በቃ ልጅሽን ተቀብዬዋለው ፡ አስተዋውቂኝ 😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 820

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 4 часа назад +358

    ሄሉ በጭራሽ ልጅ የላትም የምትሉ እስቲ😉ቢኖራትም ደግሞ ልጅ ፅጋ እንጂ በሽታ አይደለም👯👏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 часа назад +243

    ሄሉዬ ልጅ ዬላትም ያምትሉ ለይክ😂😂😂
    ❤H&A❤❤ ጉዞ ወዳ ፊት😊😊🎉🎉

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 4 часа назад +191

    ሄሉ ልጅ የላትም ፕራንክ 😂ነው የምትሉ በላይክ👍

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 часа назад +40

    ፕራንክ ነው ሄሉዬ ልጅ የላትም 😂😂😂
    ቢኖራት ግን ደስ ይለኛል የኔ ሞደል❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 часа назад +30

    ሄሉ ስጀመሪ ልጂ. የላትም ቢኖራትም. ደግሞ. ልጂ ፅጋ ነው እንጂ በሽታ አይደለም. ስለዚህ ፖራክ. ልታረግህ ነው እሽ አላዘሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @fufuTube-v5f
    @fufuTube-v5f 4 часа назад +97

    ልጅ ፀጋ ነው የምትሉ ብቻ እሲ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 часа назад +2

      ቢኖራት ጥሩ ነበር ግነ የላትም

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 часа назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አለኝ ሁለት ጎረምሳ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ልጅ ማለት ውድ ስጦታ በገንዘብ የማይገዛ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 часа назад +97

    ኧረ ተይ ግን ሄሉዬ ይብቃሽ እኛንም አታስጨንቂን የኔ ቆንጆ የአላዛርዬ መከታው ❤❤😢

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 4 часа назад

      ምን ተፈጠረ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 часа назад +1

      ​@@SwefiehMobile123የት ሄደሽ ነው ስፈልግሽ የለሽም

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 3 часа назад

      @ፍቅር-ሰ9ፀ ስራላይነበርኩ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 часа назад

      አይዞሽ ሄሉዬ አላዛርን እያስጨነቀችው ነው ❤​@@SwefiehMobile123

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 часа назад

      ደምረ

  • @Semrawit
    @Semrawit 4 часа назад +29

    በቃ ተው በልጅ ቢድዋ አትስሩ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ የሰው ስጦታ አይደለም ስንት ልጅ የሚመኝ አለና ተው እግዚአብሔር ያዝናል በዚህ ነገ ተው ሔሉዬ በቃ በሌላ እርስ ነይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ደሴዩቱብyoutube
    @ደሴዩቱብyoutube 2 часа назад +6

    አላዛር ኖራትም አልኖራትም በጣም ከወድድካት ሄሉን ቡዙመሰዋትነት። መክፈልግድነው ሁሉንም ነገር መውደድነው።ግን እሶ የላትም

  • @SalamGirma-t3q
    @SalamGirma-t3q 3 часа назад +10

    ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ሄለን ግን በጣም ፀባይ ማረሚያ መግባት አለባት አላዛር ጥሩ ልጅ ባይሆን በሷ ባህሪ በስመአም ኸረ እረጋ በይ ትህትና ለሴት ልጅ ትልቁ ውበቷ ነው 😊

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 4 часа назад +31

    አላዛር ትለያለህኮ የሄሉ መከታ የኛ ጠበለል💝💝💝💝💝💝💝💝💝የኛ እስማርቶች የኛጠበለሎች የኛ መሪወች የኛ አስደማሚወች❤❤❤❤❤❤❤❤ ሄሉየ እረ ይበቃል😢😢😢😢

  • @AbareshAbaba
    @AbareshAbaba 4 часа назад +47

    ሄሉዬ ልጅ የላትም ፕራንክ ነው 😂😂❤️❤️

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 часа назад +67

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 4 часа назад

      Sololahu allhai wslim ❤❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 часа назад

