Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስራተኛ ሲባል የሚደነዝዛችሁ እና ምንድነን ምድር ላይ ያለ ስው ሁሉ ስራተኛ እኮ ነው ሳይስራ የሚኖር የለም አበዛችሁት 🤔🤔🤔🤔
በጣም. እሷም. ሰራተኛ. ሁና ነው. እዝህ የደረሰችሁ. 🙃
እኔ እራሱ ግርም የሚለኝ ነገር ይመስለኛል በስራቸዉ ያፍራሉ እንደዚህ የሚሉት 😂
ዝምበያቸው ሁሎምነው ሰራተኛ
እኔ ግርም ይሉኛል ሰራተኛ ያልሆነ አለ እንዴ?
ቀዳዳ ነገር ስለሆኑ ነው😂😂😂
አንጀቴ ተንሰፈሰፈ አላህዬ ሚስኪን ባሮችህን አንተ እርዳን አንችም መልካም ሰው ነሽ የቻልሽውን እርጃት የቲም ናት አላህ አንችም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
አሜን ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት🎉🎉
እርዱኝ ሳትይ. በራስሺ. አሳክሚያት. አጂሩን. ካላህ ታገኛለሺ🎉🎉🎉. አንዳዲግዜም. ገዘባችሁን ለኽይር ነገር አውሉት🎉. ለኽይር ነገር ይሄናል. አንችላይ የጣላት
ትክክል
ለኛም ሳነግሪን የሆነ ነገር አርጊላት ሠአዲየ የውመላ የፈኡ ማሉን ወላ በኑን ምንም በማይጠቅምበት ወቅት ይጠቅምሻህ እቤትሺ ኡስታዝ መቶ ይቅራባት ከፈልግሺ ከሀርቡ እኔ ቁጥር እሰጥሻለሁ የእናቷ አሟሟት በጣም አሳዘነኚ እኳን ጆሮዋ እሷም ሳትሞት ሀዘኑ ከባዲ ነው😥😥😥
ይመችሽ ውደ ሁሉም መታወቅ የለበትም አሏህ ብቻ የሚያውቀው ድብቅ መኖር አለበት ሰጥተው ሲያበቁ ካሜራ ሢጠፋ ከሚቀሙ
ለእኔ ቁጥር ስጭኝ የኡስታዝ
ትክክል በሩቃ ይለቃታል እኔም እንደዛ ጀምሮኝ ነበር ትቶኛል
አሳክሚያት ሳእድ አሳያት ምን አልባት ደህና ሀኪም አላሳዮት ይሆናል በፊት ስታሳዝን 😢እስካሁን የምትከፍሊያትን ባትከፍሊያትም ሌላ አምጪ እና አብረው ይገዙሺ መቸም ይቱብም ስራም ስላላችሁ ብዙም የምትቸገሩ አይመስለኝም ይቅርታ ግን እንድህ ስልሺ ልጆችሺ ወድቀው ቢያለቅሱ ምናምን ይች ካልስማች ከባድ ነው እና ነው ሌላ አምጥተሺ ይተጋገዙ ብየ ያስብኩት ነግ በእኔ ነው አላህ ይጠብቀን ጤናዋን ይስጣት ይስጠን
@@myoutube1806 ሁለት ሰራተኛ የመቅጠር አቅሙላይኖራት ይችላል ጭራሽ በኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት ለልጅቱ አላህ ይድረስላት
ያገሬልጂ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሽ ውዴ እኔንም ደምሪኝ
እኔምጋእንደማመር
@@Addistube3 እሽ እህት
አጅሩ በአላህ ታገኚዋለሽ በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ቁርአን አስቀሪላት ባአላ😢😢😢😢
ሀያትየ ደምሪኝ
ቁርአን አሰቀሪላት እስቲ በህክምና ለውጥ የለውም ካሉ በኛ ፀበል በእናንተ ዘምዘም ነው መሰለኝ አረጊላት
ሳህ
👍👍👍
ትክክልነሺ ውዴ😢😢እዴዛ ብታርግላት የተሻለነው
አሰሪያት አታስወጫት ልጆቾን ቶለቶለ ህያቸው በየስአቱ በያት እደዚህ ያሉትን ማሰራት ማገዝ እደማለትነው አታስወጫት ስአዲ ደሞ እናት የላትም አሳዘነችኝ
ሠአዲ አታስወጫት አጅሩን ከአሏህ ታገኘዋለሺ ሩቃ አስቀሪላት ማማየ
አገሬልገባ 15ቀንቀረኝ እስኪሰላምግቢበሉኝ
ሰላም ጎቤየኔእህት❤❤❤❤❤
@@شمسيهسلطان-ر6يደምረኛ
ሰላም ግቢ እኔ 23 ቀን ቀረኝ እከተልሻለሁ ተዘጋጂተሽ ጠብቂኝ መጥቼ እዘይርሻለሁ😂😂😂
ማሻ አላህ ታዲላችሁ ሰላም ግቡ
@@keymobile3913 ኢንሻአላህ
ምን ያስጠላኛል ሰራተኛ የምትለወዋ ቃል😏ሰራተኛ መሆኔንም በባቅ ግን ሆሆ ሰራተኛ አትበሉን ባለሀብቶች😂😂እኛም ቀን እስከሚወወወጣልን ድረስ
ምንም አያስጠላም ሙያየ ነው😂
@@Seada.habshawit🎉🎉🎉🎉
አሰያምሰሁናጢፎንአሰጨደችክሰወቢትወታችሁሰወአትሙ
ኢ ወላ
ምንችግርአለው ባለስራ ሁሉም ሰራተኛነው
የኔ ማር ሰአድ በአላህ አሳክሚያት እኛም እናግዛታለን በዚ ሁኔታዋ መማርም ከሀገርም መውጣት አትችልም RUclips ክፈችላትም😢😢❤
እንርዳህት የራሧ የሆነ ነገር ትክፈት 😢😢😢 የምትሥማሙ 👍👍👍
ብርያስፈልጋታል እኮ የራሷየሆነነገርለመክፈትብርቢኖራትእሰውቤት መችትገባነበር
@@ከሚላተስፋኛዋ አዳኮ እንርዳት ነው ያሌኩት
እና አሁን ምን ይሁን ነው ጥያቄሽ የልጆች እናት ነሽ በዚያ ላይ እናት የለኝም እያለችሽ ነው ላስወጣት ነው ጥያቄሽ አልገባኝም እገዛም ከሆነ እናግዝሻለን አሳክሚያት አታባሪያት 😢😢
ቁራአን አስቀሪላት እህቴ በአላህ ከአላህ ታገኝዋለሽ አጂርሽን አላህ ለምክናየት ይሆናል አችጋር ያመጣት አላህ እናም በቁራአን ሞክሪላት አላህ ሀይር ምዳሽን ይከፍልሻል ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
ቁርአንን አቀረላት በጣም አሳዘነችኛ እኔም የቲም ነኝ ግን አልህም ዲሊላህ አባቴም እናቴ በህዮት የሉም የምቲ ሲባል በጣም ይሰማኛል ግን ብቻ አልህም ዲሊላህ አላህ የወደደውን አልህም ዲሊላህ አላኩሊህን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መታገዝሽ ጎበዝ ነሽ የኔ እናት አላህ አፍያዋን ይመልስላት የሰው ችግሩ ብዙ ነው የኔ እናት በናቷ ሞት ስደነግጥ ጆሮዋን መቷት ነው ሰይጣን እስኪ ቁረአንን አስቀሪባት
