Yohannes Girma - Yenazretu Eyesus

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 194

  • @FikirFikre
    @FikirFikre 2 года назад +48

    አይኖቼ ታዉረዉ ብርሀን የጎደለኝ
    መንገድ ዳር ቁጭ አልኩኝ የልማዴን ባገኝ
    የህዝብ ኮቴ ሰማው ኧረ ይህ ምንድን ነው
    የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚ እያለፈ ነው
    ዝናን ሰምቼለው የ ዳዊት ልጅ ማረኝ
    ብዬ ተጣርቼ ወደ እርሱ ሮጥኩኝ
    አይኖቼን ዳሰሰ ብርሃንን አሳየኝ
    ጋርዶኝ የነበረዉን ጨለማውን ገፎልኝ
    ዛሬ በዚህ መሀል እርሱ ማነዉ
    ተስፋዉን አክትሞ የጨለመ
    የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚ አለ
    እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ (×2)
    እዉር ሆኜ ሳለዉ ብዙ ቆስያለው
    በገደል በእንቅፋት ተጎሳቁያለው
    ዛሬ ቁስሌ ልኳል ለኢየሱስ ምስጋና
    አይቼ እንድራመድ አድርጎኛል እና
    የቀድሞ ስራዬ መንገድ ዳር ደርበኛ
    ስውል መለመን ነው ማልሰራ እስረኛ
    ዛሬማ ተግባሬ ሁሌ የማደርገው
    እያልኩ ማውራት ሆኗል ኢየሱስ ፈውስ ነው
    ዛሬ በዚህ መሀል እርሱ ማነዉ
    ተስፋዉን አክትሞ የጨለመ
    የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚ አለ
    እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ (×2)
    እዉር ሆኜ ሳለዉ ብዙ ቆስያለው
    በገደል በእንቅፋት ተጎሳቁያለው
    ዛሬ ቁስሌ ልኳል ለኢየሱስ ምስጋና
    አይቼ እንድራመድ አድርጎኛል እና
    የቀድሞ ስራዬ መንገድ ዳር ደርበኛ
    ስውል መለመን ነው ማልሰራ እስረኛ
    ዛሬማ ተግባሬ ሁሌ የማደርገው
    እያልኩ ማውራት ሆኗል ኢየሱስ ፈውስ ነው
    ዛሬ በዚህ መሀል እርሱ ማነዉ
    ተስፋዉን አክትሞ የጨለመ
    የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚ አለ
    እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ (×2)

    • @EYESUS46
      @EYESUS46 6 месяцев назад +1

      Tebarek

  • @ZerihunJemal-g9p
    @ZerihunJemal-g9p 10 месяцев назад +8

    መስማት ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር😢
    pastor wedhalew❤ tebakrkelg

  • @AdisWendemu-x9d
    @AdisWendemu-x9d 8 месяцев назад +6

    መዝሙሮችህ ሁሌም ስለማዳምጥ ታናሽ ወንድሜ መዘመር ስለማይችል ሁሌም ዘምሪልኝ ይለኛል ❤❤❤🎉❤😊

  • @hiwotassefa7087
    @hiwotassefa7087 6 лет назад +48

    የዮሐንስ መዝሙር ድምፁ ሳይሆን ቅባቱ ነው የሚባርከው ምን ጊዜም ቢሆን ሊሰለች የማይችል ዝማሬ በዝማሬው ሁሌ ወደ ህልውናው እገባለሁ እሱ ሲያመልክ በህልውናው ውስጥ ነውና። ሃሌሉያ ተባረክልኝ

  • @andualemwoldeandy6043
    @andualemwoldeandy6043 6 лет назад +30

    ዛሬ በዚህ መሀል እሱ ማነው
    ተስፋው አክትሞ የጨለመ
    የናዝሬቱ እየሱስ በዚህ አለ
    እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ
    ተባረክ

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 6 лет назад +44

    I feel the presence of GOD when I hear your song

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 5 лет назад +7

    ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
    ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
    የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    Revelation 14፥7 Saying with a loud voice,
    Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and
    worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of
    waters.
    Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the
    law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ,
    that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the
    law: for by the works of the law shall no flesh be justified.
    Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord
    Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead,
    thou shalt be saved.
    Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of
    God, and the faith of Jesus.

  • @sarahbekele4346
    @sarahbekele4346 6 лет назад +9

    ዋው ሃሌ ሉያ እውነት ነው እግዚአብሔር ያብዛልህ የተወደድህ ወንድማችን ዘመንህ ይለምልም ምነኛ መታደል ነው የእግዚአብሔር ሕልውና የበዛለት ሰው ጆንዬ አንተ ብሩክ ነህ

  • @ruhamaabebe6843
    @ruhamaabebe6843 4 года назад +5

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡እውር ሁኜ ሳለ ብዙቆስያለሁ!!!!!

