የጥሩ ሰው መገለጫ ምንድን ነው? / AWRACHILL.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 44

  • @israelayele3522
    @israelayele3522 Год назад +10

    ኧረ አውራውያን ኮሜዲያን ማሜን ጋብዙልን

  • @deginethaile493
    @deginethaile493 Год назад +3

    In essence, good people are rarely ever relentless, whereas great people can be relentless, but only under certain conditions. In Relentless, Tim Grover defines people into three categories by how they act: the Good, the Great, and the Unstoppable

  • @lisbonn8623
    @lisbonn8623 Год назад +3

    Mirt sew( M)=F^2√E/S where, S is different from shime

  • @Aeventplanners
    @Aeventplanners Год назад

    1 success ምንድን ነው የሚለው ሀሳብ እራሱ አንድ ፕሮግራም ያስፈልገዋል ግን Success depend የሚሆነው ግለሰብ ላይ ነው ሁሉም ሰው ስኬቱ ሀብት ላይሆን ይችላል። ለዚህ ምሳሌው ቢኒያም ሜቄዶኒያ ነው ለሱ ሀብት ስኬት ስላልሆነ የሚኖረውን የምቾት ኑሮ ትቶ መጥቶ የአቅመ ደካማዎችን ደስታ እያየ ይኖራል that means የሱ ስኬት ይሄ ነው። ስለዚህ ይህ ሰው ጥሩም ነው ስኬታማም ነው። ሌሎችን ደግሞ ብናይ በወጣትነት እድሜያቸው ገዳም ገብተው መንነው እናያለን ለነሱ ስኬት ዘመናቸውን አምላካቸውን ብቻ በማምለክ መጨረስ ነው ስለዚህ ስለ ሀገር እየፀለዩ ይኖራሉ ጥሩም ስኬታማም ናቸው።
    2 ፍፁም ሰው የለም ሰውን ጥሩ ወይም መጥፎ የምንለው Average አይተን ነው የቱ የበለጠ ሚዛን ይደፋል ተብሎ ነው። ሁሉም ሰው የሚወድህ ከሆነማ የሆነ ችግር አለብህ ማለት ነው።

  • @melatassefa5514
    @melatassefa5514 Год назад

    Tiru sew swyewn new??

  • @Neba-b
    @Neba-b Год назад +1

    Life in the world is
    We are better than ten years ago but not happier as we were 20 years ago.

  • @mikiasmulugeta979
    @mikiasmulugeta979 Год назад

    Nice discussion one suggestion I'd give out would be a more quite outro music as YT autoplays ur other episodes with the same intro music comes off as a bit off-putting

  • @efiethiopia5434
    @efiethiopia5434 Год назад +5

    እረ አንብቡ እንጂ ጀለስ 😂 ትገመታላቹ እኮ ተዘጋጁበት አንብቡ አንብቡ ኦገን! ወይ ቃሙበት😂😂😂

  • @jaferwazza3404
    @jaferwazza3404 Год назад +1

    Awraaaaaaaa comedian mameeeeen gabzulen yebzu sew teyake,new

  • @abdoulhafidmohammed
    @abdoulhafidmohammed Год назад

    Mame ygabez
    Yamtilu ?

  • @biruktawitendalkachew8550
    @biruktawitendalkachew8550 Год назад

    እና ደሞ አሪፍ podcast ነዉ keep it up 👍👍👏👏

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +1

    ታይትሉ እና ውይይታቹ ተጋጭቷል ጥሩ ሰው የሚያስብለን ምንድነው ? 🤔🤔🤔

  • @jcbv3997
    @jcbv3997 Год назад

    Camera yezew yemirdu yedbrugnal enen

  • @Tadi64
    @Tadi64 Год назад +2

    እንዴት ናችሁ ያነሳችሁት ሀሳብ ጥሩ ነው ግን እንደ ሁሉም ሰው ይለያያል በአንዱ ታላቅ ይሆናል ያው ሰው በሌላ ላይሆን ይችላል እንደ አገርም ችግራችንን ይሄ አይደል

  • @hazardnostradamus2707
    @hazardnostradamus2707 Год назад +4

    የሚኒሊክ ጥሩነት በጣሊያኖችም የተደገፈ ነበር ጋይሶች ምክንያቱም ጦርነቱን እንዳሸነፍን ህዝቡ ሲጨፍርና ሲደሰት እሳቸው ግን ተቆጥተው እንዴት ወንድሞቻችንን ገለን እንደሰታለን ብንችል ባላደረግነው ነበር ሀገር ሆናብን እንጂ በሉ አሁን የቆሰሉትን አክሙ መግቡ ብለው ነበር በዛም የተነሳ ጣሊያን ሀገር ላይ የጣሊያን ህዝቦች viva ምኒሊክ ሀገሪቱአን ለቃቹ ውጡ የተባለላቸው ሊገሉአቸው የመጡትን እንዲኖሩ የፈቀዱ ናቸው በዛም የተነሳ ጥሩ ልንላቸው እንችላለን

