ኤርሚ ሀሰተኛ ትምህርቶችን ከቪዲዮ ማስረጃ ጋር አወጣባቸው 🛑 ኤርሚ ልደትቃል ቤት ተጠራ 🛑 | ermias abebe | melos | faithline

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 14

  • @eleni311
    @eleni311 8 дней назад +4

    ኦርቶዶክሶችን እግዚአብሄር እንዲህ ከዚህኛው ግድግዳ እዛኛው ግድግዳ እያላትማቼው ነው። ለፍጡር ያደላችሁትን ክብሩን ካልመለሳችሁ ገና ትላተማላችሁ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር አገልጋዮቹን አሰነሰቶባችኋል እጅ ብትሰጡ ነው የሚሻላችሁ ተባረኩ ኤርሚዬ ሁላችሁም 🙏❤

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 6 дней назад

    ኡኡኡኡ እረ ጉድ ነው አሁን እነዚ ናቸው መፅሐፍ ቅዱስ እናውቃለን የሚሉት😢😢

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 3 дня назад

    Uuuuuuuuuuuuuu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 7 дней назад +3

    አይ ፈለገ አወኩ አወኩ ብላ መፅሀፍ አጠበች አሉ ከቱ ቲቢት ውድቀትን ትቀድማለች አሁን አንተ ነክ ወንጌል አስተምራለው ብለክ የምትቆመው ወንጌል ነው ወንጀል ይብላኝ እርሱን ለሚከተሉ ውሀ በላቸው

  • @BirukMulugeta-r4t
    @BirukMulugeta-r4t 7 дней назад

    ወገኖቼ አረ እንደው ወዴት ወዴት እየተሄደ ነው በቤተ እምነታቸው /በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ክ ሀይ ባይ አባቶች አንድ ሰው የላቸውም .... ?!

  • @nigistshiferawbeyene5522
    @nigistshiferawbeyene5522 2 дня назад

    ለምን እንዳለ ተናጋሪዉን መጋበዝና መነጋገር አይሻልም።

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 7 дней назад +1

    orthodox ye wushat abat nw abatachawum kaza k wushatamu nw,...

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 7 дней назад +1

    የኦርቶዶክሱ ነው የተጨመረበት 80 ው እንደነሱ የጨመረና የቀነሰ አለ?ከግሪኩ ጋ ቢነፆፀር ብዙ ልዮነት ይገኛል የጨመረም የቀነሰም በሰማይ ሞት ይጠብቀዋል

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 7 дней назад

    ech net orthodox abate ya sint zamadochachin nabs ye asbalach zalalamawi isat......thanks lord me and my family did not brain washed by satanic organization

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 8 дней назад

    አቶ ልደት 66 መፅሃፍ ቅዱስ የረከሰ ነው ያለክ አንተ በራስህ አንደበት ረክሰሃል ወራዳ ነህ የወረድክየ አፍ ለከት የሌለህ የ እግዚአብሔርን ቃል የሰደብክ አንተ አሁንአነደበትአለህ መፅሃፍ ቅዱስን ገልጠህ ለማንበብ ፍርዱ እግዚአብሔር ይየው

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 7 дней назад

      66 ቱንስ እራሷ አይደለች ያዘጋጀችው አይ እዛ ቤቶች😊

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 7 дней назад

    Ere Cristian aydlim yehe deferetu gin siyasazinal waga hendmikefel gin ayawekim ende?

  • @AlmazYadete
    @AlmazYadete 7 дней назад

    Addis megelt new???

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 8 дней назад +2

    አይ ፈለገ
    የአንተ የክርስቶስ ኢየሱስ ማንነትና ምንነትን ስራን፣የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትን የሚያቃልሉ ነውረኛ የሆኑት የደብራዎች ፈጠራ ጽሑፍ የሆኑት እነ ታምረ ማርያም፣ገደለ ተክለ፣መጽሐፍ ሰዓታት፣ገደለ ዛራ ብሩክ፣ገደለ አርሴማ፣ገደለ ክርስቶስ ሰምራ፣ድርሳ መላአኮችና ሌሎች የጥንቆላ መጽሐፍትን ለማውገዝ አቅም ያላገኘህና ያልወገዝክ ምን አይነት ድፍረት አግተህ ነው ግን እስትንፋስ መለኮትን ያቃለልከው???