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 6 лет назад +19

    የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚህ አለ
    እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ

  • @luliseyoumgeberu5000
    @luliseyoumgeberu5000 6 лет назад +9

    ጆዬዬዬ ብዛልንንን እንወድሃለን ዘመንህን ሁሉ ለወደደህ ዘምረህ እለፍ

  • @zoealemayehu6855
    @zoealemayehu6855 6 лет назад +6

    Uuuuuuuuu amen ehenn mezmur be semaw kutr alksalew ohhhhh 😭😭😭😭😭😭 tebarekln jonye

  • @liyaniguse82
    @liyaniguse82 6 лет назад +3

    johhny God abezeto yebarikih, yante mezemuroch hiwot yekeyeralu,

  • @uniqueworku1597
    @uniqueworku1597 Год назад +1

    እንደኔ አሁንም በ2015 በዚ መዝሙር የሚባረክ ካለ ❤❤❤

  • @luliseyoumgeberu5000
    @luliseyoumgeberu5000 6 лет назад +4

    ጆዬዬዬዬዬ ብሩክ ነህ በአንተ ውስጥ ባለው ፀጋ ሁሌም እባረካለሁ ይብዛ ለበረከት ሁንልኝ♥

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 6 лет назад +19

    አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ደግሞ የእኛ በረከት በጣም ነው የምወድህ የአባቴ ልጅ ።

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 6 лет назад +27

    One of the gospel singer I admire. Glory to God

  • @k.s5286
    @k.s5286 6 лет назад +8

    የናዜርቱ እየሱስ በዚ አለ
    ተባረክ የእግዚአብሔር ስው.

  • @amakleamakle7509
    @amakleamakle7509 6 лет назад +7

    አሜን አሜን አሜን የና ዝረቱ እየሱስ እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ ነው ተባረክ ወድሜ

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 6 лет назад +15

    የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚህ አለ

  • @icode4797
    @icode4797 6 лет назад +2

    Apostle yohanes tebarek egziabher yibarkih. Mezmurocih hulu yetekebu nachew simetn ena menfesin yemineku nachew. Egziabher kezihim belay yemezmur tibebun yechemirilih.

  • @ferihwotewnetu9253
    @ferihwotewnetu9253 6 лет назад +4

    ሀሌሉያ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ወድህም ጆን ፀጋ ይብዛልህ

  • @bethlehemayele124
    @bethlehemayele124 6 лет назад +8

    Thank you Jesus for loving me!

  • @banchayehumamo-ku1ig
    @banchayehumamo-ku1ig Год назад

    ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባረክ ባንተ ዝማሪዎች እጅግ እባረካለው ደሞም እፅናናለው።

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 лет назад +1

    anddin kebad zemen be yohanis mezmurochi teshagriyallewu, , , yeteshagere yashagiral yetetsinana yatsinanal yemiyaleqis yasleqisall

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 лет назад +3

    እእእእእእእእፍፍፍፍፍፍ
    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን
    💒🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
    💯💯✅✅✅✅✅✅✅
    ተባረኩ ወገኖች ጌታ እግዚአብሔር
    አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ
    🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
    🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱

  • @sofiatariku7545
    @sofiatariku7545 6 лет назад +2

    እልልልልልልልልልል
    ተባርክክክክክክክክክ
    በብዙ አሜን አሜን አሜን
    የናዝሬቱ እየሱሰ እዚህ አለ

  • @liretumebo9648
    @liretumebo9648 6 лет назад +1

    Geta eyesus yibarikih. Be ewunat tabarikelahu. Ye naziretu eyesus baziale enkokilish fach yetamana. Amen amen amen amenamen

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 6 лет назад +2

    ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL jesus is the answer for all questions praise God
    God bless you pastor John

  • @zerutgebreyes1389
    @zerutgebreyes1389 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 5 лет назад +5

    I'm addicted of this song. thank God. God bless this ministry

  • @fasikayohannes7147
    @fasikayohannes7147 5 лет назад +1

    Zarem bezi mahal esu ale amen amen amen amen Wow geta yebareke.

  • @naty9171
    @naty9171 2 года назад +2

    wow i didn't stop hear this mezemur in this week god bless you

  • @abetehero4119
    @abetehero4119 6 лет назад +5

    We love you pastor John 🙏🙏👍

  • @hey1232
    @hey1232 6 лет назад +5

    Beautiful Song ....Shout to the Lord! Worship the Father in spirit and in truth! Hallelujah!