      ሰለላሁአለየሂምወሰለመ🎉❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 часа назад

      ሰ ዐ ወ ደምሪኝ🎉

    • @mdksa7775
      @mdksa7775 2 часа назад

      ስለላህአለይ ወሰለም

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev Час назад

      ሠለላህአሊሂወሠለም

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 часа назад +48

    አላዛርዬ ልጅ የላትም ግን እልህ ይዟት ነው አንተ ለብቻክ የላትም ብለክ ስለተናገርክ ተናዳብክ ነው እሷ መልስ መስጠት ስላልፈለገች ነው አብሽር አትጨናነቅ የሲንዴሬላዋ ውበቷ ድምቀቷ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 часа назад

      ደምሪኝ🎉

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 3 часа назад

      አባዛችዌ ኡኮ ለፕራንክም ልክ ኣለው

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 часа назад

      @@RahamaQtr አይዞን ውዴ ነገ በጥሩ ይመጣሉ

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 4 часа назад +28

    ሄሉ እርግጠኛነኝ የለሽም አላዛርን ለመፈተን ብለሽ ይመስለኛል አላዛርዬ አይዞክ ፈተናነው

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 4 часа назад +15

    ሄሉዬ ፕራንክ ካልሆነ ልጅ ካለ የእግዚአብሔር ስጦታሽ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ🥰🥰 ግን ደሞ ፕራንክ ከሆነ አላዛር አታስከፍ 🥲🥲

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 4 часа назад +6

    lakkii ilmoo hin qabduu gochi jaraa kun prankiidha jettaan like godha 🥰🙏

  • @AlemTsehay-d1m
    @AlemTsehay-d1m 4 часа назад +22

    ምርጥ ፕራንክ ነው ሄሉሻ❤❤❤❤ ለወሬኞቹ ምርጥ መልስ ነው ሲጀመር እራሱ ወሬ ምታራግቡት ልጅ ቢኖራት ክፋቱ ምን ላይ ነው

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 часа назад +7

    አላዛር ደግ አርገችህ ሔልዬ ልጀ ፀጋ ነዉ ምችግር አለበት አላምንም አላለም እመን ብታምን ይሻአልሀል አለዛ ሔሉ አትፋታህም ❤❤❤😂😂😂

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 4 часа назад +81

    ፕራክ ናው የምትሉይ ብቻ 😂😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 часа назад +6

    ሄሉዬ ልጅ እኮ የአሏህ ስጦታ ነው ልጅ ፀጋ ነው እንዃን የሌለሽን ቢኖረሽም ፈጣሪሽን አመስግኝ የልጅን ፍቅር የሚያውቅ ያውቀዋል በተለይ ልጅ በልጅነት እንዴት ደስ እንደሚል ወላሂ እኔም ስላለኝ ስለማውቀው ነው ስሜቱን ያየኝ ሰው ሁሉ የእህቴ ልጅ እንጅ የእኔ ልጅ አይመስላቸውም እና ልጅ የህይወት መሠረት ነው የኔ ውድ ልጅ የአባቱ የእናቱ ልዑል ሁሌም እወድሀለሁ 🥰🥰🥰

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ሄሉዬ የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ በርች ❤❤ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው ልጅ ፀጋነው❤❤❤❤🎉🎉ነገር ግን አላዛር በጣም እወድህ ነበር ከሄለን ጎን ስለሆንክ ግን አንድን ሰው ስትወድ ከነሁሉም መሆን አለበት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሳሳይቱብ
    @ሳሳይቱብ 4 часа назад +15

    ወኔ እዳታቆሙ ቀጥሉበት ሄሉዬ ተመችቶኛል ቀልዳችሁ አላዘር እየማቀኝ ነው አላለም ትናት ወየው የኔውዳች😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @NuriyaBergena-c7x
    @NuriyaBergena-c7x 4 часа назад +15

    አለዘር ምርጥ ሰዉ ነወ የምትሉ ደምሩልኝ❤

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 4 часа назад +28

    ቢኖረሽ ደስ ይለን ነበር ግን የለሽም😂 እንኳን ልጅ ሊኖርሽ አነቺ ኧራሱ መች ልጅነትሽ ጨረሽ የኔ ጫጩት ጢንጠዬ እኮ ነሽ❤❤❤ሄሉኜ የኔ❤❤🎉

