Ethiopia - አርቲስቶቹ አበዱ ጎንደር ቀውጢ ጭፈራ | Gonder Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 279

  • @ምርቃት-ኸ9ቘ
    @ምርቃት-ኸ9ቘ 2 года назад +71

    ሳያምሩ አማራነት ውበት
    አማራነት ኩራት
    አማራነት ደምነት
    አማራነት ፍቅር ጀግንነት ለሀገሩ ሟች አማራ ነኝ

    • @comment11
      @comment11 2 года назад

      weyne amhara zemenh yebka..........yasaznal...

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 2 года назад +1

      @@comment11 አወኩራታችነውአማራነት:አማራበሚመራዘመን:ማንም አል ደፈረ ንም, ነጻሀገርያስረከበሽአማራነው።ቅኝያልተገዛችሀገርን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ብቻናት:ይሄራሡኩራትነው:ቅናታምሁላ:የምናወራውበራሳችንቋቋ:ቢዘፍኑበራሳቸውቋቋ:ምንአችሁተነካአሁን:እረተውግን

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos 2 года назад

      በትክክል መጠርጠሩስ አማራነት ይለምልም🦁💪💪💪💚💛❤️

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      @@hayatali4353 እማ በቅንነት ደምሪኝ

    • @Wowe348
      @Wowe348 2 года назад

      @@comment11 yes we Amhara 👑👑👑❤️❤️🇪🇹🇪🇹🦁🦁are u hear me 👂👂

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 года назад +102

    ታምራላቹህ ኢትዮጵያዊያን ❤🇪🇷

    • @Habeshabete
      @Habeshabete 2 года назад +1

      Expect those people… yes we do.

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +3

      እናመሰግናለን 😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💚💚🙏💛💛💛❤️❤️❤️

    • @abrham2962
      @abrham2962 2 года назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      @@hirutkebedetsegaye687 ደምሪኝ እማ በቅንነት

    • @AsifaShuhaiber
      @AsifaShuhaiber 4 месяца назад

      Yichalal wud​@@mesimekdi

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 года назад +25

    አማራ የኢትዮጵያ ድምቀት ነው ስንል በምክንያትነው አማራነት ያብብ ይለምልም

  • @ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ

    ብሌኗ የአማራ ድምቀት ናት💚💛❤

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @Ekram317
    @Ekram317 2 года назад +51

    ሰው እንደት በራሡ ይቀናል የኔስ ከፋ አማራ ሁኘ በአማራ ማማር መቅናት 🥺 እውነት ቀናሁ አማራዬዬዬዬዬዬዬዬ❤ የኔ የዋህ ህዝብ ሁሌም ስቀህ ኑር❤❤❤❤❤

    • @hewan676
      @hewan676 2 года назад +1

      😂😂😂😂እኔራሱ

    • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
      @አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 года назад +6

      ቅናት ይሆን እንዴ በእናትሽ እኔም ልቤ ላይ የሚያቃጥለኝ ነገር አለ😂😂😂 ክፉ አይንካችሁ ንግግረ መልካም ጨዋታ አዋቂዎች የስብእና ባለቤቶች በእምነታችሁ ጽኑ ህዝቦች ናቸው ስወዳችሁ 💋❤

    • @Ekram317
      @Ekram317 2 года назад +1

      @@አድራሻዬከመስቀሉስርነው ቅናት ሳይሆን አይቀርም መቻል ነው😂

    • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
      @አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 года назад +1

      @@Ekram317 አንቺ ክፉ ቅናቴን ልቻልበት❤ 😂😂😂

    • @Ekram317
      @Ekram317 2 года назад +1

      @@አድራሻዬከመስቀሉስርነው እኔ አልቻልኩትም🥺

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 года назад +36

    አማራነት ይልሃል 💚💛❤🤗🌾🌽 አማራ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር እፍፍፍፍፍ እንኳንም አማራ ሆንኩኝ

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 2 года назад +2

      ምንም አይውጥሸ አማራ ከሰው ልጅ የሚለየው ንገር የለም

    • @hewan676
      @hewan676 2 года назад +4

      @@foursisters3582 አይዞሽጫልቱ

    • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
      @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 года назад

      ስታስቂ😂😂

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 2 года назад

      Tikikil!!

