የወለጋው የዘር ጭፍጨፋ እውነታው ይሄ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2024

Комментарии • 468

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 года назад +17

    አቤቱ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @ሳራ-ጀ8ወ
    @ሳራ-ጀ8ወ 4 года назад +48

    አሁን እማራ ኮሮሞ አንባባል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሰው ሰው መሆን በቂ ነው ለሰው ለማዘን ወገኖቼ የሰው ዘር የሆንን ሁሉ በየእምነታችን ወደ ፈጣሪያችን እንጩህ😭😭😭😭😭😭😭😭መንግስት ባለስልጣን ማንም ይሁን ማንም ለሀገራችን መፍትሄ የለውም መፍትሄው ወደ ፈጣሪ መጮህ ነው ኑ እንፀልይ አምላክ ሆይ ማረነማረንማረን

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      የሚሞተው የአማራ ሕዝብ ብቻ ነው ኦሮሞ ምን ሆነ ?

    • @ሳራ-ጀ8ወ
      @ሳራ-ጀ8ወ 4 года назад +2

      @@ወለተሐና-ኈ9ሰ ሰው ሁሉ ከቡር ፍጡር ነው ስለሁሉ እንፀልይ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад +1

      @@ሳራ-ጀ8ወ ማን ክቡር አይደለም አለሽ ? ሁሉ ሰው አንድ አይነት ልብ የለውም

    • @ggalaxyss5075
      @ggalaxyss5075 4 года назад

      አትሞኝ"እነሱዘርእየመረጡነው እየገደሉንያለው

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 года назад

      ማረን

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 года назад +68

    በአዴን ኦሮሞ አላህ ያጥፍችሁ ኦሮሞ አረመኔ ጨካኞች

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 4 года назад +2

      አረመኔ አንቺ ነሽ አሽቃባጭ

    • @መሲየማርያምልጅነኝ
      @መሲየማርያምልጅነኝ 4 года назад +1

      @@godblessethiopia4524 ጋላ ነዉ ጨካኝ

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 4 года назад +1

      @@godblessethiopia4524 አላህእልምያርግልንቄሮንያረብውይዘድሮአለቁወገኖቻችን

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 4 года назад

      ወገኖቻችን ጨረሱብን

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 года назад

      @@zedzed6393 😭😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 4 года назад +29

    አብይ አስመሳይና አማራጠል ነው ማስቆም እየቻለ የተወው አማራውን የዘረ ማጥፋትነው

    • @i_love_chips_
      @i_love_chips_ 4 года назад +2

      True 👍✔

    • @ethiopianorthodoxtewahedoc7001
      @ethiopianorthodoxtewahedoc7001 4 года назад +2

      Yes

    • @hamideh301
      @hamideh301 4 года назад

      Geleche new eko esekedere amereka hedo tenageruhale esesete new abeye esu new yaderagew

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Месяц назад

      ይሄን ታዲያ ለስልጣን ብሎ ሀገር የሚበጠብጥ አራት ኪሎ እያለ ምኞታም የስልጣን ጥመኛውን ፋንዶን ጠይቃ ለፖለቲካ ብሎ ህዝቡን የጨፈጨፈው ፋንዶ ነው መንግስትንና ህዝብን ለማጣላት ትርፍ ለማግኘት

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +26

    አንተ ሰየጣን እያርደክን ትኖራልክ አየደል? ፍሩዱን ለደንገል ማርያም ልጀ ሰጥቸዋለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 года назад +22

    መግለጫ መግለጫ .... ምን ያደርግልናል ለምን እርምጃ አይወሰድባቸውም አረ ምን አይነት መንግስት ነው ያለን ......... 😢😡😡😢

    • @andeethiopia1113
      @andeethiopia1113 4 года назад +1

      አአሁንም መንግሥት አለ ብለሽ ታምኛለሽ

    • @hannagranato9719
      @hannagranato9719 4 года назад +1

      መንግስት ተባብሮ ነው ማለት ይቻላል ። አላማቸው አማራን ቀስ እያሉ መገዝገዝ ነው አማራ ወይም ሞት ንቁ ንቁ

    • @hannagranato9719
      @hannagranato9719 4 года назад +1

      ስታስቡት አንድ ሺ የማይሞላ ሽፍታ አብይ መቆጣጠር የማይችል ይመስሏችሁአል? ሞኝ ናቹ! ይህንን ደደብ አስተሳሰብ ፋቁትና በርቀት አስተውሉ እሮሮ አያስፈልግም። ሁሌ እርምጃ እንዳሉ ነው ፫ አመት ሙሉ ተረተረት ውሸታቸውን ነው ! ገና ግድያው ይቀጥላል ወሬያቸውም ይቀጥላል ምንም ለውጥ አይኖርም። አብይ ተረትና ምሳሌ እያወራ ሰውን ያደነዝዛል ክክክክክክክ ሁሌ ተረትና ምሳሌ ክክክክክክ oneg tplf woyane all together killing Amhara !

