁኑን ግጭው ሳያመልጥሸ?
@@ווסיהברון በሳቅ ሆ ኧረ እናቴ ሰዉ ማዕተብ አድርጎ ሳየዉ ደስ ሲለሚለኝ ነዉ እኔ ከየት አግኝቼ ነዉ እሱ ማገባዉ አያዉቀኝ አላዉቀዉ
@@kidistyemariyam1786 😅😅😅😅😅😃😃😃
በቅንነት እንደማመር እህት
የሴትን ልጅ ዋጋ የሚያውቅ ነው ወንድ ልጅ መጀመሪያ በሁለት እግሩ መቆም አለበት ያለው ባዶ እጅህን አግብተህ አንድ ሚስትህን ታስቃያለህ ሁለት ልጆች ሲመጡ ለነሱ መከራ ትፈጥራለህ ስለዚህ በንግግሩ እስማማለው ወንድ ልጅ መያዝ አለበት
ሴት ልጅስ?
ወንድሜ ጓደኛዬ ጀግናዬ ሰላም ይብዛልል የኛ ቅን ወንድም ፈጣሪ እድሜ ይስጥ ገና ጅማሮ ነው 💚💛❤️👈
አቤል እና ሳምሪ ናቹ ??? የዚህ ዩቱብ ባለቤቶች ነዉ የነ አቢን ስም ሰርቃቹ ነዉ???
@@hanagerma9528 እነሱ ናቸው ዩቱብ ከፍተናል ብለዋል
እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ💐
@@hanagerma9528 እኔ ግን የነሱ አይመስለኝም በስማቸው እና ፎቶቸውን ተጠቅመው ነው አሁንኮ በሰው ስም እና ፎቶ የሚነግዱ እልፍ አላፍ ናቸው
ነፃነት ትዳር ውስጥ ወይም ፍቅር ውስጥ የለም ያለህ ማነው በእርግጥ ትዳርም ፍቅርም ዘልዛላ የሆነ ሰው ሚገባበት ነገር አይደሉም ምክንያቱም ስለምትያዝ ሁለተኛ ደግሞ ፍቅር ኖሮኝ ነው ምገባበት ሚባልም ነገር አይደለም ስሜት ነው በድንገት ወደ አንተ ሚመጣ ምን ለማለት ነው አትንዘላዘል የራስህ ሒወት ይኑርህ
ከምወዳቸው ምርጥ ተዋናይ ግን ልታይ ልታይ አትልም 🥰🥰🥺
የኔ ባለ ማሕተብ ከእርጋታሕ ጋር ስታምር አዎ ልክ ነሕ ግዜው ከፍቶል ጥሩ ነገር ማዬት መስማት ናፍቆናል ሁሉም ነገር ያስደነግጣል እግዚአብሔር አሪፍ ግዜ ያምጣልን ግዜው የኛ ነው ብለው እጣጥ እጣጥ ለሚሉት ለነ አዳነች አበቤና ሽመልስ አብደሳ ለሁሉም የኦሮሞ ፒፕል አስተዋይ ልቦና ይስጥልን
@@tube-bp7ew ደመርኩሽ
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞችኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት እንደማመር
ፍትህ ፍትህ ወላ
ያልተወራልህ ምርጥ ተዋናይን ነህ በርታ
ትክክል ጎበዝ
እመብሰሃን ትጠብቅህ ፃድቁ አብትዬ ይጠብቅህ🥰🥰
እርጋታዋ ደስ ይላል
እንደማመር በቅንነት
ጎበዝ ነህ ዝለል ዝለልና ሲበቃህ ታገባለህ🤣🤣አወ ትዳር እስር ቤት ያክል የሚሠማችሁ ሠወች መዝለል ስለለመዳችሁ ነው😋
@@RUKIYATube485 አንች አግብተሻል
ወየው በሳቅ ክክ እንደ እከዬ ሶስት ልጅ ከዛ ወደትዳር ግን ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም
Ywmre einae eirse tadere sasbe sale nawe yamimaslye bahe eigzabhare aimlke eiwntnae tadte yastne😂😂👍
@@ווסיהברון ልታገባኝ ፈልገህ ነው?🤣🤣
@@mesigente708 🤣🤣🤣
I'm the first 2L ይመችህ
በርታልን ቢኒ
ሲያምር እኮ😘😘😘😘😘😘😘😘😘♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በቅንነት እንደማመር
ይህን ፕሩግራም ስወደው 😍 ተጥሉበት
ቀጥልበት
