የመጋረጃ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Curtain Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • 00:00 Intro
    00:44 አሊፍ መጋረጃ 0911645700/ 0911111317
    09:49 A.3SKY መጋረጃ 0930222233 / 0913994581
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    የመጋረጃ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Curtain Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 35

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Год назад +4

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የመጋረጃ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ አሊፍ መጋረጃ 0911645700/ 0911111317 (መርካቶ አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል)
    ☎ A.3SKY መጋረጃ 0930222233 / 0913994581 (ቡልቡላ 93 ማዞሪያ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 Год назад +3

    እናመሰግናለን ስለምታቀርቢልን መረጃ ❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😊

  • @MoMo-zc8lu
    @MoMo-zc8lu Год назад +1

    እናመስግናለን

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Год назад

    እጅግ በጣም ያምራሉ
    Thank you konjo

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን:: በርቺ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Год назад

    እናመሰግናለን ሳሮንዬ💚

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Год назад

    በጣም ያማምራሉ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад

    እናመሠግናለን ቆንጆ

  • @hewot4076
    @hewot4076 Год назад +3

    እናመስግናለን ብር ብቻ ኢኑሁር ውድ ቢሆንም የሚያምር እቃ ነው ያለው

  • @Zawuya
    @Zawuya Год назад

    አምሮብሻል ማሻአላህ

  • @user-jw8rj1wc4g
    @user-jw8rj1wc4g Год назад

    Beriche ehite 😘💕👑👌

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Год назад +1

    ምርጫዬ አሊፋ ነው ❤❤❤

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Год назад

    ሰላም ላንችም ሳሮን እናመሰግናለው

  • @meseret8815
    @meseret8815 Год назад

    Yee beti eqaa serli zee 2015🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Mariam-hu3bm
    @Mariam-hu3bm Год назад

    እንዴት ማዘዝ ይቻላል😊

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Год назад

    Hi Saron zare dess yemel new anche degemo amrobsheal betam dess tyaleshe eshi yene baleweletaye neshe 1 Ken bagegnshe dess balegn neber eshi

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 Год назад +1

    ሰላም ትራስ እና የስራስ ልበስ እና ያልጋ ልብስ አሳይን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Год назад +4

    ሰላም ምታቀርቢልን ደስ ይላል የካሜራው ጥራት👌😊 ስሜቶች ካርጎ ከመላክ እና ብር ይዞ ሄዶ ከዛ መግዛት የትኛው ይሻላል ካርጎ የላካችሁ ካላችሁ ንገሩኝ እቃ ከመግዛቴ በፊት❤

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад

      Ezi megzat cargo keret yemegazen kiray yemekina kiray ere sintu yasabdal

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Год назад

      @@salamaseyoum4974 ሀገር መግዛት ይሻላል ? ሁሉም ነገር ውድ አሉ ሀገራችን

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Год назад

    1 ኛ

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Год назад

    ዋጋው በሜትር ነው ወይስ እንደዚህ እንዳለ ነው?

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s Год назад +1

    ውዷ ሰላምሽ ብዝት ❤❤ሳሮንዬ የምንጣፍ ዋጋዎች ከትንሽ እስከ ትልቅ የሚባሉት ብታሳይን😊😊

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  Год назад +3

      በዚህ ሳምንት ጠብቂን

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Год назад +2

    ሰላም እህታችን፤ በምትሰሪልን ስራ ብዙ እየተጠቀምን ስለሆነ እናመሰግናለን!!!!
    ብትችይ የካፌ ቤቶችን የቡና ማሽን መሸጫ ቤቶች እና ዋጋ ብታሳውቂን ???
    አንዲሁም የቴክ አዌይ ምግብ እና መጠጥ ማቅረቢያዎች የሚገኙበትን ቦታዎች አመነሻቸው ፤ብታሳውቂን በጣም ደስተኞች ነን ።ተከታየችሽ።

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Год назад

    ኮንፎርት እነ ብረረድልብስ ሥሪን

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 11 месяцев назад

    ሶስት ሜትር ስንት ይበቃል?

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 11 месяцев назад

    Amasaginalw yene wud

  • @user-dm8ep6qy6f
    @user-dm8ep6qy6f Год назад

    የወንዶች ሙሉ ልብስ ከነዋጋዉ እባክሽ አሳይን

  • @sjjssnsn775
    @sjjssnsn775 Год назад

    በቁመት ስት ሜትር ነቸዉ

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 Год назад +3

    የእህልና የሸቀጣ ሸቀጥ ዋጋ ስሪልን አንገብጋቢ ስለሆነ

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Год назад

    Ene yemigermegne chayna bicha new mirtun gin lemin dubiy turks yet hedew melke beka new chayna 😂😂😂😂 yegna mirt nafekegne ❤❤❤❤❤

  • @user-pn2un8gn6l
    @user-pn2un8gn6l 11 месяцев назад

    😂