ፕ/ር ሀብታሙ መንግስቴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 188

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 25 дней назад +36

    እኔ የቤተ አማራ (ወሎ )ልጅ ነኝ አማራ ነኝ ፕ/ር ሀብታሙ በጣም አድናቂዎት ነኝ ለሆዱ ለከርሱ ሲል አማራ ነኝ ብሎ አንድም ቀን በአማራ መሁራን ደረጃ በጠፋበት ዘመን እርሶ ወተው እቅጩን እውነቱን ስለተናገሩ ኦነጋዊያን እና ህዋህቲያዊን ተደራጅተው አንገት ለማስደፋት በአማራ ሙሁር ብሔርተኛ እዳይመጣ የስም ማጥፋት ቢያደርጉ አንዳሰሙ ከጎነቹ ነን ልደቱ ሆድ አደር አስመሳይ ነው

    • @Cripto244
      @Cripto244 25 дней назад +4

      ልደቱ አያሌው ማንነቱ አይታወቅም :: የአማራ ደም ጥብታ በስውነቱ ውስጥ ያለው ስው ሁሉ አማራ ነው ማለት አይቻልም

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 25 дней назад +4

      ትክክል

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 24 дня назад

      መንጋ ፓለቲካ መጨረሻው ውርደት
      እንደ ወያኔ።
      ወሎ የማንም ተለጣፊመሆን አንፈልግም
      ደቡብ ወሎ ሰሜን ወሎ ዋግ ህምራ ራያ
      ትልቅ ግዛት ነው። ተወዳዳሪ ሆኖ ከጎጃም ከጎንደር ሸዋ ጋር ይወጣል።

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 24 дня назад

      @@kkmm5988 አንቺው ተለጠፊ እንደ ጋላ ፈረስ ወሎም ጎጃም ሸዋ ጎንደር የቦታ ስም የአማራጭ አፀመ እርህስት እንጂ ማንነት አደለም ማንነታችን አማራ ነው እንዲህ ያለ የደናቁርት አስተሳሰብ ከየት እንደሆነ እኛ የቤተ አማራ ልጆዎች ጠንቅቀን እናቃለን የጎጃም አማራ ጠንካራ መሆን የመላዌ የ70ሚሊየን አማራ ጥንካሬ ነው የምን አይን መቅናት ነው አንድ አማራ ነን አማራነት ይቅደም 🇨🇬💯👑✊

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 24 дня назад

      እነ ዘመዴ ጎንደር ዲቃላ እስኮድ ሲል ይሕ ጅል ፕሮፊሰር ታጋዩችን እነ ልደቱን እንዲጠፎ በቤተሰቡቻችው ጀጭምር ጆነሳይድ ነው የፈጸመው ትናት የጎንደር ሰው ዛሬ ደግሞ ወሎወቸን ጎጃሜወች እያሳደዱን ነው

  • @ruthalemayehu2149
    @ruthalemayehu2149 25 дней назад +21

    የአማራውን ስስ ብልት ጠንቅቆ የተረዳውን ብልህ አማራ አናት አናቱን በመዶሻ መምታት የተለመደ ስለሆነ እኛ ከአንተ ጎን ነን አይዞህ እውነትን የያዘ ምንጊዜም ያሸንፍልና በርታልን💪👍🙏

  • @selam65030
    @selam65030 15 дней назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራ ከዘመነ ካሴ ቀጥሎ ልበ ሙሉ ተናጋሪ መጣ ሁሉም አበደ ፕሮ ከጎንህ ነን🎉🎉🎉🎉

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 25 дней назад +14

    Professor Habtamu thanks a lot

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 24 дня назад +8

    ፕ/ር ሀብታሙ ከጎንህ ነህ
    የተነሳብህ ወጀባ ለአማራ በመቆምህ ነው
    በርታልን ፍትህ ለጠየቀ ሕዝብ መቆም ሰዋዊነት ነው ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው🙏🏽🙏🏽

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 24 дня назад

      እነ ዘመዴ ጎንደር ዲቃላ እስኮድ ሲል ይሕ ጅል ፕሮፊሰር ታጋዩችን እነ ልደቱን እንዲጠፎ በቤተሰቡቻችው ጀጭምር ጆነሳይድ ነው የፈጸመው ትናት የጎንደር ሰው ዛሬ ደግሞ ወሎወቸን ጎጃሜወች እያሳደዱን ነው