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 года назад +5

      @@foursisters3582 አማራነትማ ይለያል እንጄራ ጋግሮ ማብላት ያስለመደ ሃገር የመሰርተ ልብስ እንዴ ተፍትሎ መልበስ ያስለመደ ስንቱን ተናግሪ ልጨርሰው ቋንቋችን ከአለም 5ተኛ ደርጃን የያዘ

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 2 года назад +20

    🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩
    *_ኢትዮጵያ ፥ ኢትዮጵያውያን እና እትዮጵያዊነት ለዘላለም ይለምልም !!!_*
    🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩

  • @አሚራነኝእናቴንናፋቂ
    @አሚራነኝእናቴንናፋቂ 2 года назад +19

    ጎደር ጎጃም ራያ ራዩማ አንድ አማራ የኔ ልዩ ወች💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 года назад +37

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር
    በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 2 года назад +3

      ኢትዮጲያዊነት ያኮራል እንጂ አያሳፍርም ኢትዮጲያዊነት በተገኘው አጋጣሚ በመግለፅ ዘረኞችን ማሳፈር አንገት ማስደፍት ፣ፖለቲከኖች የሚያምርባችሁ ኢትዮጲያውያን መብት ተጥሶል ማንም በእምዬ ኢትዮጲያ በማንነቱ ሊሞት፣ ሊሰደድ ፣ከኖረበት ቀይ ሊሰደድ አይገባም ብሎ ሲሞገት እንጂ ለሞተ አለም አየሳቀ ላለው የዘር ፖለቲካ በአደራዳሬው የተገለፀው 600000ሺህ ህዝብ ማለቅ ለአለም ጋዜጠኞችየተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ያሳፍራል፣ያሳዝናል፣ፈጣሪ ይህ አመት ዘረኞች የሚከስሙበት ዘመን ይሁንልን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад +1

      @@saronteshome5249 ደምሪኝ እማ በቅንነት

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 года назад +24

    ሁሌ ሳቁልኝ አማራየ ብንገደል ብንፈናቀል አገት አንደፋም ወይ ፍክች ✊✊በዚህ ህዝብ ባይቀናበት ነበር እሚገርመኝ ☝☝በተረፈ ውድ ኢ/ያን ምርጫቹሁን ጎደር ስላረጋቹሁ እናመሰግናለን 😍💚💛❤💝💝💝

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እማ

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 года назад

      😍😍😍😍😍😍😍

  • @belget2594
    @belget2594 2 года назад +27

    The new Amhara generation will never compromise with its Amhara identity and Ethiopiawinet . It is like a flame of fire that 🔥 🔥 🔥 will not be blown! Viva Gonder! Proud Amhara 💚💛❤

  • @zx9713
    @zx9713 2 года назад +17

    አማራዬዬዬዬዬ ጎንደርየዬዬዬዬ ኢትጵያየ ሁሌም ከፍ በይ እንበያን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ከዚህ ላደረሰን🙏🙏🙏

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega 2 года назад +27

    ሴቶቻቸውንና መሬታቸውን ነው የምንፈልገው አለ ወያኔ በአንድ ወቅት ... ሲያምርህ ይቅር አሉ አማሮች ዛሬ።
    ውበት ሲለካ፣
    አማራ ነው ለካ።🤣🟢🟡🔴

    • @hewan676
      @hewan676 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የተመታችሁ

    • @birtukanmulualem599
      @birtukanmulualem599 2 года назад

      ክክክክክክ

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 года назад

      😁😁😁😁😁👍👍👍👍

    • @comment11
      @comment11 2 года назад +1

      semetic gene ke tgrai belay yelachum..........enante tikur nachu more...tgrai real axumawian nachew....amhara is agew......kush black.....ugly

