የእንጀራ ባል - new ethiopian full movie 2023 yenjera bal | new ethiopian movie የእንጀራ ባል 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • new ethiopian movie 2023

Комментарии • 80

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g 9 месяцев назад +11

    ዋው ነው እናመሰግናለን❤❤❤ በመነጋገር የማይፍታ ነገር የለም እናም የይቅርታ ልብ ያላቸውን ያብዛልን ሰላም ለሀገራችን

  • @bisratEntertainment
    @bisratEntertainment 9 месяцев назад +69

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
    ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 9 месяцев назад +29

    ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ሃገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 9 месяцев назад +35

    የሞኬ አድናቂዎች❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 9 месяцев назад +15

    የሞኬ አድናቂዎች የት ናችው😘❤

  • @user-ux6ci3sy1x
    @user-ux6ci3sy1x 9 месяцев назад +5

    ቆንጆ ፊልም ነው በግልፅ መነጋገር ነገሮችን እንዴት እንደሚቀይር አይተናል በተለይ ደሞ አገራችን ሙዙቃወችን በማሀል እምታስገቡት ነገር በጣም ደስ ይላል ሌላ ፉልም ላይም እንደዚሁ በአገራችን ሙዚቃ ፍቅርን ሲደግፍ ስምቻለው እግሊዘኛው ቀርቶ ሀገር ኛው መግባቱ አስደስቶኛል ይልመድባችሁ❤❤❤

  • @soledw3037
    @soledw3037 9 месяцев назад +11

    ድል ለፋኖ💪🏼

  • @warkamedia
    @warkamedia 9 месяцев назад +5

    የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ የሚባለው ይሄ አይደል😢😢

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 9 месяцев назад +9

    ቆንጆ ፊልም ነው የውነት በግልፅ መወያየት እያለ ባላወሩበት ነገር መነካከስ ቅጣቱ የከፋነው ሁላችንም ለምንም ነገር ግልፀኝነትን እንልመድ❤❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 9 месяцев назад +3

    Arif film 🎥🎥 nwe Gen glsee almone gudet alwe🎉🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 месяцев назад +4

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይቅርታ የእኛ ቤት ጋሻ የቂም ማርከሻ ብሏል አገልጋይ ዮናታን 🙏🥰

  • @user-ok3ik4xj3d
    @user-ok3ik4xj3d 8 месяцев назад +1

    ቆንጆ ፊልም ነው በጣም ነገር ግን መጨረሻው ላይ ግልፅ አደለም፡ ቢሆንም ግን ተመችቶኛል ጥሩ አድርገው ነው የተወኑት ይመቻቸው

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 6 месяцев назад +1

    አስተማሪ ፊልም ነው

  • @Muna336
    @Muna336 6 месяцев назад

    መኩየ ኩራታችን እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 9 месяцев назад +4

    መቅዲ ኣስሊ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑👑👑

  • @Tetanos-b8e
    @Tetanos-b8e 9 месяцев назад +2

    ምርጥ ፊልም ነው Zetariyan በርታልኝ የኔ ጀግና

  • @user-uh6jk5lr6s
    @user-uh6jk5lr6s 8 месяцев назад +1

    ጎበዞች

  • @ErmyasAbreham
    @ErmyasAbreham 9 месяцев назад +3

    ቆንጆ ፊልም ነዉ

  • @yemanetesfu8856
    @yemanetesfu8856 8 месяцев назад

    Moki bro bemchersha laye yetnagerwe betam teru new that's we need thank you

  • @enayko5471
    @enayko5471 8 месяцев назад

    Betam Arif film new mokeye ❤😘👍

  • @bisratmekonnin-vo6qx
    @bisratmekonnin-vo6qx 9 месяцев назад +1

    Wow🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 8 месяцев назад

    LIKED!

  • @desalegnhabtamu6204
    @desalegnhabtamu6204 9 месяцев назад +2

    ❤️

  • @desalegnhabtamu6204
    @desalegnhabtamu6204 9 месяцев назад +2

    🥰🥰🥰

  • @user-wn2gu6of2n
    @user-wn2gu6of2n 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @theoh210
    @theoh210 9 месяцев назад +1

    ምንድነው አፉ ከሰል ተቀብቶ ነው ማፈርያ ምን ቢያረገው ነው እንዲህ የሆነው መኩዬ ግን አድናቂህ ነኝ

  • @ግዜፊልምፕሮዳክሽን
    @ግዜፊልምፕሮዳክሽን 9 месяцев назад +3

    አሪፍ ነው በጣም ምርጥ ፊልም

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. 9 месяцев назад +1

    gud❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 9 месяцев назад +2

    የጀራ ባል😊

  • @askoevents143
    @askoevents143 9 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tonyhasrouny8809
    @tonyhasrouny8809 9 месяцев назад

    WOWWWWWW ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nig603
    @nig603 9 месяцев назад +1

    Don't judge anyone, before knowing the truth!