እናግዛትና ትታከም በአላህ😢😢😢
ታሽቃብጪ የተቸገሩ ቤተሰቦችሽን እርጃቸዉ ለሰአዳ ከመስጠት ዩቱብ እየነገደችባት ነዉ አታሳክማትም በሷ ቪድወ የሰራችባት ብቻ ከመታከሚያ በላይ ነዉ
ሳዲ የኔ መልካምአደራ ሺን እንዳትሸኛት በተቻለሺ መጠን ለማሳከም ሞክሪ እኛም የቻለነውን እንረዳለን ፈጣሪ አማላክ አንቺ ጋር ያመጣት ምክኛት አለው አደራ🙏🙏🙏🙏💞
😭😭በጆሮዋ ምክንያት እዳታሶጫት በአላህ ልቤን ነካይዉ የኔእህት
አላህ ከሥደት መልሶ እንዳንች ፈታ ያለ ህይወት ይሥጠን ሢቀጥል አላህ አደራውን የኢትዪ አሠሪወች ጋ ከመሥራት ይጠብቀን መዳሞቻችን እኮ ሥንት ችለውናል
ሳአዲዬ የኔ ወርቅ የሰው ልክ ነሽ አንቺ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ❤❤❤አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ ሳአዲዬ ተያት ትስራ አላህ ደግሞ ልጆችሽን እንድትከባከብ ይረዳሻል አብሽሪ አንቺ ለሷ አዝነሽ እንድትሰራ ስትፈቅጂ በቤትሽ አላህ ደግሞ ቤትሽን ልጆችሽን ይጠብቅልሻል አላህ አዛኝ ነው ለባሮቹ ስናዝን ይበልጥ ለኛ ያዝንልናል አደራ እንዳታሶጫት ትስራ ባአላህ😢 እሷስስስ ማን አላት አንቺኳን እዘኚላት አደራ😢😢😢
አረእማሳታቃትእንደዚህአትበይ;ሊላቦታየሠራችውንስለአላየሽነው
የኔ ማር አላህ ጤናዋን ይመልስላት ያረብአታሶጫትቁርአን አስቀሪላት እና. በህክምና ሞክሪያት እሚረዳትም ሠዉ ሊኖር ይችላል
😢አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረቢ አገራችን ተሰርቶ ቀርቶ እዚህም ሁነን አልሞላንን ጤናዋን አላህ ይመልስላት እደሰው እኩል ጤናማ ሁና መታ ሰርታ ዘምትለወጥ ያድርጋ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ሌላ እሚወራ አተሽ ነው በሚድያ ስለ ሰራተኛ የምታወረዉ ማረግ ያለብሽን በዉስጥ ለአላህ በለሽ አታረጊም በአቅምሽ ያለሽን መርዳት ነዉ የጊዜ ጉዳይ ነው እሽ እሷም ካች በላይ ያረጋት ይሆናል አላህ ሰዉ መቦጨቁን ትተሽ አስተማሪ ነገር አምጭ እህት 😊
ሠአዲ አሠሪያት ቁረአንአስቀሪላት ካላህታገኝዉአለሺ
በአላህ ተወክልሽ ተያት እንዳይከፋት ሠአዲ በአላህ ላቺም ለሷም አላህ የተሻለ ነገር ይሠጣችሁ ወደ ፊት ኢሻ አላህ
ቁራአን አስቀሪባት ሳዲ እሩቅያ ይሻላተል በአላህ ፍቃድ አላህ ያሸላት
እፈ የኔዉድ ሰታሣዝን ሰው ያለጎደሎ አይፈጠረም ውጭ አትበያት ለሷ ሰታሰቢ አላህ ልጆችሺን ይጠብቅልሻል ዋናው ታማኝና ሰራዋን በሰረአት መሰራቷነው ልጆቹን አላህ ነው ጠባቂው ሰውደሞ ሰበብነው ልጆቹ እሰኪመጡ ሰራዋን ጨረሳ ሲመጡ ከነሱጋ ብቻ ትሁን
@@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 🌻🌻
እኔም አንቺ ያልሽዉን ዳጋፊ ነኝ
ደምረኛ
መልሺ@@fatumawase
አሳክሚያት አላህ እጥፋአርጎይክስሻል ሠአዲ ❤❤❤❤😢😢😢😢ስታሳዝን
ምስኪን. ችግር የለውም አሰሪያት ጎበዝ ተሆነች
ሠአድ እቤትሽ ለመጀመሪያ ግዜ ቤትሽ ሥኮምት ሁቢ ሩቅያ አሥቀሪላት ከአላህ ታገኝዋለሽ በዛላይ የቲምነቺ ሠአዲ ተባበሪያት ሠበብን አድርሠሽላት ከልሆነ ተወሥኛለሽ
አደራ ሰአድ በዚህ አትውጣ ላላህ ብለሽ ማእለሽ አጅር ታገኛለሽ እስኪ በሰው ሰው መድሀኒት ሊገኝላት ይችላል የኔም እህት እድሁ ጀሮዋን ያማታል ግን ቤተሰብጦሪ ሁና ተቀምጣለች ያረብ አላህ አፊያ ያርጋቸው በስ
😥😥😥😥😥😥 የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አንቺ ግን ጥሩ ሰዉ ነሺ ለሰራተኛ ትመቻለሺ በረካ ሁኚ❤❤
ሳዲ ሰራተኛ አትበይ አጋዥ በይ እኛ መዳሞች በፊታችን ሸቃላ ስትለን እዴት ደማችን እደሚፈላ አቺም ታቂያለሽ😢ያአላህ እደሳዲ ሃገሬ ገብቼ በአጋዥ የማሰራ አርገኝ እኔ አልችልም ድክም ብሎኛል አተ ሪዝቃችን አስፋልን😢
ሰራተኛ ቲባል የምትናደዱትልጆች😂እና ካፕቴን ትበልእዴ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ይገርማሉየመዳምቅመሞች ሀገብሀገርም ሸቃላ ሲሉነው የሚውሉት መዳሞች እና ምንምችግርየለውምየመንግስትስራየሚሰሩትምሁሉምሰራተኛ ነው የሚባለው ስራ ያስከብራልእንጂ ምንምአይደለምአንዳድየመዳምቅመሞች ሰራተኛ ሲባሉ አይወዱምያማቸዋል 😂😂😂😂
እውነት እኔንም ገርሞኛል😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅
አላህ በምን እንደሚፈትነን አታውቂም ተጠንቀቂ ስራዋን አውቃ ከሰራች ተያት አብራሽ ትረዘቅ ለአላህ ብሎ የተወ አላህ የበለጠውን ሲሳይ ይሰጠዋል😢 እህታችን ሰአዳ አላህን ፍሪ የመጣሽበትን አትርሺ እህትሽ ነች እንደ እህት አስቢያት አትከታተያት ልጅቱ ክፋት ከለላት የሰራተኛ ስሜት እንዲሰማት አታድርጊ ፍቅር እዝነት ስጪ አላህ ላንቺ ያዝንልሻል ጆሮዋ አይሰማም ብለሽ የማትፈልገውን ቃል እንዳትናገሪ የምትፈልጊውን ጠጋ ብለሽ አሳያት ትስራ ስለሰራተኛ በሚድያ ብዙ ወሬ አታውሪ ያንቺ መዳም ስላንቺ በሚድያ ብታወራ ትወጃለሽ??
