ፈተናን ለማሸነፍ ክፍል 1 በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Fetenan lemashenef Part 1 Deacon Ashenafi Mekonnen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 65

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 6 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @tatekwoubishet5068
    @tatekwoubishet5068 3 года назад

    ቅድስት ስላሴ በዝክረ ቀናቸው ዕለት ይህንን የመሰል ጥልቅ ትምህርት በዕውቀት ስለገለፁልን ልዑል እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልኝ መከራን በመከራነቱ ሳይሆን በመካሪንቱ መጠበቅ ይኖርብላን !!!

  • @utputp-vh6zs
    @utputp-vh6zs 6 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህወይት ያሰማልን እድሜው እግዚአብሔር ይቀጥልን

  • @ኪቢቱኪቢቲ
    @ኪቢቱኪቢቲ 2 года назад

    ይሄ ትምህርት በጣም ለሁሉም የሚሆን ነው እና ቃለ ሂይውርት ያስማልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 года назад

    አሜን!
    እግዚአብሔር ያፅናን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትያሰማልን ሰሚዎችብቻያድርገን

  • @danielhagos5513
    @danielhagos5513 4 года назад

    Amen
    Amen
    Amen Lmemeher kaleheywot yasemalen⛪️

  • @tesfalemghirmay7109
    @tesfalemghirmay7109 6 лет назад +4

    እግዚኣብሔር ይመስገን ! እድመ ና ጠና ይስጥልን።

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @akigestube5255
    @akigestube5255 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 года назад

    እልልልልል ተመስገን ዝም ብሎ ደስ ብሎኛል እግዚያብሔርዬ ቃልህ ያስደሰተኝ ተመስገንልኝ ክብሩን ሁላ አንተ ውሰድ

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 6 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላስተማሩን ለገሠፁን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ከገባንበት ፈተና አምላክ እሱ ያውጣን

  • @ergibwondimu4485
    @ergibwondimu4485 10 месяцев назад

    Amen kale hiwot yasemalin bedme betsega yitebikilin

  • @woinshetseifu9941
    @woinshetseifu9941 3 года назад

    amen kale hiwoten yasemalegn!

  • @fanosyegata947
    @fanosyegata947 5 лет назад +1

    ቃለሒወትን ያሠማል

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @liyab3730
    @liyab3730 6 лет назад +1

    Amen Amen kalehiwet yasemaln tenahn ystlen hulem des yemil tmret nw e/r yagelglot edmehn yarzmlen

  • @እናትየማርያምነኝ
    @እናትየማርያምነኝ 6 лет назад +7

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔርን እዳመሰግነው ስለረዱኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን (3)

  • @debreworkwoldearegay7151
    @debreworkwoldearegay7151 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማን። በዉነት እግዚአብሔር ይባርኮ በእግዚአብሔር እንድፀና ትምህርት ስላስተማሩኝ

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 лет назад +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን:: የእርሶ ትምህርት በጣም ይስማማኛል::

  • @ethiopialove5719
    @ethiopialove5719 6 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @brighttomorrowlearningtube5052
    @brighttomorrowlearningtube5052 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen

  • @yordanosyordanos6564
    @yordanosyordanos6564 6 лет назад +1

    ቃለህይው የሰማለን

  • @aberashyimer1097
    @aberashyimer1097 3 года назад

    አሜን

  • @lidiyabikaia8226
    @lidiyabikaia8226 6 лет назад +1

    Amen amen amen kalheywote yasmlen

  • @saralevy3826
    @saralevy3826 6 лет назад +1

    ዘመንወ ይባረክ

  • @alemetalem1161
    @alemetalem1161 5 лет назад +1

    Kal hiwot yasemalin

  • @haimanotabate976
    @haimanotabate976 5 лет назад

    ዳቆን አሸናፊ ለእኔ የሁል ግዜ አስተማርይ ነህ ። የቃሉ ባለቤት እድሜና ጢና ይስጥልኝ አሜን

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @christinavicky1946
    @christinavicky1946 2 года назад

    father please pray for me

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 года назад

    Kalehiwot yasemalen abatachin

  • @kidsitarsema2431
    @kidsitarsema2431 6 лет назад +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @saralevy3826
    @saralevy3826 6 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

    • @bettynega5884
      @bettynega5884 6 лет назад

      Kale hiwuten yasemlen amen amen amen

  • @ሓይልዝጊጸጋይ
    @ሓይልዝጊጸጋይ 6 лет назад +1

    ሰለ እርሳቸው እግዚኣብሔር ይመስግን!ያቐይልን

  • @zaidzeru2086
    @zaidzeru2086 6 лет назад +1

    Kalhiwat yasemalen edman tana yestote 🙏

  • @srndrousiey9465
    @srndrousiey9465 5 лет назад +1

    KaleHiwot Yasemalen!!