  • @mohmmedtube1412
    @mohmmedtube1412 4 часа назад +21

    ሄሉ አስተዋይ ሴት ናት 🎉❤ልጅ ማለት ፀጋ ነው ሄሉ ልጅ የላትም 🎉ቡታጅራ ምን ነካቹ

  • @FatimabagumFatimabagum-d8p
    @FatimabagumFatimabagum-d8p 4 часа назад +10

    እግዚአብሔር ላደለው እኮ ልጂ ጌጥ ነው ዉበት ነው እኔ ከምን በላይ ሲከፋኝ ከእግዚአብሔር በታች በእነሱ ፍክት ብዬ እዉላለሁ ሀዘኔ ሁሉ ይጠፋል በተለይ ሰውች ስረቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AsterAster-v3l
    @AsterAster-v3l 4 часа назад +22

    እኔ ባባኩሌ አልታቃባልኩም prank እየ ማሳለኝ ነው 🫣🫣🫣

  • @amutamut1
    @amutamut1 4 часа назад +22

    ልጂ ፃገ ነው ለኛም አስተወዊቅን እኛንም አክስት አድርግን 🙄አይ ሄሉ ሂጂበት😎የኔ ጀግና ሴት❤💪አይዞህ አለዛር በርታ ብላህ ፈተነውን እለፈው🙄

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 часа назад +3

    ድብን ያለ ፖራንክ ነው አላዛርየ የሴንደሬላዋ ቀብራራ ጠበቅ አድረገህ ያዝ የልጅ ቢኖራት ደስ ይል ነበር ግን የላትም❤😢❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 26 минут назад +1

    አላዛር ሄሉ በጭራሽ ልጅ የላትም ከሆነም ልጅ ፀጋ ነዉ ግን የላትም❤❤❤🎉❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 4 часа назад +7

    ፕራንክ መሆኑኮ ፍታ ያስታዉቃን አላዛር ግን አልነቃም 😂❤አላዛር ብነርሽም ችግር የለዉም ብለህ ተቀበላት ወንድሜ ልጅ ብኖራትም ፀጋ ናዉ ግን አሁን ልጅ የላትም ❤❤❤❤

  • @AbigalAstbi
    @AbigalAstbi 4 часа назад +7

    አረ ተይ ግን ሄሉዬ ይበቃሻል እኛንም አታሰጨንቂን🥺🥺

  • @SwDee-nl1sy
    @SwDee-nl1sy 4 часа назад +13

    ሄሉ 100 ዳይ ሁላችን ሄለየ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ ❤❤❤በሪቺ💪💪💪

  • @TseguTsegu-o7w
    @TseguTsegu-o7w 4 часа назад +24

    አላኣዛር በቃ ደፈር ብለህ ቅረባት ማለተይ የፍቅር ጥያቄ አቅርብለት ና ቀለበት እሰረላት ሽማግለ ላአክ ተጋቡ ውለዱ ክበዱ በቃ ፕራንክ እሚባል ነገር ሰለቸን❤ሄሉየ ደሞ ሀለኛ አትሁኝ አልአዛር አትናጀጁው በቃ ቅረብየ በደንብ ሂወት ይቀጥላል እንዳይ አምልጥሽ አልኣዛር ምርጥ ሰው ነው እወዳችዋለው ሁሉም ፈገግ በሉ❤👌

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 4 часа назад +14

    አላዘር መልካም ሰው ሶፍት አለሽ ወይ አላለም አተኮ ጥሩ ሰውነክ ከነ ልጇ እደምትቀበላት አልጠራጠርም አድነገር ልገረህ ሰው ማመን ቀብሮነው ውሸቷም ሊሆን ይችላል ያተ ባህሪና መልካምነት ገልጬ አልጨርሰውም አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 часа назад +10