  • @tizutizu3050
    @tizutizu3050 9 месяцев назад

    ክላሲካሉ አዛገኝ ፊልሙ ቆንጆ ነው

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 9 месяцев назад +1

    Winta gobez ❤ you didn't 👏

  • @stargallery2283
    @stargallery2283 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤👍👍👑👑

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 9 месяцев назад +1

    👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 9 месяцев назад +1

    በቃ ይህ መኮንን የሚሰራቸው ፊልሞች ላይ ሁላ ካልተሳደበ ፊልም የሰራ አይመስለውም ልበል?

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd 9 месяцев назад +1

    🎉😢❤

  • @nahusenayalemayehu3582
    @nahusenayalemayehu3582 7 месяцев назад

    እባካችሁ ሌላ እራሳችሁን ማስተዋወቂያ ፈልጉ። ሰለቸን እኮ🤔 ሙዚቃና ፊልም ሲጀምር የኢንተርቲመንቶች ማጓራት። እንደው ከየት ሀገር ነው የወረሳችሁት። እውነት ያስጠላል። ተውት። እንትና ኢንተርትመንት
    ....... ይሰለቻል።

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 9 месяцев назад

    መጨረሻው ግራ ያጋባል ሆሆሆ

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md 9 месяцев назад

    Before Watch First Ask..

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 9 месяцев назад

    አይይ ሞኬ ሰወድክ ትለያለክ እውነት በየ ቤቱ አንድ ቤተሰብ አሉሉሉ😢😢😢

  • @user-ih5op1dy8h
    @user-ih5op1dy8h 9 месяцев назад +2

    አሁን ነው ልቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ማለት😂😂

  • @eskedaraddis7184
    @eskedaraddis7184 9 месяцев назад +1

    yihe endaymeta kegabcha befit takebu

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 8 месяцев назад

    እሱ መውለድ ካልቻለ እሷ ካልወሰለተች ህፃኗ ከየት መጣች ታዲያ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 3 месяца назад

    ባህል ለማጥፋት አልኮል፣ ጪስ፣ አልጋ ይዘረጉላችኋል።

  • @iberahemtessema1930
    @iberahemtessema1930 9 месяцев назад +1

    6😂😂😂ወረያለችውነውየሣቀኝ

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd 9 месяцев назад

    5:10 5:13

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 3 месяца назад

    የኔ ቆንጆ የምትባባሉት በድሃ ህንድ ሴቶች ፀጉርና ጉንጓን መሸከም መሆኑ ነው?
    በጣም ያሳፍራል።
    ባህል አጥፊዎች።

  • @osmandawud3687
    @osmandawud3687 7 месяцев назад

    endeza eyeketeketashe atalekeshim drk

  • @GetnetSisay
    @GetnetSisay 9 месяцев назад

    VeR

  • @nesruabdo7951
    @nesruabdo7951 9 месяцев назад

    አይታይሽም እንዴ ቀንድ አለኝ😂

  • @fitsumsereketedla4190
    @fitsumsereketedla4190 7 месяцев назад

    Eyemetu new eyemetu ha😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mateyaskebede7765
    @mateyaskebede7765 9 месяцев назад

    ሴቶችን discourage የሚያደርግ ፊልም ነው

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 9 месяцев назад

    በቅሎ ናት ማትወልድ ማለት ነው ግዋደኛዪ በደረሰባት የመኪና አደጋ መውለድ አቅትዋት በልጅ እጦት እየተሰቃየች ነው ከስዋ ጋር ነበር ይህንን ፊልም እያየነው ልክ በቅሎ መሰልኩክ የማልወልደው ስትለው ክው ነው ያልኩት የሰው ሞራል አጠብቂም😅 የጦጣ እምስ

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 9 месяцев назад

    ኣየ ሴቶች ኮ ካልተበዳቹ 😂😂😂

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 9 месяцев назад +1

    ጋሽ ሞኬ ትለያለክ

  • @efremamare4190
    @efremamare4190 9 месяцев назад +1

    Mokkay 😂😂😂

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 9 месяцев назад

    😂😂😂

  • @Eli-tiyya
    @Eli-tiyya 9 месяцев назад

    Hahaha 😛 sekro eyegeba chirash bezih seat bela kehualawa tsehay weto bemeskot yitayal ere tewu weyyyy Ethiopian movies 😢🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @gravitygeteemosha5562
    @gravitygeteemosha5562 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️