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 2 года назад +22

    ብሌን የኛ ድምቀት

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 года назад +22

    ኢትዮጵያዊ መሆን ደሰታ ሲሰጥ የአማራ መሆን መመረጥ ነው እድል ነው አማራና ሸገር በአንድ ኢትዮጵያ በአንድ ባንዲራ የሚያምን ነው ለዚህ ነው የምወዳቸው አማሮች ሸገር ልክ እንደ አማራ በፍቅር ነው የሚያምነው ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayathahmad9714
    @hayathahmad9714 2 года назад +12

    አማራነት ኩራታችን ነው

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 2 года назад +15

    ኢትዮጵዬ ሰላምሽ ናፈቀኝ በቅርብሰላምሽ ተመልሶ እኛም ለሀገራችን በሰላም ተመልሰን ከቤተ ሰብ ጋር ለመገናኘት ያብቃን ያረብ

    • @habibi4955
      @habibi4955 2 года назад +1

      አሜን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      @@habibi4955 በቅንነት ደምሩኝ

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 2 года назад +12

    እኔ ጎንደር አሧዋ ጎንደር አሡ ጎንደር ሁሉም ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️🌹🌹🌹

  • @Slam-d4r
    @Slam-d4r 6 месяцев назад

    ብሌንን ማነው እደኔ እሚወዳት ውድድ አረግሻለሁ ❤❤❤ አማራ ሁሌም ያምራል ያብባል ድል ለፋኖቻችን 🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 2 года назад +13

    ተመስጊን በሰላም ተጠናቀቀ የከርሞሰው ይበለን አማራዬን ክፍ አይንካብኝ በዚ አመት ያአማራ ልቅሱ ይብቃ ይበለን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      ብርትዬ በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 года назад +11

    አማራ የ ኢትዮጵያ ኩራት 🤗👍
    😍😍😍😍😍😍😍😇
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @zedmola7620
    @zedmola7620 2 года назад +17

    አማራዬ🥰🥰🥰🥰💚💛❤💪💪💪

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 года назад +10

    በጣም ደስ ይላል እንኳንም በሰላም ተጠናቀቀ የሰላም የፍቅር ይሆንልን

  • @hewan676
    @hewan676 2 года назад +46

    መልካምመጫጫት አማራነት ያብባል ጎደር ደሞቸሁሌምተደሰቱልኝ💚💛❤

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      እሙዬ በቅንነት ደምሪኝ

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 2 года назад +13

    ዋውውው ስታምሩ በጣም ነው የተደስትኩምኝ እንዲህክ ሁናችሁ ሳያችሁ ጠላታችሁ አይኑ ይጥፋ

  • @sintayehutadesse9041
    @sintayehutadesse9041 2 года назад +7

    ውብ ናችሁ ለምንወዳት ሀገራችን የላችሁ ፍቅር ይለያል መልካም በአል

  • @michaelhaile8955
    @michaelhaile8955 2 года назад +4

    Gonder gonder betam des ylal ethio bratheroch 🇪🇷🇪🇷

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 2 года назад +4

    ውነት አማራነት ሙሉ ኢትዮጵያዊነት ነው ቀናሁ ኢትዮጵያን እንደ አማራው ብወዳት አካፍሉኝ

  • @frezergirma8067
    @frezergirma8067 2 года назад +14

    በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ከጠላቶቿ አሜን🙏🙏 i am praud to be Ethiopian

  • @eden2986
    @eden2986 2 года назад +13

    Amhara people all the amazing 💚💛❤️💃💃

  • @tigestalebachew3666
    @tigestalebachew3666 2 года назад +7

    Beautiful family beautiful Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 2 года назад +11

    Beautiful 🤩 especially the girl wearing the flag with the lion! Brought tears 😢😭 to my eyes. Made me very emotional. GOD bless my beloved country ETHIOPIA 🇪🇹 and my sisters and brothers 🙏 🙏🙏much love ❤️ forever 🤗