    አላዛርዬ ምርጥ ሰው ሄሉዬ ልጅ ፀጋ ነው ❤❤❤❤❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 2 часа назад +5

    መልሷ በጣም ያስጠላል ምናልባት አላዛር እድትርቃት የፈለገች የይመስለኛል ቢሆንም መንም ብንጎደም ግን ለቀረበን ሰው ክብር ሊኖር ን ይገባል መናልባት ያለፈሻቸው ነገሮች ወይም ምታልፊበት ሕይወት ከበድ ሊሆን ይችላል አደዚ መራራ ያረገሽ አሱ ሊሆን ይችላል ግን ቀርበሽ ከቺጋር መከራዉን ለሚያያ ሰው ቀርቶ ለሰው ሁሉ ክብር ሚባል ነገር ሊኖርሽ ይገባል አላዛ ተግሥትሕን በጣም አደቃለው❤❤❤❤ !!!!!!!!!ግደሞ በቃሕ ሁልግዜ ችክ ያለ ነገር ይደብራል ካልገባት ከዚ በላይ በተደክም ደስ ይለኛል ወድሜ ❤❤ ሰው በሰው ይበደላል አሞ በሰው ይካሳል ሔለን ግን ይሔ የገባት እይመስለኝም ሚያጽናና በቸግር ከጎን የሚሖን ሰው ማግኘት ቀላል አይደለም

    • @Bety2026
      @Bety2026 18 минут назад

      ካስጠላሽ ለምን ታያለሽ እይኝ ብላሻለች እንደ ሄለን አትይ ለምን ታያለሽ ጉድ እኮነዉ

  • @BasbosaBasbosa-q1n
    @BasbosaBasbosa-q1n 4 часа назад +14

    ሄሉ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው የጓደኝነትን ትርጉም ከቡሩክና ከሀይሚየ ተማሪ አይደባበቁም ስለዚህ አትደባበቁ ሲጀመር የለሽም እኛ እያየንሽ ነው ያደግሽው የምትሉ 👍👍

  • @astubtube
    @astubtube 4 часа назад +11

    ሄሉ ልጅ የላትም ቢኖራትም ልጅ ፀጋ ነው

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 3 часа назад +3

    ሄሉ ተረጋጊ አላዛር ስለሚወድሽ ነው ብዙም አታስጨንቂው

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 4 часа назад +11

    የኔ ሰንደሬላዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሙሉ ሴት የኔ የሴቶች ጀግና ይኒርሽ እኛም እንፈልጋለን አንድላይ ታድገላቹ የኔ አትጠገቤ አላዘርዬ ተገኝተሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht 4 часа назад +31

    አላህ ያጠክረን ቅመሞችየ ደብሮኛል😊😊

    • @Radet21
      @Radet21 4 часа назад

      @@SofiAbdu-bj2ht lamb😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯❣️

    • @MekiyaReshade
      @MekiyaReshade 4 часа назад +1

      ለምን ደበረሽ🥺

    • @HalenaberaHalenabera
      @HalenaberaHalenabera 4 часа назад

      አይዞሽ እህቴ አትጨናነቂ 👌👌❤️

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 часа назад +1

      አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ያስደስተን ለሁላችንም

    • @SofiAbdu-bj2ht
      @SofiAbdu-bj2ht 4 часа назад

      @@EkimaIemlem አሚን ሰብመልሽ

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 часа назад +5

    ሄሉ ምንም ልጅ የላትም ቢኖራትም እኮ ልጅ ጸጋ ነው ግን በጭራሽ ልጅ የላትም 😊❤😊

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 4 часа назад +6

    እኳን ደህና መጣችሁልኝ ውዶችዬ
    ሄሉዬ ልጅ የላትም እርግጠኛ ነኝ አላዘርንም እኛንም ፕራክ እያደረገችን ነው ቤተሰብ የምወዳችሁ የማከብራችሁ የኔ እቁዎች ጉዞ ወደፊት ውዶችዬ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 4 часа назад +21

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ግን ሄለን ልጅ የላትም ፕራንክ እያደረገችው ነው አላዛርን 😂😂😂😂 ንቃ አላዛር 😂😂😂