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 25 дней назад +6

    Professor Habtamu, I thank you for everything you do for Amhara. Please know that you are appreciated and that we look up to you.
    On another note,
    ይድረስ ለልደቱ አያሌው,
    የሰማዩን አላውቅም በምድር ላይ ግን በአንተ, በትግሬ ባንዳዎች, የኦሮሞ ፅንፈኞች እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ,
    ልጆቻችሁ በእናንተ ላይ ይነሱ ፣ የቀረው ዘመናችሁ የለቅሶና የመከራ ጊዜ ይሁን ፣ የሰላም እንቅልፍ ከናንተ ይራቅ ፣ የመንፈስ እረፍት አይኑራችሁ ፣ በሞት ጎዳና ስትጓዙ የገደላችኋቸው ወገኖቻችን በተለይ የአማራዎች የደም ጩኽት አጃቢ ይሁናችሁ ፣ የመረቃችሁት ይረገም ፣ የረገማችሁት ይመረቅ፣ የነካችሁት ሁሉ ይድረቅ::
    ሁላችንም እንደገና በፍርድ ቀን ተገናኝተን በታላቁ በእግዚያብሄር ፊት እስክንፋረድ ድረስ በግፍ የተገደሉትን ወገኖቻችን እግዚያብሄር በገነት ያኑርልን❗️

  • @B4B6209
    @B4B6209 25 дней назад +9

    Thanks again professor habtamu

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 25 дней назад +6

    አቶ እሱባለው ጀግናውን ፕሮ.ሐብታሙን ስለጋበዝከው እናመሠግናለን ተባረክ። በተረፈ ይሔን ከሐዲ ልደቱን እና መሠለቹ ባንዳዎቹን ማንም አይሠማቸውም። ልደቱ፣አንዳርጋቸው እና ገዱ ከጠላቶቻችን ጋር ሆነው አማራን አስበልተዋል እንፋረዳቸዋለን

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 23 дня назад +2

    በጣም እጅግ ደስ የሚል ከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው ቢሰሙት የማይጠገብ ለመላው የአማራ ህዝብ እና ፋኖ እንደ መደበኛ የትምህርት መመሪያ ሆኖ ሊቀመጥ የሚገባው ታላቅ ቅርስ ነው እላለሁ። ፕሮፌሰር እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @shimeleswolde4116
    @shimeleswolde4116 24 дня назад +8

    ፕሮፌሰር ሀብታሙ የምንኮራበት ጀግና የአማራ ልጅ ከጎንህ ነ ን

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 24 дня назад +2

    በርታ ፕ/ር ሃብታሙ አለን አኛ የአማራ ቢሄርተኞች አሰፈላጊውን ድጋፍ እሰጣለን 💙💙💙😍😍😍👌👌👌🙏🙏🙏

  • @bitaniaethiopia2238
    @bitaniaethiopia2238 25 дней назад +8

    We love you professor Habtamu

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 22 дня назад +2

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @moke1059
    @moke1059 25 дней назад +8

    Thanks Prof. for your dedication for the Amhara cause!

  • @Nsru-jt2jm
    @Nsru-jt2jm 15 дней назад

    ፕ/ር ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛን እኛ መሬት ላይ ያለነው የአማራ ልጆች እውነታውን እናቀዋለን ምክንያቱም የአማራ ሙህራን አድርባይነትና ይሉኝታን ባለመጋፈጥ እሚያደርጉትን እያየን ነው፡፡በተለይ ልደቱ ማንና ምን እደሚሰራ እናቃለን፡፡አማራ ሰው ባጣ ጊዜ አማራነኝ ብለህ ስለመጣህ እናመሰግናለን፡፡እኛ ይገባናን አንተን ተስፋ በማስቆረጥ የአማራን ቢሔርተኝነትን ከቻሉ ማደናቀፍ ነው አላማቸው ስለዚህ በፍፁም ካላማህ ዝንፍ እዳትል ከጎንህ ነን እኛ አማራዎች

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww 23 дня назад +2

    ብዙ የአማራ ምሁራኖች ለሆዳቸው እና አድርባይ በሆኑበት ወቅት የቁርጥን ቀን የተገኘው ዶ/ር ፕ/ር ሀብታሙ ብቻ እና ብቻ ነው ብየ አምናለሁ።