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад

      @@andeethiopia1113 ሳህ

  • @መሲቲዩብ-ዘ9ነ
    @መሲቲዩብ-ዘ9ነ 4 года назад +23

    አተን ብሎ ሽመልሽ ኢቶጲያ አትፈርስም ይላል አናትህ ይፍረስና ደነዝ አማራን እየገደልክ እደማትፈርስማ እናያለን

    • @munasefamunasefa6768
      @munasefamunasefa6768 4 года назад

      አናትሽ ይፍረስ

    • @መሲየማርያምልጅነኝ
      @መሲየማርያምልጅነኝ 4 года назад

      @@munasefamunasefa6768 እና አማራ አልቆ ጋላ ሊኖር መሠለሽ

    • @ggalaxyss5075
      @ggalaxyss5075 4 года назад

      እና አማራን"ጨርሳችሁእናንተልትኖሩነው እቅዳችሁ ተፈረሰችም ተያይዘንነውየምናልቀው

    • @tinaamer4281
      @tinaamer4281 4 года назад

      Anath....yfres....iyfrsk...aydelem

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 года назад

      @@munasefamunasefa6768 ግን አናትሽ ብለቹ አትሰዳቡ እናት ምን አደራጋች ሚስኪን

  • @ኤልሳቤትቲዮብ
    @ኤልሳቤትቲዮብ 4 года назад +9

    እህህህህህህህህህህህህ እረወየው እረ ምንይብቃን እግዚያብሄር የቁም ስቃይ ይፉረድባችሁ ገዳዮች እደው ለፈጣሪ እንኮን የማይመቹ አጋንንቶች እግዚአብሄር ይፈርዳል !!!

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 4 года назад +20

    ሰዉ አዉሬ ሆኗል ሰዉነት ጠፍቶብናል😭😭
    የአማራን ሞት እቃወማለሁ ይበቃል!!!!

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 4 года назад +15

    ሁሌም ስው ከሞተ ካለቀ ብዋላ ዋይ ዋይ ሆን ብለው እያስገደሉ ህዝብ ላይ ሙድ ሲይዙ ያማል

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 года назад +15

    አስመሳይ ሽመልስ እራሱ ገዳይ ነዉ ምነዉ የረሳንለት መሰለዉ እንዴ ነፍጠኛን ሰብረናል ሲል አልነበር እዴ ከመቼ ወዲያ ነዉ ለአማራ አዛኝ የሆነዉ ይሄ መርዝ ገዳይም አስገዳይም በምድር ፍርድ ታገኙ ዘንድ አምላኬን በእንባ እለምነዋለሁ☝☝☝☝😭😭😭

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ 4 года назад +39

    ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል ጥንብ ጋላ ሁላ ባዶ ጭንቅላት በጥፍ ይመለሳል፡፡

    • @shewayeasefa7095
      @shewayeasefa7095 4 года назад +5

      እባካችሁ መፀለይ ብቻ ነው የሚያወጣው መሠዳደቡ ምን ጥቅም አለው በቀል ምን ይበጃል ያልተዋለ ያልተቀላቀለ የለም ስለዚህ መፀለይ ነው

    • @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ
      @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ 4 года назад

      @@shewayeasefa7095 ከነሱ የተቀላቀለ እራሱም ያው ነው የከነሱየተቀላቀለእራሱምያውነው

    • @selinatoday1557
      @selinatoday1557 4 года назад

      አሁን እንክዋን ይህን እሳት የሆነ ምላስህን አትከተውም? በእንደናንተ አይነት መርዝ ዘረኞች ምክንያት ምስኪኑ ወገኔ አለቀ😥😥😥

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 года назад +2

      @@የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ ewnetshn new gala gala new mechem ke sew zer aymedebem

  • @Tube-mx4uz
    @Tube-mx4uz 4 года назад +13

    ሰማ ህዝብን የሚያስገድለው እራሱ መንግስት ነው አማራ ትግር አርሞ እያላቸህ አትከፋፍሉን እኛ ኢትዩጵያ እትጂ ቢሄርተኛ አይደለነም