  • @ሚጣ-ሚጣ
    @ሚጣ-ሚጣ 4 часа назад +6

    እረ የላትም ብራክ እየተደረገ ነው ኣላዛር ምስክን ሄሉነቴ ህጅበት የኔ ጠንበለል😅😅💚💪💪

  • @eman-f9t
    @eman-f9t 4 часа назад +22

    የኔጀግና ሄሉነቴ የኔ አዝግ ሂጅበት😂😂😂የኔዳይመድ በርች ወጥ ያለቅመም አይጣፍጥም😂😂😂😂❤❤❤አላዛርየ ቀበራራው💪💪💪💪💪❤❤❤😍😍😍😍

  • @MENBREMENBRE
    @MENBREMENBRE 4 часа назад +3

    ተይ ሄሉየ እየተዋወቅንእኝ እኮከመጀመራያ ጀምሮነዉ የምንከታተላት የላትም❤❤❤❤❤

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ 4 часа назад +16

    አዎ እኛ ተቀብለናል ወንድማችን ሄሉ እንኳን አድ ሁሉት ቢኖራት ደስታችን ወደር የለዉም ❤❤❤

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 4 часа назад +1

      ቢኖራትጡሩነዉግንየላትምእርግጠኛነኝመሽአድጋመሽወለደችእያየናትእኮነዉያደገችገና❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 часа назад +2

      ለምን 10 አይኖራትም መቼም እህትነቴን አለቀኝርም❤

    • @የሴዴሬላዊ
      @የሴዴሬላዊ 4 часа назад

      @@EkimaIemlem እኮ ❤️

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 4 часа назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 часа назад

      ​@@የሴዴሬላዊየኔ ልእልት እደው በኖራት ሁለመናዋ እርግት ስክን ያልሽ ልጅ ♥️♥️

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 4 часа назад +6

    ሄሉና ፈቅር ይብቀቹ ደረመው ያምትሉ በለይክ በዘ😅😅

  • @JbBb-l8o
    @JbBb-l8o Час назад +1

    ኣለዘር ኣንተ ምን ነካህ ኣንተ ኮ ጎደኛዋ ነህ ፍቅረኛዋ ኣይ ደለህም ወይኔ ምን ፈለክ ልጅ ደሞ ፀጋ ነዉ❤❤

  • @ፋፊFamily02
    @ፋፊFamily02 4 часа назад +8

    አላዚ ወፍ የለም ፈተናውን እለፍ ወንድሜ 🥺🥺አውቃነው እንዳትሸወድ🥺

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 4 часа назад +8

    የኔ አባት ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jemila602
    @jemila602 4 часа назад +9

    የኔ ምርጦች መጣችሁ አይዞን መከታው ተገኝተካል በሳቅ የለሁም ችለሺበታል የኛ ሴንደሪላ❤❤❤❤❤❤የሉየ መከታው ጋ ከሆነች አማረባት ሞንዴል አለች ማሻአላህ❤❤❤ሚስኪን መከታው ልጂ ቢኖራት እንዴዛ ተስፋ ትቆርጥ ነበር ሄሉ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😅😅😅😅😅😅

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek 4 часа назад +3

    የኔ ንግት 💞💞💞💞💞በቃ ❤❤❤ተፋቹዉ በቃሽ ፈታ እያላቹ ኑልን😂😂😂ሙዲሽ ይደለኛል የኔ ሲንደሬላ😘😘😘😘😘

  • @Khadija-r8l
    @Khadija-r8l 4 часа назад +5

    ክክክክክ ከፍቅርዬ ተደወውለወል መሰለኝ ጎበዞች ሽቅሉ

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 3 часа назад +2

    ሄሉ ልጅ የላትም ብራንክ ነው የምትሉ 👍😂❤ሰንደሬላዋ ጅግና

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 3 часа назад +2

    አላዛር እና ላመሰግንህ እወዳለው ሄሉ ብቻዋን በሆነች ወቅት ከጎኑዋ ሁነህ ወንድም ስለሆንካት ፣ ተያይዛችሁ ወደ ፊት ።

  • @kibnsh
    @kibnsh 3 часа назад +3

    ስደሬለ የኔ ቆጆ እበክሽ አታስጨንቅ ሁነቱን ንገሪ አለዘር ዝብለነዉ ልጅ የለትም በዚህድዋ እንደት ትወልደለች ❤❤❤❤የኔአበት ስያሰዝን ወንድሜ❤❤❤

