አቡበከር አደም (ህላዬ) በለው አትልም ወይ (Abubeker Adem Belew Atlm wey)- New Ethiopian music 2024(official video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 181

  • @endinewaragie5413
    @endinewaragie5413 8 дней назад +44

    አቦከርን ስሰማ ልጅ እያለው እሱን በጣም አብዝቶ የሚወደው የሰፈራችን ሰውየ ነበረ በየሰርጉ ቤት ስራ በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ የእሱን ሙዚቃ ይዘፍነው ነበረ አሁን በህይወት የለም እሱን ነው እሚያስታውሰኝ እባካችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MetadelLeaku
      @MetadelLeaku 7 дней назад

      እይዞሽእይትውስታ ህመምነው ነብስይማር ጠፍተሀልወንድሜ

    • @HawaHussein-r5d
      @HawaHussein-r5d 6 дней назад

      ነፍሥይማር

    • @TudFux-tm2ku
      @TudFux-tm2ku 6 дней назад

      ነፍስ ይማር 😢😢

    • @YasinAdem-t3h
      @YasinAdem-t3h 3 дня назад

      😢ነብስ ይማር

    • @BelaySewnet
      @BelaySewnet 2 дня назад

      R.I.P

  • @שיפון-ד5ל
    @שיפון-ד5ל 3 часа назад

    ወይ እሂን ሙዚቃ በጣም ነው የወደድሁት ስንት ጊዚ ደጋግሚ ሰማሁት ግን ምንም አይሰለች ❤❤❤❤

  • @mengistugetnetayele1735
    @mengistugetnetayele1735 7 дней назад +22

    እኛ አማራዎች እኮ ከአለም ህዝቦች ይበልጥ ውብ አድርጎ ነው የፈጠረን

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 8 дней назад +5

    አይይይ ህላዬ የልጅነት ትዝታችን ሰላምህ ይብዛ አቦ 😍😍

  • @EirzkuWmr
    @EirzkuWmr 7 дней назад +12

    ወይኔ አቦከር የሀገረ ልጅ የሰርግህ ግዜ ትዝ አለኝ እውድህ አለሁ እርዚቁ ኡመር ነኝ ውላሂ እንባይ ነዉ ይመጢ ሳውዲ እበራሀው ላይ❤❤❤❤❤❤

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 7 дней назад +1

      የመቸዉ ሰርግ ነዉ ማለት አሁን አብራዉ ያለችዉን ነዉ ማለት የዛሬ ሁለት አመት ማለትህ ነዉ ግና ነዉ ሁለት አመት ሊሞላዉ ነዉ የአሁኖ ሚስት ደሞ የእኔ አገር ልጅ ናት ያዉም የሰፈሬ ልጅ ናት አቡበከር ካነበብከዉ ኮሜንቴን ሰላም በልልኝ ሚስትህን

    • @ZibrielHabasi
      @ZibrielHabasi 13 часов назад

      😂😂😂

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 7 дней назад +2

    ምርጥ ስራ ነው አባታችን እናመሠግናለን በርታልን ፈጣሪ ሠላሙን ይመልስልን
    አማራየ♥ ይለምልም

  • @alexfj7vx
    @alexfj7vx 8 дней назад

    የልጅነት ትዝታችን ህላየ ወርቅነህ ቀስ በቀስ ወደ ሙዚቃ ከብዙ ጊዜ በኋላ አየተመለስክ ስለሆነ ደስ ብሎናል። ምርጥ ስራ ነው ቢሆንም ከዚህ በላይ የመስራት አቅም ያለህ ድምፃዊ ነህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ👌👌👏👏👏👏

  • @yieheys
    @yieheys 3 дня назад +3

    ምርጥ ስራነው
    በለው አትልም ወይ

  • @mekdesKasaw-w5w
    @mekdesKasaw-w5w 8 дней назад +3

    ዋው የደስ የሚል ድምፅ ፈጣሪ ደግ ወደቤቱ ይመልስህና በመዝሙር እንጠብቃለን ይህንን ድምፅ

    • @zelekedereje887
      @zelekedereje887 8 дней назад

      ሰላም

    • @RrEe-zw9lh
      @RrEe-zw9lh 7 дней назад +1

      ሙስሊም ነው እኮ የምን መዝሙር አመጣሽ

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenh 6 дней назад +2

    አቡኪ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ በርታ 2 አመት በፊት በደብረ ማርቆስ ኤፍ ኤም97.7 ሬዲዮ ቀርበህ አልበም እንደምትለቅ ተናግረህ ነበር እንዴት ነው።