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 21 день назад +1

    እንደ ሃብታሙ እንደ ደብሩ ዓይነቶች አንበሳና ኩሩ አማሮች አሉን፣ እናዳምጣቸው፣እንከተላቸው።

  • @leshasf7531
    @leshasf7531 24 дня назад +4

    ፕ/ር ሀብታሙን ለማሸማቀቅ መሞከር ዋጋ ማስከፈል አለበት። አማራ ያፈራው ብቸኛ ምሁር ነው። እንወድሃለን ❤

  • @DereseAlemayehu-i8n
    @DereseAlemayehu-i8n 23 дня назад +1

    We thank you professor Habtamu Mengistie , brave enough.

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem9970 25 дней назад +12

    We are with you Professor Habtamu.

  • @Yotorzeghion
    @Yotorzeghion 25 дней назад +3

    Thanks again professor Habtamu

  • @GirmaTerefe-ji3fw
    @GirmaTerefe-ji3fw 25 дней назад +4

    Professor Habtamu Tegegne book about Barara is masterpiece with so many incredible stories, he get much deep dive into all things and topics of Barara. He is truly proficient of his field. He represent history with captivating perspective of historical minutia and brilliant communication to explain historical events in terms people can understand. Above all, thank you for explaining our present situation.

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 25 дней назад

      Yes that book is real masterpiece but the prof shouldn't immerse himself into rubbish insults with anyone because it will belittle his stature and level. I am not sorry for Lidetu but I just don't want any real Amhara prof like Habtamu to engage in such conversation.

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 25 дней назад +16

    ፕሮፌሰር ሃብታሙ ተገኘ እንደምነህ ወንድማችን በርታልን ወንድማችን ምክንያቱም አንተ በማስረጃ አስደግፈህ ነው ሃሳብ የሰጠኽው ልደቱ ደግሞ የህውሀት አፈቀላጤ መሆኑን እናውቃለን ስለዚህ በያዝከው መንገድ ቀጥል ለአጭበርባሪዎች ቦታ አትስጣቸው።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 22 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amhara Heroes ❤❤

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 25 дней назад +5

    ፕሮ.ሐብታሙሁሌም ከጎነክ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 22 дня назад

    በርቱ! ወግ አዋቂነትና እና እዉቀት የተጣመሩበት ዉይይት!

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 21 день назад +1

    ትክክል እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን እንደ ጎጃም ትግል የተጠናከረ አንድነት ያለው የአማራታጋይ በሁሉም ቢስፋፋ ጥሩ ይሆናል ፕሮፊስር ትክክል ብለሀል

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 25 дней назад +6

    እናመሰግናለን የኦሮሞ ወረራ ወደ አገራችን ሲገባ የፈፁመው ግፍ ለመላው ኢትዮጵያዊ ተዋሽተናል ተደብቀናል እዳንጠነቀቅ ተደርገን ዳግም በግፍ እድንታረድ እድንገደል አገር እዲወድም ተደርጎል ስለዚ ቶሎ ቶሎ ለትውልዱ በሚዲያ መነገር አለበት ተገለን ከማለቃችን በፊት ፕሮፌሰር ሐብታሙን በክፉ አይን ያዩ አይኖች ሁሉ ፍጣሪ አይናቸው ጨለማ ብቻ ያሳያቸው

  • @manayesolomon8727
    @manayesolomon8727 25 дней назад +6

    እየጠፋ ካለው የአማራ ህዝብ ጎን በመቆም እውነት ስለመሰከሩ ፕሮፌሰር እጅግ እናመሰግናለነን!!

  • @Senen-l3z
    @Senen-l3z 25 дней назад

    The real and true Professor. You are a Complete human being and Knowledgeable, committed, gifted and courageous person. We value you, love you respect, admire and embrace you forever.