  • @NatiMulat-o4v
    @NatiMulat-o4v Год назад

    Are chisu gedelen tnshi kensut

  • @melkommelkom-wd4jr
    @melkommelkom-wd4jr Год назад +1

    A good person will do good and people will know that he/she did, a great person will do good, but will never let people know what he/she did.
    A good person will help you, a great person will encourage you to help yourself

  • @masreshalegesse7553
    @masreshalegesse7553 Год назад

    For me ጥሩ ሠው is the one one who treat others the way he/she want to be treated ......if someone can be like that he/She will be fair others ......if we are fair for each other i think that time we can make ቆንጆዬ አለም.

  • @samuelteferi6008
    @samuelteferi6008 Год назад

    fresh hasabk eko yeleyal☺

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ Год назад +2

    ሼሜ እደግፈዉለሁ ጥሩ ሰዉ ቢኖር ኖሮ እንዲ ባልሆን ነበር

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Год назад +1

      Me too sheme has good point, good ppl are rare

  • @biruktawitendalkachew8550
    @biruktawitendalkachew8550 Год назад

    ጥሩ ሰው ለመባል የግድ ሰውን financially መርዳት አለበት የሚለው ራሱ ሌላ ጥያቄ ነዉ እና success ደሞ በሐብት ብቻ አይለካም ብዬ አምናለሁ

  • @endyman6708
    @endyman6708 Год назад

    ጥሩነት በስራህ ይወሰናል እንበል እና ጥሩ የሚባል መጥፎ የለም ጥሩ የሚባል ገዳይም እንደዛው የለም ባልሳሳት ከርፅስ ስለራቃችሁ አርኪ መልስ ላይ አልተስማማችሁም የኔን ሀሳብ ነው የሰጠሁ ከይቅርታ እና አክብሮት ጋር 🙌

  • @hannademes8613
    @hannademes8613 Год назад

    pic yansachewn sew lenager enda😂😂😂😂

  • @amirMahmed
    @amirMahmed Год назад

    Please comedian Mamen

  • @nhatnaelchernet6109
    @nhatnaelchernet6109 Год назад

    ፍርሽ ትከሻዋ ሰፋ አለ ልንል እንችላለን??🤔😉

  • @tsionbedilu604
    @tsionbedilu604 Год назад +1

    Ere enesum yaweru eyu 😅 jk 😂 It was a nice topic, though!

  • @yeweyenwalij2103
    @yeweyenwalij2103 Год назад

    ጭሶች እስቲ ደግሞ ስለይሉኝታ አውሩበት next

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 Год назад

    ሳቃችሁን አውራ ላይ ብቻ ቢሆን

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 Год назад +1

    ሰላም አውራዎች እዴት ናችሁልኝ 3ወፎች 🥰🥰

  • @hanatesfaye7012
    @hanatesfaye7012 Год назад +2

    ዉዶቼ ምትናፍቁኝ ነገርስ😍😍😍

  • @Tadi64
    @Tadi64 Год назад +1

    ህይወትን የማይቀይር ከሆነ ባይቀርቡ የተሻለ ነው

  • @simbaart7229
    @simbaart7229 Год назад

    ኒቼ እኮ ሁሉን ነገር ጨርሶታል ጥሩም መጥፎም ሚባል ነገር የለም ኣተረጉዋጉሙ ብቻነው ያለው ይለነል

  • @yonas9700
    @yonas9700 Год назад

    intro music 100%

  • @molugonfa5130
    @molugonfa5130 Год назад

    ለራሱ ጥሩ ያልሆነ ሰው ለሌላ ሰው ጥሩ ሊሆን አይችልም

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Год назад

    😂😂😂😂😂😘😘😘

  • @hanichoableful
    @hanichoableful Год назад +3

    ኧረ ጭሱ አፈነን 😂

  • @anubana
    @anubana Год назад

    ኣታቋርጠው😂😂😂

  • @fish33332
    @fish33332 Год назад

    እእረ ፍርሽ 2 ጊዜ😂 5:51

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +2

    ሽሜ ለምን ጋቢ ጣል አታረጊም 🤔 ሁሌ እንደበረደሽ ነው በቃ

    • @serawitw5632
      @serawitw5632 Год назад +1

      In fact it's a good Idea....hulum gabi lebsew 1 episode biseru 😅 It's cool ight?