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 4 дня назад

    ስሰማው ያደጉት ሙዚቃ ያዝ ጎጄ❤❤❤❤

  • @asmamawaynalem6847
    @asmamawaynalem6847 7 дней назад +3

    አየ ጉድ ትዝታ 1998 አካባቢ ህጻን ሁኜ ከሰፈራችን ተሰባስበን በ 6 ጎራሽ ቴብ በባዶ እግራችን ስንወዘወዝ ትዝ ይለኛል አንቺማ ሌላነሽ በሚለው ፣በጣም ነው ምወደው ህላዬን ደግሞ አንዳንድ ፓርቶች ይቱዩብ ላይ የለሉ አሉ ለምሳሌ አበባየ አዝመራየነሺ ሚለውን አጥቸው ቀረሁ

  • @MsbdbBdb
    @MsbdbBdb 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤እረ በጣም ትለያለህ ወዳጄ

  • @AsaminewNigatuTaye
    @AsaminewNigatuTaye 8 дней назад +2

    ብሰማው የማልጠግበው ድምጽ አብበከር የማይሰለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 8 дней назад +1

    አቡበክር የጥንት የጥዋቱ እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው ኤች ጅዎች ደግሞ የሚገራርም ስራ እየሰራችሁ ነው እና በርቱልን እንደዚህ አቅሙ እያላቸው የጠፉትን እየፈለጋችሁ አምጡልን።

  • @mulatdessalew9429
    @mulatdessalew9429 День назад

    እኛ የባላገር ልጆች ትዝታ አለብን🎉🎉🎉

  • @ሀሰን
    @ሀሰን 3 дня назад +1

    ስሰመው ያደጉ ዘመን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lengerwgatenet
    @Lengerwgatenet 4 дня назад

    እረምንልሁን የጎጃም ጀግና

  • @Blen1719
    @Blen1719 5 дней назад

    በዘፈኖችህ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ስላስታወስከኝ የሌለ ደስተኛ ነኝ
    አቡበከር አደም/የቢቸናዉ/በርታልን

  • @demekedemekeabie-r1r
    @demekedemekeabie-r1r 8 дней назад +1

    ወንድማችን ይበል የሚያሰኝ ምርጥና ተወዳጅ አልበም ነው በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘማቹ
    @ዘማቹ 7 дней назад +3

    በረታ ያምራል ዋው❤❤❤እጉርጉሮውን በርከት ይበል በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጉርጉሮው ይለያ ❤❤

  • @endalkezezew
    @endalkezezew 7 дней назад +8

    ሙሉ አልበም ይሰራልን የምትሉ እስኪ

  • @Haymenot
    @Haymenot 7 дней назад

    ያቦከር ሙዚቃ በጣም ገጠር ነው እሚወደደው እኖድሀለን ❤❤❤❤

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 8 дней назад

    ቆንጆ አለባበስ ባላችንን ያለቀቀ ቆንጆ ስራ ነው ተወዛዋዦቹም አልባሳቸውም ቆንጆ ነው ክበሩልን ጥበበኞቻችን🙏🙏

  • @AbduKnn
    @AbduKnn 3 дня назад

    አቦ ይመቸን አማራየ❤

  • @Fun-7803
    @Fun-7803 8 дней назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም እድል

  • @abelab8545
    @abelab8545 8 дней назад +4

    አስታዉሳለሁ አጎቴ በቅሎውን ሽጦ በገዛው በቢጫ መርገጫ ቴፕ እያረበረበን ስሰማ ነው ትዝ የሚለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 7 дней назад

      እኛ ቤትም የአጎቴ ስድስት ጎራሽ አራት መአዘኑ ቴፕ ነበር ስናዳምጥ አስታውሳለሁ 😊❤
      ደግሞ እኔ አድርጌ የአጎቴ ልጅ ለፍጀሌ ጨፈርኩበት" የማሽላው አገር" ❤❤❤