የኔ ቆንጆ ኮስተር ኮምጠጥ ቆፍጠን በል የምን መሽኮርመም ነው።
የኢትዬጲያ ጥበብ ጨርቋን ጥላ አብደላ ነገር ግን እኔስ በልጅነቴ ነበር ገና 11 እድሜ ለይ ሆኜ ነበር ፊልም ሲያ የነበረ ተዋናይ መሆን በጣም እፈልግ ነበር ግን አሁን 20 ቤት ነኝ የኢትዬጰያ ፊልም ማየትም ሆነ መስማት አልፈልግም ግን ነፃነት አስፈላጊ ነው እኔም በጣም ሁልግዜ ነፃነቴእወደዋለሁ ግን እንጃ ትዳር ዉስጥ ነፃነት ብሎ ነገር የለም ከባድ ነገር ነው ሰው የሰው ስሜት መረዳት ማወቅ ከባድ ነው ምንም ቅርብ ቢሆንም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሰዉ በልካችን ይስጠን ለሁላችን በዚህ ምድር ነህ አንድ ጊዜ መኖር አስፈላጊ ነው ማለቴ ሁሉም ነገር እንዳለ ሆኖ ጥበበኛ ሰለሞን ከምትወደድ ሚስት ጋራ ደስ በልክ ባሌ ሼክ እድሜ አልህ እና ከሚስት ጋራ ብቻ አላለም ከምትወደድ ሚስት ጋር ነው ሆነ ቀረ ፍቅር እምነት ተስፋ የመጨረሻ የመጀመረ ኖህ :👰👰👰😁😁😁😁
ማኛ ደስ ትላለህ ይመችህ
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@tube-bp7ew በጣም ይቻላል
ሰላም ፍቅር ለሀገረራች ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አተ ግን እገባውበት ሁሉ አገኝሃለው በሰላም ነው
ምርጡ ናልን
ጨፍጫፊ ነኝ በል ላንተ ምትሆን ጠፍታ ነው የእከን ታሪክ እንዳደግምበን አደራ
ክክክክክክ እከ ምን አደረገ
@@አማራነትማንነትእንጂወንጀ ኧረ ተይ ጉድ ሰርቶን የለ እንዴ ሸምጥጦ ጩጬውን
kkkkkkkkk
ትትና አብዝቶ ሰቶካል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ
እረ አግባ ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም ዘርህንም ተካ የነገን አታውቅም
እውነትህነው😂😂😂😂ገብቶ ከመቃጠል አስቀድሞ መጠቀቅ ነጻነት የመሰለነገር የለም
Ymeshik ❤
Ewnet new wend lej b 2 egeru mrkom alebet👍
Kmr lik nhm bravo 🥰😍 dmo betam mimchagn
ትክክል ወድ ልጂ በሁለት እግሩ ሲቆም ነው
ፍትህ ሳውዲ ላሉት እስረኞች ፍትህ በቦታው ለሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🥺 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛❤❤❤ የሀገር የልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኤወላ ሳኡዲወች ተረሱሱሰሱሱ
ለዛሬ ግን ለማድነቅ ስል ወንድ ብሆን ጥሩ ነበር ግን አድናቂህ ነኝ በጣም ምወድህ ግን ከአርቱ ጠፍተካል ለአንዳንዶች ጥሩ ተምሳሌት ነክ
ወይኔ ይህን ልጅ ስወደው ስልኩን ሹክ በለኝ😂😂😂😂
ኧረ 🤣🤣ሊበላሽ
ቆንጆ ወንድ የጋራ መሆኑን እወቂ🤣🤣
@@RUKIYATube485 😂😂😂እሱን አትይብኝ
bro እድሜ ይሄዳል
Siyamerr😂😂😍
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እህቴ
ይሄ ሐሳብ ግን ሴሰኝነትን አያስፋፋም? "ነጻነቴ" የምትለው ቃል
Yedme kontrat yelewm wendme. Behulet egre alkomem kalk mechem atkomem.