  • @surafelgashaye290
    @surafelgashaye290 24 дня назад +3

    እናመሰግናለን ኘሮፌሰር

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 24 дня назад

      እነ ዘመዴ ጎንደር ዲቃላ እስኮድ ሲል ይሕ ጅል ፕሮፊሰር ታጋዩችን እነ ልደቱን እንዲጠፎ በቤተሰቡቻችው ጀጭምር ጆነሳይድ ነው የፈጸመው ትናት የጎንደር ሰው ዛሬ ደግሞ ወሎወቸን ጎጃሜወች እያሳደዱን ነው

  • @Semenawihizib
    @Semenawihizib 24 дня назад

    Prof.እጅግ የምትመሰገን ሰው

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 20 дней назад +1

    መጀመሪያ ርዬት እና ሞገስ ሚዲያ ላይ ሳዳምጥ ትንሽ ምን ነካቸዉ ብዬ ነበር። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፕሮፌሰር ለካ አማራ ተቆርቋሪ አለዉ። ልደቱ እንኳን ለአማራ ሊቆረቆር ለህውሃት ህይወቱን ቢሰጥ ይመርጤል። ወሸላ ነገር ነዉ።

  • @globalsciencesquad
    @globalsciencesquad 22 дня назад +1

    Dear Prof. Habtam, I am greatful for your commitment. The Amhara people critically demand your scholastic effort in the political arena. Please be beside the volunteer fighters, they need strategic support from Amhara scholars like you.

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 24 дня назад +4

    ፕሮፌሰር ሀብታሙ እናመሰግናለን።

  • @neftegna686
    @neftegna686 23 дня назад

    Thank you Professor Habtamu, Well-articulated and insightful. The historical context and ongoing propaganda are key to understanding the current crisis.

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 24 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MekdelaAsmamawTessema
    @MekdelaAsmamawTessema 23 дня назад +1

    Prof እንወድሐለን እናከብርሐለን

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 23 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ወገኔ

  • @neftegna686
    @neftegna686 23 дня назад

    Your analysis of the Amhara genocide is both timely and insightful. The deep-rooted historical tensions, exacerbated by recent extremist rhetoric, have led to a tragic situation.
    Thank you for shedding light on this important issue

    • @LamiLiban
      @LamiLiban 23 дня назад

      Gentleman, in the line of your thinking regarding the current issues of that ancient country of Ethiopia, is bogus. You will never be able to achieve anything.

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 25 дней назад +4

    እነ በቀለ ገርባ፣እነ መራራ አማራ ያገባችሁ ፍቱ፣ገቢያ ከአማራ ጋር አትገበያዬ ብለዋል የእኛ ሰው ነው መረዳት ያቃተው።
    ብቻችንን ነው የምንኖር የአማራን ርዕስት ቀምተን ነው እያሉት ያለው።ዜግነታችሁ ኦሮሚያ ቋንቋችሁ ኦሮሞኛ ትሆናለህ ።ገመቹ አያና ነግሮናል !!!ደቡባዓዊ ጎንደር አርብ ገቢያ አንድ የጤና ባለሙያን ገለው በእሳት አቃጥለውታል።

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 16 дней назад

    Thank u professor

  • @fentahungetu2238
    @fentahungetu2238 24 дня назад +1

    Thanks prof

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 23 дня назад

    እውነተኛው የአማራ ልጅ በርታ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 25 дней назад +1

    ሰላም ወገኖች፣
    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው።
    ባለቤቱን ካልናቁ
    አጥሩን አይነቀንቁ ይባላል።
    መተከልን ቆርጠው ሲወስዱብን፣
    ንጹሓን አማራ ወገኖቻችንን በቡመተክል፣ በወለጋ፣ በሻሸመኔ፣ ወዘተ ሲጨፈጭፉና ሲያፈናቅሉብን ዩሚገባውን ትግል አላደረግንም።
    የምዕራባውያን ፣ የቱርክ፣ የኤሜሬትስ፣ ወዘተ ድጋፍ ስለሚያገኙ ንቀታቸው በዛ።
    በኛ አካባቢ ደግሞ በጎጥ በሚያስቡና ለግል ጥቅም በቆሙ ሰዎች ምክንያት ጠንካራ ህብረት ፈጥረን ለህልውናው በመዋደቅ ላይ ለሚገኘው ፋኖ ተገቢ ድጋፍ በመስጠት ላይ አንገኝም።
    እናስብበት።

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 25 дней назад +3

    We Amahra people support Pr Habtamu. Tnx what u do to stop Amahra genocider

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 24 дня назад +2

    ፕሮፌሰር የዘመናቺን እንቁ ሰዉ ነህ እናከብርሀለን እንወድሃለን ልደቱ አያለው የአምሃራ ሕዝብ ጠላት ነዉ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 7 дней назад