  • @nebilAbebe-q1d
    @nebilAbebe-q1d 8 дней назад +6

    በናታችሁ ወደ ሜድያ አምጡት ይጠቀም ሁሉም ሊረዳው ይፈልጋል

    • @AbduKnn
      @AbduKnn 3 дня назад

      ልክ ነህ ሚዲያ ቢመጡት የቻለውን ያግዙታል እኔን ጨምሮ

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 7 дней назад

    አቡክር አደም ስወድው እኮ ከልጂነት ጀመሬ ትውስታ❤❤❤

  • @Lengerwgatenet
    @Lengerwgatenet 4 дня назад +1

    እባካችሁ ሚዲያ አዉጡት እንረዳለ ን በሽታዩን ቀሰቀሰዉ አብሮአደግ አቡከር እባዩ ይጣል የቢቸናዉ የደጀን አንበሳ

  • @THE_AMHARA21
    @THE_AMHARA21 7 дней назад

    ህላዬ ወርቅነህ የልጅነት ትዝታችን አልበም❤

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 6 дней назад

    ተባረክ እጥፍር ይገባል ድምፅሕ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tiringo.k.n
    @Tiringo.k.n 7 дней назад

    የምወደው ሰውዬ እስከ ዘፈኖች እናመሰግናለን ከ❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 8 дней назад +3

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ውድሜ በርታ

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 7 дней назад +1

    እላየ መቸም የማያረጅ ድምፅ አለህ እኮ አክስቴ ስታገባ ዘፋኝ እሱ ነበር የእነማዩ ድምቀት❤❤

  • @lewegnehwegayehu3822
    @lewegnehwegayehu3822 7 дней назад +1

    የልጅነትችን ትውስታ ህላዬ ወርቅነህ

  • @MulgetaWedajnew
    @MulgetaWedajnew 8 дней назад

    ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ አቡኪ

  • @HAa-s9n
    @HAa-s9n 4 дня назад

    ምን ብየ ልኮምት 😢እግዚአብሔር ጠብቋችሁ አላማችሁ ተሳክቶ ለማየት ያብቃችሁ

  • @yilkalgetaneh
    @yilkalgetaneh 8 дней назад +1

    ትለያለህ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 7 дней назад +1

    የኔ ባለፎጣወች ደሞቸ በርቱልኝ አማራየ 💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 8 дней назад

    አቡበከር በጣም ነው የምወድህ የድሮዎቹን ዘፈኖችህን ከቻልክ እንደመብሬ እነዳዲስ እየዘፈንክ ብትለቅልን ድምፅክ አይጠገብም የኔ አባት በዩቱብም ና እንወድሀለን 🥰🥰🥰🙏

  • @hiwottech8699
    @hiwottech8699 4 дня назад

    አቦእር ሁሉን የታደልክ አማራ ስትሆን ሁሉም ያምርብሀል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤💛💚💗💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚ማይ ሸዋ

  • @endalkezezew
    @endalkezezew 7 дней назад

    1998 ከባድ ትዝታ አለኝ አገር ቤት ልጅነቴን አሳምሮልኛል ወንድሜ በጣም ይወደዉ ነበር ሁሉም ካሴቶቹ ነቀሩት

  • @abrehamendale4393
    @abrehamendale4393 7 дней назад

    እውይይይይይ ስውፕህ እኮ የኔ ድምፀ መረዋ ❤❤❤❤

  • @YouhaisYouhanis
    @YouhaisYouhanis 7 дней назад +2

    Wow the best music

  • @BelachewMekonnen
    @BelachewMekonnen 7 дней назад

    በህላየ ምርጥ አዚያዛያም በ ሀይሌ ሙላቱ ባህልን ያለቀቀ ምርጥ ቅንብር ለጆሮ የሚጣፍጥ አአይን የሚማርክ ስራ ቀርቦልናል እንኮምኩም በሙዚቃው ቀረፃና ኤዲቲንግ የተሳተፋችሁ ከፋለ ሞላና ማህሌትን በጣም እናመሰግናለን ኤች ጂ ይቀጥላል።

    • @AmsalNunu
      @AmsalNunu 7 дней назад

      የምር ከዛን ዘመን ወደዚ ተሸጋግሮ ይሄን ሙዚቃ ስላበረከተልን እናመሰግናለን በጣም ልጅ ሆኘ ነበር የምሰማው ደስ ይላል ይሄን ውብ ድምፅ ይዞ የት ጠፋ ጥያቄየ ነበር