  • @berukabeba5329
    @berukabeba5329 6 лет назад +2

    Ameenn Ameenn Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤tebareku bebzu good blass you more Tebareku

  • @jsjjdkrkkr8543
    @jsjjdkrkkr8543 6 лет назад +1

    በብዙ ተባርክ ውድ የምንወድህ የጌታ ፀጋ የሞላብህሽ ጆስዬ

  • @eyesusyadinale4048
    @eyesusyadinale4048 4 года назад +2

    አሜንንንንንንንንንንንን 🙋🙋🙋🙋

  • @MaMa-Africa-2024
    @MaMa-Africa-2024 6 лет назад +1

    Geta Endegan Abizto Bebereketu Yibarikih. Le Abraham Yetesetehu 7 Bereketoch Lantem Be Eyesus Sim Yihunulih. Geta Tsegawun Yabizalih.

  • @hewis2244
    @hewis2244 6 лет назад +1

    Egziabher lesew lij yalew fikir bemezmurh silemitasayen betam inwedhalen. Endemezmurh Igziabher indeza new!

  • @serekeberhantekle2576
    @serekeberhantekle2576 6 лет назад +4

    Amen bebzu tebark apostel jhon, yehulachen yewest eyen yaberalen

  • @lwamteklehaymanot3606
    @lwamteklehaymanot3606 6 лет назад +3

    i love all ur song.i feel the glory of God when i hear ur songs. tbarek be bezuh. we love u.

  • @solomearage6663
    @solomearage6663 6 лет назад +7

    You Are Blessed, Man Of God.

  • @apostleofjesussamueltirune8256
    @apostleofjesussamueltirune8256 2 года назад

    God increase your richly with his grace as John baptism say we all received grace upon Grace

  • @ysephabera3503
    @ysephabera3503 5 лет назад +1

    Ammmmeeennn hale luyaaa. G. B . U .

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 6 лет назад +1

    Betam new yemwedew ketnshente gemero paster yohans

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 4 года назад +1

    Joye tebarek

  • @feviiyob386
    @feviiyob386 6 лет назад +3

    Amen amen amen amen, u r blessed Johnny, we love you!

  • @yitbarekwolde6117
    @yitbarekwolde6117 6 лет назад +2

    Amen...Amen.....Yes, Jesus is z answer for all situations that We ar facing. God bless Joye...there is more in You (from God)

  • @MinjaLankamo
    @MinjaLankamo 8 месяцев назад

    ይሄን መዝሙር መች መስማት እንዴ ማቆም አላውቅም ሳልሰማ መዋልም አልቺልም ሁሌም ቢሆን ለኔ አዲስ ነዉ ::

  • @prophetyosefchurchofjesusc5840
    @prophetyosefchurchofjesusc5840 6 лет назад +5

    የናዝሬቱ እየሱስ እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ.
    God bless you Joya.

  • @AynadisAdmassu
    @AynadisAdmassu 8 месяцев назад +1

    ጆን ዘመንህ ብርክ ብርክርክ ይበል

  • @hannage8942
    @hannage8942 6 лет назад +3

    We love you pastor John

  • @sisayleta503
    @sisayleta503 6 лет назад +1

    Keberune geta yewesade It is amezeing song GBU rekechabetalehu tebarekabetalehu

  • @elsabetgirma6564
    @elsabetgirma6564 6 лет назад +5

    OMG it's amazing man of God lam blessed by this song god bless you Joneyyy my brother

  • @yedromezmurofficial3840
    @yedromezmurofficial3840 6 лет назад +13

    Hallelujah!!! God thank you for your everlasting love for us. 🙏🎼❤📣

  • @RuthAdinew
    @RuthAdinew 3 месяца назад +1

    Amen

  • @footskill9074
    @footskill9074 2 года назад

    Endante aynetun zemari ena sebaki elf aeilaff yargiln

  • @MegaBezawit
    @MegaBezawit 6 лет назад +2

    God bless you blessed man of God... we love you

  • @selamseifu8667
    @selamseifu8667 6 лет назад +1

    Ameeeen Halleluja yenazretu Eyesus enkokelsh fech yetamen

  • @yosiefbihonbihon6705
    @yosiefbihonbihon6705 3 года назад +2

    Tebarek God bless you bro.

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 6 лет назад +2

    Yemibarek mezmur. Be blessed bro.