ሥራሽን ጨርሰሽ አመጭም ነው ቤትሽን ለማሣየት ነው እኛኮ ሸቃሎች ነን ቁጭ ብለን አችን የምንጠብቅበት ወቅት የንም መዳም ሰአዳ ✋
መዳም ሰአዳ 😅😅😅😅
ክክ
ክክክክክክ
ክክክ
ትክክል አበዛይው
እናቃለን አችም አሊም ጥሩሰውናችው ግን እዳልሽው ስራ ሁነሽ ቢወድቁ ቢለቅሱ ካልሰማይ ከባድነው. አላህ አፊያ ያርጋት አሶጫትም ለማለት ተቸግራ ይሆናል 😢 ተያት ለማለትም ላች ከባድነው እኔ ብሆን ምን አረጋለው ነው ነገሩ እዛው ወስኝ አች
ሠአድ እህት ከአላህ ታገኛዋለሺ ቁረአን አሱቀረላት አላህ አፈያ ያረገት ደኒ ክበደነት
ሩቅያ አስቀሪላት ኢንሻአላህ አላህ አፊያ ያረጋታል አጀርም ታገኛለሽ ታገሽ
ከሁሉም በላይ ጤና ነው ለሰው ልጅ አላህ ጤናዋን ይስጣት ምናልባት ታክማ በሰመአ ልትሰማ ትችል ይሆናል የሚረዳት ሰው ብታገኝ ስታሳዝን
ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰአዲ ቁርአን አስቅሪባት ካአላህ አጅር ታገኛኘልሽ ውዴ 😢😢😢 አላህ ያሽራት ያረብ ❤❤❤
የኢትዮጵያ ደመወዝ እርካሽ ነው በሁለት ሺ ደመወዝ ስለሚሰሩ እማይጎዳሽ ከሆነ እና አቅሙ ካለሽ የአመት ደመወዝ የሚሆን ስጫትና ስራ አስጀምሪያት በግሏ ሞራሏም እንዳይጎዳ ላንች ለልጆችሽ የምቶን ሌላ ታመጫለሽ
ደምረኛ🎉
ውይ አላህ ይሽፊሀ ስታዛዝን ከባድ ነው እኔም ይሄው ዝም ብሎ ይጮህ ነበር ከአመት በፊት አሁን ጭራሽ አንዱን አልሰማበትም አንዱ በጣም ይጮሀል እራሴም ህመም አለው አላህ ይሁነን በስ
ጎበዝ ነዉ ባልሽ ዉነቱነዉ ህክምነ አሳያት ❤❤❤
እኔም ያመኛል ግን ሴትየዋ አሳክመኛለች እንዳልሽዉ ገርኮን ተደዉሎልኝ ነዉ የምከፍተዉ ተረጃት ሰአዲ🎉🎉
የአላህ ስአድየ እንዳታስወጫት ለአላህ ትሆንሻለች እንኛም ነገ ጧት ምን እንደሚፈጠርብን አናውቅም
እዉነት ለመናገር በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤እከታተልሽም ነበር አረባገር እያለሽ ❤❤❤ግን አችን መምትመስል ጎደኛ ነበረችኝ በሀሬችሁ መልካችሁ❤❤❤የኑሮ ❤❤ደረጃችሁም አዳይነት ነዉ❤❤ግን በወሊድምክኛት ወደአሂራ ሄደች❤❤❤አላህ የርሀማት❤❤❤ከዛወዲ ሳይሽ ትዝ ስለምትለኝ 3❤❤ አመት ሆነኝ አችን ማየት ካቆምኩ ❤❤አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤
በሌላ አይዲያ ነይ ሁልጊዜ ሰራተኛ ሰራተኛ ብርቀኛ ነሺ
ክማት ባይሆን የህክምና እንተባበራለን ሰአዲ ካላህ ታገኛለሽ እዴህትሽ እያት ሁላችንም የሰዉ ቤት አይተናል እና እባክሽ አላህ አችን የሰጣት ለወጥ ልታይ የሆናል የሄን ቴክስት ስጠጥፍ እየተቀጠቀኩ ነዉ
አላህ አፊያዋን ይስጣት አችም ታገሺ ሁኝ ሰአዲ በጣም የምወዲሺ እህትሺ ነኝ አላህ አንድ ነገር ሲሰጥሺም ስታገኝም ለከይር ይሆናል ሀቂቃ አሳዝናኛለች
ምን ቺግራለው ሰራተኛ ቢባል ደነዘዛችሁሳ አጋዢ ብትይ ረ አጋዢ ነውዴ ካልተሰራ አይበላም በአየር ተሳፍረን ስንመጣ ሰራተኛ ለመሆን ነው ሰአዳ ደሞ ሰራተኛ ብትይዝ ካላት ሰው ካስፈለጋት ምንቺግር አለው
ስአድ በአላህ ቁራአን አስቀሪላት❤❤❤❤❤
ከባድነው ላችም ለሷም ደሞ አላህ አፊያዋን ይስጣት 😢 የኔሚስኪን
ትጠነቁቃለች ልጆችሽን አላህ ይጠብቃቸዋል አላህም መፍትሄ ያመጣል እዳው ለስራው ወደሻታል ትሰራለች ስለዚህ እዳታወጫት አላህም አይቸግረውም እና ኡፊያዋን ይስጣት
ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች የኔ ማር ኡፍፍ😢😢
አላህ ያክብርሺ ጨምሮ ይስጥሺ የኔ አስተዋይ የቻልሺውን አግዣት እህት አለም
አህለን ሳዲ 🎉🎉🎉🎉🎉ያላህ እራሰሸን ጠብቂ ልጆችሸን ጨምር ግን😢 ታሳዝናለች
በጀመሪያአሏህ አፊያዋን ይመልስላት ልጁናት እኮ አላህ ህይርነገረ ይሻላት እናት የሌለዉ ልጁ ሁሌም ጓደሎነዉ😢😢😢አስመርምሪያት ከአላህ ታገኚዋለሽ አጀሩን የየትምን እባ የጠረገሰዉ ምዳዉከአላህ የላቀነዉ ።ሀቢቢ ቲክቶኮሮን አማክሪያት የሶልጂ እደዚህነዉ እደ ኤረፎን ነገር አርጋለትነዉ እሚሰማዉ እሷትርፍ አለኚ ለሚፈልግ ለሚስኪን እሰጣለሁ ስትልነበር!