  • @Rahma-xz7mh
    @Rahma-xz7mh 4 часа назад +9

    እረ ሄሉ ልጅ ኤላትም ፕራክ እያረገችነው ሚስኪን አላዘር ተጨነቀ እኮ 😢😢😊😍

  • @سعود-ك9ث
    @سعود-ك9ث 4 часа назад +6

    አላዘርአንተውበመጣውውሽትነው፣ሄሉሻእጂበት፣ጉዞወደመቶኬ100 kአላዘርናሄሉዬበርቱ❤❤💪💪💪

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 4 часа назад +13

    ሄሉ ልጅ ዬለሽም በደብ ያስታውቃል አወራርሽ ወላሂ ቱ ለማንኛውም ተጋቡና ውለዱ የምር😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 4 часа назад

      አይዲያ ከተመልካች የተሰጣቸዉ ነዉ ዉዴ አለሽ አሏት አዉ አለኝ አለች ግን እሷ ሳቋ እያመለጣት ነዉ

  • @AdugnaLomiiadugna
    @AdugnaLomiiadugna 4 часа назад +10

    Alazar jagna ❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😢😢😢

  • @AzebAsfha
    @AzebAsfha 4 часа назад +7

    Heluy ያንች ልጅ መሮር አለመሮ ያስጨነቀው አላዛር ነው ከመጅመሪያውም የተመልካች ጥያቄ አስመስሎ ነው የጠየቀው ሲጅመር መጠየቅም አልነበረበትም ሄሉይ 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

    • @Bety2026
      @Bety2026 16 минут назад

      መጀመርያ መጠየቅ አልነበረቡት ጠዩቄ እሶ ደግሞ አስጨነቀችዉ😂

  • @Maklit-12
    @Maklit-12 4 часа назад +9

    እረ የላትም❤❤ የኔ ጨረቃ ❤ሄላዬዬዬ

  • @ziyadashukuri
    @ziyadashukuri 3 часа назад +4

    ጌታን ማመን አቅቶቷል አሌ ያፈቅራታል ሄሉ ግን ተይ አትቀልጅበት ልጅ ሊኖርሽ ቀርቶ ከፈርሽም አልተሳመም❤

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 часа назад +1

      😂😂😂😂ደሞ ሤት ናት አለች

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 часа назад +1

      አይተሻል አለመሣሟን😂😂😂😂 የላትም አሉ ሲጀመር ፍቅርኛ እራሡ የላትም አሉ ገረሞኝ እኔማ

  • @ሄሉዬየኔውድድ
    @ሄሉዬየኔውድድ 4 часа назад +4

    ሄሉዬ የኔ ጨረቅ የኔ ጀግና ሴት አምሮቢሻል የኔ ውድድድ ስወድሽ ሴት አለሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🍫🍫🍫ልጅ ፀጋነው የኔ ወርቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE 4 часа назад +9

    ይችን የምታነቡ አላህየማታ እንጀራይሥጣችሁ❤❤🎉

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 4 часа назад +9

    አላዛርየ ውሸትነው ጠበቅ አርገህ ያዝ እዳታመልጥህ እኛም አላመንም 😅❤❤😊😊🎉🎉

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 4 часа назад +13

    የኔ ፅጌሬዳወች❤❤ ሄሉነቴ የኔነብር ሂጂበት ጠበለሌ❤❤❤ የሄሉዬ መከታ በርቱልን❤❤❤ ጉዞ ወደፊት መቶሽ እናስገባት ቤተሰብ😢❤❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 часа назад +1