Komentaterech mtsatadu mdre tegefi hula zm atlum mastedader saychl eee zelo tdar lay gebto yesetm hiwot kemabelashet yshalewal endene gobez berta
Hiwete kebde new sew be asbew sayhon Fetare end Fekda yun mlkamu nger emgalhu
ፍትህ ሳውዲ ላሉት እስረኞች ፍትህ በቦታው ለሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🥺 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛❤❤❤ የሀገር የልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እስኪ ስብስክራይብ አድርጉኝ ግድ የለም ታተርፋላቺሁ
ይሄ ልጅ ስሙ ማነው
ሕፃን ነው እንዴ
ምነው ጋይሥ ሥልኩን ሹክ በሉኝ እያላችሁ ኮመንት የምኮምቱት አታፍሩም 😁😁 እረ ክብራችሁን ዝቅ አታድርጉ የምር ወንድ ነው ምን የተለየ ነገር አለ ሰው እንደሰው አክብሩ አባታ ጎባጣ እያልን ፍርድ ሰጭ አንሁን
Gegema
በል እኔ ነኝ ግራ ጎንህ
እና Single ወንዶች እና ሴቶች እራሳችን የምንደልልባት ቃል"ነፃነቴ" የምትባል ኢ-ተፈጥሮአዊ የሆነች የመደለያ እና የማታለያ ቃል ነች::Let us admit that we are loser on that part and let us work hard😂😂😂
Great
Yesefer leg hi
💓💓💓💓
ሴወንዶች ትዳር እየጠሉ ያሉት በኛ ሴቶች አመል ነው የሚለውን መቀበል ስለማይፈልጉ ጨፍጫፊ ስለሆነ ነው የሚል ስም ይሰጡሀል 😅
እና ሙዝክ🍌 አረጅ በለኛ ቱ ፉት ለሙዝክ🤔🤔
ጅል
ስወደዉ እኮ በጌታ😘😘😘🎤
እውነት ብለካል ወንድልጅ በሁለት እግሩ መቆም አለበት በርታ
እሴት ልጅ በሰንት እግሯ ሰትቆም ነው
@@ווסיהברוןቆጆዋ ሴት እራሷ ላይ በደንብ ትሰራለች ሁሉነገሯን ሳትሞላ ዘው አትልም እራሷን በደንብ አብባ ስለምታውቅ
ማነዉ ማዕተቡ ሲያምር😘
ልታገቢው ነው ማዕተቡ ሲያምር ያልሸው ከአሁኑን ግጭው ሳያመልጥሸ?
@@ווסיהברון በሳቅ ሆ ኧረ እናቴ ሰዉ ማዕተብ አድርጎ ሳየዉ ደስ ሲለሚለኝ ነዉ እኔ ከየት አግኝቼ ነዉ እሱ ማገባዉ አያዉቀኝ አላዉቀዉ
@@kidistyemariyam1786 😅😅😅😅😅😃😃😃
በቅንነት እንደማመር እህት
የሴትን ልጅ ዋጋ የሚያውቅ ነው ወንድ ልጅ መጀመሪያ በሁለት እግሩ መቆም አለበት ያለው ባዶ እጅህን አግብተህ አንድ ሚስትህን ታስቃያለህ ሁለት ልጆች ሲመጡ ለነሱ መከራ ትፈጥራለህ ስለዚህ በንግግሩ እስማማለው ወንድ ልጅ መያዝ አለበት
ሴት ልጅስ?
ወንድሜ ጓደኛዬ ጀግናዬ ሰላም ይብዛልል የኛ ቅን ወንድም ፈጣሪ እድሜ ይስጥ ገና ጅማሮ ነው 💚💛❤️👈
አቤል እና ሳምሪ ናቹ ??? የዚህ ዩቱብ ባለቤቶች ነዉ የነ አቢን ስም ሰርቃቹ ነዉ???