በአላህ ታገኝዋለሽ አሣክሚያት ሣአዲ እህቴ
ሡበሀነላህ የኔ ምሥኪን ሠአድየ እርጃት የኔዉድ በአላህ ኽይር ሥራ ነዉ
ለዛም ነው እኮ ቺግሬን ለሠው የማልናገረው 😢ምን ላይ መሠላቺሁ ቺግሯ ብላ ሥትጀምር ሌላ ነገር ነበር ያሠብኩት ቆይ በጆሮዋ አሠራ ምን ቺግር አለው በሰራ
ያላህ ስአዲ አታሶጫት በአላህ ዘንድ አጂር ታገኝበታለሽ ማለቴ ወድህ የቲም ናት አንች ጎበዝ ነሽ ተጠግተሽ ስታወሪ ከሰማች በደንብ አስጠንቅቀሽ ንገሪያት ስለልጆችሽ ይገባኛል ላንችም ከባድ ነዉ
አዎ ልክ ነሽ ነገ በኔ ነው
ማንኛችንም ሰወች ሰራተኛ ነንንሳንሰራ ምንም ነገር ማግኘት አይቻልም አታሽቃብጡ
አሏህ አፊያ ያዲርጋት ሚስኪን
😢የአላህ አጀቴን በላችው አላህ አፈያዋን ይመልስላት የረሱል የጀነት ጎረቤት እድኮኚ ይችን የቲም እርጃት አጀት ትበላለች እህህ በጣም ከባድ ነው
አላህያሽራት. ሞክሸ. የ. የልጆችእናትነሽ. አብሽሪ. አችምአላህይጠብቅሽ. ልጆችሽንምአላህያሳዲግልሽ እሳንምአላህአላህያሽራት
ያረቢ አላህ አፍያዋን ይመልስላት ሚስኪን
ቁረአን አስቀሪላት
ሱበሀን አላህወልሀምዱ ሊላህላኢላሀኢለላህአላሁ አክበር
አላህ ያሽራት ግን እንደኔ ባታሶጫት ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ከክፉ ነገር ትስራ ❤
ሰአድ አሳያት ዶክተር ጋር ምን አልባት የጆሮ ማገዥያ አለ እሱ ካሰፈልጋት እኔ ጠይቅ እልክልሺ አለሁ እንረዳዳ
በአላህ የጆሮማገዣ አለደ እህቴ ከቀንበኋላ መስማት አችልም እና እምታቁትን ንገሩኝ
አላህ አፊያዋን ይመልስላት አችም በተቻልሽ ተባበሪያ አጂር ሜነላህ ሳአዲ
የኔ እህትአላህያሽራት ቁርአንቤትውሰጃት አላህላችምአጅርሽን ይጥፍድርብያርግልሻል
ሳአዲየ ገቡዘ ልጀነሸ ሰወዲሸ እሪጋታሸ አላባበሰሸ ደሰ የለኛለ እደለሎቹ ጊልጥልጥ አትየም ዓሊ አዴተ ነው መሰክን ሁለታቹ እወዳቹሃሎሀ
ሰማዓ ቢረከብላት ትሠማለች ኢንሻአሏህ ስትወጪ ከልጆችጋ ትሁን ስራውን ስትመለሽ ትሰራዋለች ምግብሽን ሰራርተሽ ፍሬዘር ማስቀመጥ ችግሩ መብራቱ አያሥተማምንም ልብሱም በቀሳላ ነው ስትኖሪ ይታጠባል ዋናው ዋናውን ካገዘችሽ ሌላውን አሏህ ያግዝሽ ብቻ በሠማዓ መተባበሩ ኽይር ነው ከፈተና አሏህ ይጠብቀን
ፍሬዘር አረጉድ
አስኪሚያት አጅሩ በአላህ ታገኘዋለሺ መልካም ስራለራስነው
በዝህች ዱንሀ የለዉ ሁሉ ሰረተኛ ነዉ ምድነዉ አከበድሽ እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
ሰራተኛ አትበል ምናምን የምትሉ ግን እና አማቴ ትበላት እንዴ
ምን ብትል ባትል እረዳቴ አጋዠ ብትልስ ምን ችግር አለው እሷም ሳውድ ሰራተኛ ሁና ነው የኖረችው እናውቃታለን ምን ይገርማል
ሳታወሪበፍትነውያወኩትአትስማኝምስትይወስጤነውያወቀው እኔጀሮየንስላማመኝየምልሽግንአሳክማቶአህቴሳድየ አላህጀዛሽንይክፍልሻልውድ የኔልዩ💖💖🌹🌹🌹🌹
ከሚስ ቢሆን ምንድነው የምፈርሽው ውይ ሽርክ ሁሉም ቀኖች የአላህ ናቸው
ሠራተኛአትበይአችምንሥለሆሺነዉወላሂ
ሌላ ሰው ፈልጊላት ልጅ የሌለበት ልክ ነሽ ልጅ መያዝ ከባድ ነው አይደለም ሳትሰማ ብትሰማም አስቸጋሪ ነው የልጅ ስራ ግን ባሁኑ ሰአት ብዙዙ ሰራተኛ ፈላጊ አለ አፈላልገሽ አስገቢያት አላህ ያሽራት
Aአታሶጫት ሌላ ሰተጨማሪ አምጪ ለልጅ ❤❤❤ አሳዘነችኝ የኔ ናት ❤❤
ሰአዳ ሰራተኛ ሁናነዉ መዳም የሆነችሁ ማሻአሏህ አሏህ ለኛም መልካም ይወፍቀን ያዉ ያመናል ለምን እደሁ አላቅም ሰራተኛ ሰንባል ክክክ
ቁርአን አሥቀሪላት ሠአዲዲ የኔ ወድድ❤❤❤❤❤
አላህጤናዋንይመልስላት
😢 ወይኔ በእግዚአብሔር ስታሳዝን ተያት ትስራ ፈጣሪ ለአንች በድርሽን ይከፍልሻል በእውነት ትስራ😢
የማዳም ቅመሞች አዋተን ቁረአን እናስቀራባት አጂሩን ካላህ እናገኛዋለን አደራ ሰአዲ እዳታስወጫት በዚህ ምክንያት ይሰማታል በጣም
አላህ አፊያዋን ይመልስላት ምንገጥሞትይሆን ይች ልጅ አረብአገርመሄድ ስለማችል እናትከለላት ብዙየታፈኑ ነገሮችይኖሯታል ግደታሆኖባትነውሰአድ ለአላህብለሽ ከአላህታገኛለሽ አሳኪሜት
ያአላህ ወላህ አላህ ያሺራት እና ቁራን አሰቀራት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ጤናዋን ይመልስላት
አላህ ያሺራት ያረብ ሰአዲየ የኔ ቅመም ❤
ስራዉን አንቺ እንዳለሽ መጨረስ ልጆቹን ብቻ መጠበቅ አጠገቧ ካሉ ምንም አይሆኑም ገጥሞኝ ያቃል
ምንድነው. ሰራተኛሠራተኛ ደነዝ ትሰሪ. እማየልየኖርሽው. አረብሀገር.