    ABSOLUTELY GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIANS AMHARA FANO HIROSE AND ETHIOPIAAAA FOR EVER AND EVER 💚💛❤️👍💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💚💛❤️👍💚💛❤️💪🏽💪🏽👍💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS ALL ETHIOPIANS AMEN

  • @MulatuEndalew
    @MulatuEndalew 13 дней назад

    በርታልን ፕሮፌሰራችን ።

  • @KGhaile
    @KGhaile 22 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww 23 дня назад

    ፕ/ር ሀብታሙ በርታልን ከጎንህ ነን

  • @mehediyatereda4758
    @mehediyatereda4758 25 дней назад +3

    ፕ፡ርሀብታሙበርታ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 24 дня назад +1

    ፈጣሪ፠አላህ*ይጠብቀንፋኖ አ,አህመድ[🐒]
    ይደመስሳል.🎉ኢትዮ/ችን,ለዘላለምትኑር🙏

  • @NurYusuf-m1s
    @NurYusuf-m1s 25 дней назад +2

    ብሩፊሰርሀታሙያአማራጥላቾችእዳሸማቅቁህበርታለን

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 25 дней назад +3

    Fanie yshnfal❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamambasele2289
    @selamambasele2289 24 дня назад +1

    Profeser Habtamu, You are one of the best minds of Amhara, who joined the struggle on the front lines. I really appreciate what you are doing; it is just priceless. We will honor you forever. I lost two of my cousins (24 and 19) within the last four years. Lots of Amhara have lost their beloved father, son, brother, husband, and uncle since 2021. I will not forget your voice forever. With all due respect, the comment you made about Ato Lidetu and Dr. Gedu is a harsh one, so better to apologize for the expression and be a big brother who teaches all of us acknowledging a mistake is just part of the struggle. Making mistakes is a human thing, and correcting them is the ability of a great human. By the way, I wish Ato Lidetu just had empathy for us as a society; thousands of amharas are griving, suffering, and needing voice. I remember how much he was vocal about Tiger, even if we were suffering together then.

  • @BizuAdis
    @BizuAdis 23 дня назад

    ፕሮፌሰር ሀብታሙ መንግስቱ እንወደሀለን እናከብርሀለን።

  • @sabashwondie3819
    @sabashwondie3819 25 дней назад +3

    አነተ እውነት ታሪክ ሙህር ነህ

  • @Amhara3K
    @Amhara3K 21 день назад

    Thanks professor we need more Amhara nationalist, no more pro Ethiopianist.

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 24 дня назад +1

    ትግሬም 30 አመት ሙሉ አማራን ዘርፎና ገድሎ ተገንጥሏል👹👿 አሁን ለኢኮኖሚ ዘረፋ ብቻ ነው የሚያስመስለው🤣🤣🤣 አማራም ለመገንጠል ነው መዋጋት ያለበት🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤

  • @zimamazezew4379
    @zimamazezew4379 23 дня назад

    ፕሮፌሰር ሃብታሙ በርታልን

  • @MagasMoges-fl9xx
    @MagasMoges-fl9xx 25 дней назад +2

    የስልጣን ህልውና ልክ ነው ፕ/ር በትክክል ገልፀውታል

  • @danialedani
    @danialedani 24 дня назад

    ደሥ ይላል!

  • @Danduo6590
    @Danduo6590 25 дней назад +1

    ❤❤

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 21 день назад

    Really professor you a true speaker first I feel bad for your strong speaking about ato Lidetu though try to work all amhara together rather than in a separate struggle any way you are real amhara .

  • @birhanugelagay5521
    @birhanugelagay5521 21 день назад

    ሀቀኛ ፕሮፌሰር ❤

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 23 дня назад +2

    ፕሮፌሰር ሃብታሙ ያንን ቱልቱላ ልደቱ የሚባል ገልቱ የሚገባውን ስለነገሩት አደንቅዎታለሁ:: አካፋን አካፋ ዶማን ዶማ ማለት ግድ ነው:: እያወናበደ እንዲቀጥል መፍቀድ የለብንም::