  • @geezpictures8333
    @geezpictures8333 7 дней назад

    ይሄ ሰውዬ ግን ገራሚ ሙዚቀኛ ነው። ልጅነቴን ያሳመረልኝ ድንቅ ዜመኛ ነው። በተለይ ገላዬ ገላዬ የሚለው ዘፈኑ እስካሁን እወድለታለሁ።

  • @adamseyid4900
    @adamseyid4900 8 дней назад +1

    በለው የኔ አባት ጀግና ነህ

  • @BetilhameBeti
    @BetilhameBeti 8 дней назад

    ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔ እንዴት እንደምወድክ ትዝታዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @amaamm-e4z
    @amaamm-e4z 2 дня назад

    ፋኖ ፋኖ ነት የአማራልጅ በለው አትለው መይ

  • @melakutebekew9099
    @melakutebekew9099 7 дней назад +1

    My childhood memory 👍👍👍

  • @zelekedereje887
    @zelekedereje887 8 дней назад

    አሱማ ሌላዉ የሚለዉን ስወደዉ የኔ ዘፈን ነበር

  • @TayeDaseta
    @TayeDaseta 6 дней назад

    አማራ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielshibabaw8362
    @danielshibabaw8362 8 дней назад

    በለውው......... የኔ አባት ጀግና ነህ ፍንትው ብሎ ባህሌ ትዝ አለኝ

  • @Amhara251
    @Amhara251 5 дней назад

    አቡኪ የልጅነት ትዝታዬ

  • @kassakefale4427
    @kassakefale4427 6 дней назад +1

    ህላይ ዮሴፍ በህይዎት መኖርህን ስላዎቅሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    አቡበከር ቆንጆ ሰራ ነዉ በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Baryaw-n4r
    @Baryaw-n4r 4 дня назад

    ዋው ይለያል❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunmekonen6676
    @tilahunmekonen6676 5 дней назад +1

    አቦክርን የምትሉ እስኪ ደጋግመን እያየን እናበረታተው በቲክታክ ብዙ ፎሎወር ያላችሁ አስታዋውቁለት አመሰግናለሁ አቦክር ።

  • @gojjamfano
    @gojjamfano 7 дней назад

    ምርጥ ስራ !

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 7 дней назад

    አቡኪየ ምርጥ ስራ ነው

  • @MerkabuMan
    @MerkabuMan 6 дней назад

    አቡከር ከቢቸና በርታ በርታ በጣምያምራል

  • @_tube8467
    @_tube8467 8 дней назад +1

    የተሻለ ቦታና የቪዲዮ ቀረጻ እንዲሁም የeffect ስራው ትኩረትና አልተሰጠውም እንጅ በጣም ጥሩ የባህል ዘፈን ከትልቅ ባለሙያ ነው የተበረከተው ለቀጣይ ስራዎች ግን ብዙ ማስተካከያዎችን ከፕሮዲሰሩና ከሲኒማቶግራፈሩ እየጠበቅሁ ለስራው ግን ትልቅ ክብር አለኝ

  • @AaaSss-rv9wm
    @AaaSss-rv9wm 7 дней назад

    ምርጥ ስራ ❤❤❤

  • @Wudye-eg1sc
    @Wudye-eg1sc 8 дней назад +1

    ምታው❤❤❤❤❤❤🎉ጎጃም

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal 7 дней назад +1

    ጎጃም💪💪💪🦁🦁🦁🦁🦁🦁💚💛❤❤❤💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @ብርቱካንተነሳ
    @ብርቱካንተነሳ 3 дня назад

    አይይይይይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @JuhrHussen
    @JuhrHussen 8 дней назад +2