    • @rewdaabdela2530
      @rewdaabdela2530 4 года назад +1

      እና በኢትዮፒያ ዊነታቸው ሳይሆን የተገደሉት በአማራነታቸው ብቻነው።

    • @luliya6032
      @luliya6032 4 года назад

      👍👍👍👍👍

    • @ሀገሬነውቤቴ
      @ሀገሬነውቤቴ 4 года назад +2

      እኔ እምለው ነው ሰው አልገባ አለው ቢስማሙ ጠላት ይታወቃል ሁሉም ተነስቶ ጋላ ነፍጠኛ ይባባላሉ ደሀው ያልቃል አስቡበት አይናቹን ክፈቱ በመስማት ብቻ አትናገሩ እናተ በምትናገሩት መርዝ ንግግር ደሀው ያልቃል እኔ ለሰው እንጂ ለዘር አልቆምም አስተዳደጌም ነው

    • @gigigtdik.werede3356
      @gigigtdik.werede3356 4 года назад +1

      በትክክል

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 года назад +1

    በጣም ያማል

  • @ribkaali8119
    @ribkaali8119 4 года назад

    የእውነት አምለክ እግዜአብሄር ይፋረድ እጅግ በጣም ያማል ማንም ኢትዮጲያዊ በእንደዚህ ያለ አሰቃቂ አማማት ማለፍ የለበትም ጌታሆይ ፍረድ

  • @samf2062
    @samf2062 4 года назад +10

    እያንዳንሽ ችግሩ የራስሽን ቤት እስከሚያንኳኳ አጠብቂ አንድ ሆነን ወደፈጣሪ እንጬህ ፈጣሪ መልስ አለው ጌታሆይ ማስተዋልን ስጠን

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Месяц назад

      ይሄን ታዲያ ለስልጣን ብሎ ሀገር የሚበጠብጥ አራት ኪሎ እያለ ምኞታም የስልጣን ጥመኛውን ፋንዶን ጠይቃ ለፖለቲካ ብሎ ህዝቡን የጨፈጨፈው ፋንዶ ነው መንግስትንና ህዝብን ለማጣላት ትርፍ ለማግኘት

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 года назад

    እግዚኦ አምላካችን አረ ምንዘመንላይነን በቃበለን አምላክ በቃበልን አመመን ስቃያችን በዛ ጌታሆይ በቃበለን ይሰውልጅ እንደቅጣ እየተረገፈ እስከ መች ነው
    ሰለሀገሬ ሰላምይምስማበት ቀን ናፈቅኝ በስደት መኖርተቸምሬ የምስማው ሀዘንብቻነው

  • @kalkidantesfaye4849
    @kalkidantesfaye4849 4 года назад +2

    ወንሞድቼ እህቶቼ በዚህ ጊዜ አማራ ነን ኦሮሞ ነን መባባሉ ምንም አይጠቅመንም ባሁኑ ሰአት በዚህ ጊዜ ላይ ሆነን ሁላችንም በአንድ ላይ ሆነን መተባበር ነው ያለብን ክፉ ለሚያደረጉትም አምላክ እንደየ ስራቸው የጃቸውን ይስጣቸው ደግሞም ይሰጣቸዋል የሞቱትን አምላክ ነብሳቸውን ይማርልን

  • @kongitamare1376
    @kongitamare1376 4 года назад

    አማራ እስከ መቼ ያለሀጽያትህ ትማታለህ ተነስ ንቃ ዝም ብለህ አትሙት አማራ በጀግንነቱ እንጅ በፍርሀትአይታውቅም ተነስ ንቃ ከተኛህበት

  • @malesighdasalla9184
    @malesighdasalla9184 4 года назад

    ፍትህ👉👉 ለአማራ ጭቆና መገላታት መሞት በዚህ ይብቃ 🙅🙅🙅🙅🙅👈👈🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭☝☝☝💔💔💔💔👈👈

  • @haschascha627
    @haschascha627 4 года назад +1

    አወይ ወገኖቻችን በአውሬዎች ተበሉ በአውሬዎች ተበሉ ተበሉ እዬዬዬ እስከመቼ በአራዊቶች መበላት አሏህ ይፍረድ እዬዬዬ ብቻ።

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 4 года назад

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ጭካኔ ውንድም ውንድሙን ገድሎ የስላም እንቅልፍ መተኛት አይችልም የሞቱትን ነብሳችውን ይማር

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +28

    አብይ የሜባል ሰይጣን አታሳዮይይይይይይ

    • @howfala6753
      @howfala6753 4 года назад

      ወላሂ. አነትብነው

    • @hawahawa3240
      @hawahawa3240 4 года назад +1

      ስይጣን እኮ አኡዙቢላሂ ሚነሽይጣን እረክም ሲባል ሼሺቶ ይሄዳል እናም አብይ እና ሽመልስ ከስይጣን በመቶ እጅ ይበልጣሉ በስ አሏህበላውን ያውርድባቸው ተቃጠልኩ

