Mohammed sirgaga Official Youtube መልጋ (melga)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • Melga

Комментарии • 228

  • @ዋኢስላምዋኢስላም
    @ዋኢስላምዋኢስላም 4 года назад +50

    ማሜ እኔ ምማኝልህ ሙዚቃውን ትታህ በዚህ ድምፅህ ቁርአን እንዲትቀረበት ነው አላህ ይወፍቅህ

    • @khaloomom4106
      @khaloomom4106 4 года назад +2

      Mn aynet astesaseb new quran endet ayqeram blesh tasbiyalesh subhanallah muslim eko new ere mininagerewn qal eyemeretin

    • @ዋኢስላምዋኢስላም
      @ዋኢስላምዋኢስላም 4 года назад +6

      @@khaloomom4106
      ትሺ ጭልፍት ምን ጥልቅ አደረገሽ???
      ከሙዝቃ አላህ የውጠክ ብለሽ ዱዓ ቢተረጊስ ምን አለበት ማን ፋታዋ ሰጪ አተረገሽ ሙስሊም አይደለም አልኩን እንዴ ??
      ምኗ ለከፊ ነሽ እዛው በለመሽው

  • @ibrahimahmed1273
    @ibrahimahmed1273 4 года назад +11

    ማሻ አላህ ማሜ ወንድሜ የስልጤ የባህልና ቱሪዝም አባት ከልጅነት እስከ እውቀት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ብዙ ተግዳሮቶችን ያለፈ ጀግና የስልጤ የቁርጥ ቀን ልጅ። አላህ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!! ሁሴን

  • @nuradinaman1260
    @nuradinaman1260 4 года назад +4

    ዶክተር መሃማድ ስርገጋ እድሜ ይስጢልኝ

  • @l2h773
    @l2h773 4 года назад +12

    Oromo and Silte are brothers.
    We love Silte!!
    Beautiful dance, sound, dress, and country!
    Great job. Keep it up!!

  • @RidwanAlQudbi
    @RidwanAlQudbi 2 года назад +4

    00:40 is my favorite part of the song. Love From Somalia to Silte brother #Warabe and #Dalocha...

  • @balkerkemal5166
    @balkerkemal5166 4 года назад +12

    ማሻ አለህ ዶ/ር መሀመድ ስርጋጋ አርትስት ብቻ ሳይሆን ተጋይም ጭምር ነው ለስልጤ ማንነት ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች አንዱ ነው። በርታ ወደፊት እንጂ ወደኋላ ዬለም ወደፊት እንሻ አለህ ፓርላማ ይገባል።

    • @stinatube197
      @stinatube197 4 года назад +2

      ትክክል ነው ማሜ በርታ

    • @stinatube197
      @stinatube197 4 года назад +2

      ትክክል ነው ማሜ በርታ

    • @rnesmuslimneg3590
      @rnesmuslimneg3590 4 года назад

      በለኬር አተ የበሊቅ የጠፈ የሙስልም ጠለት መዠገር የሆንክ ሰውነህ ለመሀመድስርጋጋ ጦስ ያርግ ሲሙ ራሱ በንተ አፍ አይጠረም የሌቦች ተለላኪነህ መነቅህ መሰለህ ኢንዴ መለጠ

    • @eman123muhaba
      @eman123muhaba 4 года назад

      Yes I agree with you

  • @JemilaJume
    @JemilaJume 10 месяцев назад +1

    ማሜ እወድሀለሁ እምትለውም ባይገባኝ ድምፅህን ስለምወደው በጣም ነው የምሠማው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад +11

    ምርጥ ባህል አላችሁ። ስልጤዎች ❤️❤️

  • @ራዛንያናቴናፋቂሙሀመድ

    የስልጤ የምን ግዜም ጀግነችን ነህ አላህ ይጠብቅ

  • @SemuyouToub
    @SemuyouToub 3 года назад +1

    ከሙዚቃኩ አለም ያረቢ ያዉጣህና ቁረአን አፈዘህ አሥተምረ ያሙሀመዲ ኢንሻአላህ በዝህዲምፅህ

  • @AmeleTube-b4o
    @AmeleTube-b4o 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሜ የኛ አምበሣ ጀግና በሥልጤነቴ ሁሌም እኮራለው ባድ ሁልም ባድን ሥልጤ ሀማድን