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 24 дня назад

    🙏🙏🙏 ፕሮፌሰር

  • @חכחחכחחכחכחכחכ
    @חכחחכחחכחכחכחכ 25 дней назад +1

    ለምነው ፋኖ በድሮን ንፁሀን ሲጨፈጨፍ አፀፋ ማይመልሰው በውነት እስራኤል ንፁሀን ህዝቡዋ ሲጨፈጨፍ አፀፋ ነው ምትመልሰው እንዲህ ሲሆን ነው ተፈሪነትና ማሸነፍ ሚቻለው ከነአጂሬ ደጃፍ መድረስ ከባድ ነው መባል አለበት

  • @FathimaRahmat-th5qt
    @FathimaRahmat-th5qt 25 дней назад +1

    Bartu

  • @samuelgebeyehu3252
    @samuelgebeyehu3252 23 дня назад

    እንደ አማራ በቁጭት ተነስተን አለመተባበራችን ልንውጠው የሚገባን መራራ ሀቅ ነው።

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 24 дня назад +1

    አታጋንን የጎጃም ፈኖ በቀዩው ከመዋጋት የዘለለ ከነችግሩ የፈኖን ህዝባዊ ሀይል በማጨናገፈ ፈኖ በየቀዮው ከመዋጋት መንግትን የመጣል አቅሙ ጥያቄ ውሰጥ በማሰገባት ህዝቡን ለረጅም ሰቃይ ምናልባትም ሸንፈት ሊዳረግ ይችላል በልደቱ አይነት አጭበረባሪ ላይ ብትበረቱ ይሻላል

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 25 дней назад +1

    ልደቱ አያሌው ላሊበላ ውስጥ ተወልዶ ያደገ ትግሬ የትግሬ ልጅ ነው፡፡ ነገር ግን አንድም ቀን እውነተኛ የዘር ማንነቱን መናገር አይፈልግም፡፡እኔ ከልደቱ አያሌው ዘመድ ጋር መቀሌ ዩኒቨርስቲ ተምሬያለሁ!!!የዘመዱ ስም ዳዊት ሳህሉ ይባላል፡፡ አሁንም የሚኖረው እዛው ላሊበላ ውስጥ ነው፡፡

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 25 дней назад

      በደምብ አብራራው እስቲ! ሁሉም እየተነሳ እገሌ ትግሬ ነው እያለ የሚጠላውን አማራ ሁሉ ይወነጅላል! የምር ትግሬ ነው ወይስ ግራ የገባው አማራ ጠል አማራ ነው! ለምሳሌ እንዴት ዳዊት ሳህሉ ትግሬ መሆኑን አወክ? የምር ማወቅ ስለምፈልግ ነው። እኔ ግን ትግሬ ከሆነ እንዴት ወያኔ ላይ በ1997 ዘመተ? እሱ እኮ ነው ከፍተኛ ዉድቀት ያደረሰው ህዋህት ላይ። ከዛ ደሞ ተገልብጦ ፓርላማ ገባ! ስለዚህ ሁሌም አማራ ላይ ቂም የያዘ አማራ ነው ብዬ ነው ማምነው።

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 25 дней назад +3

    ይህንን አማራውንና የኦሮሞን ብሔር ለማጋጨት፣ከፍተኛ ጥረት እያደረገ
    ያለ ምሁር ነኝ የሚል ነው።
    ምሁር ሲባል የምናነበውም ሆነ
    የምንሰማውም አስተማሪነቱ በጣም ተፈላጊ መሆኑን ማንም ይረደዋል የሚል እምነት አለኝ።ታዲያ ምን
    ይሆናል እንደ ፕሮፈሰር ሃብታሙ ይለ ምሁር ነኝ ባይ፣ ሕዝቦችን ማቀራረብ እንጂ
    አይጥና ድመት እንዲሆኑ ማድረግ ለህልውናችንም
    ሆነ ልዕድገታችንም
    ትልቅ እንቅፋት ነው። እንዱ ብሔር ከሌላው ብሔር ጋር በጥላቻና በጎሪጥ በመተያዬት፣ዕድገትም ሆነ መተሳሰብ የለምና
    ፕሮፈሰር እባክህ ይህንን በኦሮሙ
    ያለህን፣የጥላቻ መርዝ ትተህ ሁሉም ብሔሮች፣
    በሕብረት ይህችን
    በድኅነትና በዲሞክራሲ እጥረት የምትሰቃየውን
    ሀገራችንን ከዚህ ማጥ ውስጥ እናውጣት

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 25 дней назад +2

    If you were a true and true Amhara , It is not today that you stand up and say I'm Amhara . Shame on Amhara politicians and Amhara intellectuals. Anyway FANO will win and liberate Amhara forever.