    • @aaaacx9836
      @aaaacx9836 4 года назад +1

      እውነት ነው ወላሂ በጣም ነው ሚቀፈኘ እሄ እባብ አስመሳይ

    • @nasarrnasarr7387
      @nasarrnasarr7387 4 года назад

      ሳህ

  • @agria8984
    @agria8984 4 года назад

    ብልግና ድርጅት ያማራ ልጆች ማቃጠል አለብን

  • @eeee4817
    @eeee4817 4 года назад

    አቤት ግፍ አቤት ግፍ አር ድምፃችን እናሠማ እነ ታማኝ በየነ የት ገቡ አረየሰው ያለህ ለማን እንጩህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አረ የሠው ደም ያስደስታል ወይ አረ አገሬ ሠወች ድምፅ እናሠማ

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 4 года назад

    ስላምክህን ሁሉ ያብዛልክህ እንዴት አመሽክህ ዲያቆን ተሻገር ጣስው እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወይ ይሄ አማራ የት ይሄድ በድንግል እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 4 месяца назад

    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️

  • @ፈቱነኝየድግልልጅፈቱነኝየ

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ምረትሕን ላክልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rasdffhdhh9019
    @rasdffhdhh9019 4 года назад

    ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን እግዚኦ ማህርና ክርሶቶስ

  • @breX351
    @breX351 4 года назад +6

    በቃሌ፡ወደ፡እግዚአብሔር፡ጮኽኹ፤በቃሌ፡ወደ፡እግዚአብሔር፡ለመንኹ።
    ልመናዬን፡በፊቱ፡አፈሳ፟ለኹ፤መከራዬንም፡በፊቴ፡እናገራለኹ።
    ነፍሴ፡በውስጤ፡ባለቀች፡ጊዜ፡መንገዴን፡ዐወቅኹ፤በምኼድባት፡በዚያች፡መንገድ፡ወጥመድን፡
    ሰወሩብኝ።
    ወደ፡ቀኝ፡ተመለከትኹ፡አየኹም፥የሚያውቀኝም፡ዐጣኹ፤መሸሸጊያም፡የለኝም፥ስለ፡ነፍሴም፡
    የሚመራመር፡የለም።
    አቤቱ፥ወዳንተ፡ጮኽኹ፦አንተ፡ተስፋዬ፡ነኽ፥በሕያዋንም፡ምድር፡አንተ፡ዕድል፡ፈንታዬ፡ነኽ፡አልኹ።
    እጅግ፡ተቸግሬያለኹና፡ወደ፡ልመናዬ፡አድምጥ፤በርትተውብኛልና፥ከሚያሳድዱኝ፡አድነኝ።
    መዝሙረ ዳዊት Psalms 141፡(142)፣1-6

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 года назад +3

    ዛሬ ጥቁርቀንነው፣ነፍስይማር፣ያአማል

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 4 года назад

    ሀስቢላህ ወኒእመል ወኪል ያረብ ግፍ በዛ ያረብ ፍርዱን ቅርብ አድርገው

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም

    አባክህ ጌታ ሆይ ፍረድ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር በጣም ያማል ልብ ይሰብራል ግን እስከ መቼ ነው አንድዚ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 4 года назад +4

    እራሱ ሰይጣኑ አብይ ሽመልስ ናቸው አማራን ካለረፍት እየጨፈጨፉ ያሉት እና ተላላኪዉ በአዴን አዴፓ ዘር አይዉጣላችሁ ከእግዚአብሔር ከሰዉም ፍርድ አታመልጡም የፍርድ ቀን ትመጣለች የንፁሃን ደም እንዲ በከንቱ ፈሶ አይቀርም 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 ነፍስ ይማር ወገኖቼ

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 года назад +1

    አማራ ምን አጠፋ ሀ ግን ለምንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭
    አሺ ያለፉት ነገስታት አጥፍቷል እንኳን ከተባለ እነሱ. እኮ ሞቷል አባቴ በጠፋዉ ጥፋት እኔ ለምን እቀጣለዉ??????
    *አይ ይሄ ነገር ሰልችቶናል ወይ አብረን መኖር ወይ አብረን መሞት እንጂ አማራ ብቻ ምን ባጠፋ ብቻዉን ይሞታል እኔሄ አመመኝ. ዉስጤ ተሰበረ ሰዉ በመሆኔ አፈርኩ ተሸማቀኩ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን የንፁሓንን ደም ተፋፋረድ* 😭😭😭

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 4 года назад +3

    ተሺየ አተም እራሥህን ጠብቅ
    እነዚህ አራጆቺ ጡሩሠዉ አይወዱም

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 года назад +1

    ፈጣሪ ፈርዱን ይስጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @maki5062
    @maki5062 4 года назад +6

    አረ የመንግስት እጅ ባይኖር ይሄ ሁላ ቅንብር አይሆንም .. በዛ ላይ ሰብስቦ ሲረሽን አስተዳደሩ ተኛ ተብለው ነው ??

