ይህ መልክት ለነጃህ ሚድያ ይድርስ ??ከሽህ ሷሊህ ፈውዛን አንደበት አዳምጡ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 4

  • @tube-hr5rk
    @tube-hr5rk  Год назад

    ነጃህ ሚድያ
    የረሱል ሰይፍ የረሱል ኮት የሙሳ ብትር እያለ ቪድዬ ለቋል
    ከነብዩ የቀረ አሰር ቁርዓን እና ሀድስ ብቻ ነዉ ሌላዉ ሰይፍ ኮት ፀጉር እያሉ ቱርክ ሙዚየም ያስቀመጡት ኹራፋት እንጅ ትክክለኛ መረጃ
    የለም የነብዩ ለመሆኑ
    አህባሾች የነብዩ ፀጉር እያሉ ሀገር ለሀገር እያዞሩ ተበሩክ ያደርጋሉ
    ቱርክ ሙዚየም የነብዩ ፀጉር ኮት ሰይፍ በጦርነት ጊዜ ከላይ የሚለበስ ኮፍያ አስቀምጠዉ ብዙ ሰዉ ተበሩክ እያሉ ያደርጋሉ
    ግብፅ የሙሳ ብትር እያሉ ብዙ ሰዉ ተበሩክ ያደርጋል
    እነዚህ ሁሉ ኹራፋት የሽርክ ድርጊት እንጅ የነብዩ ወይም የሙሳ ብትር ለመሆኑ ግልፅ ትክክለኛ መረጃ የለም

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад

    አላህ ልቦና ይስጠን

  • @adolfoescobar3935
    @adolfoescobar3935 9 месяцев назад

    Done connected to you myfriend watching complete.

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад

    አህለን አልፈለቅየ🎉🎉🎉