ያረቢ አላህ ይረዝቃት የአላህ
እህቴ እሩቃ እስቀሪላት ምንአልባት ጂን እደሁ የዘጋት ይለቃታል የትም ናት አጂር ታገኛለሺ ላአላህ ትሆናለች አቅምያላቹህ እርዳት እሩቃ እምትችሉ ከሰአዳ ጎን ሁናቹህ አግዛት
ማዳመጫውን ግዢላት እኛም እደሷ ሰራተኛ ነን የሰው ሀገርም ብንሆን እናት ሁኛት አቺልጆች አሉሽ አላህ ይጠብቅልሽ እሷ እናት የላትም የምትማርበትን እድሜ ትሰራበታለች😢
ስራተኛ ሲባል የሚደነዝዛችሁ እና ምንድነን ምድር ላይ ያለ ስው ሁሉ ስራተኛ እኮ ነው ሳይስራ የሚኖር የለም አበዛችሁት 🤔🤔🤔🤔
በጣም. እሷም. ሰራተኛ. ሁና ነው. እዝህ የደረሰችሁ. 🙃
እኔ እራሱ ግርም የሚለኝ ነገር ይመስለኛል በስራቸዉ ያፍራሉ እንደዚህ የሚሉት 😂
ዝምበያቸው ሁሎምነው ሰራተኛ
እኔ ግርም ይሉኛል ሰራተኛ ያልሆነ አለ እንዴ?
ቀዳዳ ነገር ስለሆኑ ነው😂😂😂
አንጀቴ ተንሰፈሰፈ አላህዬ ሚስኪን ባሮችህን አንተ እርዳን አንችም መልካም ሰው ነሽ የቻልሽውን እርጃት የቲም ናት አላህ አንችም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
አሜን ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት🎉🎉
እርዱኝ ሳትይ. በራስሺ. አሳክሚያት. አጂሩን. ካላህ ታገኛለሺ🎉🎉🎉. አንዳዲግዜም. ገዘባችሁን ለኽይር ነገር አውሉት🎉. ለኽይር ነገር ይሄናል. አንችላይ የጣላት
ትክክል
ለኛም ሳነግሪን የሆነ ነገር አርጊላት ሠአዲየ የውመላ የፈኡ ማሉን ወላ በኑን ምንም በማይጠቅምበት ወቅት ይጠቅምሻህ እቤትሺ ኡስታዝ መቶ ይቅራባት ከፈልግሺ ከሀርቡ እኔ ቁጥር እሰጥሻለሁ የእናቷ አሟሟት በጣም አሳዘነኚ እኳን ጆሮዋ እሷም ሳትሞት ሀዘኑ ከባዲ ነው😥😥😥
ይመችሽ ውደ ሁሉም መታወቅ የለበትም አሏህ ብቻ የሚያውቀው ድብቅ መኖር አለበት ሰጥተው ሲያበቁ ካሜራ ሢጠፋ ከሚቀሙ
ለእኔ ቁጥር ስጭኝ የኡስታዝ
ትክክል በሩቃ ይለቃታል እኔም እንደዛ ጀምሮኝ ነበር ትቶኛል
አሳክሚያት ሳእድ አሳያት ምን አልባት ደህና ሀኪም አላሳዮት ይሆናል በፊት ስታሳዝን 😢
እስካሁን የምትከፍሊያትን ባትከፍሊያትም ሌላ አምጪ እና አብረው ይገዙሺ መቸም ይቱብም ስራም ስላላችሁ ብዙም የምትቸገሩ አይመስለኝም ይቅርታ ግን እንድህ ስልሺ ልጆችሺ ወድቀው ቢያለቅሱ ምናምን ይች ካልስማች ከባድ ነው እና ነው ሌላ አምጥተሺ ይተጋገዙ ብየ ያስብኩት ነግ በእኔ ነው አላህ ይጠብቀን ጤናዋን ይስጣት ይስጠን
@@myoutube1806 ሁለት ሰራተኛ የመቅጠር አቅሙላይኖራት ይችላል ጭራሽ በኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት ለልጅቱ አላህ ይድረስላት
ያገሬልጂ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሽ ውዴ እኔንም ደምሪኝ
እኔምጋእንደማመር
@@Addistube3 እሽ እህት
አጅሩ በአላህ ታገኚዋለሽ በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ቁርአን አስቀሪላት ባአላ😢😢😢😢
ሀያትየ ደምሪኝ
ቁርአን አሰቀሪላት እስቲ በህክምና ለውጥ የለውም ካሉ በኛ ፀበል በእናንተ ዘምዘም ነው መሰለኝ አረጊላት
ሳህ
ሳህ
👍👍👍
👍👍👍
ትክክልነሺ ውዴ😢😢እዴዛ ብታርግላት የተሻለነው
አሰሪያት አታስወጫት ልጆቾን ቶለቶለ ህያቸው በየስአቱ በያት እደዚህ ያሉትን ማሰራት ማገዝ እደማለትነው አታስወጫት ስአዲ ደሞ እናት የላትም አሳዘነችኝ
ሠአዲ አታስወጫት አጅሩን ከአሏህ ታገኘዋለሺ ሩቃ አስቀሪላት ማማየ
ሳህ
አገሬልገባ 15ቀንቀረኝ እስኪሰላምግቢበሉኝ
ሰላም ጎቤየኔእህት❤❤❤❤❤
@@شمسيهسلطان-ر6يደምረኛ
ሰላም ግቢ እኔ 23 ቀን ቀረኝ እከተልሻለሁ ተዘጋጂተሽ ጠብቂኝ መጥቼ እዘይርሻለሁ😂😂😂
ማሻ አላህ ታዲላችሁ ሰላም ግቡ
@@keymobile3913 ኢንሻአላህ
ምን ያስጠላኛል ሰራተኛ የምትለወዋ ቃል😏ሰራተኛ መሆኔንም በባቅ ግን ሆሆ ሰራተኛ አትበሉን ባለሀብቶች😂😂እኛም ቀን እስከሚወወወጣልን ድረስ
ምንም አያስጠላም ሙያየ ነው😂
@@Seada.habshawit🎉🎉🎉🎉
አሰያምሰሁናጢፎንአሰጨደችክሰወቢትወታችሁሰወአትሙ
ኢ ወላ
ምንችግርአለው ባለስራ ሁሉም ሰራተኛነው
የኔ ማር ሰአድ በአላህ አሳክሚያት እኛም እናግዛታለን በዚ ሁኔታዋ መማርም ከሀገርም መውጣት አትችልም RUclips ክፈችላትም😢😢❤
እንርዳህት የራሧ የሆነ ነገር ትክፈት 😢😢😢 የምትሥማሙ 👍👍👍