  • @neima25
    @neima25 4 года назад +4

    ማሜ የድሮ ዘፈኖችህን ዩቱብህ ላይ ብትለቃቸው ደስ ይለኛል በጣም የድሮችን አታሺኛ ዜጋ የሚለውን እና ሌሎችንም

    • @icvivobo
      @icvivobo  4 года назад +9

      Beqirb qen ke qutir and jemre be photo asdegfe eleqewalew

    • @neima25
      @neima25 4 года назад +2

      ኢንሻአላህ ማሜ እንጠብቃለን አላህ ይጠብቅህ

    • @mubeyinmohammed
      @mubeyinmohammed 4 года назад +1

      Entebkalen

  • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
    @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 4 года назад +7

    የሰልጤ ልጅ በልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @usniyapice2519
    @usniyapice2519 2 года назад +2

    ዋው ባህላች ልዩ ነው😊❤️

  • @ጆኒቦዘኔው
    @ጆኒቦዘኔው 4 года назад +1

    ማሜ ምርጥ ሰው በሃገር አቀፍ ተወዳጅ ነክ ilove you nice song

  • @layilarahmeto2163
    @layilarahmeto2163 4 года назад +1

    ማሜ ሀቢቢ የስልጤ መብት ታጋይ ባለ ውለታችን

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar7424 4 года назад +3

    አለህ ይሂዲነ አራ ማሜ ተው ተውበት አድር ሞት ማች እንደምማጠ አይተወቅም እኔ እንከን አለሀምዱልለህ ዘፈን አልሰማም እንሰቱን ሰይ ምንድነው ብዬ ገብቼ ነው

  • @abrarebro
    @abrarebro Год назад

    አሪሂብ ገረድ የሥርገጋይ ገራድ መሀመሀድ በፈ ጥገዬ ተፈጅር ምሼተ ጀግ አየና ብለ ተሽ ሀምሥት መልገን የኬመናን ብል መለገ ጌሎን የለን ፊከን አ ሞሶል

  • @SemiraHashim
    @SemiraHashim 4 месяца назад +1

    Fetari yakoylen

  • @mlvoelvoe5097
    @mlvoelvoe5097 4 года назад

    መሸአለ አለሀ ይጨምራል የጎቶቼን ሀጋራ አስተዎስከኝ ዎዲሜ እዲሜህን የቁይልን

  • @amatusugato7196
    @amatusugato7196 3 года назад

    መሜ የስልጤ ማጋለጫ ፋየክ ተቆምሶም ቁሚሩ💜🍬👏👏👏

  • @ሀይርያመሀመድ
    @ሀይርያመሀመድ 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣክ ማሜ አተን ሳይ ውሰጤ በደሰታ ይፈነጫል ቁጭ አባቴነው ምትመሰለው ማሜ ውድድድድድድድድየሰልጤ አጋፋው♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯

  • @stinatube197
    @stinatube197 4 года назад +3

    ማሜ አለሀ ያቂራሀ በርታ ማሜን ያሚዋድ ላይክ አሪጉ

  • @bahryachannel487
    @bahryachannel487 4 года назад +2

    ማሜ የስልጤ ሀንጋፋ አህሪብ 😍🌹

  • @abzal9456
    @abzal9456 2 года назад

    ሁሌም ምርጥና ማራኪ መሜ አለህ ይጠብቅህ !!!

