ኢትዮጵያዊነትን መርጫለሁ በቃ❤️ 🇪🇹❤️🫶 so very nice my country 🇪🇹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 26

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf 3 месяца назад +1

    ዋውውውውው ሌዩ ሀገሬ ነው 😍 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 3 месяца назад

    ወይኔ ደስ ሲል እውነት ኢትዮጵያ ነው ውዴ በጣም ያምራል ተመስገን ኢትዮጵያ እየተቀየረች ነው ብቻ ሰው ማፈናቀል ሰው መግደል ጦርነት ቢበቃን አገር አምሮ ሰላም ከሌለ ምን ዋጋ አለው ውዴ በርቺልኝ ከአዳም ቤት ነው የመጣሁት❤❤❤

  • @EtEt-g7m
    @EtEt-g7m 3 месяца назад

    ❤️❤️❤️woww i love you my country this is my country Ethiopia 🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 Месяц назад

    ashamaa ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhuftee hadhookoo wowowow bayyee namati tolaa biyyikenya Ethiopian🇪🇹 ❤❤❤

  • @you_2129
    @you_2129 3 месяца назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብሳልና እህታችን እንዴት እንኳን ሰላም መጣሽ ሀገራችን ሰላም አንድነት መተሳሰብ ይምጣልን

  • @tadasaqalkidantadasaqalkidan
    @tadasaqalkidantadasaqalkidan 3 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @መቅደስይቱብ
    @መቅደስይቱብ 3 месяца назад

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ እህት እንኳን በሠላም መጣሽ አሪፍ ቆይታነበረን በርች❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @susu21
    @susu21 Месяц назад

    Selam selam selam inkan selam metashe mamaye berchilgn waw hagerachin selamn agnta indrzih yemtfkabet zenen yamtaln berchi tenkri mamaye bervhi 🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Месяц назад

    Selame selame xena yesxelan wuankn dena mexahse haulchum selame biyalow fexa ragerchen selame xena fker andet yadeln amne amen.amne amne waww dese selan❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 3 месяца назад

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ከአዳም ቤት ነዉ የመጣሁት ነገ መልሽ እኔ ቢዲዮ አጫዉቸ ነዉ አንቺም እንደዛ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Месяц назад

    ዋውውውውውው አረ ❤❤ የት ነው እሄ ሀገር ዋውውእ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ የኔ መልካም በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን አሜንንን ❤❤

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 3 месяца назад

    ሰላም ሰብ አድርጌሻለው በርች ማማዬ

  • @zuzuenana7688
    @zuzuenana7688 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 3 месяца назад

    በርች አሪፍ ነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 3 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ይምርል በርችልን እማ🎉🎉🎉🎉❤

  • @aberashhune
    @aberashhune 3 месяца назад

    ሰላም ውድ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ዋው ምርጥ ቦታ ነው👍

  • @EtEt-g7m
    @EtEt-g7m 3 месяца назад

    Ethiopia❤️❤️ wow so nice❤❤❤

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ በርችልኝ በቅንነት ሰብ መልሽ

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 3 месяца назад +1

    👍. Selam selam. Very nice. Awesome sharing. I wish you happiness. Nice thank you for sharing. 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍

  • @JAISINABIN
    @JAISINABIN 3 месяца назад

    wow super

  • @seble2090
    @seble2090 3 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋው አዲስ አበባ እንዲያምራለች በጣም ይገርማል

  • @Buzetube320
    @Buzetube320 Месяц назад

    Selmishyebizelish inkun baselma maxash arginkoyet anber inamasegina sil naber koyet Egizehaberbyemisegina selma la hulachiname xuru new mare inamasegina selma la hulachiname

  • @Addam24624
    @Addam24624 3 месяца назад

    ቃልዬ በርች በዚሁ እንቀጥላለን 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AffectionateDaisies-ec8gw
      @AffectionateDaisies-ec8gw  3 месяца назад

      @@Addam24624 አሽ ወንድም ጋሼ በጣም አምሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @dasnaentertainment
    @dasnaentertainment 3 месяца назад

    ❤❤❤❤