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 25 дней назад +2

    ፕሮ ኃብታሙ በምንም ጉዳይ ከጎንሕ ነን
    አቶ ልደቱም ይሔን ኮሜንት ካየኽው ሌላ አጀንዳ ከሌለሕ በስልክ ደውለሕ ልትፈታው የምችለውን ነገር ለምን ማጮሕ ፈለክ ?
    አገር ቤት መግቢያ ነው ?
    ካስ በመሬት ብታረግ ጥሩ ነው እውነት የተሰራው እና የሚሰራው ግፍ ከዚሕ በላይ የተናደደ የተቆጨ ሊናገር ይችላል እና ካስ በመሬት አርግ ።

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 25 дней назад +2

    Dol lê Amhara FANO

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 24 дня назад

    All amhara must stop hypomanic and grandiose Ledatu Ayalew who baseless political broker.
    Stand with professor Habtamu!!!

  • @Betty2747
    @Betty2747 25 дней назад +1

    ፕሬፌሰሩን አፍ ለመዝጋት ዘመቻው በከፍተኛ ሁኔታ ተከፈተ።ወዳጅ ብለን የጠብቅ ናቸው ሙዲወች እነ ምላቸው ስማቸው ያአምሓራን የቁርጥ ቀን ልጅ ዘመቻ ከፍቶበት ስናይ በጣም በጣም አምሓራ ምን ያሕል ጠላት እንዳለበት ሳስብ ያንገበግባል

  • @selam65030
    @selam65030 15 дней назад

    ❤❤❤ፕሮፌሰር ዘመዴ ነጭ ነጩ ላይ ቅረብ እባክህ🎉🎉

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 14 дней назад

    ይህ የተጀመረ ትግል መቀጠል አለበት። ሌላ መደረግ ያለበት በሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ ከተሞች አየዞራችሁ ቅስቀሳው መቀጠል አለበት። ገንዘብም ለማሰባሰብ ይረዳል ።

  • @haregawamedia4880
    @haregawamedia4880 21 день назад

    ግዜ ግዜ ግዜ ....መልስ ይሰጣል አትጠራጠሩ ግል ጭፍጨፋ ነው ወደፊት ልግራቹ የምችላው ከአንድም ሁለት ዘር ይቆራጣል እመኑኝ በአይናችን የምናይ ይሆል
    አይ ግዜ ሲመለስ.

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 24 дня назад +1

    ፕሮፌሰር እናከብርሀለን እንወድሃለን

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 22 дня назад

    ፕሮፌሰር በራራ ቀዳሚት አዲስ አበባ የሚለውን መፅሐፍ እንዴት ማግኘት ወይም መግዛት እችላለሁ አድራሻ ቢጠቁሙኝ?

  • @Nsru-jt2jm
    @Nsru-jt2jm 15 дней назад

    ፕ/ር ደውለንም ማግኘት እፈልጋለን ልናገኝህ የምችለው በምንድን ነው?

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 23 дня назад

    ይህንን እዉነት እያወቃችሁ እስካሁን ያልተናገሩት ለምንድነዉ እርሷ ታሪክ ያጠኑ
    ፕሮፌሰር ኖት 1650 ከብት አስከትለዉ
    በዛላይነት አገራችን የወሩ እንግዳ ዉሎ ሲያድር ባለቤት ይሆናል እንደሚባለዉ
    አማሪ ታሪክ ሲያጠፉ የዉሸት ትርክት ሲቲርኩ ትዉልዱን መርዘዉ አማራ በየቦታዉ ሲገደል ሲታረድ ይሄ ሁሉ
    ፍጅት ይሄ ሁሉ ጉስቁልእና ሲደርስ
    ይሄን ጥላቻ ለማጥፋት ይሄ እዉንት
    በደንብ መታወቅ አለበት እርሷ በዚህ
    ነገር ወቶ እዉነት መታወቅ አለበት
    አመሰግናለሁ "ፈጣሪ"ኢትዮጽያን
    ይጠብቃት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 21 день назад