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 года назад +10

    WOW my beautiful people 💕💐💕💐

  • @mayema3846
    @mayema3846 2 года назад +17

    ኢትዮጲያውያን ወገኖቼ ቆንጆዎች ይሄ ውበት አንድነት ለጥምቀት ብቻ እንዳይሆን አጥብቃችሁ ስሩ የሁልግዜ የዘላለም ከልጅ ልጅ የሚያልፍ ጠንካራ ይሁን ማማር በነጻነት በአገር ነውና 👏👏

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 2 года назад +4

    ዋውውውውው አማራዬ ለአመት ያድርሰን

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 2 года назад +32

    We love Belen Mamo & everyone who don’t shy away from expressing their love for their country! Viva Ethiopia 🇪🇹! Keep shining my people! Gonder as the old capital of Ethiopia, it has always been where Ethiopian nationalism is deeply reflected! Viva Amhara! ❤Gonder! I hope I will visit next year ❤️❤️❤️✅✅

  • @Sosi_129
    @Sosi_129 2 года назад +9

    Amhara for life!!!! 💚💛❤️ 💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹

  • @haregetegegne6195
    @haregetegegne6195 2 года назад +1

    እናታለም ጎንደር ሁሉን ኢትዮጵያዊ በፍቅር በሞገስ በጥበብ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ኢትዮጵያዊነትን የሚያስቀድም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ህዝብ አቤት ግርማ ሞገስ መመረጥ መታደል ነው ጎንደሬነት ጀግንነትን ደግነትን መውደድ ፍቅር የምትስብክ ጎንደርየየየ

  • @amhara_respect
    @amhara_respect 2 года назад +3

    እሰይ ጎንደር ፡ ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤
    ጎንደሬው🧡

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 года назад +10

    አማራ በሙሉ ቆንጆ ናቸው አንዳንድ የሌላ ብሔር ፅንፈኞች በዚህ ይሆን እንዴ የሚቀኑት

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 2 года назад +35

    አልሀምዱሊላህ የናንተ ደም በመሆኔ

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 2 года назад +6

    ይሄን ህዝብ እደት አይቀኑበት አማራየ

  • @yes----yes-yes---1421
    @yes----yes-yes---1421 2 года назад +6

    የጎንደር ቆንጆዎች

  • @demelashgirma9483
    @demelashgirma9483 2 года назад +6

    ኢትዮጵያዊነት ያምራል

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 2 года назад +5

    ዋው አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች። እስኪ ማነው እንባውን መቆጣጠር ያቃተው የዋህ እንግዳ ተቀባይ ህዝብ እኮነው የአማራ ህዝብ ሁሌ ከፋ በሉ።

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 года назад +13

    😍😍😍አቤት ውበት ድንቅ ነው።

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 2 года назад +12

    ቀናሁ ቀናሁ ከአይን ያውጥችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @lililili8188
    @lililili8188 2 года назад +2

    ሞቼ ነው እምወድሽ ብሌንዬ የኔ ፋኖዎች የእኔ አማሮች ሞቼ ነው እምወዳችሁ ደሞቼ ኡፍፍ💚💛❤

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671 2 года назад

    በእውነት ኢትዮጵያውያን እንኳን ለዚህ አበቃቹ መልካም በዓል.በጣም ታምራላቹሁ አንድ ስትሆኑ.

  • @ናዲ
    @ናዲ 2 года назад +4

    አመሰግናለው ፈታ

  • @rer4733
    @rer4733 2 года назад +1

    ብሌኔ ስወድሽ ወላሂ ምርጥያአማራ እንስት

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 года назад +1

    ብሌንሻ የኔ 1ኛ
    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሺ አመት ኑሪልኝ።

  • @Emebeth-Emiru6543
    @Emebeth-Emiru6543 2 года назад +7

    AMEN AMEN AMEN AMEN....