@@hanagerma9528 እነሱ ናቸው ዩቱብ ከፍተናል ብለዋል
እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ💐
@@hanagerma9528 እኔ ግን የነሱ አይመስለኝም በስማቸው እና ፎቶቸውን ተጠቅመው ነው አሁንኮ በሰው ስም እና ፎቶ የሚነግዱ እልፍ አላፍ ናቸው
ነፃነት ትዳር ውስጥ ወይም ፍቅር ውስጥ የለም ያለህ ማነው በእርግጥ ትዳርም ፍቅርም ዘልዛላ የሆነ ሰው ሚገባበት ነገር አይደሉም ምክንያቱም ስለምትያዝ ሁለተኛ ደግሞ ፍቅር ኖሮኝ ነው ምገባበት ሚባልም ነገር አይደለም ስሜት ነው በድንገት ወደ አንተ ሚመጣ ምን ለማለት ነው አትንዘላዘል የራስህ ሒወት ይኑርህ
ከምወዳቸው ምርጥ ተዋናይ ግን ልታይ ልታይ አትልም 🥰🥰🥺
በቅንነት እንደማመር እህት
የኔ ባለ ማሕተብ ከእርጋታሕ ጋር ስታምር አዎ ልክ ነሕ ግዜው ከፍቶል ጥሩ ነገር ማዬት መስማት ናፍቆናል ሁሉም ነገር ያስደነግጣል እግዚአብሔር አሪፍ ግዜ ያምጣልን ግዜው የኛ ነው ብለው እጣጥ እጣጥ ለሚሉት ለነ አዳነች አበቤና ሽመልስ አብደሳ ለሁሉም የኦሮሞ ፒፕል አስተዋይ ልቦና ይስጥልን
በቅንነት እንደማመር እህት
@@tube-bp7ew ደመርኩሽ
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞችኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት እንደማመር
ፍትህ ፍትህ ወላ
ያልተወራልህ ምርጥ ተዋናይን ነህ በርታ
ትክክል ጎበዝ
እመብሰሃን ትጠብቅህ ፃድቁ አብትዬ ይጠብቅህ🥰🥰
እርጋታዋ ደስ ይላል
እንደማመር በቅንነት
ጎበዝ ነህ ዝለል ዝለልና ሲበቃህ ታገባለህ🤣🤣
አወ ትዳር እስር ቤት ያክል የሚሠማችሁ ሠወች መዝለል ስለለመዳችሁ ነው😋
@@RUKIYATube485 አንች አግብተሻል
ወየው በሳቅ ክክ እንደ እከዬ ሶስት ልጅ ከዛ ወደትዳር ግን ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም
Ywmre einae eirse tadere sasbe sale nawe yamimaslye bahe eigzabhare aimlke eiwntnae tadte yastne😂😂👍
@@ווסיהברון ልታገባኝ ፈልገህ ነው?🤣🤣
@@mesigente708 🤣🤣🤣
I'm the first 2L ይመችህ
በርታልን ቢኒ
ሲያምር እኮ😘😘😘😘😘😘😘😘😘♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በቅንነት እንደማመር
ይህን ፕሩግራም ስወደው 😍 ተጥሉበት
ቀጥልበት
የኔ ቆንጆ ኮስተር ኮምጠጥ ቆፍጠን በል የምን መሽኮርመም ነው።
የኢትዬጲያ ጥበብ ጨርቋን ጥላ አብደላ ነገር ግን እኔስ በልጅነቴ ነበር ገና 11 እድሜ ለይ ሆኜ ነበር ፊልም ሲያ የነበረ ተዋናይ መሆን በጣም እፈልግ ነበር ግን አሁን 20 ቤት ነኝ የኢትዬጰያ ፊልም ማየትም ሆነ መስማት አልፈልግም ግን ነፃነት አስፈላጊ ነው እኔም በጣም ሁልግዜ ነፃነቴእወደዋለሁ ግን እንጃ ትዳር ዉስጥ ነፃነት ብሎ ነገር የለም ከባድ ነገር ነው ሰው የሰው ስሜት መረዳት ማወቅ ከባድ ነው ምንም ቅርብ ቢሆንም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሰዉ በልካችን ይስጠን ለሁላችን በዚህ ምድር ነህ አንድ ጊዜ መኖር አስፈላጊ ነው ማለቴ ሁሉም ነገር እንዳለ ሆኖ ጥበበኛ ሰለሞን ከምትወደድ ሚስት ጋራ ደስ በልክ ባሌ ሼክ እድሜ አልህ እና ከሚስት ጋራ ብቻ አላለም ከምትወደድ ሚስት ጋር ነው ሆነ ቀረ ፍቅር እምነት ተስፋ የመጨረሻ የመጀመረ ኖህ :👰👰👰😁😁😁😁
ማኛ ደስ ትላለህ ይመችህ
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@tube-bp7ew በጣም ይቻላል