  • @azmeramebrahtu6083
    @azmeramebrahtu6083 6 лет назад +1

    Kal hiwet yasemale abatochache behiwet betena yanurelen abatoche betselotachu asebugna holete silass adera eziabher bemgedu ediasalefegne asebugna eziabher hagerachin ena emnetachi yibare
    Amen💙💜❤

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 6 лет назад +2

    Amen kahle hiywet yasemalen abatachen

  • @ኪቢቱኪቢቲ
    @ኪቢቱኪቢቲ 2 года назад

    አበርታኝ አባ

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 3 года назад

    Thank you❤

  • @mosestube2390
    @mosestube2390 6 лет назад +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማን

  • @saralevy3826
    @saralevy3826 6 лет назад +1

    ቀቀለህይወት ያሰማልን

  • @akberetgezae4268
    @akberetgezae4268 6 лет назад

    Amen kale hwet yasemaln
    Gin lemdnow sile Emebet Maryam matastemrow

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 6 лет назад +7

    ዲያቆን አሽናፊ ትምህርትህን በጣም እከታተላለው ግን ሰለ እመቤታችን እና ስለ ቅድሳን ስማእታት አስተምረህን አታውቅም እባክህ ስለእመብርሃንም ስለ ፃድቃናት ስማእታት ቅዶሳን በሙሉ ብታስተምረን ባለሙሉ ደስተኛ ነኝ ስለ ቃሉም የሀያሉ የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ቃለህይወትንም ያስማልን ወንድማችን።

    • @ሓይልዝጊጸጋይ
      @ሓይልዝጊጸጋይ 6 лет назад +4

      ሰለ እመቤታችን ኣባታችን እንደሚሰብኩ ለማወቅ እና ለመጠቀም" ቃና ዘገሊላ "የሚል መጻሃፋቸው ኣንብበው የኔ ወንድም።በብዝሃት ስለ ድንግል ማርያም ነው የሚናገር ነው።

    • @weyinishetkerse3971
      @weyinishetkerse3971 6 лет назад

      Kalheywet yasmalen

    • @hanahanan819
      @hanahanan819 5 лет назад

      Kal hiwet yasemalen Abatachen Egziabher tsegawen selamun ena rejem edme gar yadelelelin AMEN AMEN AMEN!!!

  • @Only1God777
    @Only1God777 5 лет назад +1

    ትክክል ነህ አየናቸው አንዳንድ ፍረንጃ ች የጠገብ ናችው በጣም ግን እግዛአብሄር የለም ይላሉ ይክዳሉ

  • @yededeyamaru4946
    @yededeyamaru4946 4 года назад +1

    Ebakehen yedngelmaryam lje derslge techenkalew wetatnte bekentu aylekbge😭😭😞

  • @eleniyared2344
    @eleniyared2344 6 лет назад +1

    God bless you

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 года назад

    እውነት አባ ኸረ እኔን ጨንቆኛል የተበደልኩት እንዴት ልርሳው?

  • @AbusheyAbusge
    @AbusheyAbusge 5 лет назад +3

    ኦፉ ህይወቲ ፈተ ና ብቻ ሆኖ ብኞል አዶን ሳልፈ አዲ እባክህ ጊታየ ልብ ስጠኝ

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 4 года назад

      አይዞሽ ትምህርቱን ተከታተይበት

  • @ወለተእየሱስየቅድሥትድንግ

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን
    ትምህርቱን በአውድዎ እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው? የዋትሣፕ ግሩፕ ውሥጥ የአባታችን ትምህርት የሚለቀቅ ከሆነ እባካችሁ አሥገቡኝ !

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yordanosyordanos6564
    @yordanosyordanos6564 6 лет назад +1

    ቃለህይወት የሰማልን

  • @yordanosyordanos6564
    @yordanosyordanos6564 6 лет назад +1

    ቃለህይወት ይሰማልን

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 года назад

    God bless you

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 4 года назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @saralevy3826
    @saralevy3826 6 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን