Sheger SPORT "ኃይሌ ገ/ስላሴ አልተመረጠም" የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝደንት “አለመመረጤን እቀበላለሁፕሬዝደንትነት እወዳደራለሁ”! ኃይሌ ገ/ስላሴ
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2024
- #ShegerSport #Ethiopian_Olympic_Committee #AbebeGidey #Haile_Gebrselassie
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RUclips: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
ሀይሌ አይደለም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፕሬዝዳንት የዓለም አትሌቲክስ ፕሬዝዳንት መሆን ይችላል የምትሉ ድጋፋችሁን በ like ግለፁ።
ይሄን ሰዉዩ አካሄድ አትችሉትም ምን ባልወደዉም confidence ,emotional intellegency የዋዛ አይለደዉ like politician አካሄዱን በደንብ ያዉቃል
አታምታታ የሌለውን ነው ያከናነብከው:: በአበበ ጥያቄ ሲንተባተብ እያደመጥን ስለ ኮንፊደንስ ታወራለህ:: ደጋፊው ነህ ውሸታም:
Yared, you are the only intelligent Ethiopian. The guy knows how to navigate Ethiopian politics.
ምርጫ ካለ ሁሌ አሸብር አለ ሁሌ ሁከት አለ
ስሙም: አሸብር : ነው ::
ደራርቱ መመረጥ አለባት ምርጥ ኢትዮጵያዌ ናት
እስቲ አዲስ ነገር ሊፈጥር ለሚችለው ለሀይሌ እድል ቢሰጠው መልካም ይመስለኛል
DR ASHEBORO ❤ long life
ሀይላችንንኮ ሳይወዳደር ራሱ ቢመርጡት ይገባዋል። ለፍቶ የሚኖር ከችጋራምነት የራቀ ስለሆነ ቢያንስ አይሰርቅም።
Haile የጀግኖች ጀግና ❤❤❤
ከመንግስት የተሰጣችሁን ገንዘብ ምንላይ አንዳዋላችሁ በፌደራል ኦዲት እንዴት ላለመታየት መብት ይኖራችሁዋል ??
አበበ ለምን ሳይድ ትይዛለህ ጠያቂ እስከ ሆንክ ድረስ ለሀለቱም እኩል መሆን ነበረብህ፡፡ የባለፈው ዓመት ምርጫ ከኦሎምፒክ በፊት ነበር ምርጫ ያደረግነው ያሉትን ሃሳብ አንተም ሀይሌም ባልሰማ ለምን አለፋችውት?
ዶ/ር አሸብርን ጥፋተኛ ናቸው ብሎ ደምድሞ ስለመጣ ነው ፡፡
አሸብር እድሜ ልኩን እንዲሁ እያሸበረ ይኑር? የሚያሳፍር ተግባር ነው !
ያለፈው አመት ምርጫም ቢሆን ትክክል አልነበረም! አሸብር ከኦሎምፒክ በፊት ህገወጥ ምርጫ እንዲካሄድ የሚያደርገው በኦሎምፒክ የሚገኘው ውጤት ላያስመርጠኝ ይችላል በሚል ነው::
Biased interview.
የአሸብር ሌባው ቤተሰብ ነሽ !
ዶሩ ለተጠየቁት ጥያቄ ቀጥታ መመለስ ሲገባቸው አጭበርብሮ ዕድሜልኩን አወዛጋቢ መርዝ የሆነ ሰው ነው
ይሄ አሸብር የሚባል ገልቱ ለምን ከዚ አካባቢ ዞር አይልም? የሚረብሸው እሱ ነው
ኦዲት አንደረግም ራሳችን እናስደርጋለን
ሃይሌን እንዲያውም አልመረጥነውም እንላለን ምን ያመጣል
የተወዳዳሪ ምርጫ ውስጥ አለንበት ባለሞያ አያገባውም
ምርጫውን ብቻዬን ተወዳዳሬ አሸንፌአለሁ ምን ይጠበስ
ቶኪዮ ፓሪስም ላይ ትደገም ይሆን?
Why is the so-called Dr.Asheber controversial in every aspect.He needs to respect Haile the world icon.He doesn't have proof of mail delivery?😅😅😅
ጎበዝ እነዚህ ሶሻልት አገር የተማሩ የጥርስ ሀኪሞች ለስልጣን ለጥቅም ረሀባቸዉ ማስታገሻ ህዝባችንን እያመሱ እስከመቼ ሻሻ ይሰሩናል ? ዶ/ ር አሸብር ዶ/ር እመቤት ስልጣንና ጥቅም ያሰከራቸዉ ስንት አመት ለመኖር ነዉ ከእድሜያቸዉ ከግማሽ በላይ ኖረዋል ምን ለልጆቻቸዉ ታሪክ ሊነግራቸዉ ነዉ ?በተለይ አሸብር ስምን መልአክ አወጣ ማለት የሱን ነዉ :: ሁሌ ካለ ሙያዉ ችሎታዉ ጥርስና እግር ኳስ ቅርጫት ኳስ አትሌትክስ ምን አገናኘዉ ብትሉኝ ጥቅም ነዉ $ የምላችሁ ::አሸብር በመለስ ጊዜ ምን እያለ እንደኖረ ታሪኩን ዩቱብ እና ጎግልን መጠየቅ ነዉ ::ስለ ሩጫ ነጭ ላቡን ካንጠፈጠፈዉ ከራጩ ዉጭ ማን ያዉቃል ?ስለ እግር ኳስ ሆነ ስለ መረብ ኳስ ከተጫወተዉ ዉጭ ማን ያዉቃል አሸብር ሩጫን ከሀይሌ ከደራርቱ ከብርሃኔ ....የተሻለ ምንም እዉቀት እንደሌለዉ እርግጠኛ ነኝ ትክክለኛ ባለሙያዎችን እየነቀለ እያስነቀለ እስፓርቱን ካለሙያዉ እስከመቼ ያምሳል ?
መሮጥና ተቋምን መምራት ለየቅል ይመስሉኛል
ጠቅላዩ ፕሬዚደንት ይሁን
😂😂😂😂
ጠቅላዩ ስንቱን ይችላሉ ዛፍ መትከሉን ግንባታውን ኩዋስ መጫወቱን ብስክሌት መንዳትውን ?
Dr Asherbiri congratulations ❤ 🎉
ሆዳም::
አሸብር ለምንድነው አራት አመት እየጠበቁ ያሸብሩናል?
ለምን ገለል አይሉም?
Hailegebresilassie lemind new yemikorametew besport alem benigdu alem lemin ayiketilim.
ምርጫው አልቋል ካሉ ዶክተሩ ሀይሌ እወዳደራለሁ የሚለው የቱን ምርጫ ነው ?
ኃይሌ ገ፨ስላሴ አልተመረጠም ምክንያቱም ብቃትና የሕልና አስተሳሰብ የለውም ለመሮጥን የታደለ እንደ ተጫነች አህያ ይሮጣል።
@@mass-media6445 እሱ አህያ አንተ መሆን አለብህ! ከብቱ
Don't fihgt with the man he Dr Asherbiri ❤
አበበ ለሃይሌ ነዉ ወይንስ ለእዉነት ነዉ ወግንናህ? የጋዜጠኝነት ትንሹ መስፈርት ገለልተኝነት ነዉ
ሃይሌ ንግድ ላይ ያለ ሰው ነው ።ይሄ ሥራ ሰፊ ጊዜ ይፈልጋል ። all of a sudden ተነስተህ ልሾም ማለት ትክክል አይደለም። ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ጥሩ አስተሳሰብ ያለው እንደ ደራርቱ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገው። የሚያስፈልገው
አሸብር እኮ ፖለቲከኛ ነው ።የሚመልስልህ በልስኮ የፖለቲካ መልስ እንጂ የእስፖርትን የሚመለከት አይደለም የምርጫ ክርክር ነው ያስመሰለው
ሁሉም በብቃቱ መመረጥ አለበት ሀይሌ ስለማያስበላቸው ደራርቱን የመረጧት ለመሰረቅ በለው እንጂ ሀይሌን ስለጠሉት አይደለም በእርሰ በርስ ጦርነት ሰለተሳተፈም የኦሎምፒክ ህግ፣አይፈቅድም
Deray is bast
Ashebir Asheberen eko😊
እድሜ ልኩን ሲያሸብር ይኑር ስምን መላክ ያወጣዋል
አራት አመት ሳይሞላው ያለፈው ትርምስ እንዴት ተረሳ??
አሸብር አሸበረ!!
ብቻየን ተወዳድሬ😱
ብቻየን ተመርጫለሁ😱
ኢሄ እግረ ጭንቅላት ደሞ አያፍርም እንደ ኃይሌገብረስላሴ አይነት ሰው ለመምራት በቃትም አቅምም እውቀትም የለውም እንደሱ አይነት ቀትረ ቀላል አይነት ሰው ለቶከሰው ጥይት ውለታ ካልዋሉለት በሰተቀር እንደሱ አይነት ሰው በመመነኛው ጊዜ የቀለለ ማንም የለም
ወያኔን አፍንጫውን መስበሩ ደስ ያሰኛል ።
@@AbebaYirga-p3e ወያኔዎች ረጋ በሉ!
በጣም ያሳቀኝ ነገር እኔም ከሱ በላይ ነው ሀገሬን የምወደው ያሉት ነው.... ከሀይሌ በላይ..... ይገርማል አይ የጥርስ ሀኪም ሀገርን መውደድ የተቦሮቦረ ጥርስን እንደ መሙላት ወይ እንደ መንቀል ቀላል አድርገው ነው ያዩት ...... እንዴ በቃን ይሄ ሰውዬ ምናለበት ዞር ቢልልን ሌባ አይበቃውም እንዴ እስካሁን የሰበሰበው ..... አቦ ምናለበት ፍሬን የበጠሰ ሲኖ ትራክ እላዩላይ በወጣበት ቀፋፊ
ሓይሌ ሌባው ስኩዋሩዋብ ጥማዋለች
ነውና ምን ይገርማል :: ግለሰብን ላይ ትኩረት ከምትሰጡ ተቁዋምን ገንቡ :: አዎ በህብረት የተወሰነ ከግለሰብ ይበልጣልና
@@Amen-vh8pt ምን ለማለት ነው .... በህብረት የፈሱት ፈስም እኮ አይገማም። ስለዚህ በህብረት ያግሙን ማለት ነው።
ሀይሌ የትኛውን ፌደሬሽን ወክሎ ነው እሚወዳደረው ሲቀጥል ደግሞ እሱ እራሱ የዛሬ ሶስት አመት ዶ/ር አሸብርን ደግፎ እዚው ባንተ ሚዲያ አትሌቲክስ ፌደሬሽንን ሲያብጠለጥል ነበር ደራርቱ የዛኔ ኦሎፒክ ኮሚቴን ስትቃወም እሱ የአሸብር ደጋፊ ነበር ዛሬ እሱ ለመወዳደር ሲያስብ ነው ወይ ጊዜ ደጉ ብዙ ያሳየናል😂😂😂😂
ጠያቂው አሳማኝ የሆነ ጥያቄ መጠየቅ እንጂ መልሱ አሳማኝ ይሁን ህጉን ተከትለው ሳይሆን ካለ እውቀት ለምን ትከራከራለህ አንተም ለማጨብጨብ እንጂ ለፍትህ ለመቆም አይደለም የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ እና አዝማሪ የሚያመሳስለው ሆዱን ከሞላሀለት አዝማሪው በዘፈን ሲሾምህ ጋዜጠኛ መርዝ በምላሱ የረጭላሀል በሬ ወለደ ይተረተራል።
ይህ ሰው እውነት አለው።ሀይሌ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖም ጥሎ ጠፍትዋል።ሀይሌ ታዋቂና ዝነኛ ስለሆንኩ ሚድያ ይዤ ልበጥብጥ ነው ሚለው።
ሰላም አበበ ከቶኪዮ ኦሎምፒክ እስከ ፖሪሱ ኦሎምፒክ መባቻ ያለፈውንና የአሁኑን የኃይል አሰላለፍና የፕሬዚዳንቱን ብቃት በዝርዝር ፕሮግራም ብትሰራበት ጥሩ ይመስለኛል ።
Endesimu ashebir yehone sewuye yesefer goremisa
ሀይሌ አይመጥንም ጎጠኛ ነው ለኢታማጆር ይወዳደር
ዶክተር አሸብር በሄደበት ግጭት እንደፈጠረ ነው ? ለምን???
ሀይሌ ገልቱ ሆዳም ስለሆነ ለቦታው አይመጥንም።
ዶር አሸብር የሚባለው ሰውዬ ከድሮም አካሄዱ የማፍያ ነው፣ ህግ ቢኖር ኖሮ እንደሰራው ወንጀል መገኛው ወህኒ ቤት ነበር የሚሆነው
ሰወዬው መልሱን ትእቢት እና ግትርነት ጨመሮበታል:: ጋዜጣኛው ሲጠይቃቸው ከነገርኩህ ነገርኩህ ማለትና ቁጣን በየደቂቃው መወርወር ምን ይሉታል???
እሳቸው እኮ ሀሳባቸውን እንዲናገሩ ነው እንጂ የቀረቡት ጋዜጠኛው ዳኛ ይመስል እንደልቡ እንዲያቋርጣቸው መፍቀድ ያለባቸው አይመስለኝም::
አረ ጀግና ገዳይ አንሁን ሀይሌ ካልገባ ማን ይግባ?
How this man represent A C 26:25 Country of Atletics
Asheber again creating friction. Guess who is going to hurt? Ethiopia! Get rid of Asheber from Sport related tasks. Asheber is a politician.
አበበ ግደይ ነገሮችን እየደጋገምክ ፣ አላስፈላጊ ማብራሪያና ትንታኔ እየተጠቀምክ ፣ ራስህ እንዲህ ተብሎ ቢጠየቅ ፣ቢባል ( በሳምሪህ አስጠይቀህ )ብለህ እንደገና መልሱን አስረዝመህ ለምን ታሰለቸናለህ ? ይኼን የፃፍኩት የዛሬውን ፕሮግራም ይዤ ሳይሆን አጠቃላይ የሁልግዜ አቀራረብህን ነው ።
አሸብር የሚባል ካንሰር እያለ እንዴት ስፖርቱ ይደግ። ሰውዬው ለዘመናት ያለምንም ችሎታና ልምድ ስልጣን ላይ እየከፋፈለ እየበጠበጠ አሁንም አለ። ቦታው ከፍተኛ ሙስና መጠቃቀም ያለበት ነው።
አበበ ግደይ ለ ሀይሌ ነው ሎቢ እምታደርገው ዶ/ር አሸብር እማ ሲጀምር አባ ገነን ነው
12አመት ከሞላው ለመሳተፍ መስፈርቱ የማይፈቅድ ከሆነ ለሀይሌ ህግ መጣስ አለበት እያልክ ነው ባለሙያ ጋዜጠኛ ከሆንክ 12 አመት የሞላው መሳተፍ እንደማይችል እና እንደሚፈቅድ የአትሌት ቸለም አቀፍ ህግ መሆኑን ጠይቀህ እውነቱን መናገሩን መረጃ መጠየቅ ነበረብህ አንተ ሰገጤ ሀይሌ ታዘብሀል
ይህ ዶር አጭበርባሪ የስልጣን ጥመኛ ነው
ለመሆኑ እኚህ ሰው ሁልጊዜ በዚህ ዘረፍ
የሚሄዱበት መንገድ ያለውዝግብ የሚከናወንበት ጊዜ መቼ ነው ??????
ይህ ሰውዬ ሰሙም አሸብር ነው።
ጥቅም ወዳጅ
ኢትዮጵያ ብዙ ሰዎች አሉ።ሀይሌ ,ብርሃኔ,,ደራርቱ
አሸባሪ ይብቃ።
ኦዲቱን ቶሎ አጠፍከው? አሸብር እረፍት ቢወስድ ምናለበት?
ይሄ ዶር አሸብር የሚባል እንደ መዥገር የተጣበቀ ሀገሪቷን እንደያዛት ድህነት ነው የሆነባት
እኔ የሚገርመኝ ሀይሌ ገሰላሴ ፐረዚዳንት ለመሆን. ላይ ታች. ማለቱ. ምን አመጣው ውስጥ. ለውስጥ መሸረብ እውነት. እናውራ. ካልን ሀይሌ እውቀት የለውም የአንደኛ. ደረጃ ተማሪ. ነው በሌላ. በኩል በእግሩ. ነበር የሚያስበው አሁን የሀይሌ እግር ደክሞል አርጂታል በእግሪ. ነበር የሚያስበው እግሩ ሞሽሙሻል ስለዚህ ያለውን. ገንዘብ ቁጭ ብሎ ይብላ አፍ ለመክፈት እውቀት ያስፈልጋል ሀይሌ. ተላላኪ. ፈረስ. ነው ዝምብላቹሁ አታካብዱ የአጭብጫቢ ሕዝብ አባል አትሁኑ
አሸብር ነህ አሽከር ነህ?
@@TaffesseAbebe ወያኔዎች ረጋ በሉ.
ደራርቱ 12 አመት አላለፋትም አባል ስትሆን? አንተስ የትኛው አባል ሁነህ የተመረጥከው?
X President of Football Federation,now President of Athletics Federation ,future President of Box Federation and Dentist Federation.😂😂😂😂.
Yeha Hulu ya abeba geday nw negrun eybabse eygach yalew hile yalgbhe ngr ale atesasat
ሁሌ ኦሎምፒክ ሲመጣ ጭቅጭቅ ለምን ይፈጠራል ? ኦሎምፒክ ካለፈ በኋላ ለምን ምርጫ አያረጉም ?
ዶር አሸብር የሚባል መሀይም መለሰ ዜናዊ ከስልጣን ላይ ከተነሳ " ራሴን እገላለሁ" እያለ ሲፎክር ነበር። ይኸው እስከአሁን እያሸበረ አለ። ጥቅም አሳዳጅ፣አምታታው በከተማ!!
ድምፅ የሌለው ቪዲዮ
ከዚበላይ ድምፅ ?
ሀይሌ ለፕሬዝድዳንትነት አይመጥንም....
ጁንታው አንሰማህም !
Ato Asheber Ewnetem Asheber belejinetu Seem Yawetulet Eko Negirewinal. Kitil Seemu Chombe Mehone Alebet. Aye Chombe. Chombe Chi Che. Gegema.
ሃይሌ ድሮ ቀረ ! ሃይሌ ዛሬ ሆዳም አሽቃባጭ ነው። ጦረኛ ስለሆነ “5 ጥይት ተኩሼ 1 አላጣም” ያለ ሰው ስፖርተኛ ይባላልንዴ?
ጉድ እኮ ነው !!!
@@tesfayaberhe ወያኔው አርፈህ ሽንፈትህን አጣጥም:: እትብት!
በአትሌቶቹ ለማሳበብ ይሞክራል ዶሩ መንግስት ጣልቃ መግባት አለበት የቶክዮ ችግር መደገም የለበትም ይህ ዶር የውስጥ እግር እሳት የሆነ ሰው ነው ለስፖርቱ መርዝ የሆነ ሰው ነው
endsmu ashebari yehon yesltan ena yetkim lekfet yalbet yemaymten ejig asfri yehon sew new dr tebyew
ንጉሥዶር ወልደጊዮርጊስ ገንዘብም ሀላፊነትና የባለስልጣናትድጋፍና የማጭበርበር ችሎታቸው ከፍተኛ ነው:አንዴ ወደስልጣን ከወጡ እድሜልክ ይገዛሉ::
አይ የኃይሌ ቅሌት! ሲጀመር ይጀምራል እንጂ አይጨርስም: ሲቀጥል "ከ5 አንድ አላጣም" በሚል ፊቱን ወደ ጦር ሜዳ አዙሮ የለም እንዴ?
@@zerayaflegne3557 ወያኔው ጦርነቱን እማ በሽንፈት ደመደምክ! ፈሶ
The sewuye menewu Media fera
በእዉኀቱ ከሆነ አቶ አሽብር ሁል ጊዜ የችግር መፈጠር ያወዳል 1990 እግር ኳስ ለምን ሁሌ ውሽታም ስው ነው
Leba nw hulum bota segeba wuhoket aleh
ማንም አይችለውም ይህን ሰውየ። ኢትዮጵያን እስከማሳገድ የደረሰ ሰው ነው በ fifa
ይናገራል ስሙ "አሸብር"😂😅😂
ሀይሌ ፕረዚዳት ለመሆን. አቅምም እውቀትም የለውም. ኦሎፒክ በመጣ. ቁጥር ሽብርና. ጭቅጭቅ ባይፈጥር ጡሩ. ነው ምከሩት ያወቀና ሙሁራን. ጎራ. የተቀላቀለ. ነው. የሚመሰለው አሁንም ምከሩት በጣም ምክር ያሰፈልገዋል
አበበ side አታድርግ። ''... ሃይለ ማምጣት የችላላል ...''???
ይህ ዘረኛ 4 ብቶኩስ 1 አላጣም ብሎ ትግራዋይ እንዲያልቅ ሚና አለው ኦሎምቢክ ከዘር የፀዳ ነው::
እኔም አራት ተኩሼ ሁለት የሀገር ጠላት የሆነ ወያኔ አላጣም ።
All are lies. This is hate mongering. Haile's ancestors are not from Gojam. Some of them were from Shewa. Some were from Arssi. Hsile never took his mothers remains to Gojam. This is pure fabrications. This is deliberate character assasination probably by a Woyane. Like all athletes, Haile stopped competition as his age progresses. This is natural and expected. Many Woyanes and people like Ashebir who worship Meles Zenawi hate Haile because he is a devoted patriot. He is not a traitor like those who hate him. Haile goes high while those who hate him go low. This is the reality. Accept it.
Haile ghebresillasie negadie new kemin yenigd siraw ayadergim lemin kelieloch sewoch eshkididim yigeal bizu sisit ayasfeligim neber.
Ethiopiawiyan betam siltan fekagowoch mehonachu new uemiamelekitew.
ዶክተር አሸብር ባለፉት ጊዜያትም ሆነ አሁንም ደንቡንም ሆነ መመሪያውን በጥልቀት ስለሚያውቁ አሸናፊ ሲሆኑ አያለሁ፣ ሌሎችም አንደሳቸው ቢጥሩ?
ምነው ይሄን ሰውዬ ከአትሌቲክሱ አካባቢ ዞር ማድረግ አቃታቸው? ለዘመናት አትሌቲክሱን እያመሰ የሚኖርበት ምክንያት እንቆቅልሽ ነው።
This Genocidal guilty not think about NOC, but must go to ICJ.
Ante dedeb asher kewket bado yehonk sewye
አጭቤው ዶ/ር አሸብር የመንግስት ገንዘብ ላስ አርጎ ኦዲት አልደረግም አል?😅 ጉድ እኮ ነው! መንግስት የሚሰጠው ገንዘብ ስጦታ ከሆነ ብቻ ኦዲት አይደረም:: በበጀት የተመደበ ከሆን ምንጊዜም ኦዲት ይደረጋል:: በኢንተርናሽናል ደንብ ስም ማጭበርበሩን ያቁም!!
Haile is a genocider against his own people , if he isn’t good for Tigrai why would he be good to anyone else . Traitors should never be rewarded , they should be punished.
ዋው ደስ ይላል ሀይሌ ሁሉንም ኢትዮጽያዊ አይወክልም
ጅል ነገር ነህ ልበል? በንግግርህ የተረዳሁት በኃይሌ ትቀናለህ ማለት ነው? ቅናትህንማ እዛው ቤትህ ላይ ይዘህ ተዘፍዘፍ ለሀጭህን አታዝረክርክ፡፡
@@taddavid4272 ንፍጣም ነገር ነህ ከንፍጣም ጋር ማውራቱ'''''';;;;
Stupid
የማሞ ቂሎ ጥጋበኛ 😂😂😂😂
አሸብር ነው ታዲያ ሁሉን የሚወክል? ከብት ነህ።
aye ashebir dengeto kibur Dr shalka haile gebreselassie ale ..kkkkkkkk haile dr hone ende?
አሸብር የሚባል ሰውዬ ግልጽ ሌባ አጭበርባሪ መሆኑን ሁሉም ያውቃል ሁሌም የልብ ምንጭ የችግሮች መነሻ ሆኖ ሁሌ ይኖራል ይሄ ሁላ ህዝብ እየጠላው ይሄን ያህል አመት እንደስሙ አሸብር ሆኖ እያሸበረ ይቀጥላል እንዴ እሱስ ህሊና የለውም??