      አዎ ቪድዮዋ ሼር አድርጉላት ከዛዉም እኔም ደምሪኘ❤

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 4 часа назад

      ​@Ekimaእሽ❤

    • @Bety2026
      @Bety2026 12 минут назад

      ግን ቀዘቀዘ ቻናሉ ነገ በዘጉት በሌላ በቆንጆ ቪድወ ይምጡልን እይታዉ ቡጣም ቀነሰ😢

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp 4 часа назад +11

    ዝም የለ ናጀ ወጣ❤❤❤❤

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 4 часа назад +12

    ልጂ አለሺ ሲላት እ አለለይም አይይይ ሄሉ አልተስክልሺም ግን አላዛር ፈተናዉን በደብ እለፍ አጥና🤣🤣🤣🤣🥰

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 4 часа назад +1

      😂😂😂ምን ይሄብቻ እናት ነሽ አይደል ሲላት እ አለይ

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 4 часа назад +1

      ​@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ ውይ ክክ ውሸት አትችልም ኡኮ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 4 часа назад

      ​@@AllahKerim-mo7hd አልቻሉበትም ሁለታቸዉም ሳቁ እያመለጣቸዉ ነዉ ሲጀመር

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 4 часа назад +5

    ለራሷልጅ ልጅ የላትም ሄሉ አትዋሺ❤❤❤❤❤

  • @የሰካል
    @የሰካል 4 часа назад +5

    አረ ልጅ አላኛ የሚል ወረርሽኝ ገባ😂😂😂 ሄሉዬ ልጅ ዬላትም መቶ በመቶ

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 4 часа назад +13

    ሄሉ ልጄ ቢኖርሽ አክስት እንሁን ብለን መጣላት ነው ግን ያቺ ግም የተቢ አፍዎን እንድትከፊት እድሉን ስጠሻት እንኳን አንድ ሺ ይኑርሽ የኔ ፍቅር አሳድጉ ልኝ ብላሽ ልመና አልወጣን❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🫂🫂🫂🌍🌍🌍🌞ሽ

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy 4 часа назад

      ያቺ ክፍት አፍ ማታ አፍዋን ልትከፍት ነበር ሄሉሻ ይኑራት❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 часа назад

      እኮ ለምን 20 አይኖራትም መቼም እህትነቴን አልቀይርም❤❤ ሄሉኜ የኔ ዉድ እህት
      ደምሪኝ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 часа назад

      ​@@hayathayat-xj3zyዛሬም ታወራለች ሠካራም የተንቢ አይቻት አላዉቅም አግብቶ መፍታት በፈኪ የተጀመረ ይመስል ቀፋፊ ቃል ስትናገር ከሠማሁ በኃላ አላያትም

  • @SaeedaIdrees-br3ji
    @SaeedaIdrees-br3ji 4 часа назад +6

    ልጅ በሣምትነዉእደ የሚወለደዉ😂😂😂😂😂 ሄሉንካወኮት ሁለትአመቴ አድሣምት ብቀርጂ ዘጠኝወር መቸምቀርታአታቅም ሆሆሆሆ በሥትወርነዉ የሚወለደዉ😂😂😂😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 часа назад

      😂😂😂😂😂ከሡቅየሚገዛ መሠላቸዉ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 3 часа назад +2

    ሔሉ ልጅ ቢኖራት ምድነው ችግሩ😮😮ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታነው❤❤❤

  • @hayathayattadese9518
    @hayathayattadese9518 4 часа назад +6

    ሄሉየለኛምእሰብለን በሰደትእየተጨንነቀነወ ሰለምወደሸ ሰቀሸነወማየትየምፈልጉወ ሰአቱእንደትእደደረሰእኔኛየማቀወ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 4 часа назад +8

    ሄሉዬ ያኔ ቆጆ እኔ ደነናኝ አትጨነቂ እሺ

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 4 часа назад +14

    ብትቀበል ይሻላል ከምታጣት❤❤❤😂😂

  • @mememara4455
    @mememara4455 4 часа назад +5

    ኤለንህ ተስተካከይ ስለንግግርሽ አላዘር ምርጥህ ሰው ነው ለዚህ ነው እራስህ ወዳድህ የሚሉሽህ ስለዚህ አትወጣጠሪ በተቻለሽህ እሺ

  • @Mesi537
    @Mesi537 4 часа назад +5

    ቀፅሉሉ ልጅም እንካን ኖረሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 часа назад +6