  • @eskaye2006
    @eskaye2006 2 года назад +8

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 2 года назад +8

    ኢትዮጵያዊነት ይዳፈን ይሆናል እንጅ ፈፅሞ አይጠፋም

  • @henity2
    @henity2 2 года назад +3

    Damn! I wish I was there. I Love the vibes. Let the enemy let it burn!!! For those who hate Amhara and Ethiopia 🇪🇹 shame on you. All you do is make Amhara united so be careful who you mess with. Gonder Gonder beautiful people and heroes are born here

  • @احمدالحبشي-ر1غ
    @احمدالحبشي-ر1غ 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ የምታምረው በአማራላይነው

  • @serk6884
    @serk6884 2 года назад +3

    My people's. I am proud!!!!! Elelelelele

  • @أبراهيم-ظ3ك4ه
    @أبراهيم-ظ3ك4ه 2 года назад +3

    እምየ አማራየየየይይይይይ

  • @seddamohammed5376
    @seddamohammed5376 2 года назад +4

    አማራ ከምር ኢትዮጵያየ ካላለ አይሆንለትም አደዚክ አክዋ አየተበደለ 😍 ያለ አማራ ኢትዮጵያ ልትኖር አትችልም አማራየ አስኪ ሌላ ክልል ብትሂዱ ኢትዮጵያየ አይልም የራሱን ክልል ሲዘፍን yemiwulewu ሲጀምር ኢትዮጵያ ትፍረስ የሚሉ ናቸዉ

    • @comment11
      @comment11 2 года назад

      muslim amhara yelem enat........tarikshn eweki.

    • @alexman8620
      @alexman8620 2 года назад

      @@comment11 አመዳም ሁሉም የ ዱሮ ሙስሊም ኡለማ አማራ ወይም አርጎባ ናቸው። ግራኝ መሀመድ ቤተ አማራን ካሸነፈ ቡሁዋላ ብዙ ህዝብ ወደስልምና ተቀይረው ብዙም ኡለማ ወች ተፈጠሩ፣ አብዘሀኛው ቀደምት ኡለማወች ቤተ አማራወች ናቸው። የ አረብ ኪታቢስቶች ኢሄን ፅፈዋል። ''ለምን የ ወሎ ኦ ሮሞ ሙስሊም ሆነ?'' ብለህ ጠይቅ ቤተ አማራወች እስልምናን ከተቀበሉ በ ሁዋላ ስለመጡ ነው። ከረዪን እይ እምነት የላቸውም የ ወሎ ኦሮሞ ሙስሊም የሆነው ቤተ አማራ በግራኝ መሀመድ ምክንያት ሙስሊም ስለሆነ ነው። አረቦች የፃፉትን አንብብ። ስማቸው ብጠይቅ የ አማረኛ ስም እስከ ቅድም አያታቸው እያለ ሙስሊም ናቸው። ብዙ የ አማራ ዘር ያላቸው ሙስሊም ኑጉሶች የመንን ይመሩ ነበር ትንሽ አንብብ

    • @seddamohammed5376
      @seddamohammed5376 2 года назад

      @@comment11 አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም moltenal ጋላ galawochi ናቺሁ አደዝህ የምትሉት ነቅተናል አላህ የሚጠይቀን ድንህ ማነዉ አጅ ክልል ማነዉ አይደለም ከብቶች ጋላ

  • @awa.tube1493
    @awa.tube1493 2 года назад +2

    Bravo Bilen Mamo

  • @meron2682
    @meron2682 2 года назад +3

    I love my people.

  • @NahomMan-l8k
    @NahomMan-l8k Год назад

    ሁሌ ሳየውደስ የሚለኝ ነገርስ ብሌንን በጣም ነው የምወድሽሽሽ❤❤❤❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад +3

    ሁሌ ድመቁልኝ ሀገሬ

  • @mesfimeseret7934
    @mesfimeseret7934 2 года назад +4

    ስታምሮ አመት አመት ያድርስን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +6

    አቤት ይጎንደር ውበት👏🏾👏🏾🎆🎆🎆🎆🎆👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 2 года назад +6

    🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇷🙏👍🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 2 года назад +3

      We thank you 🙏🏼! Viva to our Habesha cultural & religious connection between our two countries! Peaceful coexistence between 🇪🇷 & 🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 2 года назад +2

    ኢኢኢኢኢኢ ትትትትትዮዮዮዮዮ ጵጵጵጵጵ ያያያያያያያያያያያያያ እየው አማራ ሲያበራ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ብሎም አማራነቴ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 года назад +1

    Am so proud to be Ethiopian amara

  • @yketmawoselay5765
    @yketmawoselay5765 2 года назад +2

    ዋው የሀገሬ ልጆች ልዮ ናቹ

  • @embatekalamedia6832
    @embatekalamedia6832 2 года назад

    You guys look good 🇪🇷❤️✌️

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 2 года назад +3

    እኔኮ የጥምቀት ጎንደር ላይ ብሌን ማሞን ለማየት ምጓጓዉ ነገርስ የኔ ቆንጆ እዎድሻለሁ ብሌንየ ከቁጥር ሳያጎል ካመቱ ያድርሰን

  • @1Whywouldicare
    @1Whywouldicare 2 года назад +7

    Wow I am so jealous, beautiful people with beautiful caltur!!

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 2 года назад

    አማራ ፍቅር ነን እኮ

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Год назад

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 года назад

    ታምራላቹህ ኢትዮጵያዊያን::

  • @seada9327
    @seada9327 2 года назад +3

    ካሜራችሁ በአንድ ቦታ ብቻ ነው የሚቀርፀዉ 😁👍🥰

  • @sirfashm7480
    @sirfashm7480 2 года назад +1

    እንኮንአደርሣችሁወገኖቸ።አልሀምድልላበሠላምአለቀ

  • @Utopican
    @Utopican 2 года назад

    All of them look amazing....

  • @melisewfanta8017
    @melisewfanta8017 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ከፍ በይ እናታችን ያልተመቸው ባናቱ መዘቅዘቅ ይችላል።

  • @felekezeleke2668
    @felekezeleke2668 2 года назад

    የሰውነት ጥግ ይሄ ነው አማራው አማራ በአንድነት በኢትዮጲያውነት ያምናል በጎጥ የጠበቡ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቸው ስልጣኔ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያላወቁ በ ሰው ሁነው ተፈጥረው ነገር ግን ከአምሮ በላይ የሚሆን የሚዘገነን ስራ የሚሰሩ አሳፍሪወች ይሄን የአማራ ህዝብ ለምን ኢትዮ ኢትዮ ይላል በማለት እና በመቅናት ህዝባችን ይገሉታል። እንደ ጀግኖች የጀግና አገዳደል ቢገሉ ጥሩ ነበረ እንዚህ ሴት ደፍሪ ህፃን ገዳይ አሳፍሪ ናቸው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 года назад +8

    መቐሌ ለቅሶ ተቀምጣ ጎንደር በደስታ እንደምትጨፍር ወያኔ አልገመተም ነበር።

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣👍

    • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
      @ያማራዋነኝየወሎጠበለል 2 года назад +5

      እኛ አማራወች እድህ ነን እየበዛን እየደመቅን ከመህድ ውጭ ሊላ የለም 😌

    • @habibi4955
      @habibi4955 2 года назад +4

      ትክክል ምነዉ ቀናቹ በአንድ ስለጨፈርነ እናተ እኩ ከመቀሌ ተነስታቹ መታቹ እኛ ለመከፋል ነበር ግን አልተሳካላቹም

    • @meidwollotube6128
      @meidwollotube6128 2 года назад +1

      ዋይ kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
      @አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 года назад +3

      @@meidwollotube6128 መቀሌ ለቅሶ የተቀመጠችው አማራን እና አፋርን ጭፍጨፋ የአማራ ሀብት ንብረት ይዛ ሄዳ ነው አሁን ሆዳቸው ሲሞላ መልሰው ወደ ጦርነት ይመጣሉ 🙄😔