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 года назад +2

    ጌታሆይ ግን ምነው ረሳከን😭😭😭😭እኔስ አመመኝ አረ ወዴት አቤት እንበል ወዴት እንጩህ!!!😭😭😭😭

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 года назад

    ሽመልስ የሚባል ክፉ አውሬ እሱ ነው ያስገደላቸው ሽመልስ እንኩዋን ደስ አለህ ነፍጠኛ ብለህ የዛትክበት አስገደልካቸው እግዚያብሔር ይፈርዳል የዚህ ሁሉ ደም ይፋረድሃል ዶ/ር አብይ ዝምታህ አልበዛም ያንተ ዝምታ ወገን ነው እየሞተ ያለው በአፍ መደለል ሳይሆን በተግባር ወርደህ ስራ ከማውራት ሰርቶ ማሳየት መልካም ነው

  • @ኡሚየአይኔብረሀንማማናፍቆ

    አይ ወለጋእዛስወለድ ጀምሮ ሁልግዜ ስጋት ነበር አሁንም ያውነው
    አሁንስ ለደካማዋ እናቴና አባቴ ብቻ ሆኖል ስጋቴ

  • @እሙረያንነኝ
    @እሙረያንነኝ 4 года назад +3

    አንድ የሀገር መሪ ተብሎ ህዝቡን እሚያስጨርስ መንግስ አላየሁም አልሰማሁም እውነት አንተ ስልጣን ቁጭ ብለህ ሰውን አስጨረስክ ቁጭ አርጎ እሚያሸና ቅጣት ያውርድብህ ወገኔ አመመኝ አመመኝ ወላሂ😭😭😭😭😭

    • @nasarrnasarr7387
      @nasarrnasarr7387 4 года назад +1

      ውይውይ ምን ልበልሽ እህቴ እሱ አስመሳይ ነው ለኦሮሞ ህዝብ ነው የሚደግፈው

  • @fireethio2229
    @fireethio2229 4 года назад +2

    ግዳዮችም ሆኑ አስገዳዮች አንድ ቀን መገደላቸው አየቀርም ይሄም በቀርብ ቀን ይሆናል አግዛብሔር ለፈረድ ተንስቶል በቻ አንፀላይ አንድመርዶክዮስ አና ሃማ ታሪክ ነገር ይግለበጣል ኢትዮጵያ የመተወዱ አማራ ላይ ስለመደረግው jenocide tselehou

  • @mesertsentayew8315
    @mesertsentayew8315 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ያያል ይበቀላል

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 года назад +2

    ጥቁር ዘመን ላይ ነን 😭😭😭😭😭😭ነብሳቸውን ይማርልን

  • @goodtime1960
    @goodtime1960 4 года назад

    ይህ የድንቁራ ፓርቲ ወገኖቻችን አስጨረሳቸው ገዳዮችም አስገዳዮችም ተባባሪዎችም ይህ መከራ በናተ ሕይወት ይግባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 4 года назад

    በስው አገር አይደላን በጨንቀት ሞትን እግዚአብሔር እባክህ በቃ በለን ይሄ የአቤል ደም ከላይ ከአርያም ስማያ መልስ ይዙ ይመጣልን አማራ እግዚአብሔር አለልክህ መልስ አለው

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 4 года назад

    ያሣዝናል

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 4 месяца назад

    ጎሀበሐዚሕ❤አሐቡሕይሕ❤ገሐደሐይሕ
    አሐቡሕይሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ
    ዎሆለሐገሐ❤ዬሄሞሆተሐ❤ዬሄተሐጨሐፋሐጨሐፋሐ❤አሐቡሕይሕ❤ትሕኢሕዘሐዚሕ❤ነዉ

  • @በስምህልጠራፍቅሬ
    @በስምህልጠራፍቅሬ 4 года назад +8

    አብይ ራሱ ኦኖግ ነዉ ጃወር ነዉ

  • @ሐረገወይንአሰፋ
    @ሐረገወይንአሰፋ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ 😭😭😭😭😭