    😂😂😂አላዘር ሴሳዝን❤❤❤ያፈቀረ እስከልጅሽ ያፈቅራል,,ልክክለኛ አፍቃሬ ከሆክ እናያለን❤❤❤❤

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 4 часа назад

      አሯ ከባድ ነው ክክ

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 4 часа назад

      @AllahKerim-mo7hd መቀበሉ,የወደደ ይቀበላል

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 4 часа назад +7

    አረ ሄሉዩ ተይ ይበቃል አሄ ፕራንክ🙄🫶♥️💗🤣🤣

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    በጎቹ ያመጡት አይዲያ ነዉ ስለዚህ ንግስቷ ሂጂበት የኔ አትጠገብ

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 4 часа назад +3

    ሄሉየ ልጅ ፀጋ ነው ❤ ግን በልጅ አትቀልድ ?
    አላዛርም አትደግጥ ምንን ሲወድ ከነምናምኑ ነው ይባላል አላዛርየ አትደግጥ
    ሄሉ ልጅ የላትም ብየ ነው የማስበው ለማንኛውም እናንተ ታምራላችው አብራችው ሥሩ
    እኔ ወድቻችዋለው❤🎉❤🎉❤

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht 4 часа назад +6

    አላህ ያጠክረን ቅመሞችየ አይዞን ውዶችየ❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 часа назад +1

    አላዛር ውንድም ሄሉን ልጅ የላትም ቢኖራት ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesteketelewu225
    @mekdesteketelewu225 4 часа назад +9

    Endiyawum dingil❤❤ new emitmesilegni ewnet lemenager

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 4 часа назад +9

    የኔ አትጠገብ ዝም ብየ ሣይሽ አጀቴን እምትበይኝ😢 መቸ አደግሽ ለራስሽ 😂❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa 4 часа назад +9

    የኔ ምርጦች መጣችሁ😘😘😘😘

  • @KeyaKeya-b9w
    @KeyaKeya-b9w 4 часа назад +11

    Dhuga phirank gocha jiirti yoona nan shaakke isa dheengada artetu akkas jeeteni yoona waari akkako helen phiranki goocha jiirti waari jeetan like godhame😂😂

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 4 часа назад +9

    ወይዘድሮ አላዘር መልካም ሠዉነሕ

  • @SifuObse
    @SifuObse 4 часа назад +7

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️bagaa nagan dhuftanii 🎉🎉🎉🎉🎉ውዶቼ ስዋዳችሁ ካልቤ ነው ❤️❤️

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 часа назад +2

    በድርቅና አለኝ ነው ሄሉ ተይ እጂ አላዘር አታስጨንቂው እባክሽ ስደሬላዋ🤣🤣🤣

  • @etagenmeda441
    @etagenmeda441 3 часа назад +1

    አይ አላዛር ዛሪም ፍተናውን እዳወድቅ የምትሉ ላይክ❤

  • @burtaburta5763
    @burtaburta5763 4 часа назад +7

    ኡፍፍፍፍ ተመስገን እኔ ክ ተጣልቶ መስሎን ❤❤❤❤❤🥺🥺🥺

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 4 часа назад +9

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 часа назад

      ሰለላሁአለይሂመወሰለም❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 часа назад

      ደምሪኝ

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 3 часа назад +3

    የወንድሜ ሚሰት 3 ልጆች እሰከምትወልድ ድረሰ ልጅ እንዳለት አነቅም ነበረ እሳ ከሩቅ አገረ ነበረ የመጣችዉ በመጨረሻ ወንድሜ እነሱ ሐገረ ሲሄድ ተነገረዉ እሷ ደነገጠች ወንድሜ ተቀበለዉ የልጆቸ ወንድም ነዉ አለ