ሰላም ፍቅር ለሀገረራች
ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አተ ግን እገባውበት ሁሉ አገኝሃለው በሰላም ነው
ምርጡ ናልን
ጨፍጫፊ ነኝ በል ላንተ ምትሆን ጠፍታ ነው የእከን ታሪክ እንዳደግምበን አደራ
ክክክክክክ እከ ምን አደረገ
በቅንነት እንደማመር እህት
@@አማራነትማንነትእንጂወንጀ ኧረ ተይ ጉድ ሰርቶን የለ እንዴ ሸምጥጦ ጩጬውን
kkkkkkkkk
ትትና አብዝቶ ሰቶካል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ
እረ አግባ ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም ዘርህንም ተካ የነገን አታውቅም
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
እውነትህነው😂😂😂😂ገብቶ ከመቃጠል አስቀድሞ መጠቀቅ ነጻነት የመሰለነገር የለም
Ymeshik ❤
Ewnet new wend lej b 2 egeru mrkom alebet👍
Kmr lik nhm bravo 🥰😍 dmo betam mimchagn
ትክክል ወድ ልጂ በሁለት እግሩ ሲቆም ነው
ፍትህ ሳውዲ ላሉት እስረኞች ፍትህ በቦታው ለሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🥺 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛❤❤❤ የሀገር የልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኤወላ ሳኡዲወች ተረሱሱሰሱሱ
ለዛሬ ግን ለማድነቅ ስል ወንድ ብሆን ጥሩ ነበር ግን አድናቂህ ነኝ በጣም ምወድህ ግን ከአርቱ ጠፍተካል ለአንዳንዶች ጥሩ ተምሳሌት ነክ
ወይኔ ይህን ልጅ ስወደው ስልኩን ሹክ በለኝ😂😂😂😂
ኧረ 🤣🤣ሊበላሽ
ቆንጆ ወንድ የጋራ መሆኑን እወቂ🤣🤣
@@RUKIYATube485 😂😂😂እሱን አትይብኝ
bro እድሜ ይሄዳል
Siyamerr😂😂😍
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እህቴ
ይሄ ሐሳብ ግን ሴሰኝነትን አያስፋፋም? "ነጻነቴ" የምትለው ቃል
Yedme kontrat yelewm wendme. Behulet egre alkomem kalk mechem atkomem.
Komentaterech mtsatadu mdre tegefi hula zm atlum mastedader saychl eee zelo tdar lay gebto yesetm hiwot kemabelashet yshalewal endene gobez berta
Hiwete kebde new sew be asbew sayhon Fetare end Fekda yun mlkamu nger emgalhu
ፍትህ ሳውዲ ላሉት እስረኞች ፍትህ በቦታው ለሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🥺 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛❤❤❤ የሀገር የልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እስኪ ስብስክራይብ አድርጉኝ ግድ የለም ታተርፋላቺሁ
ይሄ ልጅ ስሙ ማነው
ሕፃን ነው እንዴ
ምነው ጋይሥ ሥልኩን ሹክ በሉኝ እያላችሁ ኮመንት የምኮምቱት አታፍሩም 😁😁 እረ ክብራችሁን ዝቅ አታድርጉ የምር ወንድ ነው ምን የተለየ ነገር አለ ሰው እንደሰው አክብሩ አባታ ጎባጣ እያልን ፍርድ ሰጭ አንሁን
Gegema
በል እኔ ነኝ ግራ ጎንህ
እና Single ወንዶች እና ሴቶች እራሳችን የምንደልልባት ቃል"ነፃነቴ" የምትባል ኢ-ተፈጥሮአዊ የሆነች የመደለያ እና የማታለያ ቃል ነች::
Let us admit that we are loser on that part and let us work hard😂😂😂