  • @sameeranasir4825
    @sameeranasir4825 4 года назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ኡኮ ውስጤ ነህ ማሜ

  • @abduhalid4251
    @abduhalid4251 4 года назад

    the best of best mohammed sirgaga(OUR HERO)thank you

  • @kamilahuseen8880
    @kamilahuseen8880 4 года назад +1

    Yane wud mamhe allha yetbkh rajem edmina tena tamgnhulh yarbiiii🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👌👌👌👍👍👍👈❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋

  • @sultankader4182
    @sultankader4182 2 года назад

    ማሜ የኛይ ወጅ በርተ በልም ግዝ እቄርነን ተታ♥♥

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    አዬ በዴ ታቆምሰት የስልጤ ታርክ ኢለዉቺል ሎልዴ ምናን ልሌዉድ መጰፍ በለ ኢዉደኝ ማሜ ጀግና በታማ አደይለ ታርክ አዤሆ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 4 года назад

    ማሜ ረዥም እድሜ አላህ ይስጥህ ባንተነው ማንነታችንን በደንብ ያወቅነው

  • @አብዱዩቱብ-ጰ4ዸ
    @አብዱዩቱብ-ጰ4ዸ 2 года назад

    ወይኔ ማሜ በዚ ቀራጣ ቀን ኢኔም ነበርኩ ሰቦለለይ ግን ራሴን ፋልጌ አጣሁት ጃግነችን በርታ

  • @abdenureabdenure5032
    @abdenureabdenure5032 Год назад

    መሜ አላህ የቂረሀ የኘይ አቦት❤

  • @bekrinassr383
    @bekrinassr383 4 месяца назад

    ማሜ የስልጤ ሀንጋፋ አህራበ👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 4 года назад +6

    ወላሂ ማሜ አርማችን ነው ብባል ብያንሰው ነው ወርገ ትትብል ሀደዲ ቻይመንካ የልጅነት ትዝታዬ❤🙏የማሜ ስራዎች ምጣል ባይኖራቸውው ከላይ የጠቀስኳቸው ስራዎች ትዝታ ያለባቹ በሰብስክራይብ ቪድዮ ሾፍ ሾፍ አርጋቹ ኑ ይመለስላቹሃል!

  • @abdulhakimousman1576
    @abdulhakimousman1576 3 года назад

    ዲሽዳጊናን ያቆመሠይ ሊጂ ቀል ቀል ዌጅ ሰብሰብ አሻኔ ዘመናዊ ሽባል ደረፊ አለም በሙለ ያንዢያን ግዝ አቅርባኔ ጥፈ በቀረ ጎበዝንከ ንረምድኸ ዮድነሃን🍁🇪🇹🙏

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 4 года назад +4

    ማሜ ያተነኮ ለኡመቲ በሀያቴ የመከዞኮ የቃናና አላንዤሆ ንበርኝ

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 4 года назад +3

    😘😘😘😘😘😘
    ማሜ ኩራታችን😘😘😘

  • @yutube551
    @yutube551 Год назад

    መሜ ሁሌም የማይሳላችኝ ወው

  • @zeryamohammed2386
    @zeryamohammed2386 3 года назад +1

    ያበድ ውልድ ማሜ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 3 года назад

    ወለብነቴ ስልጤነቴ🇪🇹ቦሜ የዚህ ስራ ዳይሬክቲንግ ሚክሲንግ ቪድዮ ባለሙያዌችን ማወቅ ይቻላል🤔

    • @icvivobo
      @icvivobo  3 года назад

      አዎ ዳንኤል ፈይሳ ይባላል ኪላ ኪላን የሰራዉም መልጋን ሰርቶልኛ

  • @lolafoon6782
    @lolafoon6782 3 года назад

    ማሀመድ ስርጋጋ ያሀገሬ ልጅ wedede♥♥

  • @yasindarmolo8188
    @yasindarmolo8188 4 года назад

    ማሜ ምርጥ ሠዉ በርታ

  • @semerferid9661
    @semerferid9661 2 года назад +1

    Yediro musica video record adirgew abegaz

  • @ethotube3543
    @ethotube3543 4 года назад +1

    አበታችን የቁርጥ ቀን ልጅ❤❤✌️

  • @shakirawol5085
    @shakirawol5085 4 года назад

    መሸ አለህ መሜ ግን አጀብውችን በዘመነዊ ብሆኑ አይሸል ሌለው በጠም ደስ ይለል

  • @Mo-is6qg
    @Mo-is6qg 4 года назад

    የዲን አውላ አልበሀ ነር ወይ የሼጠኒ ብል ግፈረይ መሚ

  • @hajeebahajeeba5990
    @hajeebahajeeba5990 4 года назад

    👍👍👍👍ወው ደስ ይለል

  • @ፈዲ-ሸ5ቨ
    @ፈዲ-ሸ5ቨ 3 года назад

    መሜ በርታ

  • @abdlrazaktube7061
    @abdlrazaktube7061 4 года назад

    ማሜ ፋፍ በርተ

  • @sadyahabeb6722
    @sadyahabeb6722 3 года назад +1

    ወንደሜ መሀመድ

  • @Royal-cj6dk
    @Royal-cj6dk Год назад

    Yasilte King mame🥰🥰🥰🥰🥰

  • @laurancethamsanqa2106
    @laurancethamsanqa2106 4 года назад

    አዬ አዬ መሜ አንደኛው

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 8 месяцев назад

    👉ማሸ አለህ የቆምሳን 💞💞💞

  • @tewufiqmohammed8914
    @tewufiqmohammed8914 3 года назад

    ማሜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን።

  • @faitumabinitabdul7530
    @faitumabinitabdul7530 3 года назад

    ዶክተራችን ማሜ እኖድሀለን ማካሪያችን ሰላምህን ያብዛልን

  • @tsmnsvsbbs9336
    @tsmnsvsbbs9336 2 года назад

    ማሜ የኔ ጀገና ውድድ

  • @amanuelgebre4810
    @amanuelgebre4810 2 года назад

    ማሜ ምርጥ ስራ ነው

  • @kkww9947
    @kkww9947 4 года назад

    ዋዉ መሜ 😘😘😘😘👌

  • @አብድልፈታስልጤው
    @አብድልፈታስልጤው 3 года назад

    ማሜ.ያስልጤ.በላስልጣን.እነኳን.እደአታ.አልተቀሳቀሱም

  • @tubfoziyashow1655
    @tubfoziyashow1655 3 года назад +1

    እንካን። ዳህና መጣህ ሙሀችን ♥♥♥♥♥♥

  • @abdilfetanur7629
    @abdilfetanur7629 4 года назад

    mame allah edmekn azrezmolk yeslte hizb kegonk qomo hulunm negar amoltenelh meyat yehul gize mignote nek abshiru bertu enanta yeainechin bilen nechuh zare egna tekabran lemenorachin temsaletoch bizu nechuh ensha allah hulum hiwotachuh testekaklo minaibat qan ruq aydelam