ብርያስፈልጋታል እኮ የራሷየሆነነገርለመክፈትብርቢኖራትእሰውቤት መችትገባነበር
@@ከሚላተስፋኛዋ አዳኮ እንርዳት ነው ያሌኩት
እና አሁን ምን ይሁን ነው ጥያቄሽ የልጆች እናት ነሽ በዚያ ላይ እናት የለኝም እያለችሽ ነው ላስወጣት ነው ጥያቄሽ አልገባኝም እገዛም ከሆነ እናግዝሻለን አሳክሚያት አታባሪያት 😢😢
ቁራአን አስቀሪላት እህቴ በአላህ ከአላህ ታገኝዋለሽ አጂርሽን አላህ ለምክናየት ይሆናል አችጋር ያመጣት አላህ እናም በቁራአን ሞክሪላት አላህ ሀይር ምዳሽን ይከፍልሻል ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
ቁርአንን አቀረላት በጣም አሳዘነችኛ እኔም የቲም ነኝ ግን አልህም ዲሊላህ አባቴም እናቴ በህዮት የሉም የምቲ ሲባል በጣም ይሰማኛል ግን ብቻ አልህም ዲሊላህ አላህ የወደደውን አልህም ዲሊላህ አላኩሊህን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መታገዝሽ ጎበዝ ነሽ የኔ እናት አላህ አፍያዋን ይመልስላት የሰው ችግሩ ብዙ ነው የኔ እናት በናቷ ሞት ስደነግጥ ጆሮዋን መቷት ነው ሰይጣን እስኪ ቁረአንን አስቀሪባት
እናግዛትና ትታከም በአላህ😢😢😢
ታሽቃብጪ የተቸገሩ ቤተሰቦችሽን እርጃቸዉ ለሰአዳ ከመስጠት ዩቱብ እየነገደችባት ነዉ አታሳክማትም በሷ ቪድወ የሰራችባት ብቻ ከመታከሚያ በላይ ነዉ
ሳዲ የኔ መልካምአደራ ሺን እንዳትሸኛት በተቻለሺ መጠን ለማሳከም ሞክሪ እኛም የቻለነውን እንረዳለን ፈጣሪ አማላክ አንቺ ጋር ያመጣት ምክኛት አለው አደራ🙏🙏🙏🙏💞
😭😭በጆሮዋ ምክንያት እዳታሶጫት በአላህ ልቤን ነካይዉ የኔእህት
አላህ ከሥደት መልሶ እንዳንች ፈታ ያለ ህይወት ይሥጠን ሢቀጥል አላህ አደራውን የኢትዪ አሠሪወች ጋ ከመሥራት ይጠብቀን መዳሞቻችን እኮ ሥንት ችለውናል
ሳአዲዬ የኔ ወርቅ የሰው ልክ ነሽ አንቺ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ❤❤❤አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ ሳአዲዬ ተያት ትስራ አላህ ደግሞ ልጆችሽን እንድትከባከብ ይረዳሻል አብሽሪ አንቺ ለሷ አዝነሽ እንድትሰራ ስትፈቅጂ በቤትሽ አላህ ደግሞ ቤትሽን ልጆችሽን ይጠብቅልሻል አላህ አዛኝ ነው ለባሮቹ ስናዝን ይበልጥ ለኛ ያዝንልናል አደራ እንዳታሶጫት ትስራ ባአላህ😢 እሷስስስ ማን አላት አንቺኳን እዘኚላት አደራ😢😢😢
አረእማሳታቃትእንደዚህአትበይ;ሊላቦታየሠራችውንስለአላየሽነው
የኔ ማር አላህ ጤናዋን ይመልስላት ያረብ
አታሶጫት
ቁርአን አስቀሪላት እና. በህክምና ሞክሪያት እሚረዳትም ሠዉ ሊኖር ይችላል
😢አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረቢ አገራችን ተሰርቶ ቀርቶ እዚህም ሁነን አልሞላንን ጤናዋን አላህ ይመልስላት እደሰው እኩል ጤናማ ሁና መታ ሰርታ ዘምትለወጥ ያድርጋ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ሌላ እሚወራ አተሽ ነው በሚድያ ስለ ሰራተኛ የምታወረዉ ማረግ ያለብሽን በዉስጥ ለአላህ በለሽ አታረጊም በአቅምሽ ያለሽን መርዳት ነዉ የጊዜ ጉዳይ ነው እሽ እሷም ካች በላይ ያረጋት ይሆናል አላህ ሰዉ መቦጨቁን ትተሽ አስተማሪ ነገር አምጭ እህት 😊
ሠአዲ አሠሪያት ቁረአንአስቀሪላት ካላህታገኝዉአለሺ
በአላህ ተወክልሽ ተያት እንዳይከፋት ሠአዲ በአላህ ላቺም ለሷም አላህ የተሻለ ነገር ይሠጣችሁ ወደ ፊት ኢሻ አላህ
ቁራአን አስቀሪባት ሳዲ እሩቅያ ይሻላተል በአላህ ፍቃድ አላህ ያሸላት
እፈ የኔዉድ ሰታሣዝን ሰው ያለጎደሎ አይፈጠረም ውጭ አትበያት ለሷ ሰታሰቢ አላህ ልጆችሺን ይጠብቅልሻል ዋናው ታማኝና ሰራዋን በሰረአት መሰራቷነው ልጆቹን አላህ ነው ጠባቂው ሰውደሞ ሰበብነው ልጆቹ እሰኪመጡ ሰራዋን ጨረሳ ሲመጡ ከነሱጋ ብቻ ትሁን
@@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 🌻🌻
እኔም አንቺ ያልሽዉን ዳጋፊ ነኝ
ደምረኛ
መልሺ@@fatumawase
አሳክሚያት አላህ እጥፋአርጎይክስሻል ሠአዲ ❤❤❤❤😢😢😢😢ስታሳዝን
ምስኪን. ችግር የለውም አሰሪያት ጎበዝ ተሆነች
ሠአድ እቤትሽ ለመጀመሪያ ግዜ ቤትሽ ሥኮምት ሁቢ ሩቅያ አሥቀሪላት ከአላህ ታገኝዋለሽ በዛላይ የቲምነቺ ሠአዲ ተባበሪያት ሠበብን አድርሠሽላት ከልሆነ ተወሥኛለሽ