  • @rabitube1597
    @rabitube1597 4 года назад

    አማራ😭😭😭😭😭😭😭

  • @mounamohmad6032
    @mounamohmad6032 4 года назад

    ፈጣሪ ታረቀን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад

    አውሬ ሆነናል አምላክ ይፍረድ የእጃቸውን ያገኛሉ ቀን አለ ደም ይጮሀል ከራማ

  • @MengistuKebede-zp5xw
    @MengistuKebede-zp5xw 7 месяцев назад

    የጉዳይ ቡዱኖች ሴራ በኢትዮጵያ

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 4 года назад

    እናቴ በእንቁላሉ በቀጣሽኝ አለ ያኔ ጥቅምት 13/2012ዓ/ም ያ ሁሉ አማራ ሲጨፈጨፍ ዐብይ የትም ሲያውደለድል ኖሮ ሲመጣ ለማድበስበስመሞከርና ነገሩም የብሔር ላለማስመሰል የሰጠው መግለጫ ያውም ጊዜ ወስዶ ይህ ድርጊት በማን እንደተፈፀመና በማን እንደሚፈፀም እየታየ ነው ።የንፁሃን ደም እርስ በርስ ያባላችሁ አስገብግቧችኋልና ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።።

  • @hananmubashera7778
    @hananmubashera7778 4 года назад

    መቼ ነው ከወያኔ ራስ የምትወርዱት ወረኞች ለሞቱት ነብስ ይማር

  • @ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ

    የአማራ ህዝብ ሰርቶ ከመለወጥ በስተቀር ነገር አያውቅም
    ግን እግዚአብሔር ይፍረድ😭😭😭😭😭

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 4 года назад +1

    ፍትህ በግፍ ለሚፈሰው ደም

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 4 года назад

    እረ ጌታ ሆይ በቃ በለን ።

  • @بنيننينبنينينن
    @بنيننينبنينينن 4 года назад

    እፍፍፍፍፍ አምላክ ሆይ አር የንፁሀንን ደም.ፍርድላቸው ..

  • @mibhagtube3697
    @mibhagtube3697 4 года назад

    ነብሰ ይማር በጣም ልብ ያማል ያሳዝናል

  • @kornebirku495
    @kornebirku495 4 года назад

    የመጨረሻ ዘመን ነው በአበይ አትፍረዱ ለገደይ የሰመይ አመለክ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 4 года назад +1

    ገዳይ ለምን አንደገደለ ሟች ለምን እንደሞተ የማያውቅበት ጊዜ ይመጣል
    (ረሱል ﷺ)😭😭😭😭😭

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад

    እር. ፈጣሪየ. ምነው ዘገየህ. እር ፍርዱን ስጠን እኛ መንግስት የለንም ሁሌ ስቃያችን ብዛ. ምች ይሆን እሚያበቃው

  • @hanangugesa1453
    @hanangugesa1453 4 года назад

    አማራም ይሞታል እነሱም አዘንን ይላሉ ነገም ይሉታ አዘንን ይሉናል መፍትሄ ግን የለም እናአሳምነው ፅጌን ቀድመው ገለዋቸዋል አማራ አለሁልህ እሚለው አጣ 😭😭😭

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 4 года назад +2

    ድንኳን አስተክለው ጠላውን ጠንስሰው
    ለሀገር የሚበቃ አርደዋል ደግሰው

  • @ፅጌሙኡዝB
    @ፅጌሙኡዝB 4 года назад +3

    ወየኔወያኔ ኣትበሉ

  • @edderu2002
    @edderu2002 4 года назад

    የሆነው ነገር ያሳዝናል ግን ምን ሲያደርጉ ነው የነበረው? ስብሰባ ላይ ነው የነበሩት ነው የተባለው የተሰባሰቡበት ምክንያትስ ምንድነው?

