የአዲስ አበባ ትንግርቶች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 июн 2024
  • አዲስ አበባ በኮሪደር ልማቱ በከፍተኛ ሁኔታ ተቀይራለች፡፡ በዚህ ቪዲዮ ከአያት መገናኛ እና ከሰሚት መገናኛ የተሰራው የኮሪደር ልማት ይታያል፡፡ ለዚሕ ልማት አርባ ቢሊየን ብር ወጪ ወጥቶበታል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ
    The Reporter
    by Ashenafi Endale
    www.thereporterethiopia.com/3...
    Greetings from the tilet ጥለት RUclips account. The RUclips channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Комментарии • 18

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 14 дней назад +5

    ወይኔ አዲስ አበባ ነው ወይስ New york?

  • @etege_
    @etege_ 14 дней назад +2

    waw berta mert akerareb new

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 14 дней назад +1

    ዋው 🥰❤️❤️❤️

  • @leinaddhm1221
    @leinaddhm1221 День назад

    ዳንኤል ክብረት ነው ፅሁፋን የሰጠህ ?

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 14 дней назад

    ምንድነው የምትቀባጥረው?

  • @mekke6544
    @mekke6544 14 дней назад +1

    የምታሳየን ኮርዶር ግራና ቀኝ ላይ ራቅ ራቅ ና ገባ ገባ ብሎ ማረፊያ ወንበር ቢኖር መልካም ነበር።

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 14 дней назад

    እውነትም ተጨባጭ ትንግርት ነው ። ትክክል ነው ከየትም ይሞጣ ከየት ሀገር ነው የለማበት ጥያቄ አያስፈልግም አራት ነጥብ ።

  • @Tamirathailesolomon-vs3yh
    @Tamirathailesolomon-vs3yh 14 дней назад

    Mesob tower tejemere ende

  • @abateworku624
    @abateworku624 14 дней назад

    ሠርቶ ማሳየት በተግባር ነው።

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 14 дней назад

    አንተ እኔዴት ቀረጽከው???

  • @getachewnekere9029
    @getachewnekere9029 14 дней назад +1

    አ/አ ብቻ ትላለህ! ባህርዳር ላይ ትላንትና የኮሪደር ልማት ተጀምሯል። ሌሎችም የዲዛይን መረጣ ላይ ናቸው። ድሬ ደዋም ጀምራለች። ጃዊሳው ወይም ጁንታው ሳትሆን አትቀርም።

  • @abateworku624
    @abateworku624 14 дней назад

    ለውጥ ማለት ይህ ነው።

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 14 дней назад +1

    ይህ ሁሉ ለህዝቡ ዳቦ ኣይሆንም የወር ደመወዝ መክፈል ያቆመ ክልል አለ ህዝብ የሚላስ የሚቀመስ አጥቷል የከተማ ውበት እንጀራ አይሆንም