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ ውንድም እህቶቺ

  • @Wowe348
    @Wowe348 2 года назад

    👑👑👑❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹gonder 💪💪💪👑

  • @solomonsisaye6320
    @solomonsisaye6320 2 года назад +1

    በታም ያምራሉ እውነታችሁን ነው በርቱልን መሪዎች ቢወይሉም ለአብይ ህዝብ ግን አይሰማቸውም

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 года назад

    እግዚአብሔር ፣ሰላሙን፣ለሀገራችን፣የሁን፣ዘንድ የዘላአለም፣ጾሎቴ ነው። ፣እንዲህ፣እንደማረባቹሁ፣ብዝት በሉሎኝ።

  • @tibkatolla2829
    @tibkatolla2829 2 года назад

    ብሌንዬ ቆንጆ ❤

  • @ahmedmebrat1880
    @ahmedmebrat1880 2 года назад +3

    ጥምቀት ሐይማኖታዊ ወይስ ሌላ !!!

    • @bisratmelese3633
      @bisratmelese3633 2 года назад +1

      JULES. SORRY. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 года назад

      😂😂😂😂ምን ታይቷችሁ ነው 😁😁😁😁💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ቤተ አማራዎች 🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @eyobwolelaw4462
      @eyobwolelaw4462 2 года назад

      ወንድሜ ጥምቀት ሀይማኖታዊ ባህል ቢሆንም ባህላዊ የደስታ አገላለፃችንን ይፈቅዳል

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 2 года назад

    አይ ኢትዮጵያ አንዱ ይጨፍራል አንዱ ደግሞ ይሞታል አንዱ ይስቃል አንዱ ደግም ያለቅሳል አንዱ ሰርግ ይደግሳል አንዱ ደግም ምርር ያለ ለቅሶ ይደግሳል ብቻ ድብልቅ ልቅ ብለናል ፈጣሪ ለሁላችንይ ሚሆን መልካሙን ይስጠን

  • @asiyaebrahim7097
    @asiyaebrahim7097 2 года назад +2

    Abu tiktokim ale 😘😘😘

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @ጄጄጄጄ-ሐ9መ
    @ጄጄጄጄ-ሐ9መ 2 года назад +4

    ወደ ምንሊክ ቤተመንግስት መግባት ነው

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 2 года назад +5

    በቃ ኢትዮጲያዊነት እነደዚህ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад +1

    የኔ ማሮች እውነትም ቀወጡት 💚💛❤🙏😍💃💃

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @begenayeantuyezimare9974
    @begenayeantuyezimare9974 2 года назад +1

    እረረረረረረረረ ወዴት እያመራን ነው----- በ ድንግል----- የጥምቅት መዝሙራተ እኮ ቢዙ አሉ የድንልን ልጅ አማላካችንን ክርስቶስን የምናመሰግንበት---- ዛሬም በእለተ ጥምቅት ----- ሰው -- ብሄር -- ሀገርን እየጠራን እናሞግሳለን------ እሱ እኮ ይደርሳል 364 ቀን አለን ለዘፈኑ----ምናለበት ዛሬ እንኩዋን የጥምቀትን ምዝሙር ብቻ ዘምረን አምላክን ብናስደስተው

    • @mizankassa9854
      @mizankassa9854 2 года назад

      የቀና ብዙ ያወራል አንች ለራስሽ ከዘመርሽ በቂ ነው ስለ ሌላው ምን አገባሽ

  • @getnetweldemariam1392
    @getnetweldemariam1392 2 года назад +2

    Ethiopia 🟩🟨🟥🦁🦁👏👏

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 года назад

    የኔ ማሮች ስታምሩ የኔ ቀንስ መቸ ይሆን አይ ስደት ተመስገን ነው

  • @semerahasen1544
    @semerahasen1544 2 года назад +4

    wow

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt 2 года назад

    💋💋💋💋💋💋💋💋💋 I love you all of you guys

  • @Ethiopia498
    @Ethiopia498 2 года назад

    💚💛❤