  • @noornoor2196
    @noornoor2196 4 года назад

    አይወገኖቼነብሳችሁንይማርእግዚአብሄርፍርዱንእንጠብቃለን

  • @abexworku1996
    @abexworku1996 4 года назад

    እኔ እራሴ ነኝ ብትሉ ያዋጣችሃል አማራን ትጥቅ አስፈትታአችሁ ኦነግና ኦሮሞ ሳይፈታ ወንድነት ይመስላችሃል የፈሪ ስራ ነው መቼም አይሳካላችሁም ሀገርን ያቆመ ለዚህ ያበቃችሁ ይዋህ አማራውና ሌሎች ብሄረሰቦችን ትእታችሁ እናንተ ብቻአ እንዳመጣችሁ አድርጋችሁ የምትደሰኩሩት እውሸት አፍጦ እየወጣ ነው ኦሮሞ ብቻህን ምን ልትሰራ ነው ሁሉም ቁልፉ ያለው በኦርቶዶክስ እጅ ነው ጥበቡ ፍልፍስናው ብታውቅ አማራን እንደነብስህ ነበር ማየት ጠላት ማለት አግብታችሁ የምትኖሩት የአማራን ሴቶች መሰለኝ ታዲያ ጠላታችሁ ማን ነው ግብፅ ሱዳን ቢሆን ባሃግር የመጣ ይባል ነበር ግን ውገናችሁን የምትበሉ እስከዘላአለሙ ዘራችሁ በመጥፎ እንዲነሳአ ጣባሳ ጣላችሁብን ታዲያ ሱዳንእና ግብፅ ቢወሩን ምን አይነት ግድያ ይሆን የግድያን ጥግ መጨረሻውን አረጋችሁት በታሪክና በፌልም የሚታየውን ተለማመዳችሁ በምስኪኑ ገበሪ ልብ ካላችሁ መንግስትን ነው

  • @selamwitnegash9595
    @selamwitnegash9595 4 года назад

    ወይ ኦሮሞያ የአማራ መጨፍጨፊይ ይሁን ወይ አማራ ባይታዋሩ እኔ አፈር ይብላኝ እህህህህህህህህህህህ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 года назад

    የአላህ"እፍፍፍፍ"እንደውምን አረገ "አማራማለት"የዋህህዝብነ"እነይህ አለመኔጨካን" የስራቸውንይስጣችሁ"ሠርተው"አርሠውለበሉ"የሡይጣንቁራጭ"የጃቸውንይስጣቸው"ውይይይ"ዘድሮ

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw1630 4 года назад

    ገዳያችን መግስት ነው ምክናቱም መሳራ እያቀበለ አማራውን እማስገድል እራሱ መግስትነው

  • @gizeamenalemu4841
    @gizeamenalemu4841 4 года назад +1

    ነብስ ይማር

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 4 года назад

    ያማል እህህህ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @endrisymam-mi5cu
    @endrisymam-mi5cu 4 месяца назад

    ብርሀነኑጁላናአብይሙቱአብይአተሰባኪ

  • @zinashfeyisa5472
    @zinashfeyisa5472 4 года назад

    ኧረ በክርስቶስ አንድ ሀምሣል የተፈጠርን ነን ቋንቋችን የተደበላለቀው በሀጢያታችን ነው ኧረ ኢትዯጵያ ወዴት እያመራች ነወ ኧረ ጌታ ሆይ ጣልቃ ግባ ህዝብህን አሥብ ይቅር በለን ምህረትህ ይብዛልን ምህረትህ ያኖረናል አባ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 года назад

    ምነው ወገኖቼ ኧረ ምነው ኧረ የፈጣሪ ያለሕ ወገኖቼ አፈር ልሁን። የሕጻናት አምላክ ።ይፍረድባችው እናንተን ብሎ ባለቦታ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @atekeltnegusse3807
    @atekeltnegusse3807 4 года назад

    እህህህህህህህህህህህህህህ ወይ ወገን። ምንም እማያቀውን ሚስኪኑን

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 4 года назад

    እኚ ነፍስ በላ አባት ሆይ ማረን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፉፉፉፉፉፉፉ አረረረረረረረ ፈጣሪያችን በቃ በል ሰዉ ከአገሩ የት ይሂድ እባክ የንፁሀን ደም እየፈሰሰ ነዉ ደረስላቸዉ የሞቱትን ነብስ ይማር

  • @ፍቅርyoutube-x2m
    @ፍቅርyoutube-x2m 4 года назад

    Ye allah 🙏

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 года назад

    ዋይይይይይአማራ የዋህ ደግ ህዝብ ምነው ዘርህይጥፋተባለዋይይይይ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 4 года назад

    ዛሬስ ጥቁር ቀን ነው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 4 года назад

    ያሳዝናል😥 ያማል😥 ይሰቀጥጣል 😥

  • @yasintube4390
    @yasintube4390 4 года назад

    ያሳዝናልልልልል

  • @እሙረያንነኝ
    @እሙረያንነኝ 4 года назад

    አሏህ ሆይ ፍርድህን አሳየን አንተ ጋር ነው እውነት ፍርድ አንተ ጋር ነው😭😭😭😭😭

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 года назад

    ያማል 😥😥😥😥😥

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 года назад +1

    ታዲያ ለማነው የምናለቅሰው ለማነው የምናወራው ሰሚ አተናል .....ሸኔን ካለጠፉ መገደል ይቀጥላል 😭😭😭😭😭😭 ውሰጥ ለውሰጥ ሊጨርሱን ነው ....አረ ምን አይነት ጊዜ ነው 😭😭😭😭