  • @teebegebrehiwot2985
    @teebegebrehiwot2985 6 лет назад +1

    Amennnn awo enqokulishi fechi new

  • @truthkingdombydrea7276
    @truthkingdombydrea7276 Год назад

    I do not know your language all I know is that when you sing this song also other songs that I've heard you sing after listening to this song touch my heart in a special manner and it is something so special about you and your songs and afterward later I found out that you were a preacher, I haven't seen anything about you in English so I don't know much about you and your church but it just goes to show you that when God is in something it transcends language.

  • @eyuelw
    @eyuelw 6 лет назад +3

    such a blessing Apostle !

  • @salamali8118
    @salamali8118 6 лет назад +1

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeen geta yebarekhi ye geta Lejee🙏🙏🙌🙌🙌

  • @SH-vf5uq
    @SH-vf5uq 5 лет назад +3

    Amennn amennn hallelujah❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @princeofpeace794
    @princeofpeace794 6 лет назад +4

    Keep singing for our wonderful Lord .

  • @firaolzerihun516
    @firaolzerihun516 2 года назад

    I am watching this mezmur...God bless you

  • @maliimalii7377
    @maliimalii7377 6 лет назад +2

    Amen amen taberki

  • @monanusdaba6029
    @monanusdaba6029 6 лет назад +5

    blessing song, stay blessed man of God.

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 6 лет назад +1

    Amen amen amen geta yiberkhe

  • @hena_gamer2848
    @hena_gamer2848 4 года назад +3

    God bless you.

  • @estifanosdemeke1425
    @estifanosdemeke1425 6 лет назад +1

    such song is inviting the presence of God. God bless u J.

  • @babynany100
    @babynany100 6 лет назад +1

    Yene tarik new geta hoye amsgnalhu ke haymanot chelema selberhelgn simh yekber

  • @jesusmysavior9518
    @jesusmysavior9518 5 лет назад +3

    ኡኡኡ እየሱስ

  • @fetsameyimer8108
    @fetsameyimer8108 5 лет назад +1

    egeziabher yebarek

  • @misganabizuneh
    @misganabizuneh 6 лет назад +2

    WOW WOW WOW TSEGAW BEZIT YEBLILIK JO

  • @MirkoFeteneIsaiah27
    @MirkoFeteneIsaiah27 8 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረክ ወንድሜ

  • @tejimola6707
    @tejimola6707 Год назад

    ፀጋውን ያቢዛል

  • @yeneneshalem2498
    @yeneneshalem2498 6 лет назад +1

    Amene Amene zemneni yebarkewi

  • @Mahybu
    @Mahybu Год назад

    ጸጋውን ያብዛልህ🙌

  • @sarakokobe2977
    @sarakokobe2977 6 лет назад +4

    አሜንንንንን

  • @tsionmamo9233
    @tsionmamo9233 3 года назад +1

    Tebarku Tebarke

  • @ayneymat3908
    @ayneymat3908 Год назад

    What a song ❤
    Be blessed Joye.

  • @aserawi5966
    @aserawi5966 3 года назад +1

    I am in love with this song 😭

  • @ftwtizufan2394
    @ftwtizufan2394 6 лет назад +1

    አሜን

  • @mesytade4341
    @mesytade4341 2 года назад +1

    Wow 😮 god bless you

  • @PapuPapu-rs3qg
    @PapuPapu-rs3qg 6 лет назад +6

    O Amazing GOD Blessed Joye we love U ...........

  • @maskeramyeegetaliji9322
    @maskeramyeegetaliji9322 4 года назад +1

    AMEEEEEN UUUUUUUUF AMEEEEEN AMEEEEEN

  • @yosephsimon3308
    @yosephsimon3308 6 лет назад +2

    God bless you Joye!

  • @ruthbekele8874
    @ruthbekele8874 6 лет назад +1

    hoooooooooooooo tebark jon

  • @hawifeyissa7788
    @hawifeyissa7788 6 лет назад +3

    you are blessed

  • @tinaberecha839
    @tinaberecha839 6 лет назад +2

    God bless you!

  • @sarabenti9823
    @sarabenti9823 6 лет назад +3

    i love this song

  • @bezatefera4419
    @bezatefera4419 6 лет назад +2

    Hallelujah !!!!! Our redeemer is here!!!

  • @mulunashimishamo3094
    @mulunashimishamo3094 6 лет назад +1

    ዮንዬ ጌታ ዘማንህን ቤታሳብህን ይባርህክ

  • @makdahaile2667
    @makdahaile2667 6 лет назад +2

    Be blessed powerful song.

  • @teferamelesse8115
    @teferamelesse8115 5 лет назад +1

    uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu you are blessed

  • @srkalmsrkalm4713
    @srkalmsrkalm4713 2 года назад

    አሜንንንን አሜንንን