Such a weak journalism
ሃይሌ በእግሩ የሚያስብ እንዃንስ አልተመረጠ አቅም የለውም
ጁንቲት ተነቃቅተናል የወያኔን ጥርስ አራግፎልሻል ።
ኃይሌ ከአንተ የተሻለ ያስባል። ተመልከት የገነባውን የቢዝነስ ኢምፓዬር። ወያኔዎች ኃይሌን የምትጠሉት አገሩን ኢትዮጵያን ስለሚወድ ነው።
@@EldanaGezahegn-t5nንገርልኝ የኔ ወንድም
ሀይሌ እንዴት ሊመረጥ ትጠብቃላቹ ? ጦርነት ቀስቃሽ ሽማግሌ! Sport የ ሰላም ነው ! እሱ ጦር ሜዳ ይሂድ ከፈለገ ፥ ፋኖ ይደፋዋል
ቅዘናም
@@Belachewchaka-gw1jq ምንም ደደብ
ሁላችንም ሀገር አጥፊን ወያኔን አፍንጫውን በካልቾ እንለዋለን ።
@@EldanaGezahegn-t5n ኣብይ ከሻላቹ እናያለን ምድረ ደደብ
@@firstpost133 ፈሶ ወያኔ ተንፍሷል ረጋ በል::
አይ አሸብር
እንደ ዶክተር አሸብር ግን የሚገርም ሰው የለም እንደ አይደክመውም እንዴ ሀይሌም ቢሆንም የመምራት ብቃት የለውም የማይሆን ቃላቶች እየተናገር የሰውን ቅስም መስበሩ አይቀርም
media yemitela dictater becha new
ይሄ ነቀርሳ የሆነን ሰውዬ የሚገላግለን ይጥፋ ? ከዚህ ቀደም በእግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁ ሲያበጣብጥ ሲያስቀጣን ነበር የቆየው ።
በምርጫ ሂደት ድምፅ እየገዙ እንደቆዩ ከዚህ በፊትም ሲገለፅ የነበረ እንደመሆኑ ኮሚሽኑ ተገቢውን የሙስና ምርመራ ሊያደርግ ይገባዋል ::
Dr. Abiy Ahimed kehig belay😮 Leba yeaby reb lash neh😢😢Haile Gebreslase YE Bilsiginan Koshasha. Yibeltal😮 😮😮Ethiopia le Bilsigina tebtabochil nat😅 zica😮😅 Wedfit yerso prasident yihona HAILE😅
አሸብር አሸባሪ
አሸብር እራሱ አትሌት ነበር እንዴ?
አሸብርን ክቡር ብለህ ክብር ለሌለው ክብር መስጠት አይከብድም? እሱ ካለ ብጥብጥ አለ::ሌባ ሰውዬ ነው:: ሐይ ባይ ስለሌለው ይፈንጭበት:: የአሸብር ሌብነት አዲስ አይደለም ስራው ነው::
ዛሬ ነው ትልቅ ዜና የምሆነው? የአትሌቶቻችንን ስነ ልቦና አትስረቁ በቃ ኃይሌ ክፉ አታስወራን እንወደሃለን ፣ ህድና ለአትሌቶቹ ሞራል ስጥ በቃ የምርጫ ዜና ለምቀጥለው አራት ዓመት እናወራለን አበቃ!!!!!
ፈሳም
ኃይሌ አታሽቃብጥ ፣ ስለራስህ ብቻ ።
ሰለሞን ትግሬ ነህ?
አሸብር እራሱ አትሌት ነበር እንዴ?
@@emaleyjored7043 ቀፎ እየፈለክልኝ ነዉ ?
@@emaleyjored7043 በአሸባሪነት ቢመዘገብ ፣ በእግር ኳስ ፣ በቅርጫት ኳስ ፣ በኦሎምፒክ ፣ ሁሌም ዉዝግብ ።
ቀፎ ቢሰጡህ አንተ ማር አትሠራ መርዝ እንጅ።