  • @molamaru7236
    @molamaru7236 4 года назад

    ሽመልስ:የኢትዮጵያን:ህዝብ:እያስጨፈጨፈ:በወያኔ:ማሳበብ:አይስራም
    አርፎ:ይቀ መጥ:አብይና:ሽመልስ:ናቸው:ህዝቡን:እያስፈጁ:ያሉት::

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 года назад +1

    አመመኝ የወገኔ ሞት ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ እስከመጨረሻው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @serkalemteklu239
      @serkalemteklu239 4 года назад

      የመንግሥት እጅ 100 መፐሰት አለበት ሽመልስ አብዲሳ

  • @ethiopiaethiopia1931
    @ethiopiaethiopia1931 4 года назад

    አማራ ክብር ያለው ውን ለመጉዳት ሳይሆን ለመምከር ነው የሚቸኩሉት ስለዚህ ታግዘው ታግዘው የመጨረሻችን ነው አሁን ታጥቀን እደሚነሱ እመኑኝ ኦሮሞ እናተ ቅዘናም ሁላ ጠብቁ ግን ስት ደግ ኦሮሞ አሉ ዶክተር አብይ የህዝብን ፋቅር ቢያስተምራችሁ ኖሩ አገራችን ታድግ ነበር እኔ እምለህ አብይ ህዝብህ ነው የምፈልገው የዱር ሰራይቶችን ታቅፈህ መቀምጥ ህዝብህን ጨርሰህ ህዝብ ካለቀ አገር የለም አተ ዶማ አረ ልታስተዳድር ከሆነ ቀጥ ብለህ አስተዳድር ካልሆነ ልቀቅ በትርስህ እየሳክ ሰውን ጨረስክ አተ ከለለህበት ይህ ሁሉ ድርጊት አይፈጠርም ውሳኔ ውሳኔ ነው ስለዚህ የገደለ ሊገደል የሰረቀ እስከ እድሜ ድካ ድርስ ሊታሰር ብትል ኖሮ ሰው ፋቅር ይሆን ነበር እደ እንሰሳ አይታረዱም ነበር ላገሪቱ ከሆነ መግስትነትግ ቆርጠህ ተነሳ እየሸወድክ እስከመቸ አተ አሁን እየሸወድኩ ተቀመኩ ብለህ ይሆናል የሚደረገው ድርጊት ሁሉ አተ እዳለህበት እናቃለን ከዚህ ምድር ያጥፋህና ለህዝብህ ተቆርቆር አማራ ኦሮሞ አትበል አገሪቱ ከሞተች ሞተች ብሄር እየከፈልክ ደጋጎችን ሰው አትጨርስ አሁ በቁረረጠት ተነስተናል ሁልጊዜ ትግስት በቃን ወሰን አንፈልግህም አብይ ሂድና ከብትህን ጠብቅ ማስተዳደር አልቻልክም

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 4 года назад

    ሥወድህ

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад

    ተሻገር ስጠብቅህ ነበር ምክንያቱ አተ እውነት ስለምታወራ ነብስ ይማር እኔ ጉራጌ ነኝ ነገር ግን አማራ ወገኔ ነው በጣም ግፍ እየደረሰበት ነው ግፉም በጣም በዛ ምነው ንፁሀን ወገኖቻችን ምን አጠፉ ኧረ ያማል ለቤ ደማ😭😭😭

  • @ወይጉድአያበቃምጦርነቱ

    አብይ እግዚአብሔር የሥራህን ይሥጥህ የሥራህን አይንሣህ

  • @As-yo6cx
    @As-yo6cx 4 года назад

    የገደለን መግደል አለበት ማንም ይሁን ማን ይገደሉልን

  • @amelworkateref6503
    @amelworkateref6503 4 года назад

    መጀመሪያ ሰዉ ተዘቅዝቆ በመሀል ከተማ ሲስቀል ዝም ብሎ ገዳይ መገደል አለበት መንግስት እንደቀልድ አይቶ ያኔ መጀመርያ ቅጣት ቢደረግ እዚህ ደረጃ አይደርስም

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 года назад +2

    አመኝ አመኝ እህህህህ ወገኖቸ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 4 месяца назад

    አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤ትሕኢሕዘሐዚሕ❤ነዉ
    ኢሕከሐሁነሕ❤አሐመሐራሐ❤ዘሐሪሕ❤መሐጥሕፊሕያሐ❤ኢሕዬሄጨሐፋሐጨሐፋሐ❤አሐቡሕይሕ❤❤❤ነዉ❤