አደራ ሰአድ በዚህ አትውጣ ላላህ ብለሽ ማእለሽ አጅር ታገኛለሽ እስኪ በሰው ሰው መድሀኒት ሊገኝላት ይችላል የኔም እህት እድሁ ጀሮዋን ያማታል ግን ቤተሰብጦሪ ሁና ተቀምጣለች ያረብ አላህ አፊያ ያርጋቸው በስ
😥😥😥😥😥😥 የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አንቺ ግን ጥሩ ሰዉ ነሺ ለሰራተኛ ትመቻለሺ በረካ ሁኚ❤❤
ሳዲ ሰራተኛ አትበይ አጋዥ በይ እኛ መዳሞች በፊታችን ሸቃላ ስትለን እዴት ደማችን እደሚፈላ አቺም ታቂያለሽ😢ያአላህ እደሳዲ ሃገሬ ገብቼ በአጋዥ የማሰራ አርገኝ እኔ አልችልም ድክም ብሎኛል አተ ሪዝቃችን አስፋልን😢
ሰራተኛ ቲባል የምትናደዱትልጆች😂እና ካፕቴን ትበልእዴ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ይገርማሉየመዳምቅመሞች ሀገብሀገርም ሸቃላ ሲሉነው የሚውሉት መዳሞች እና ምንምችግርየለውምየመንግስትስራየሚሰሩትምሁሉምሰራተኛ ነው የሚባለው ስራ ያስከብራልእንጂ ምንምአይደለምአንዳድየመዳምቅመሞች ሰራተኛ ሲባሉ አይወዱምያማቸዋል 😂😂😂😂
እውነት እኔንም ገርሞኛል😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅
አላህ በምን እንደሚፈትነን አታውቂም ተጠንቀቂ ስራዋን አውቃ ከሰራች ተያት አብራሽ ትረዘቅ ለአላህ ብሎ የተወ አላህ የበለጠውን ሲሳይ ይሰጠዋል😢 እህታችን ሰአዳ አላህን ፍሪ የመጣሽበትን አትርሺ እህትሽ ነች እንደ እህት አስቢያት አትከታተያት ልጅቱ ክፋት ከለላት የሰራተኛ ስሜት እንዲሰማት አታድርጊ ፍቅር እዝነት ስጪ አላህ ላንቺ ያዝንልሻል ጆሮዋ አይሰማም ብለሽ የማትፈልገውን ቃል እንዳትናገሪ የምትፈልጊውን ጠጋ ብለሽ አሳያት ትስራ ስለሰራተኛ በሚድያ ብዙ ወሬ አታውሪ ያንቺ መዳም ስላንቺ በሚድያ ብታወራ ትወጃለሽ??
ሥራሽን ጨርሰሽ አመጭም ነው ቤትሽን ለማሣየት ነው እኛኮ ሸቃሎች ነን ቁጭ ብለን አችን የምንጠብቅበት ወቅት የንም መዳም ሰአዳ ✋
መዳም ሰአዳ 😅😅😅😅
ክክ
ክክክክክክ
ክክክ
ትክክል አበዛይው
እናቃለን አችም አሊም ጥሩሰውናችው ግን እዳልሽው ስራ ሁነሽ ቢወድቁ ቢለቅሱ ካልሰማይ ከባድነው. አላህ አፊያ ያርጋት አሶጫትም ለማለት ተቸግራ ይሆናል 😢 ተያት ለማለትም ላች ከባድነው እኔ ብሆን ምን አረጋለው ነው ነገሩ እዛው ወስኝ አች
ሠአድ እህት ከአላህ ታገኛዋለሺ ቁረአን አሱቀረላት አላህ አፈያ ያረገት ደኒ ክበደነት
ሩቅያ አስቀሪላት ኢንሻአላህ አላህ አፊያ ያረጋታል አጀርም ታገኛለሽ ታገሽ
ከሁሉም በላይ ጤና ነው ለሰው ልጅ አላህ ጤናዋን ይስጣት ምናልባት ታክማ በሰመአ ልትሰማ ትችል ይሆናል የሚረዳት ሰው ብታገኝ ስታሳዝን
ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰአዲ ቁርአን አስቅሪባት ካአላህ አጅር ታገኛኘልሽ ውዴ 😢😢😢 አላህ ያሽራት ያረብ ❤❤❤
የኢትዮጵያ ደመወዝ እርካሽ ነው በሁለት ሺ ደመወዝ ስለሚሰሩ እማይጎዳሽ ከሆነ እና አቅሙ ካለሽ የአመት ደመወዝ የሚሆን ስጫትና ስራ አስጀምሪያት በግሏ ሞራሏም እንዳይጎዳ ላንች ለልጆችሽ የምቶን ሌላ ታመጫለሽ
ደምረኛ🎉
ውይ አላህ ይሽፊሀ ስታዛዝን ከባድ ነው
እኔም ይሄው ዝም ብሎ ይጮህ ነበር ከአመት በፊት አሁን ጭራሽ አንዱን አልሰማበትም አንዱ በጣም ይጮሀል እራሴም ህመም አለው አላህ ይሁነን በስ
ጎበዝ ነዉ ባልሽ ዉነቱነዉ ህክምነ አሳያት ❤❤❤
እኔም ያመኛል ግን ሴትየዋ አሳክመኛለች እንዳልሽዉ ገርኮን ተደዉሎልኝ ነዉ የምከፍተዉ ተረጃት ሰአዲ🎉🎉
የአላህ ስአድየ እንዳታስወጫት ለአላህ ትሆንሻለች እንኛም ነገ ጧት ምን እንደሚፈጠርብን አናውቅም
እዉነት ለመናገር በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤እከታተልሽም ነበር አረባገር እያለሽ ❤❤❤ግን አችን መምትመስል ጎደኛ ነበረችኝ በሀሬችሁ መልካችሁ❤❤❤የኑሮ ❤❤ደረጃችሁም አዳይነት ነዉ❤❤ግን በወሊድምክኛት ወደአሂራ ሄደች❤❤❤አላህ የርሀማት❤❤❤ከዛወዲ ሳይሽ ትዝ ስለምትለኝ 3❤❤ አመት ሆነኝ አችን ማየት ካቆምኩ ❤❤አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤
ደምረኛ
በሌላ አይዲያ ነይ ሁልጊዜ ሰራተኛ ሰራተኛ ብርቀኛ ነሺ
ክማት ባይሆን የህክምና እንተባበራለን ሰአዲ ካላህ ታገኛለሽ እዴህትሽ እያት ሁላችንም የሰዉ ቤት አይተናል እና እባክሽ አላህ አችን የሰጣት ለወጥ ልታይ የሆናል የሄን ቴክስት ስጠ