  • @behirdensultan9733
    @behirdensultan9733 2 года назад +1

    Brdene.Sltane.Abdla Sdkie

  • @kki9726
    @kki9726 2 года назад

    ማሜ ያስልጤው ጀግነ

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 4 года назад

    Yaqmsan mama yebad weld😍

  • @athubianathubian8904
    @athubianathubian8904 4 года назад

    Asalam alkum waramatalaih wabarakatuh Mohammed 💪👌👍💝💝💝💝

    • @vhhj594
      @vhhj594 4 года назад

      Mohammed 💝💝💕🙏

  • @qtr8781
    @qtr8781 4 года назад

    መማ ሊእ ኡከን ለይክ አለወሽ መክናትምከ አለዉበረተተሀ

  • @ከይረድንነስሬ-በ2ጐ
    @ከይረድንነስሬ-በ2ጐ 3 года назад

    መሜ ጠፈሀ ታሚድያ

  • @ahtelecom8418
    @ahtelecom8418 Год назад

    ❤❤❤❤❤መሜ ኑጉሰችን

  • @ነሰራያብትሀይረዲንነስራየ

    አህለን ዶክታር ማሜ😍😍😍😍😍😍😍

  • @abedlemhmnre913
    @abedlemhmnre913 4 года назад

    መሜ ስወድህ ምርጥ አርትስት ነህ

  • @ነጃትYouTube
    @ነጃትYouTube 4 года назад

    ማሜ አላሃ የቂራሃ ኡሙሃ የጉድር

  • @hayatmohammad2638
    @hayatmohammad2638 3 года назад +2

    woow😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👈🙏

  • @fak6449
    @fak6449 4 года назад

    ሐጅስን ሽበል ውይ
    🌹👍👍👍👍🏆👑💕💕💕💕💔

  • @muniradellbo2577
    @muniradellbo2577 4 года назад

    መሜ በርታ በናትክ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ሸ6ሠ

    አርብ ማሜ

  • @ysvf2071
    @ysvf2071 4 года назад

    ገራጃይ ጎቦዙኑም ልጃጆይ በላም፡ጎቦዝ አሎኑ

  • @ahtelecom8418
    @ahtelecom8418 Год назад

    👍💞❤🇪🇹🇮🇳ጃግነችን

  • @muniradellbo2577
    @muniradellbo2577 4 года назад

    ማሜ በናትክ የስልጤን በሃል ስታስወውቅ በጠም አሪፍ ቤት አሪፍ

  • @sadeyahulala7350
    @sadeyahulala7350 4 года назад

    መሜ የኛ ጃግና

  • @daroogurumoo8352
    @daroogurumoo8352 4 года назад

    Good job brother except more

  • @kukutube2080
    @kukutube2080 2 года назад

    ማሜዉዉዉ ኤት አይኔን ጨለላቀን ዶ

  • @ገራድ
    @ገራድ 4 года назад +1

    ማም ጀግና

  • @jaharahma9301
    @jaharahma9301 2 года назад

    Lovely yesiltie lij

  • @saharasai7377
    @saharasai7377 4 года назад

    ማሜ በጣም ናው ያምወድክ ታላቅ ወንድሜ አታ ናው ያምማስላው

  • @hayathanan9394
    @hayathanan9394 2 года назад

    ኤህም ሀደ ነገ ለሌራ ሼብለዉ ሌራ ፎቅ ፎቅ

  • @seyfuseyfu7877
    @seyfuseyfu7877 3 года назад

    መሜ ምርጥ ሰው

  • @eman123muhaba
    @eman123muhaba 4 года назад +1

    Mame love you ♥️

  • @shemsukedir5774
    @shemsukedir5774 3 года назад +2

    ማሜ ያስልጤ ቡር ለቦዝ ያዥሃን ያብራር

  • @larylma8081
    @larylma8081 3 года назад

    መሜአለሀየቅሪሀ፣ስልጤተልቃ፣አቢሽር፣በሪት፣💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @abegamohammed2888
    @abegamohammed2888 4 года назад

    አርሂብ ባሆ የስልጤይ ፋፍ

  • @fetiyayassinasya8411
    @fetiyayassinasya8411 4 года назад +1

    As wr wb arheb mame

  • @semerferid9661
    @semerferid9661 2 года назад +1

    Anigafaw berita 1

  • @sae2388
    @sae2388 4 года назад

    አለሐ የቅረሀ
    የበዴየየ ኑዶ

  • @DeltaYasin
    @DeltaYasin Год назад

    ወው ማሜ

  • @emanmamatube3615
    @emanmamatube3615 4 года назад

    ሀቢቢ ማሜ

  • @saibnasro8299
    @saibnasro8299 4 года назад

    መሜ ጀግናዬ

  • @shemsukedir5774
    @shemsukedir5774 3 года назад

    Neber

  • @qadirahmed9140
    @qadirahmed9140 4 года назад

    ማሸ አለሃ የቆምሠን

  • @keyeranesera5241
    @keyeranesera5241 4 года назад

    ማሜ ኢኖደሀለን በርታ