    ስጠብቅ ከርሜ ባሳር ለቀቃችሁት ሌላም አለ ትለቁ ከሆነ ልቀቁ እርምጃ ሳይወሰድባችሁ

  • @mohamedaitouali6519
    @mohamedaitouali6519 3 дня назад +1

    Maroc

  • @BalkewAmogne
    @BalkewAmogne 5 дней назад

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልን

  • @wesamalagbhari
    @wesamalagbhari 6 дней назад

    abubakar baze demte qura.an qera batee❤❤❤❤

  • @nebilAbebe-q1d
    @nebilAbebe-q1d 8 дней назад +1

    ወላሂ በጣም ብቃት ያለው ድምፃዊ ነው ግን ሠው የለውም ወደሜድያ አምጥቶ የሚሥተዋውቀው አጣ ምክናየቱም እሡን የማያቀው ብዙ ሠው አለ ግን ሙዚቃውን ግን ነፍ ሠው ያቀዋል

  • @JEMALHUSEN-kf3nl
    @JEMALHUSEN-kf3nl 8 дней назад

    ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @esayasmulatu6121
    @esayasmulatu6121 5 дней назад

    የልጅነት ትውስታችን

  • @YibeltalAdeme-l1l
    @YibeltalAdeme-l1l 6 дней назад

    ያዝ ያገሬ ልጅ

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if 8 дней назад

    በርታ ወንድማችን

  • @meyisawkasa483
    @meyisawkasa483 8 дней назад

    ዋው ደስ ሲል

  • @Kal-g3k
    @Kal-g3k 7 дней назад +1

    እህል በልቸ ጠገብኩ ውሀ ጠጥቸ እረካለሁ ምነው አቦበክር ድምፅህን ግን ብሰማው በሰማው ምነው አልጠግብ አልሁ

  • @mosebtube4800
    @mosebtube4800 8 дней назад +1

    በውንት የዘፈን ዘይቤውን እና ደምፁን ምደው ዘፋኝ ነው አሁን ደሞ በለው አትልሞይ ተመችቶኛል እናንተም ለባህላዊ ሙዚቃ እና ባህልን ለማተዋወቅ ምትሰሩት ስራ በርቱ ሚያሰኝ ነው

  • @mati24tube
    @mati24tube 7 дней назад

    አይ ድምፅ ህላይ የልጅነት ትዝታችን

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 3 дня назад

    Wow des yemel sira new 👏👏👏👏❤❤❤💚💛❤

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 8 дней назад

    በርታ ምን ይባላል ❤❤❤❤❤

  • @KasahungeseseTeshome
    @KasahungeseseTeshome 7 дней назад

    በርታ

  • @EmebetGetenet-j6h
    @EmebetGetenet-j6h 6 дней назад

    ዋዉ❤❤❤

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 8 дней назад

    እንደ አማረ ሙዚቃ የሜመቸኘ የለም ይመቻችሁ አማራ ልጆች

  • @alemnegash8725
    @alemnegash8725 7 дней назад

    ዋውውው🎉

  • @AbateTamre-v3q
    @AbateTamre-v3q 5 дней назад

    ይመችህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DeribSurafel
    @DeribSurafel 8 дней назад

    በለው አትልሞይ🕺💪

  • @Hdig-m2f
    @Hdig-m2f 3 дня назад

    እኔምእወደዋለሁ

  • @JemalOumer-r7k
    @JemalOumer-r7k 8 дней назад

    ይምራል

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 5 дней назад

    Wow wow wow wow wow wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniEthio-cu1te
    @daniEthio-cu1te 6 дней назад

    Hilaye worekeneh weleva weleva yemilewun chanewu bakeh❤❤

  • @demekusefo
    @demekusefo 6 дней назад

    ይመችህ

  • @MenLe-r9z
    @MenLe-r9z 7 дней назад

    ይመቺህ አቦ

  • @Bizuayehu_Asmare-7581
    @Bizuayehu_Asmare-7581 4 дня назад

    Hg 🎉🎉🎉🎉

  • @avshalomitzhak6050
    @avshalomitzhak6050 8 дней назад

    ዋዋዋው

  • @ayalewnureayu-b1o
    @ayalewnureayu-b1o 6 дней назад

    በርታለን ወድማችን እየገባቹህ እዩለት እስኪ

  • @alemukibret109
    @alemukibret109 7 дней назад

    እረ ይለያል በርታልን ወንድማቺን

  • @Hasedesa
    @Hasedesa 8 дней назад

    ይመችህ አድናቂህነኝ ❤❤❤

  • @AddisuEskeziya
    @AddisuEskeziya 7 дней назад

    Betam yameral bereta !!