ጥፍ እየተቀጠቀኩ ነዉ
አላህ አፊያዋን ይስጣት አችም ታገሺ ሁኝ ሰአዲ በጣም የምወዲሺ እህትሺ ነኝ አላህ አንድ ነገር ሲሰጥሺም ስታገኝም ለከይር ይሆናል ሀቂቃ አሳዝናኛለች
ምን ቺግራለው ሰራተኛ ቢባል ደነዘዛችሁሳ አጋዢ ብትይ ረ አጋዢ ነውዴ ካልተሰራ አይበላም በአየር ተሳፍረን ስንመጣ ሰራተኛ ለመሆን ነው ሰአዳ ደሞ ሰራተኛ ብትይዝ ካላት ሰው ካስፈለጋት ምንቺግር አለው
ስአድ በአላህ ቁራአን አስቀሪላት❤❤❤❤❤
ከባድነው ላችም ለሷም ደሞ አላህ አፊያዋን ይስጣት 😢 የኔሚስኪን
ትጠነቁቃለች ልጆችሽን አላህ ይጠብቃቸዋል አላህም መፍትሄ ያመጣል እዳው ለስራው ወደሻታል ትሰራለች ስለዚህ እዳታወጫት አላህም አይቸግረውም እና ኡፊያዋን ይስጣት
ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች የኔ ማር ኡፍፍ😢😢
አላህ ያክብርሺ ጨምሮ ይስጥሺ የኔ አስተዋይ የቻልሺውን አግዣት እህት አለም
አህለን ሳዲ 🎉🎉🎉🎉🎉ያላህ እራሰሸን ጠብቂ ልጆችሸን ጨምር ግን😢 ታሳዝናለች
በጀመሪያአሏህ አፊያዋን ይመልስላት ልጁናት እኮ አላህ ህይርነገረ ይሻላት እናት የሌለዉ ልጁ ሁሌም ጓደሎነዉ😢😢😢አስመርምሪያት ከአላህ ታገኚዋለሽ አጀሩን የየትምን እባ የጠረገሰዉ ምዳዉከአላህ የላቀነዉ ።ሀቢቢ ቲክቶኮሮን አማክሪያት የሶልጂ እደዚህነዉ እደ ኤረፎን ነገር አርጋለትነዉ እሚሰማዉ እሷትርፍ አለኚ ለሚፈልግ ለሚስኪን እሰጣለሁ ስትልነበር!
በአላህ ታገኝዋለሽ አሣክሚያት ሣአዲ እህቴ
ሡበሀነላህ የኔ ምሥኪን ሠአድየ እርጃት የኔዉድ በአላህ ኽይር ሥራ ነዉ
ለዛም ነው እኮ ቺግሬን ለሠው የማልናገረው 😢
ምን ላይ መሠላቺሁ ቺግሯ ብላ ሥትጀምር ሌላ ነገር ነበር ያሠብኩት ቆይ በጆሮዋ አሠራ ምን ቺግር አለው በሰራ
ያላህ ስአዲ አታሶጫት በአላህ ዘንድ አጂር ታገኝበታለሽ ማለቴ ወድህ የቲም ናት አንች ጎበዝ ነሽ ተጠግተሽ ስታወሪ ከሰማች በደንብ አስጠንቅቀሽ ንገሪያት ስለልጆችሽ ይገባኛል ላንችም ከባድ ነዉ
አዎ ልክ ነሽ ነገ በኔ ነው
ማንኛችንም ሰወች ሰራተኛ ነንን
ሳንሰራ ምንም ነገር ማግኘት
አይቻልም
አታሽቃብጡ
አሏህ አፊያ ያዲርጋት ሚስኪን
😢የአላህ አጀቴን በላችው አላህ አፈያዋን ይመልስላት የረሱል የጀነት ጎረቤት እድኮኚ ይችን የቲም እርጃት አጀት ትበላለች እህህ በጣም ከባድ ነው
አላህያሽራት. ሞክሸ. የ. የልጆችእናትነሽ. አብሽሪ. አችምአላህይጠብቅሽ. ልጆችሽንምአላህያሳዲግልሽ እሳንምአላህአላህያሽራት
ያረቢ አላህ አፍያዋን ይመልስላት ሚስኪን
ቁረአን አስቀሪላት
ሱበሀን አላህ
ወልሀምዱ ሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
አላህ ያሽራት ግን እንደኔ ባታሶጫት ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ከክፉ ነገር ትስራ ❤
ሰአድ አሳያት ዶክተር ጋር ምን አልባት የጆሮ ማገዥያ አለ እሱ ካሰፈልጋት እኔ ጠይቅ እልክልሺ አለሁ እንረዳዳ
በአላህ የጆሮማገዣ አለደ እህቴ ከቀንበኋላ መስማት አችልም እና እምታቁትን ንገሩኝ
አላህ አፊያዋን ይመልስላት አችም በተቻልሽ ተባበሪያ አጂር ሜነላህ ሳአዲ
የኔ እህትአላህያሽራት ቁርአንቤትውሰጃት አላህላችምአጅርሽን ይጥፍድርብያርግልሻል
ሳአዲየ ገቡዘ ልጀነሸ ሰወዲሸ እሪጋታሸ አላባበሰሸ ደሰ የለኛለ እደለሎቹ ጊልጥልጥ አትየም ዓሊ አዴተ ነው መሰክን ሁለታቹ እወዳቹሃሎሀ
ሰማዓ ቢረከብላት ትሠማለች ኢንሻአሏህ ስትወጪ ከልጆችጋ ትሁን ስራውን ስትመለሽ ትሰራዋለች ምግብሽን ሰራርተሽ ፍሬዘር ማስቀመጥ ችግሩ መብራቱ አያሥተማምንም ልብሱም በቀሳላ ነው ስትኖሪ ይታጠባል ዋናው ዋናውን ካገዘችሽ ሌላውን አሏህ ያግዝሽ ብቻ በሠማዓ መተባበሩ ኽይር ነው ከፈተና አሏህ ይጠብቀን
ፍሬዘር አረጉድ
አስኪሚያት አጅሩ በአላህ ታገኘዋለሺ መልካም ስራለራስነው
በዝህች ዱንሀ የለዉ ሁሉ ሰረተኛ ነዉ ምድነዉ አከበድሽ እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
ሰራተኛ አትበል ምናምን የምትሉ ግን እና አማቴ ትበላት እንዴ
ምን ብትል ባትል እረዳቴ አጋዠ ብትልስ ምን ችግር አለው እሷም ሳውድ ሰራተኛ ሁና ነው የኖረችው እናውቃታለን ምን ይገርማል
ሳታወሪበፍትነውያወኩትአትስማኝምስትይወስጤነውያወቀው እኔጀሮየንስላማመኝ
የምልሽግንአሳክማቶአህቴሳድየ አላህጀዛሽንይክፍልሻልውድ የኔልዩ💖💖🌹🌹🌹🌹