    ወሉ በምእራብ ኮር ደረጃ አድጎአል ኮርም መስርተዋል

  • @LamiLiban
    @LamiLiban 23 дня назад

    Sweet Professor Habtamu, here are the Oromo heroes who defended & defeated that ancient nation mother land of Ethiopia.from the Italian fascist with their brothers and sisters . Gobayo Gurmu,Balcha Abba Nabso,Habte Gorgis Dinade,Gobana Dache, Abebe Aragay, Belay Zaleqe, Garasu Duki, Mokonen Gudisa Bakere, Jagama kello, Taddesse Birru, Tafari Mokonen , lij Iyyasu .Baqele Wayya and many many, many more. Ethiopia means Oromo, Oromo means Ethiopia.

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 24 дня назад +1

    ልደቱ ከሀዲ ይሁዳ ነው።እድሜ ልኩን ክህደት አይሰለቸውም

  • @BirkeJifar
    @BirkeJifar 20 дней назад

    ከቶ ፕሮፌሰር

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 24 дня назад

    አሳ ጎርጔሪ ዘንዶ ያወጣል የሚባለው ልደቱ ላይ ነው የደረሰው። በጣም አብዝቶት ካለ እረፍት ተንኮልና ሴራውን ሲተበትብ ሰው የሌለ ያህል መላሽ አጥቶ ነበር። አሁን ልኩን እያገኘ ይመስላል።

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 21 день назад

    ለምን እስራኤል ላይ ይህ ግብረ ሀይል አይስራም

  • @Doorloveree
    @Doorloveree 25 дней назад

    Keep going brother do not care about TPLF slave Lidetu. Keep doing great 👍

  • @HailuAT-pr7dg
    @HailuAT-pr7dg 20 дней назад

    እንደ ኢዲ ያሚን ዳዳ ማዕረጉን በደረቱ ላይ የደረደረ ግን ባዶ መተንተን የሚገባው ተንታኝ😊

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 22 дня назад

    Do you have a problem with having The Lion of Judah on the Ethiopian flag

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 24 дня назад

    ልደቱ ከመቀሌ በተደራጀ ቡድን የሚፃፍለትን አንዳንድ ወረቀት እሱ በራሱ ያዘጋጀ በማስመሰል ለውይይት አቀረብኩ እያለ በዚህ አጭር ጊዜ ወደ 11 ገደማ ምንም አዲስ ነገር ያልያዘና በድምር ውጤቱ ወያኔን መልሶ ወደ መድረክ ማምጣትን አላማ ያደረገ ወረቀት ሲያቀርብ ቆይታል። በዚህም ውስጥ ሁሉ የአማራውን ትግል ችግሩ በተፈጠረበት ተመሳሳይ መንገድ መፍትሄ ለማምጣት የሚሞክር እያለ ሲያጣጥል ቆይቶ ነበር ዐሁን ግን ምላሹን እያገኘ ነው።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 20 дней назад

    ፕ/ር ሐብታሙ: ካንተ በላይ ባላውቅም:politics ፖለቲካ በአማሮኛ "ስነ መንግሥት" ተብሎ ቢነገር መልካም ይመስለኛል: የስነ መንግሦት ስልጣን ደግሞ "polical power" ይሆናል ማለት ነው። የሚለውን የእንግሊዝኛውን ቃል ቢተካልን ጥሩ ይመስለኛል።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 20 дней назад

    እኔ እንደ ሚመስለኝ ጦርነቱ አማርኛን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋነት ደረጃ አውርዶ በሌላ ቋንቋ ለመተካት ነው።ያልመለሱት ጥያቄ ግን ከተቀሩት 74ቱ ቋንቋዎች ውስጥ የትኛው ነው አማርኛን ሊተካ የማችለው? የሚሐው ነወ።

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 25 дней назад +2

    ዝም የለው ይሻላል አማራሁኖ አማራ ፊት የሚውና በሚዲያ አማራን ስም የሚጠፈና በጎጥ የደሚደራዱት ለምሳሌ የጎንደር የጎደም የሺዋ የወሎ ገባር ማለት ምናስፈለገ አማራነት ከስገደለ በጎጥ መደራጀቱ ምን አስፈለገ ?

  • @alexalemayehu3989
    @alexalemayehu3989 18 дней назад

    What